ማርያም ሌላ ልጁች አሉዋት የሚል ክህደት | mezmure yared | Binyam shitaye | ቅድስት አርሴማ kidst Arsema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @JonBuruzi
    @JonBuruzi 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስከመቼ ማለት እኮ! ብዙ መጠበቅን ያመለክታል።

  • @YordyYm
    @YordyYm 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እግዚአብሔር የቅዱሳኖቹ የእርሱ ቅዱሳኖች ክብር እንዲገለጥ ይፈልጋል

  • @YordyYm
    @YordyYm 5 หลายเดือนก่อน +1

    2ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² በእኛ ስለሚኖርና ከእኛ ጋር ለዘላለም ስለሚሆን እውነት፥ እኔ ሽማግሌው በእውነት ለምወዳቸውና እኔ ብቻ ሳልሆን እውነትን የሚያውቁ ሁሉ ደግሞ ለሚወዱአቸው ለተመረጠች እመቤትና ለልጆችዋ፤
    ³ ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።
    ⁴ ትእዛዝን ከአብ እንደ ተቀበልን ከልጆችሽ በእውነት የሚሄዱ አንዳንዶችን ስለ አገኘኋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል።
    ⁵ አሁንም፥ እመቤት ሆይ፥ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ እለምንሻለሁ፤ ይህች ከመጀመሪያ በእኛ ዘንድ የነበረች ትእዛዝ ናት እንጂ አዲስ ትእዛዝን እንደምጽፍልሽ አይደለም።
    ⁶ እንደ ትእዛዛቱም እንሄድ ዘንድ ይህ ፍቅር ነው፤ ከመጀመሪያ እንደ ሰማችሁ፥ በእርስዋ ትሄዱ ዘንድ ትእዛዙ ይህች ናት።
    ⁷ ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው።
    ⁸ ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
    ⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።
    ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
    ¹¹ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።

    ¹³ የተመረጠችው የእኅትሽ ልጆች ሰላምታ ያቀርቡልሻል።
    በአለማወቅም ከሆነ ይቅር በሉኝ ግን ይህ የዮሀንስ መልእክት ብቸኛ፤የመጨረሻ እና ሌላ ምእራፍ የሌለው ሲሆን በዚህ ምእራፍ ብ

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 6 หลายเดือนก่อน

    መዝሙረ ቀሲስ በእውነት እነግ
    ራችዋለው ነገ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የምታስተምሩትን
    እግዚአብሔር ይጠይቃችዋል ህዝቡን ድርሳንን ትታችው የእግ
    ዚአብሔርን ቃል ብቻ አስተምሩ
    የእግዚአብሔር ቃል ሳይማሩ
    የእግዚአብሔር ቃል ብቻ በቂያ
    ችን ነው በዚህ ነገር እግዚአብሔር ይቀጣችዋል ቀሲስ መዝሙረ እባካችው
    እረኞች ናችው መንጋዎቻችውን
    የእግዚአብሔር ቃል ብቻ መግቡ የመጨረሻው ዘመን
    ደርሷል ሁላችን ከሃይማኖት ታፔላ እንውጣ ሰው ምን ይለኛል ከማለት እግዚአብሔር
    ደስ አሰኙ አለዝያ በመንጎቻችው ትጠየቃላችው
    ተባረኩ በእኔውስጥ አልፎ
    የመከራችውን እግዚአብሔር ነ
    ስለምትሰሙ።

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 5 หลายเดือนก่อน

      የግልሽን የልብ ጥርጣሬ አስወግጂ ወደ ራስሽ ተመለሽ ትናንት ያልነበረ አዲስ ነገር ከሰይጣን ነው። የቅዱሳን አምላክ ይርዳሽ

  • @tigistm3849
    @tigistm3849 6 หลายเดือนก่อน +1

    "......እናቱስ......" እንጂ እናታቸው አልተፃፈም አራቱም ወንጌላዊያን አልፃፉትም ክብር ይግባው ለመድሀንያለም ያልተፃፈውን የሚያስነብባቸውን ጴንጤዋችን በብርሀን ይግለጥላቸው።

  • @kassa6220
    @kassa6220 6 หลายเดือนก่อน +7

    እቺ "ሃኒቾ" ምትሏት ሴትዮ በየ5 ቀኑ ቦታ እየቀየረች የተላከችበትን ተልዕኮ እያስፈፀመችና በተላላኪነት ምትሰራ ሴትዮ በመሆኗ እኛን ኦርቶዶክሶችን እንዳንማር እየበጠበተችን መሆኑ በመምህራኖቻችን ታውቆ ሌላ ጊዜ ከ5 ደቂቃ በላይ አትስጧት በናታችሁ አከዬ‼️⁉️ የ 2.6ክ ተወካይ ነኝ::

  • @EyobGebeyhu-c1v
    @EyobGebeyhu-c1v 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት የሰማቹ ያሰማን

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 5 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ያለች ደናቁርት አታምጡብን መማርእንፈልጋለን ይች ሸገጤ ራሷን የሸጠች 😢😢😢😢😢

  • @WeiniTeklay-wo1fy
    @WeiniTeklay-wo1fy 5 หลายเดือนก่อน

    ዕድሜነ ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ይሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @TESFAYETERESSA
    @TESFAYETERESSA 5 หลายเดือนก่อน

    “ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።”
    - መክብብ 9፥5

    • @Arkshe1234
      @Arkshe1234 5 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭getan gira gebagn

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 6 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማርያም ልጆች የሚሉት መቼ ወልዳቸው ነው ጌታን ስትወልድ ድንግል ሆና ነው ጌታችን ሳያርግ ነው እኮ ወንድሞች የተባለው መቼ ተወልደው አድገው ነው ኧረ እናስተውል

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ይችን ሴት አታምጡብን ለኛ የሚጠቅመን ስታስተምሩን ነው ❤ ጊዜያችን እየበላች ነው ሰለቸችን እኮ

  • @emebetmulatu-r7s
    @emebetmulatu-r7s 5 หลายเดือนก่อน

    ሀና ከእውቀት ነፃ ወንጌለን አንብቢ

  • @ademHalen
    @ademHalen 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ቦታ የሚገኝ እግዛብሄር ነው የሚሠሙ ከሆነ አምላክ ናቸው ማለት ነው አምላክ የራሱ ባህሪው ነው ሁሉን መስማቱ ሁሉን መቻሉ በሁሉ ቦታ መገኘቱ

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 6 หลายเดือนก่อน +1

    kale hiyewten yasemalen wedemochachen

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 หลายเดือนก่อน

    ፈረንጆቹ የየሱስ ወንድሞች ነን ይላሉ

  • @YordyYm
    @YordyYm 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ ምእራፍ ዮሀንስ አንዲትን ሴት "ለተመረች እመቤት እና ለልጆቹአ" "ከልጆችሽ በእውነት የሚሄዱን" "እመቤት ሆይ እርስ በራሳችን እንዋደድ ዘንድ እለምንሻለው" ሲል እግዚአብሔርን አደለም መቸም ግን በተዘዋዋሪ ነው "በእርሷ ትሄዱ ዘንድ ትእዛዙ ይህቺ ናት" ሲል እና መቋጫው ደግሞ "የተመረጠችው የእህትሽ ልጆች ሰላምታ ያቀርቡልሻል" ያለው ማንን ነው ድንግል ማርያምን አይደልም? ዮሀንስ የእህቷ ልጅ አደለም?👇👇

    • @wosenyelhegebrye970
      @wosenyelhegebrye970 5 หลายเดือนก่อน

      ዮሐንስ የማን እህት ልጅ ነው?

    • @YordyYm
      @YordyYm 5 หลายเดือนก่อน

      የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እህት የኤልሳቤጥ ልጅ ነው።

    • @YordyYm
      @YordyYm 5 หลายเดือนก่อน

      እና ግር እንዳይላቹ እመቤታችን ፍፁም ድንግል ነች ዮሀንስ ልጆችሽ ያለው በእውነት/በእርሷ/ የሚሄዱትን እኛን ነው

  • @almazdemoz750
    @almazdemoz750 5 หลายเดือนก่อน

    በማርያም ስጽብ ለማንም አይጠቀምም

  • @anethio
    @anethio 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ኦርቶዶክሶች የመጨረሻ ካርድ አሸንፋለው ብላቹ የተነሳቹት ሴንስ በማይሰጥ ድርቅ ያለ ክርክር ምስኪኖች

  • @zagizer2407
    @zagizer2407 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጳውሎስ እንዲ ብልዋል እኔ ልሁን ኣጵሎስ ይሁን ጴጥሮስ ምንም ኣንጠቅማቹሁም
    የተሰቀለላቹ እየሱስ ጌታየ ነው ወደእርሱ ተመልከቱ::
    ከሰበክንላቹ ውጪ ትምህርት የሚያስተምህር ሰውም ይሁን መልኣክም ቢሆን ከክርስቶስ ውጪ እርጉም ይሁን
    ያው ኣንተ ደግሞ ሃዋርት ያላሰተማሩት ጻድቃንም መልኣክም እያልክ ሰውን የመንግስተሰማይ መንገድ እየዘጋህ ነህና ንስሃ ግባ ከትቢት ውጣ
    ወደ ተሰቀለው እየሱስ ጌታችን ካልተመለስክ ያው እርግማንህን እንደምትቀበል እወቅ

  • @eleni311
    @eleni311 5 หลายเดือนก่อน

    በህይወት ያሉትን ፃድቅ እንጂ እንደናተ አፅም እዬተሻሹ አይደለም በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሞትና ትንሳኤ አምነው የዳኑ ቅዱሳን አንዱ ለአንዱ ቢፀለይ እግዚአብሄር ይሰማል እናተ እኮ ከሙታንና ከሰእል ነው የምትለምኑት ደሞ መፅሀፍ ቅዱሰ የማያውቃቼው በ21ደኛው ክ/ዘ ከሙታን በረከትና ምልጃ የሚለምን ትውልድ ይሄ ከባድ አዚም ነው።

    • @YordyYm
      @YordyYm 5 หลายเดือนก่อน

      Okay የትኛውን የፕሮቴስታንት ቅዱስ እንለምን ጌታችን እኔን ምሰሉ ብሏል እርሱን ብንመስል ቅዱስ እንሆናለን የትኛዋ ቤተክርስቲያን ነች እርሱን የሚመስሉትን የያዘችው?

    • @eleni311
      @eleni311 5 หลายเดือนก่อน

      @@YordyYm ቅድሰናህን እራሰህ ታውቃለህ በሰጋ ድካምም ቢኖር እለት እለት ኢየሱስን በመምሰል በተቀደሰ ህይወት መኖርህን ታውቀዋለህ ይህም በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ አምነው ለዳኑ ቅዱሳን ነው ኦርቶዶክሰን አይመለከትም

    • @YordyYm
      @YordyYm 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ተይ😂 ታዲያ ጌታችንኮ እኔን ምሰሉ ያለውኮ በስራ እግር በእግር እንድንከተለው ነው እንጂ እንድናስመስል አደለም

    • @YordyYm
      @YordyYm 4 หลายเดือนก่อน

      “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
      ክብር ይግባውና እግዚአብሔር በኛ ቤተክርስቲያን ብዙ ፃድቃንን ይህንን ፈፅመዋል ምእራፉን ሙሉውን ብታነቡት እንደውም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይግለጥልን

    • @eleni311
      @eleni311 4 หลายเดือนก่อน

      @@YordyYm ወንድሜ ጌታን ተቀብለህ አምህ ሰትድን የምትሰራው ሰራ ነው ጌታን መምሰል ያ ነው እንጂ በአፍ አይደለም ኦርቶዶክሰ ትምህርቷ በጣም አደገኛ ነው ትውልድ እያበላሼ ነው በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ አምነህ ሰትድን አንተ ሳትሆን ባንተ ውሰጥ ያለው ቅዱሱ መንፈሰ ይመራሀል መልካም ሰራ እንድትሰራ ከጣኦት አምልኮ እንድትርቅ ለዛ የተሰዋውን እንኳን እንዳትበላ ሰው እንዳትበድል ሰድብ ሰካር እርግማን ካንተ ከፈእንዲርቁ ይረዳሀል በሰውነታችንማ ምን አቅም አለን እሱ ግን በሀይለኛው ከኛ ጋ ነው በዛኛው ቤት በአፍ አይደለም ኢየሱስ ኢየሱስ ይላሉ እሰኪ መጄመሪያ በእውነትና በመንፈሰ አምልኩት መጄመሪያ ከጣኦት ውጡ እና እኔንሰ ተግባሬን የት አዩት እኔ አሁንም ቢሆን ጌተ ኢየሱስ ክርሰቶሰ በደሙ ከሀጢያት ያነፃኝ ጣኦትን እቃወማለሁ ኦርቶዶክሰ ወደ አልተገባ መንገድ እዬመራቻችሁ ነው ተሠለሱ እላለሁ

  • @kiyamar9248
    @kiyamar9248 5 หลายเดือนก่อน

    Enante atgebum sewenm atasgebum ale eyesus yehe eyesusn yemishefnewen tmhrtachun bemitefaw nebs kutr tteyekubetalachu betzemru le mariamna le kdusan benawek ena biberaln eyesus yeseralnn weleta edme lkachnn benzemr anchersewem nu wede eyesus wendmoche atshewedu eyesus bechawen beki new eyesus kale Mariam alech Mariam fitegna sethon gen maryamm eyesusm yelum wetetu kentu dekam becha

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 5 หลายเดือนก่อน

    ስለሰው ወይም ስለማርያም ምን አከራከራቹ???

  • @abebechabebech1203
    @abebechabebech1203 5 หลายเดือนก่อน

    Ida ermyas afaxialwi blhi gira atagaba hwarytu wada igazbhi bicha nwiya shlyti

  • @yade716
    @yade716 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎረቤቴን አጥፋልኝ፣ ግደልልኝ፣ አሳውርልልኝ እያልክ የምትጸልየውን እርግማን የሚሰሙ ዙርያህን የከበቡ የማይታዩ አጋንንት መናፍስቶች አሉ። የሞቱ ቅዱሳንማ እግዚ አብሔርን ቅዱስ፣ቅዱስ፣ቅዱስ እያሉ በማመስገን ተጠምደዋል። ያንተን እርግማን የሚሰሙበት ጊዜ የላቸውም። ሁሉን የሚችል፣ ጸሎትን የሚሰማ እግዚ አብሔርን እያለ ማን ወደነሱ ጽልይ አለህ? እንደ ሳኦል የሙት መንፈስ የሚጠራ መጨረሻው ሞት ነው። በህይወት ያሉት ቅዱሳን ግን ቢሆኑ እንደመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሚስጥርን ይገልጻሉ፣ የምልጃ ጸሎት ያደርጋሉ።

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 5 หลายเดือนก่อน

      እንደናንተ አደለንም እኛ የሰው ጠላት የሌንም ለሰይጣን ነው።እንደ አዳራሽህ አትርጉመው።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ያቅለበልባታል ሀሳቧን ሰብስባ አትሰማም

  • @norad999
    @norad999 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ አኬ እንደዚህ የደከመች ልጅ ከፈለክ በVIP ትከራከርህ እንዴ ለአድማጭ ተመልካች የሚመጥን እውቀት ያስፈልጋል እኮ ። ምን ሰገጤዋ ነች

  • @norad999
    @norad999 6 หลายเดือนก่อน

    ይቺ ሀኒቾ የምትባል በሶፊያ ሽባባው መንፈስ የምትንቀሳቀስ ጋለሞታ ለምን ቦታዋን አትፈልግም ?

  • @emwonearagie5996
    @emwonearagie5996 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ሴት እምነት ኦርቶዶክስ ከእናት ድንግል ማርያም ናትስለዚህ ትድኝ ዘንድ ተመለሽ መከራከሩ አይጠቅምሽም ተመለሽ

  • @dawittsega8649
    @dawittsega8649 6 หลายเดือนก่อน

    አንተ የጠቀስከው እራዕነ ዮሀንስ በደንብ አላብራራከውም ወንድሜ ።ቅዱሳን በነፍ ሆነው ይለምናሉ አይለምኑም የሚለው ለመመለስ መሆን አለበት።ሁለተኛ እሷ የምትለው በቀልን ነው የለመኑት ነው የምትለው የአንተ መልስ መሆን ያለበት በቀልን ከለመኑ ምህረትን አይለምኑም እንዴት ይባላል ደማቸውን ላፈሰሱት ፍርድን ከለመኑ ለምንወዳቸው ለምናከብራቸው ምህረትን እንዴት አይለምኑልንም ነበር መሆን ያለበት ወንድሜ መልስህ ግራ ተጋብታሀ አንተንም ግራ አታጋባህ በማስረዳቱ ከእሷ ተሽለህ ተገኝ

  • @ademHalen
    @ademHalen 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ለምን ታጣምማለህ ግን

  • @norad999
    @norad999 6 หลายเดือนก่อน

    ሀና በቃሽ ዲቃላሽን አጥቢ ጡት እያለ ነው

    • @ademHalen
      @ademHalen 5 หลายเดือนก่อน

      ውስጥህ ያለውን ነው የምትሠጠው ሰው በልቡ ያለው ሞልቶ ይፈሣል

    • @norad999
      @norad999 5 หลายเดือนก่อน

      @@ademHalen ነው እንዴ ? ወስጧ ያለውን ነው የሰጠችን ? ሞልቶ ፈሰሰባት ? እንደዚያ አይነት ኮተት ተሸክማ የምታወራ ሴት አትግባ ነው ያልነው

  • @topefa271
    @topefa271 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አክሊላ የሚባልን ጴንጤ. የሚያጋልጥ. ይጥፋ🤔🤔🤔