Ere baki wede jehanem ere abate lenate rasu enazenalen egnama mert hayemanot Yale lezahum eslemena egna abat lij eyalen ankebaterem and amelak eyasus dem begna mert ye Allah nebiy new
Ante hushetam demo Mohamed milewun sem huletegna endatetekem hushetam ante menem Muslim aleneberkem hushetam eslemenan atakehum demo ye Allah Kal bante afe ayeteram zaw rasehen chal nege be Akira setekatel yezane yetsetsetehal neka biro
አገልግሎታችሁን በጣም አደንቃለሁ ፣ ሆኖም ምንም ክፉ ነገር ከአፋችሁ ሳይወጣ ፣ በጣም በመታገስና ሆደ ሰፊ በመሆን ሙስሊም ወገኖቻችንን ማገልገል እንደሚገባችሁ ይሰማኛል ። ከባድ ነው ግን ደግሞ የጌታ ኢየሱስ ፍቅር ግድ ይለናል ። ወንድሜ መሐመድ በሁሉ ነገር አሟልቶ ፣ አንተም ዝግጁ ስለሆንህና ፣ ጌታም ለአገልግሎቱ ስለጠራህ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ጸጋ ይብዛልህ ።
ድንቅ የጌታ የኢየሱስ ምስክር ነህ
ማሜ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ማሜ በጣም ተጵኖ ፈጣሪ ሰው ነህ
እኔ የገረመኝ ቁርአንን በደንብ አብጠልጥለህ ማወቅህ እንዲሁም መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብህ ይበልጥ ጥልቅ ዕውቀት ኖሮህ አመዛዝነህ ትክክለኛ ዕምነት ይሄ ነው ብለህ እንድታምን አገዛ ያረገልህ ይመስለኛል፤ለማንኛውም በርታ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ምንም፣እውቀት፣የለውም፣ዝብሎነው፣የሚቀባጥረው፣ቢያቅማ፣የሚጠየቀውን፣ይመልሳል፣እውቀት፣ዜሮ
ምንም አውቅም ብቻ ተከታይ ማፈራት ኢፈልጋል
መሠደብ እና ያወራሁት ደገሙ ኢላል
Miskin amethum.telatumnetum wengelum engaw esew ligoch lay new yallew
dedbe bado chinklat
ተባረክ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፅጋውን ያብዝልህ
ወይኔ መሜ ከእውቅና ህልቅ ግርማ ሞጎስ ልዩ ነው የኔ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
ድንግል ማርያም ጌታ ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ እንደጸነሰች እጮኛዋ ዮሴፍ በስውር ሊተዋት ሲሻ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፥ እንዲህም አለው፦ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፥ ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።”
ማቴዎስ 1፥20 በማለት ማርያምን እነደነገራት ሁሉ ለዮሴፍም ነገረና ራሱ አረጋገጠ ።
እኔሙስሊምነኝ ሀቁን ለማመዛዘን አናሳ
ነን ለዚህ ምክንያቱ (ጥፋቱ) ዛኪርናይክ÷ሳዲቅ እና እንዲ አዋቂ መሳዮች ናቸው ተጠያቂ::
የዘምዘም አነጋገር የእውነት ማር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን የጌታ ሆንክ ማሜ!!!! ዘመንህ ይባረክ
ተምች ነሽ የመሀመድ መንፈስ ያንገላታታል
❤❤❤❤❤❤❤❤yesssssssssssss
እባካችሁ ተደማመጡ ብዙ አድማጭ እና ተመልካች አለ
Mame wendimachin be Eyesus kiristos kibur Dem yeteshefenk Hun.amen
❤❤❤❤
አንዳንዶች ሙስሌም ወንድሞቻችን ክርስትናን ለመቀበል ፍላጎት ሊኖራቸው ይችላል ስለዚህ ስጋታቸውን ለይተን አውቀን ብናስረዳቸው በተለይ የኢየሱስ አምላክነት
😂😂😂😂
ወሬ ማነ ነው ወደ ክረሰትና የሚመጣው ሰው ለማምለክ እረ እፈሩ😂😂😂
Ere baki wede jehanem ere abate lenate rasu enazenalen egnama mert hayemanot Yale lezahum eslemena egna abat lij eyalen ankebaterem and amelak eyasus dem begna mert ye Allah nebiy new
Nege le amalejinet siteyek benate sebeb amlakun yaferal amlak yelugn neber Belo nebiyachen nachew milemenulen
የስላም ሃይማናት ትክክለኛ ነው የኩረጃ ነው እንጂ ሌላ የለም
አሚነ
🙏🙏🙏
Mame tabarek
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስቲ አትንቀልቀይ !!
ያወሼ ነዉ ትገደለል
Bibile laay eyesusu ..yileminal..yisegdal ..yankelafal yidekimewal..yirabal..yitemal...sileziyach saat .weld bihonim..yesemay melakit bihonum ..ke abb besteker manim yemiyawik..yilikal bibile yelem ..
atchilme
ይቆራረጣል ወንድሜ
እህቴ ማርያም ከብዙ አመት በፊት ኢሳያስ ትቢት ነግሮላታል ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች ወንድም ልጅ ትወልዳለች ተብሏል እስኪ ክርስትናን ቅመሽ ህይወት ነው ብዞች ከብዙ በሽታ ተፈውሰዋል
Ye enakaln emnat betachu erasu enda meshata bet new midra duriye hula
Muhammad sesegna ye wosib asitemari new nebiy aydelem 😂😂😂
በውነት ለሙስሊሞች በትግስት አስረድተዋል ምክንያቱም ምንም አይነት እውቀት የላቸውም
ማሳመን ካልቻሉ ማመን ለምን ከበዳቸው
Gata yerdachaw aiynachawn yabralachaw
አጋንንት ጀሮን ነው የሚደፍነነዉ የሙስሊም?
ያስፈልገዉል እህቴ ሙሀመድ ማንም
ምስክርየለዉ ም እሺ 😆😆😆😆😆😆
ከነዚህ ጋር ለምን አታወራም
Ante hushetam demo Mohamed milewun sem huletegna endatetekem hushetam ante menem Muslim aleneberkem hushetam eslemenan atakehum demo ye Allah Kal bante afe ayeteram zaw rasehen chal nege be Akira setekatel yezane yetsetsetehal neka biro
ከኣብ እና ወልድ ማን ይበልጣል?
የሱስ ኣብ ከኔ ይበልጣል ብልዋል።
ግን የነሱ መልስ ኣንድ ናቸው ነው😂
እኔና አብ አንድ ነን ብሏል! 🙏
@@LidiaEyasu የመጨረሻዩቱ ሳዓት ከኣብ ውጪ እኔም መላእክትም ሰውም ሆነ ኣያቅም ብልዋል
@@LidiaEyasu እየሱስ ግን ከኔ ኣብ ይበልጣል ብልዋል ዋሽታዋል ማለት ነው?
አብ እግዚአብሔር ወልድ እየሱስ ግን ሁለቱም አንድ ናቸው መንፈስ ቅዱስም አይለያዩም በሰሰት ስለሴ ሰም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
አውዳዊ መረዳት የሚባል ነገር አይታወቅም እንዴ እዝያ.....
ሙሃመድ ለቪያን ነው የሚባለው
Yemr lame nek gn lalm wettwan ytetal kebt yshalhal
Eselemena ye wushat hayemanot nawu
@@masara7252ሀሀሀሀ ከምርሽ ነው ከኔ ኣብ ይበልጣል እያለሽ ኣይበልጥም እያልሽ 😂😂😂
@@ismailezra5808 kkkkkkk Abe eko ye Eyesus Abet nawu Allah dagemo Abe ayedelem 🤣
@@masara7252 እና ከኔ ይበልጣል እያለሽ እንዴት ኣንቺ ኣምላክ ትይዋለሽ እየሱስን
በኔ ያመነ በኔ ሳይሆን በላክኝ እምኑ እያለ
እናነተ ግን ይገርማል
Lelebesew, siga awo aab fetariw new. Ye Adamn siga fitur slehone. Enena aab 1 nen yalewuns lemn alanebebkm? Krstos tewoldo eskimotnaa egnan eskadanebet gize dres seitanin gra eyagabaw neber. Enantem stwezagebu tinoralachu!
እራ ሳ ች ሁ ሙስሊሞ ች ጋር የ ማ ዳ መ ጥ ችግር አለ ለ መ ረ ዳ ት ሞ ክ ሩ
😂😂😂😂😂😂😂😂
Ante denez
anta wusha tabk angathn new korche mentalatleleh serat kelyezk ayikarlhm serat sert serat yih kelhona gin tabik waghn tegagnlk
እውነት ስላወራ ምን አናደደክ
@@wengelyilewitalምኑ ነው እውነት ስማ ኣብ እና ወልድ ማን ይበልጣል?
ድሮስ እንደዛ አደል ምትማሩት
@@NaoudTadesse ማርያምን እስቲ በይ
እስላም እንደዚ ብቻ ነው ማድረግ የሚችለው ማስፈራራት መደብደብ መጨረሻም መግደል ብቻ ነው ማስፈራራቱን ቀጥሉበት እኛ ግን ፍቅር መስጠታችንን እንቀጥላለን ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል /ሻል
ቀስ በይ እህት እውነት ነው የምልሽ
Ante denkoro
የአንተ ችግር ያየሁት ጥቅስ አጥተህ ስታነብ ለምድነው የምትጣደፍው እረጋ ብለህ አብበው በጣም ነው የምትስተው ስለምትጣደፍ እዲገባቸውም ተረጋግተህ አብብ
አስገድዳእንደፍርህ😂😂
ሲጠየቅ፣ሁሌ፣አሳማኝና፣ጥያቄ፣ጥያቄውን፣በትክክል፣አይመልስም፣አጭበርባሪ፣ስለሆና፣የሚጠይቁትን፣ያሶጣል፣አንድም፣ቀን፣ጥያቄ፣አስጨርሶ፣አያቅም፣ግርም፣የምትሉት፣ይሄ፣ሰውየ፣ትክክል፣ነው፣የምትሉ፣እሲ፣ታዘቡ፣ለምን፣ጥያቄውን፣የሚጠይቁትን፣አይመልስም፣አጭበርባሪ፣ሰዉየ
መለሰላት እኮ ጆሮህ አይሰማም
ጠያቄዋ ደሞ ጠብቂዉ ሊፈርድ ይመጣል እሺ
አንቺ ላይ ነው ሚፈርደው ሠው እኮነው ኢየሡሡሥ
ሙሀመድ 👎👎👎👎👎👎👎👎🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
እውነተኛ፣ቢሆን፣ተከራክሮ፣ያሸንፍልጅ፣አያሶጣም፣የውሸት፣እውቀት፣አስተሳሰብ፣ካላችሁ፣አይደለም፣ስለ፣ስልምና፣ሊያቅ፣የራሱ፣ሲጠይቁት፣፣ያሶጣል
ለነገሩ ሀይማኖትሽ ማዳመጥን አያስተምርሽም እንቢብሎ ከስልምና ከወጣ ግደለዉ የሚል ሀይማኖት ይዘሽ ታወሪአለሽ ደግሞ
እረባካሽ፣ሲሉስ፣ሰምተሻል።ወሬ፣ብቻ፣ከማውራት፣አብበሽ፣ተረጅ፣
መ ሀ መ ድ እኔ የ ኦርቶዶክስ ተ ዋ ህ ዶ ነ ኝ አ ን ዴ በ ኢየ ሱ ስ ደ ም ከ ገ ሃ ነ ም ሞ ት ድ ነ ና ል ነ ገ ር ግን በ ዚ ሕ ም ድ ር ጥ ፋ ት ብ ና ጠ ፋ ን ስ ሀ ተ ቀ ም ጦ ል ና ል ከ ጥ ፋ ት ም እን ድ ን ር ቅ አ ይ አ ን ዴ ሞ ቶ ል ኛ ል ብ ዬ ባ ጠ ፋ ቅ ጣ ት በ ሰ ማ ይ ይ ጠ ብ ቀ ኛ ል
ሰው በኢየሱስ ሲድን ኢየሱስ የማይወደውን ኃጢአት እንዳይሠራ ጸጋ ስለሚሰጠው የጽድቅን ሥራ ለመከወን ጉልበት ይሰጠዋል (ዋ ትጥበቅ) ። የዳንነው ጻድቅ ስለሆንን ሳይሆን ጽድቅን እንድንሠራ ነው ። በእግዚአብሔር ጸጋ የስጋን ሥራ (ውሸት ፣ ዝሙት ፣ ስካር ፣ አለማዊነት ፣ ወዘተ) እየገደልን ብንሄድም አንዳንድ መተላለፎች ሲገጥሙን በንስሐ በአብ ፊት እንቀርባለን ። ከዳንን በኋላ አንዳንድ መተላለፎች ከዘላለም ሕይወት ያስወጡናል ማለት ግን አይደለም ፣ የደሙ ኃይል ከእኛ ትናንሽ መተላለፎች ይልቅ እጅግ ኃያል ነውና ፣ ሆኖም እያደር በመተላለፎች ላይ ጌታ ድል እየሰጠን ክርስቶስን እስክንመስል ድረስ መዳናችንን ልንፈጽም ይገባናል ፣ በሚገጥሙን መተላለፎች ልንቆዝም አይገባም ። “ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤” ፊልጵስዩስ 2፥12 ጸጋ ይብዛልህ ።