ስጋ በድንች ቀይ ወጥ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 67

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሮማን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን ❤❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አሰራር ነው ድንች በስጋ ሲነሳ ዶክተሩ አስታወስኩኝ የበላ የተማር ጀግና እናመሰግናለን ሮሚ

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 4 หลายเดือนก่อน

    ሮምየ የኔ ባለሙያ እህት ዋው በጣምነው የሚያምረው አነመሠግናለን ውዴ በራችል❤❤❤❤

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 4 หลายเดือนก่อน

    👍. Waaaaw super super. Very nice. Awesome sharing. Nice thank you for sharing. 👍👍👍👍👍🌾🌸🌷🌺💮🌿🌹

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ስጋ በድንች ወጥ አሰራር ነው ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል ቁሌቱ በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ሮሚዬ እንኴን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ዋው ❤❤

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ሺብዝት ይበል ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን እህት በርቺ ጠክሪ ማማየ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selammesitube
    @selammesitube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ሮሜዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውውው ሞያሽ በጣም ደስ ይላል እውነት😍😍😍

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry 4 หลายเดือนก่อน

    እሮምዬ ዋው ሲያምር

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሮሚየ እንኮን በሠላም መጣሽ ውውዴ ዋውውው❤❤❤

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 4 หลายเดือนก่อน

    🎉wooowww gobez ❤❤

  • @richseni123
    @richseni123 4 หลายเดือนก่อน

    ሮምዬ የኔ ባለሙያ ዋውውውውውውውውውውውውውእጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ ዋዉ አሰራርሽን ስወድልሽ ፅድት ያለ እና ቆንጆ ዋዉ❤❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ እሮምዬ ዋውው እጂሺ ይባረክ

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ በለሙያ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ ዋውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ አሪፍ አሰራር አቀራረብ ነው 😱😋😋😋😋

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 4 หลายเดือนก่อน

    Egzaberh yemasgen selamesh yebzaleny ekanw dana maxashe barachi emaa koo bexama des yelale beunat gobazi arfi gize new nabare wowowow enamasagenal ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሮሚዬ በጣም በቆንጆ አቁላልተሸ ሰርተሽዋል👏👏ሁልግዜ ወጥ ቁሌቱ ነው እጅሽ ይባረክ ያም🙏🙏❤️❤️❤️

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው የኒ ባለሙያ ሮሚ ሲያምር እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌

  • @efuyegelastube
    @efuyegelastube 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ዋልሽ ሮሚዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @saratube8487
    @saratube8487 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣሽ የኔውድ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ግን ለምን አልጠራሽኝም ብቻሽን በላሽው ሮማኔ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሮምየ እንኩዋን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ ሰጋ በድንች ለመብላት ከች ማለቴ አይቀርም😘😘👌👌

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ በርች ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር ዋው ሲያምር እጂሽ ይባረክ❤❤🎉🎉

  • @hanoomod24
    @hanoomod24 4 หลายเดือนก่อน

    yummy looks so delicious ❤
    well prepared ❤❤
    thanks for sharing ❤🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሞያ እጀሽ ይባረክልሽ እኔም ሳየዉ በጣም እሪበኛ ዋዉ ነዉ ከምር

  • @uaeuae333
    @uaeuae333 4 หลายเดือนก่อน

    Wowo Wed Baxam Dasi Mil Moya Nw

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 หลายเดือนก่อน

    ባለሞያ ነሽ ውዴ እጅሽን ይባረክ❤❤

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 4 หลายเดือนก่อน

    ሮሚቲ የኔ ባለሙያ ያሚ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ለመጠለፍ ብሎኛል ስለ አየዉሽ ሰላምሽ ግዛልኝ የሚወድሽ የማከብርሽ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በቀጣይ አዲስ ቪዲዮ እጠብቅሻለሁ ጎበዝ በርች

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 หลายเดือนก่อน

    ሮምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ቆንጆ ድንች ወጥ ነዉ ዶሮን ያስንቃል በሥጋ ዋዉ ልዩ ነዉ 👍👌❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮማንየ ባለሙያነሽ መቁሎው አሪፍነው ከሴትነቱነው ክበሪልኝዋውው

  • @ruzininmutfagi85
    @ruzininmutfagi85 4 หลายเดือนก่อน

    49 layık benden

  • @nevininmutfagigalatasaray
    @nevininmutfagigalatasaray 4 หลายเดือนก่อน

    Merhabalar arkadaşım ellerine sağlık çok güzel görünüyor eline sağlık

  • @ፈርዶስወሎየዋ
    @ፈርዶስወሎየዋ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም አደነትነ ወፈቀነ ዋዉ አረፈ አሰራረነዉ ተባረኪ🎉🎉❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 4 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሽ ይብዛልን ዋውውውው ሲያምር የኔውድ ድንች እወዳለው ሲያምር ብይልኝ ዋውውውው💚💛❤👍👍👍👍

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 4 หลายเดือนก่อน

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻39 ❤Welcome good 👍🏻Very nice 👍🏻يسعدني ويشرفني وجودك معي فضلا وليس أمرا بصمة ومشاهدة

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 4 หลายเดือนก่อน

    ምን ጥሩ ጣፋጭ ምግብ

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 4 หลายเดือนก่อน

    ባለሙያ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል አሰራርሺ ግባቶችሺ ለጤና ተስማሚ ናቸው በጣም ነው የምናመሰግነው እማ❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸን ይብዛ እዴትነሸ እህት ልምጣ ላግዝሸ እህት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እኔ ባለሙያ❤❤❤💗

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 4 หลายเดือนก่อน

    Looks delicious dinch be siga wat thank you so much for sharing for us your Beautiful recipe❤❤

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 4 หลายเดือนก่อน

    Selam enkuan dana metashi ehiti selameshi bezeti yeble ewuneti betam desi yemele konjjjjo muya new shared yadergishileni enameseginaleni ❤😊

  • @20MF766
    @20MF766 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋወወወወወ በጣም አሪፍ ቆንጆ አስራር ነው በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን😊❤❤😊😊❤❤😊

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውው በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ነው❤❤❤

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ዋው እውነትም ባለሞያ ነሽ❤❤ ባለሞያ መሆንሽ ሚያስታውቀው ባነጋገርሽ ነው አንቺን ያገኘ ግን አፈሰ ነው ሚባለው❤😂

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ስጋ በድንች ቆንጆ የሚያምር ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የተባረከ ይሁን

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ አንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን ዋው አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ያባረክ እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ሮሚዬ ስላምሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ ሴት እንዴት አባቱ ያምራል ገና ሲያዩት ያስጎመጃል ከለሩ ሁሉ ነገሩ ዶሮ ወጥ ይመስላል እጀሽ ይባረክ 🎉🎉

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉዉዉ ባለሞያ አሪፍ ነዉ

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም የሚወድሽ የማከብርሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ድንች የስጋ አሰራር የመጣሽው በጣም የሚያምር ምርጥ ወጥ ነው እጅሽ በወር የኔ ባለሙያ ደስ የሚል አሰራር ነው 🥰🥰ጎበዝ በርች ልኝ 🥰ሮምዬ ❤️🥰

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ

  • @ruzininmutfagi85
    @ruzininmutfagi85 4 หลายเดือนก่อน

    Ve Aleyküm selam abune oldum tam desdek

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    welcome my sister😍😍😍❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏❤😘🙏😍

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴት ነሽ እኳን ደና መጣሽ ውዶ በውነት ዋው ነው የውነት ሳስጎመክ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    ሽንኩርቱ ላይ ጨው ነሰነሽበት ቶሎ እንድበስል ሽኩርቱ መጦልሻል ደርቋል ጨው ስላለው ከላይ ዘይት ትክክል ዋናው ቁሊቱነው የሚያጣፍጠው ወጥ ከለይ በርበሬ ቀጣይ ተማቲም ሀሪፍ ነው ተማቲሙ በርከት ሲል ስጎው በርከት ያለም ይሆንልሻል እየተቁላልኝ ነው አላልሽም 😅😅እየበሰለልኝ ነው በይ እኔ እኮ ምግብ ስሰራ አማረኛ መርጨ መርጨ ነው የምናገረው 😅😅እየፈራሁ ትችት
    ግን ስጋውን ለምን ከበርበሬው በፊት አልጠበሽውም ወይስ ስጋው ቶሎ ይበስላል ወይስ ቀቅለሽው ነው ከለሩ ነጣ ብሏል ከስጋው በሗላ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት ከረሪማ ድንቹ___ የበርበሬሽ ቅላት ምርጥ ነው ዘይቱም አልበዛም ከላይ ንጥር ቅቤ ምርጥ የቀይ ወጥ በድንች
    መልካም የዳግማ ተንሳይ በአል ይሁንልሽ የኔ ባለሙያ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 4 หลายเดือนก่อน

    selam Romiye enkuwan dehna metashi wow liyu new yene balemuya siyayut erasu siyamir beliafeya❤❤

  • @ሂሩትታደሰአስታጥቄ
    @ሂሩትታደሰአስታጥቄ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite wow batme dasy yemele migebi new barchelegn ehite

  • @Tesfay-b6g
    @Tesfay-b6g 4 หลายเดือนก่อน

    Subscribe share. ቅዱስ ት ኣርሴማ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏 እሜን 🫸🫷 አሜን amen ⛪⛪💒🛐💒🛐 Like 👍. 😎😎

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g 4 หลายเดือนก่อน

      💌💌🙌💌📖⭐⭐⭐💐.

  • @마음명상
    @마음명상 4 หลายเดือนก่อน

    My precious friend~
    Good morning ^^
    It's 9 o'clock in the morning in Korea on Wednesday.
    I am always with you and support you! Like 66

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 4 หลายเดือนก่อน

    ባለሞያ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g 4 หลายเดือนก่อน

      🌷💕🌷

  • @Hanitube9839
    @Hanitube9839 4 หลายเดือนก่อน

    እንደማመር ውዴ