Part 2 ethiopian food ዛሬ ምስር ቀይ ወጥ ለቅልቆ ስራ ቦታ አመጣልኝ🇪🇹❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Ethiopian foods

ความคิดเห็น • 1K

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 3 ปีที่แล้ว +371

    የሳኡድ ወንዶች እኮ በምግብ ስራ አንደኛ ነን😊ለሚስት አናስቸግርም ጀግና ነክ ብሮ

    • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
      @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 3 ปีที่แล้ว +5

      የአተን ሙያ አሳዬ አብዲ

    • @ኡሙሙሀመድ-ቈ7ኈ
      @ኡሙሙሀመድ-ቈ7ኈ 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ግን አተን ነው ማግባት የምፈልገው አብዲየ

    • @zeyinbomer3212
      @zeyinbomer3212 3 ปีที่แล้ว

      Ante becha zem belh keldeh ayasetawk merh ayastawk kumh kerh

    • @Asma-my3xf
      @Asma-my3xf 3 ปีที่แล้ว

      ሞያህ ሞያህ ይዘርዘርልህ ሀሀ

    • @hawuletdessie1498
      @hawuletdessie1498 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል አረብ ሀገር የመጣ ወድ ማግባት ሀሪፋ ነዉ ክክክ ሤቶችን ታከብራላችሁ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +252

    ፍትህ ለሴቶች ዘንድሮ ሙያችንን ወንዶች ወረሱን🙉🏌🏌

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው አደኛ ቆጆ መስራቱ ሳይሆ ማሰቡነዉ ምርጥ ባል ቀጥልበት❤👍👍🙏

  • @LijTofik
    @LijTofik 3 ปีที่แล้ว +71

    ሙያኮ አልተቻልንም 😂

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 ปีที่แล้ว +3

      ቀላል ቶፊቅየ ወረሳችሁንኮ

    • @s.7751
      @s.7751 3 ปีที่แล้ว

      እኔስ ያንተ ዶሮወጥ አሰራር ናፈቀኝ ቶፊቄ😂😂😂

    • @ሀያትነኝየጉራጌዋ
      @ሀያትነኝየጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

      ቶፊቅ መች አየነዉ ያተ ሙያ ኩብዝና ጅብን ሥትበላነዉ ያየነዉ በቲክቶክ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkወጥንእማ ቶፊቅ ይስራዉ ባደየ ድብልቅልቅአድርጎእርፋአደረገዉ

    • @smyahmed4998
      @smyahmed4998 3 ปีที่แล้ว

      አይያተተውው

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 3 ปีที่แล้ว +15

    ለሲት ክብር ያለው ወድ እሱ የተከበረ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rahimet8397
    @rahimet8397 3 ปีที่แล้ว +74

    ማሻአላህ ተባርከ አላህ ወላሂ ደስይላል አቤት የኔም ባል እደታነዉ አሁን ተይዞብኛል ዱአ አዲርጉልኝ በሠላም ሀገሩ እዲገባልኝ ያጀማአ

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ማሚ

    • @momena.hussein
      @momena.hussein 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሸሬ. ማር. በሰላም ለሀገሮ. ያብቃው. አንች. በረች. በጣም. ክባድ. ነወ. ላንች. እኔም. ገጥሞኛል. ይህ. ችግር

    • @hayatselemtewatubem5857
      @hayatselemtewatubem5857 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ 3 አመቱ ከተለያየን ይይይይ

    • @فاطمةبنت-ح5ع
      @فاطمةبنت-ح5ع 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ማማዬ ሁላችንም ነን ይሄ ችግር የገጠመን ብቻ በሰላም በገቡ ወደ ሀገር

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ለሀገሩ ምድር ያብቀዉ ምንም አይሆን አይዞሽ አህት

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada  3 ปีที่แล้ว +58

    As wr wb ሰላም ውድ የይቶብ ተከታታዮቻችን ልፒስቲክ ሳይሆን የካሜራው ከርን ነው ልፒስቲክ መቀባት ቀርቶ ሲቀቡት አልወድም ምርጦችየ ይሄ ኢድቱ ተበላሽቶብኝ ነው 😂👌❤️

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ታምራላችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ጡሩ ባል እንዳገኝ

    • @dubaidubai3010
      @dubaidubai3010 3 ปีที่แล้ว +1

      ያገሬልጆይ አይዞህ ለሰው አይጭነቅህ ባለሙያነህ።ጎበዝ

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว

      ما شاء الله

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ

    • @ሠአዳነኝሥደተኛዋ
      @ሠአዳነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

      እረአወል ወላሂ እኔም መሥሎኝ ፅፌነበር ኮሜት አሁን አየሁት ኮሜቲችሁን ይቅርታ

  • @samirahabsha3763
    @samirahabsha3763 3 ปีที่แล้ว +64

    መሻአላ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጨዋታችሁ ደስ ይላል በርቱ ውድ ያገሬ ልጆች

    • @toybahabeshawit2535
      @toybahabeshawit2535 3 ปีที่แล้ว +1

      አንችና ፈሀድምኮ ጨዋታችሁ ደስ ይላል ወይስ የሰሚራን ፎቶ ፕሮፋይል አድርገሽ ነው😂😂😂😂

    • @alamalam3786
      @alamalam3786 3 ปีที่แล้ว

      @@toybahabeshawit2535 አወ. ሠሚራና ፋህዱ. አደሉም. ፈቶቻዉን. ሠራቀዉነዉ

    • @ኑሩንአላኑሪን
      @ኑሩንአላኑሪን 3 ปีที่แล้ว

      አንቲም ፎአጂ ሢሠራ አሣይን ሠሚራ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 ปีที่แล้ว +86

    Sadi ባለ ሙያ ባል አላት ምንም አትልም🙂😉

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
    @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 ปีที่แล้ว +25

    ኢትዩ ስሄድ ምን ልበላ ነው ዘይት የበዛበት በርበሬ ያለው ምግብ አልበላም የውስጥ ህመም አለብኝ ዱአ አድርጉልኝ አሏህ የውስጤን ህመም እድያሽለኝ

  • @tube8485
    @tube8485 3 ปีที่แล้ว +36

    ከሴቶች በይሻልም ጥሩ ነው ሴቶች እጅ አትስጡ 😂ለፈገግታ ነው ማሻአላህ በለሞያ ነክ 👍

  • @Ss-li8jr
    @Ss-li8jr 3 ปีที่แล้ว +8

    ማነው የሙስልም ወንድ ፍቅር አያቅም ያለው የኔ ወንድም ማሻአላህ የልጅነት ባሌን አስታወስክኝ ማሻአላህ ወላሂ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አይ ልጅነቴ ስደት ሁሉም ነጠቀኝ እናቴን ወንድሜን አብሮ አድግ ባሌን እድሜየን አይይይይ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @habibahabiba9991
    @habibahabiba9991 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝነክ መስራትህ ሣይሆን ማሠብህእራሱ በቂነዉ

  • @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +27

    አወል እረይቅርብሕ ሥአዳ ስራነዉ እምትልሕ እሥኪ አወልንና ስአዳን እምወዱ በላይክ

  • @ethiowellotube107
    @ethiowellotube107 3 ปีที่แล้ว +54

    መሻአላህ መልካም ባል ነህ አላህ ይጨምርላችሁ በዚህ ግዜ ባል እንኳን ሰርቶ ማብላት ሰርታ ለምታበላውም ይገላፈጣል

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ወሎ ትዮብ አላህ ደህናውን ባል ይወፍቀን

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 3 ปีที่แล้ว

      @@rahemt7625 አሚን ማሬ

    • @alhamdulilahalhamdulilah120
      @alhamdulilahalhamdulilah120 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ታድያ እሱ ቤት እሱዋ ስራ ናት ይሄንኩዋ ይስራ እጅ ሆ እኔ መቸም ባለቤቴ ቤት ተቀምጦ እኔ አረብ ቤት አልደክምም ከሰራን ሁላችንም እንስራለን ካልሆነ እሱን ቤት ዉስጥ ሞሽሬ እኔ አረብጋ ስደክም አልዉልም ሲፈልግ እሱም ገጠር ወቶ ይስራ ሆሆሆሆ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alhamdulilahalhamdulilah120 አይ እህቴ አያጣው በይ አላህ ከድህ አይነት ጠብቀኝ ብለሽ ዱአ አርጊ ውዴ ሂዎት እዴፈለገች ነው የምታደርግሽ

    • @እሙሂክማYouTube
      @እሙሂክማYouTube 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alhamdulilahalhamdulilah120 ዉነትሺነዉእህትለዩቱብብረብሎነዉጂባልሠራጂ

  • @tamaritoethiopia5744
    @tamaritoethiopia5744 3 ปีที่แล้ว +31

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ እኔንም እየኝ ባለሙያ ባል

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 3 ปีที่แล้ว

      ሁቢ ሰብ አረጊኝ ጀዛኪአሏህ

    • @aw-ts3kz
      @aw-ts3kz 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ይጨምር ላችሁ

  • @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ
    @ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ 3 ปีที่แล้ว +8

    ሽታው ራሱ ያምራል አጠገቤ ያለ ነው የመሰለኝ 🤣
    በእውነት የፍቅር ኣምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ እንደ እናንተ ያለ ፍቅር ያድለን ለሁላችን 🤲

    • @fafi2537
      @fafi2537 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ቀጥልበት አወልየ ሳአድን በተቻለህ አቅም እንድህ እያረክ እገዛትን እኔ ልቅልቅ እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወደው

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላ አቦ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @zedchannel2925
    @zedchannel2925 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀለቅልቄ አላልክም ተመቸኝ ጎበዝ እንዳት ያለውን ባል ይስጠን

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 3 ปีที่แล้ว +5

    አንዳንዴ ስደትን የቀመሰ ባል ማግባት ይጠቅማል ጎበዝ ነህ ፍቅር በፍቅር ያርጋችሁ እወዳችሁ አለሁ

  • @የባቦዋገራገር
    @የባቦዋገራገር 3 ปีที่แล้ว

    አወልየ ያተ አይነት ወዶች ይብዙ ትልቅ ትምህርት ነው ወላሂ ሠአድ ታድለሽ😍😍

  • @hayatwolloyoutb3278
    @hayatwolloyoutb3278 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህባለሙያነህ"ርእባካችሁንእኛእመዳምቤትያለነዉንልጆች"የኢትዮጱያንምግብእያሣያችሁምራቃችንንአታሥዉጡንተዉእሰቡልን

    • @efhiopaethi4486
      @efhiopaethi4486 3 ปีที่แล้ว

      እረ ማማዬ ንገሪልኝማ ሆ በጣምነው እጀራየናቀኝ ግንኮ ኢጃዛ ሰህድ ሰበላው የመኛል ወላሂ እናተሳ ንጠሩኝስቲ ውዶቸ ወደ ቤተሰብ እንሁን

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀባይኛ።ነህ በዲናቹህም በርቱ ውዴታ እስከጀነት ያርግላቹህ ማሻአላህ

  • @mrhffuug7691
    @mrhffuug7691 3 ปีที่แล้ว +34

    እንዳተ አይነት ባል ይድጠን የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ

    • @ekramyoutubeekramyoutube3485
      @ekramyoutubeekramyoutube3485 3 ปีที่แล้ว

      እኔስ አለኝ ምንም አልኳኳም

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ekramyoutubeekramyoutube3485 👍👍👍😉

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      Amen nnn

    • @ekramyoutubeekramyoutube3485
      @ekramyoutubeekramyoutube3485 3 ปีที่แล้ว

      @@Nejat197 ወላሂ ባሌ በጣም ምርጥ ነው ምንም አላወጣለትም ብቻ መልካም ባል ነው። በተሌ በዲኙ እንደተመኘሁት ሰጠኝ አልሀዱሪላህ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን

  • @mbcbollywood9996
    @mbcbollywood9996 3 ปีที่แล้ว

    ለእናቱ የማይታዘዝ ሁሉ ለሚስቱ .........ግን ማሻአላህ ብያለሁ

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር ሥለሆናችሁ ሰብ አረኳቸሁ
    ያረብ ለኛም በሥደት ያለነዉ ከሥደት መልሥ ከሀላል ጋ መደሠትን አላህ ይወፍቀነን

  • @samiraali3569
    @samiraali3569 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያነህምንማትል መተጋገዝጥሩነውትዳርላይሁንሚስትህንስታከብርፍቅራችሁይጨምራል ብሮ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 3 ปีที่แล้ว +35

    ሰደትን የቀመሰ ወንድ ጐበዝ ነው
    የኔ አለጂ ሁልጊዜ ዳቦ በሻይ እየበላ ድፍን 3 አመት አሰቆጠረ😂😂😂
    አወል ጐበዝ

  • @hshshsshggg5571
    @hshshsshggg5571 3 ปีที่แล้ว

    😏😏😂😳😳የእኔባልግንምናባቱሁኖነውሰርቶየማያመጣልኚየህዢልጥ 😂😂😂

  • @vkjuhgm1908
    @vkjuhgm1908 3 ปีที่แล้ว +30

    አህለን አወል ምነው ሽንኩርት ከትፎ ወጥ መሥራቱ ለቅልቆ ማብላቱ ቀርቶብኝ ውዱን ልቤንና ጨጓራየን ባልከታተፈኝ የኔው ዝም ይሻልል ሰአድ በደንብ ዱአ አድርገሻል ውዴ

    • @ሉቤወሉየዋ
      @ሉቤወሉየዋ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @ጦይባቢንትከበዴ
      @ጦይባቢንትከበዴ 3 ปีที่แล้ว

      هههههههههههه

    • @binthassen4764
      @binthassen4764 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @vkjuhgm1908
      @vkjuhgm1908 3 ปีที่แล้ว +1

      @@binthassen4764 እስኪ ሳቂው እህህህ ቆሎ ሲያር ይስቃል

    • @vkjuhgm1908
      @vkjuhgm1908 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ጦይባቢንትከበዴ ያላገባችሁ እንደ አወል ያለውን ይወፍቃችሁ

  • @samiraali3569
    @samiraali3569 3 ปีที่แล้ว

    አይሳኡድአርቢያስደትየመጣወድሁላ ባለሙያአርገው አገርቢሆንእደዝህአይሰሩም

  • @ደካማባሪያህነኝ
    @ደካማባሪያህነኝ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ የኔነገር መዳሜ አዛኝ ገብቸ ኮሜት ሣነብ ቪድወውን ሣላየው አለቀ መዳሜም ጠራችኝ ያኢላሂ ምንላርግልኝነው የሠው ኮሜት አብቤ

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 3 ปีที่แล้ว +1

    ባሌ ሆይ ሞያ እንድትለምድ ዱአየ ነው ምክነያቱም ስወልድ የምታርሰኝ አንተው ነህና 😃😃😃😃

  • @زينبمحمد-ظ1ج5ج
    @زينبمحمد-ظ1ج5ج 3 ปีที่แล้ว +11

    ማ ሜ ን እና አወልን በጣም አዴብ እና ለሚሥቶቻቸው ያላቸው ክብር ዴሥ ይሉኛል አላህ ይጠውል አምራችሁን

  • @Jነኝወሎየዋ-x2x
    @Jነኝወሎየዋ-x2x 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አወልየ ሙያAነው

  • @BABOTUBE
    @BABOTUBE 3 ปีที่แล้ว +34

    እረ ሙያ ሰአዲ ተበላሽ ጩሊሌዎች እዳጨልፉሽ ጠበቅ እድህ ባለሙያን መዘናጋት የለም
    እምትወዷቸው በ👍👍እና በሰብስክራይብ ብቅ በሉ እኔም ሚቱካዬጋ የወደፊቷን እያፈለላለኩ ነው😂😂

    • @HalwyaTube
      @HalwyaTube 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር

    • @toybamohamed347
      @toybamohamed347 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

    • @HalwyaTube
      @HalwyaTube 3 ปีที่แล้ว

      @@toybamohamed347 ቤተሰብእንሁን

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሷሊህ የሆነችውን ሚስት ይስጥህ ወንድማችን

    • @HalwyaTube
      @HalwyaTube 3 ปีที่แล้ว

      @@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ ቤተሰብእንሁን

  • @ቢትባባነኝየህቴናፋቂ
    @ቢትባባነኝየህቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባለሙያነህ ወድም 👌👌

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶች አሏህ መልካሙን ባል ይስጠን አሚን የሚልኮ አይጠፈም የለማ የሚማታ በቀር 😁

  • @hayu470
    @hayu470 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሰእዲ ምስር ወጥ አምራት ነው እአይደል ምርጥ ባል ነክ

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    የሳውዲ ወንዶች እኮ በሞያ በኩል አትታሙም

  • @moga1236
    @moga1236 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ ምርጥ ባል ነክ ቀጥልበት እሽ ወዲም ሴትን ያበር እሱ የተከበረ ነው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 3 ปีที่แล้ว +23

    ባል ማለት እድህነው ጎ ሺ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ ውነሽን ነው ዜድ

    • @zdtube5093
      @zdtube5093 3 ปีที่แล้ว

      @@rahemt7625 ራህሚየ ስብ አድርጊኝ

    • @kaykaydjjsnsnsz2653
      @kaykaydjjsnsnsz2653 3 ปีที่แล้ว

      አቤት ኮምተሽ ሞተሻል ሚስቱን እያስፈጋ ማዳምቤት እሱ ታሀትል ሙከየፍ ስለተዉደደለ ነዉ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว

      @@zdtube5093 ደመርኩሽ ዜድዬ

  • @ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ
    @ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለይኪ ብሮ ቀጥልበት

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +3

    ታድለሽ
    አሰቀናሽኝ በሰው አገር ብቸኛ መሆኔ እደት እደሚሰማኝ ጓደኛ የለኝ ዘመድ የለኝ ሁሊ ይከፋኛል
    አይለያችሁ

  • @KsaKsa-tt9dx
    @KsaKsa-tt9dx 3 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ማሻአላህ ተባረከላህ ብያለሁ ወጡን ሰራህው እስኪ እጀራ ጋግርልኝ

  • @halimahhalimah1340
    @halimahhalimah1340 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ ጀገና ለሴት ክብር ያልው ውድ ደሰየላል አላህ ይጨምረልህ

  • @seadaseada2614
    @seadaseada2614 3 ปีที่แล้ว

    የምረምራቄንአስዋጥከኝማሻአላህፍቅራችሁንአላህያብዛላችሁ

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +12

    ብል አፊ ስአድየ የኔ ልዩ የመዳም ቅመሞች ለኔም ዱአድርጉልኝ ስርቶ እሜበላ ባልኩየ እንድሰጠኝ ክክክክ።
    يا رب يا الله

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 ปีที่แล้ว

      አሚን 😎😃

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว

      @@ያአሏህያለአተማንምየለኚ የኔ ዉድ ሀዩየ በደብ አሚን በይ ምርጥ ባል እንድዘዉጀን ዋ ክክክ

    • @እሙሙራድእንሻአላህ
      @እሙሙራድእንሻአላህ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክእሽየምግየሚሸራወድጥሩፀባይአለዉ
      ምክኒያቱምመጥፌዉ፡ወድእኔአችንሰሪቸአላበላምይላል፡እራሡንየሚቆልልአላ፡

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว

      @@እሙሙራድእንሻአላህ ክክክ ሳህ ትክክል ብለሻል ዉደ ግን አንዳንድ ጊዜ ደስ ይላል መተጋገዙም ጡሩ ነዉ

  • @ሉባባይማም-ኘ7ፀ
    @ሉባባይማም-ኘ7ፀ 3 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ግን ድስክላይክየምታረጉ ሰውች ግን ጤነኛ ናችሁ የሰውደስታ አያስደስታችሁም

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 3 ปีที่แล้ว +4

    ያቆሽሽከዉንም ጋዝ ፅዲት ሳሀኗንም እጥብ ማዲረግ እንዳትረሳ ።

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በሁለቱም ስልኬነው ሰብስክራይብ ያረኳችሁ ላይክም እደዛው አወል መሸአላህ ጎበዝነህ

  • @loveyoususu2976
    @loveyoususu2976 3 ปีที่แล้ว +3

    አወሌ ሰራ የለክም እንደ በሌላ እዳታስበዉጨከለለህ ወንድሜጋ እድትሠራ ነዉ ጂዳ ነዉ ሠከን አለዉ ጁመዓ ሰራ የለም

    • @أبوبلالأبوبلال-ف3ف
      @أبوبلالأبوبلال-ف3ف 3 ปีที่แล้ว

      ስራው ሌላም ሰው ካሳተፈ ወይም እሱ ካልፈለገው ምላሽ ስጭኝ ባረከላሃ ፊይኪ ወጀዛኪሏሃ ኸይር ብዙ ወንድሞቻችን አሉ ለብዙ ጊዜ ስራ የፈቱ

  • @ዝግዝግ
    @ዝግዝግ 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል መልካም ባል አደዚህ ነው

  • @ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ
    @ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቦተባርክ ደሞ እስፓርተኛነህ ጡቻህ ፍርጥሞል እስፓርት የሚሰራ ወድ ውስጤ ነው የኢትዩ ወዶች እስፓርት ስሩ ጡቻችሁን ጣውላ አታድርጉ

    • @ኡሙረያን-ኀ2ደ
      @ኡሙረያን-ኀ2ደ 2 ปีที่แล้ว

      ሰአዲምጡንቻውንእወፍለታለሁብላለች ክክክ

  • @ሠአዳነኝሥደተኛዋ
    @ሠአዳነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻሏህ አወል አሏህ ይጠብቃችሁ ሠአድም ምርጥ ባል ሠጥቶሻል ግን አድነገር ልጠይቅህ ባይሆን እዳትቀየም የሠአድን ሚ ኪያጅ ትቀባለህ መሠል ፊትህ ከፈርህ ሚኪያጅ የተቀባህ ነው የሚመሥለው ሀሀሀሀሀሀ እረወየው በሣቅ እውነት ኮሞታትሮች አይመሥላችሁም

  • @ዙዙቤንትበባ
    @ዙዙቤንትበባ 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አለህ 💓💓💓💓💓🌹🌹🌹🌹

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አወሌ በርቱ አሪፍ ነው

  • @سعيدغيتانح
    @سعيدغيتانح 3 ปีที่แล้ว

    ደህናነገር ብለቁ ኢቱብ መጠቀማቹህ ታልቀረ ግዛቹህን ባሉባልታ ባልጠቀመ ነገር ተምታሳልፉት ሠዉንም አማገጣቹህት. ነገ ተጠያቂ ናቹህ. አዳረሡት ለላይክ እና ለብር ብላቹህ በትከስሩ. ጥሩ ነገር አሥተማሪ ነገር ቁረአን ሀዲስ ብለቁ ትጠቀማላቹህ ነበር???

  • @الحمدلله-ز1ظ4ي
    @الحمدلله-ز1ظ4ي 2 ปีที่แล้ว

    አቦልና። ሥአድየንሳይ። ደረሶ። ትዳር። ያምረኛንሥወዳቺሁ

  • @wooghaehho5372
    @wooghaehho5372 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ባለሞያ ነህ ዋዉዉዉዉ

  • @ነኝየሀላሌቁጥብ
    @ነኝየሀላሌቁጥብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ማሠብክ ብቻ በቂ ነው በፍቅር ላይ ፍቅር አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @zenatmohammed2638
    @zenatmohammed2638 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙያ ብሎ ዝም ፈጣሪየ ሆይ ለኔም ምግብ ሰርቶ የሚያበላ ባል ወፍቀኝ 😂😘

  • @gihjd6030
    @gihjd6030 3 ปีที่แล้ว

    እረ ኡኡ ሞያህህ ማሻ አላህ ስአዱ ብወልድ እዴት እደምትታረስ ታየኝኮ

  • @እሙሙዓዝኢሻአላህ
    @እሙሙዓዝኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ ከላህ እኔ ግን ማር ቤት የሚልኮሰኮስ ወንድ አልወድም ወንድ በወንድነቱ የወንዶቹን ስራ ሲሰራ ደስ ይለኛል መረዳዳቱ ሀሪፍ ነው ግን እያለሁ ልስራ ልጋግር ቢለኝ አልወድም

  • @mammam7482
    @mammam7482 3 ปีที่แล้ว

    ለሚስትህ ሰርተህ ማብላትህ አሪፍ ነው ግን እራስህን ለመጠበቅ ብለህ
    ሙከይፍ ስር ግዜህን ባታባክን ጡሩ ነው ስደትላይ ሴፍት መጠበቅ
    ለማንም አዮሆንም ለስራ እስከጠወጣድረስ ያገኙትን መጠግረር ነው ሰውነት ይመለሳል ስለዚህ ወጣብለህ የስደትን ኑሮ እወቅበት

  • @muniressa5866
    @muniressa5866 3 ปีที่แล้ว +1

    እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወ ቃል መሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።

  • @seideshetu4104
    @seideshetu4104 3 ปีที่แล้ว

    ኤጭ ወድ መጥበህ ለመጥበህ ሲሄድ አልወድም ደግሞ ልታስተምር ትሞክራለህደ ምጥን ለእናቷ አስተማረች ሆነብህ ለወድ በሚመጥን ስራ ሽቅል ወድሜ

  • @فاطمةسعيد-م6ش
    @فاطمةسعيد-م6ش 3 ปีที่แล้ว

    ኦኬ ልታጠቅስ ነው ሶሬ ጎበዝ

  • @aminahalzahrani8182
    @aminahalzahrani8182 3 ปีที่แล้ว

    እንጀራ ከየት ነው የምገዙት መስራቱን እሰራለሁ የመዳም ስራ ጋር አልተመቸኝም እኔም ጅዳ ነኝለማንኛውም የተባረከ ይሁን

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ዎራሕመቱሏሕ ወበረካትሁ ማሻ አሏሕ አውሌ ሠአዲ እድለኝ ነሽ🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ትችላለህ እኔ አግብቸ ስሄድ ውድሜ እድህ አለኝ መጥባህ ስገቢ ምርጥ አስርገሽ ስሪ እኛ በደው ስንሰራ ሰለነበረ ሰውየሰራው አይጥመነም እና ተጠቀቀ ብሎ መከርኝ እህቱ እዳልዋረድበት ብሎ ስኖር የነበርው ዘመዶቸጋነበር

  • @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ
    @ፀዲየሸዋልጅቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ባለሙያ ነህ‼️አይለያችሁ ሠላማችሁ ይብዛ😍"""""አንድ አስተያያት ግን አለኝ እሱም ዘይት ባታበዙ መልካም ነው ጥሩ አይደለም ብዬ እመክራለሁ የግል አስተያዬቴ ነው‼️

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እደው ሳዩዲ ወዶችን ልባም አደርገልን

  • @ሠአዲዩቱብ
    @ሠአዲዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ግን በጣም ጎበዝ ነህ እኔም እንዳተ አይነት ባል ኢሥጠን ያረብ ሁሌም ሣላያቹ አላልፍምማርቼ

  • @almazkefelegn347
    @almazkefelegn347 3 ปีที่แล้ว

    እኔስ የፈራሁት የኔው ጨጓራዬን እንዳያለቀልቀኝ ነው የፈራሁት 😁😁😁

  • @rahemayoutub7986
    @rahemayoutub7986 3 ปีที่แล้ว

    ሰአዳና አወል ተደምሬአለሁ ደምሩኝ እሽ በሉ ውዶቸ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ

  • @እዮረሳሌምጋልትግራይ
    @እዮረሳሌምጋልትግራይ 3 ปีที่แล้ว

    እስክ ኣወልየ ዝንጅብል እና ነጭ ሽንጉርቲ እንደት ኣደርገን ነው ተላጃ ውስጥ ናስቀምጦው ሽክ በልኝ

  • @ዘምዘምሰኢድ-ዀ6ረ
    @ዘምዘምሰኢድ-ዀ6ረ 3 ปีที่แล้ว

    ውዶቸ መሸአሏ መልካም ባል በድኑም በፀባዩም በሁሉም ይሥጠንየምትሉ ላይክአርጉኝ እኔይሥጣችሁ እያልኩዶአአረግላችኋለሁ ኢሸአሏሀ ግንላይክአርጉኝ በተረፈሰላማችሁ ብዝትይበል

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቸ5ቀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ቸ5ቀ 3 ปีที่แล้ว

    አሰራርህ አሪፍ ነው መሻአላህ በተርፈ የቀዘቀዘ ውሀ ሳይሆን በበራድ አፍልተህ ተጠቀም

  • @እሙአማር-ሸ6ነ
    @እሙአማር-ሸ6ነ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወድም በርታ የወድሜን ስምነው የያዝከውአላህ የድን ባለቤት ያድርጋችሁ ሚስትህን እደምትከባከባት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @ኑራቢትአሊየማየናፋቂ
    @ኑራቢትአሊየማየናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ምናለ የምጽፉት ካጣችሁ ዝምታወርቅነዉ ማሻአሏህ ብያለሁ ወድም ማሠብህእራሱ እደዉ እኳን እስራ ቦታየአደለም እቤትም አብረንሆነን በለበንምቢሆን አዘጋጅቶ እንብላ ብሎ ሰቭራይስ እሚያረገኝባል ከሠጠኝ ደሥታየንአልችለዉም

  • @سيدهروحي
    @سيدهروحي 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ውነት አይደለም ከካሜራ ጀርባ ብዙ ችግር ይኖራል አታስመስሉ ለእውነት ኑሩ

  • @sadeh5281
    @sadeh5281 3 ปีที่แล้ว +1

    ባል ማለት እደዚህ ነው ኧረ ጊታ ሆይ ለኔም 🤣🤣

  • @ethopia5876
    @ethopia5876 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ማሻ አላህ ደስሽትላላችሁ 😏😏😏😏😘 ኧረ የት ነህ ግራ ጎኔ ወላ ቀኝ ጎኔ ያጥቴ ፍላጭ

  • @ጀሙ-ዸ9ፈ
    @ጀሙ-ዸ9ፈ 3 ปีที่แล้ว

    የኔው እንኳን ሽንኩርት ልጦ ሊሰራ ጨጓረየን ይልጣል ስአዲ በደብ ዱአ አርገሻል

  • @الحمداللهتمالحمدالله
    @الحمداللهتمالحمدالله 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አወልዬ ምንም ስተት የለህምጠካረባች ሴት ትበልጣለህ

  • @atobatob6375
    @atobatob6375 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እኔንም የሰጠኝ እዳተ ያለባል ያረበላአለሚን ምንግዜም ዱአየ ነው ወላሂ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 ปีที่แล้ว

    አወል ወንድማችን ማሻ አላህ ደስ ይላል ግን እሷን እያሰራህ አተ ተቀምጠህ ከሆነ እእእ ወንድም አደራ እሺ ተጋገዙ አላህ ፍቅሩንና መከባበሩን አላህ ይጨምርላችሁ ግን አልከታተላችሁም አላህ ከኮመንት ተሳዳቢ በትዳር መሐል ገብቶ ከሚያጣላ አላህ ይሰውረን ይሰውራችሁ አሚንንን

  • @ሱሱነኝየአለህበሪያ
    @ሱሱነኝየአለህበሪያ 3 ปีที่แล้ว

    አዎል የሙየ አበት ብየሀሎዉ መሸ አለህ በቀ ለንቴ ልመሪበት የምግብ አሰረሪ 🙄😂😂😂

  • @lulubintaragaw8413
    @lulubintaragaw8413 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እንድህ ነው ልጅ ማለት ፍቅር እስከጀነት ያድርግላችሁ

  • @student6278
    @student6278 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ይላል በቅንነት ቤተሰብ ሁኛለሁ እናንተም ፍላጎቱ ካላችሁ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @MoMo-bm3cq
    @MoMo-bm3cq 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ማያ መየሚየ

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጥንዶች በርቱ ታምራላቹ ማሻላህ ለቤታቹ አዲሥ ነኝ ደመርኳቹ

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 3 ปีที่แล้ว

    ግንኮ መልካችሁ እህት እና ወንድም ነው የምትመስሉት ባል እና ሚስት አትመስሉም ለካ ባል እና ሚስት ካንድ ዛፍ ይቆረጣል የሚባለው እውነት ነው

  • @habebaa5427
    @habebaa5427 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ። ሴትልይ። እዳከበርክ። አላህ። ያክብርህ። አላህ። ይጨምርላቹህ። 😍😍

  • @almasshakreen3252
    @almasshakreen3252 3 ปีที่แล้ว

    ግን ለምድነው ሀፍክንና ግንበርክን የምታጨማድደው ላተ ሞድ መስሎክ ነው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @ayshasaeed630
    @ayshasaeed630 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @zeybayimer8352
    @zeybayimer8352 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ