ምናባዊ እይታ እንዴት እንደሚሰራ ለመረዳት ተፈጥሮህን ተረዳ! || The Power of Imagination _ Impact Seminars _ Ashenafi Taye
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Full Video
Part 1 • ምናባዊ እይታ || The Power ...
Part 2 • ምናባዊ እይታ || The Power ...
Part 3 • የቃላቶችህ ሃይል || The Powe...
ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
ምዕናባዊ ዕይታ ሰው የመሆናችን ምስጢር ነው። ሰው በአእምሮው ያሰበውን የቱንም ያህል ትልቅ ነገር ሆነ ብሎ በምዕናቡ ተጠቅሞ ወደ ውስጠ ህሊናው ፕሮግራም በማድረግና እምነት በመፍጠር ማሳካት ይችላል። አቶ አሹ ዕንቁ የህይወት መምህራችን እና አርአያችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
አሽዬ ትምህርቶችህን በየቀኑ ፕሮግራሜ ውስጥ ቋሚ ሰዓት 1:30 ያህል ጊዜ መድቤ ነው የምሰማው አንተን አለማዳመጥ አይቻልም እግዚአብሔር ተደመጥ ያለህ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አመሰግናለው ።
የመምህር አሸናፊ ፕሮግራም መስማት አይሰለችኝም ትምህርትም አግኝቻለሁ በርታ ትልቅ ክብር አለኝ በርታልን 👍💐እኔ የ70 አመት ሴት ነኝ ነገር ግን ትምህርትህ እየጠቀመኝ ነው ወጣቶች ተጠቀሙበት እላለሁ
When we understand the existence of the spiritual world, we will get to know God who governs the earth and all of it with his power and ability.
መጸሀፍ ቅዱስን ለሚያነብ ሰው ይህ ትምህርት ግልጽና እውነት ነው ከሚታየው አለም ጀርባ ምድርና ሞላዋን በስልጣኑ ደግፎ የያዘው እግዚአብሔር ብቻ ነው 🙏
ጋሸ በጣም ተወዳጅ ሰው ነህ ...የማላውቀው የህይወት ጉዞዬን በየ ቀኑ ስለምታሳውቀኝ::መልዐክቶችህ :ትምህርትህ ይናፈቃል ግን ትኩረት እየጉደለኝ ተቸገረኩ....ከፈጣሪ ጋር ዕድሜ ጀባ
መምህር አሸናፊ. ትለያለህ አባቴ. እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን. አመሰግናለሁ. እግዚአብሔር ያክብርህ
አሼ እድሜና ጤና ያብዛልን ❤ እግዚአብሔር እዲረዳን መገዱን ስለምታሳየን የተባረከ አስተምሮ ነው።👏👏👏🙏
You are the proud of this generation ❤❤
የገረመኝ ይህ የምናብ ጉዞ ሁሌም የማደርገው ነው እናም በጣም የሚገርመኝ የሆነ የሚገርመኝና ለሰው ልገልጸው የማልችላቸው የተለያዩ ቦታዎች ደርሺ የምመጣና በህይወቴ የሚገርመኝ የኢማጅኒሽን ልምምድ ከቀን ወደቀን እያዳበርኩ ስመጣ ይታወቀኛል እናም ኢማጅኔሽን እጅግ የሚገርም ጥሩ ልምምድ ነው እናም ይህ የዛሬው የአቶ አሸናፊ ንግግር እጅግ በጣም ገርሞኛል
እሰይ ሰሞኑን ብቅ ብለሃል እኔ እንደ አባትም እንደ መምህርም ስሰማህ ዉይ ባድር የማልሰለቸዉ ድንቅ የእግዝአብሔር ፉጥሩ መምህር አሸናፊ❤😁😁😁🌹🙏🏻🙋♂️
አሼ ምርጥ ሰው❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ
Tileyalik❤❤❤❤❤
በጣም ከምለው በላይ አስተማሪ ነሕ
እውቀትሕን ጥበብሕን ሳትሳሳ ታስተላልፋለህ
ድንቅ ነው
ሳቢ
ማራኪ
ሣቢ መሣጭ ነው
እኔ 69 አመቴ ነው 46አመት በሥራ ላይ ቆየሁ
እኔ ስመለከት
በሐገራችን ሰዎች ፖለቲከኛ ሲሆኑ ስልጣን ላይ ሲወጡ በማየት የት እንደሚደርሱ ሳያውቁ ይቀራሉ
የየትኛውም ሐይማኖት ከ5/10/20/50አመት ኢኮኖሚካሊ ምን መሆን እንዳለበት ማሰብና ሕይወቱን ማሻሻል ለሚያምንበት እምነት ማገዝ ኢማጂን ማድረግ ሲገባቸው
ሞት /ቂያማ/8000 እንደደረሰ እየሱስ አሁን ወይም በሚቀጥለው አመት መጥቶ አለም እንደሚያበቃላት ነው የሚናገሩት
አዱንያ ብላሽ ነው ኢማጂኔሽናቸው።
ለዚሕ ነው
መጠለያ ማጣት
እርዛት ውስጥ መግባት
ንጹሕ ውሐ ማጣት
ጫማ ሳሙና ማጣት
ምግብ ማጣት
የመሳሰሉት ውስጥ ራሱን ይዘፍቃል።
አይሻሻልም
የእምነት ተቋም ገብተን ስንወጣ ስለሰይጣን ጂኒ ዲያብሎስ ሁሌ ተነግሮን የምንጠነስሰው የሚታየን ቄሶችና ሼኪዎች ሞትን አስጨብጠውን አንድ አይነት ሮቦት አድርገው ሲሸኙን ነው በ50አመት እድሜዬ ሙሉ የምሰማው
አንተ
ግን ለኑሮአችንም ለምናምንበት እምነትም የምንጠቅም ለውጥ ማምጣት እንደምንችል ነው የምታነሳሳን።
ቴክኖሎጂውም ካንተ እኩል አመሰግነዋለሁ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
አቶ አሸናፊ ተባረክ ዕንቁ የህይወት ቀያሪ ነህ thank you ❤
ዉዴ ደምርኝ😅❤
አሼ አመሰግናለሁ ይሄንን ድንቅ ትምህርት ስላስተማርከኝና ተስፋ ስለሰጠኸኝ ክብር ክብር ክብር ይሰማኛል። thanks for all of your impact seminars my best of best coach.
አቶ ሸናፊ ታየ እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅህ፡፡
I love this person ❤❤❤❤
same here
አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
እምነት ከእዉቀት ይበልጣል ---------አመሰግናለዉ!!!
I have no words for you my dear teacher ashe🙏... This is ultimate truth.. Hope this planet will be healed very soon through this teaching.. Much love❤️
እኛ ሙስሊሞች ጥሩን እንድንመኝ ካላሳካነው ራሱ ምንዳውን ከ አላህ እንደሚሰጠን ተነግሮናል:: ምንም ስራ የሚለካው በ ንያ(Intention) እንደሆነ እና የመልካም ስራችን ተቀባይነት የሚኖረው 2 ነገሮች ሲማላ ነው( Intention & followings of Prophet (peace be upon him) .
Thank you a lot ashi, please to tech us how to pray and connection with God,.
Thanks very much,I always like to watching you !
May God bless you and your family !
እድሜ ይስጥልን tanks nurln
Egiziabher Yebarkhi Wendime Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Peace be with you 😍😍💖❤️🙏🙏🙏
Yes. You are best of bests
Ato ASHENAFI TAYI, Yanten tmhrt degagmi besemahut kutr betam wesagn yehone melkt eyagegnehu new, kelb amesegnalehu fejm edmi ketinaga emegnlhalehu
እኔ እንደአባትም እንደመምህርም ድንቅ ፉጡር ነህ በጣም አመሰግናለሁ።
መምህር አሼ አመሰግናለሁ
ጋሽ አሼ የትውልዱ በረከት ነህ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏
Wow amazing thanks so much
Thank you for your information
ashe betam tilk widem new kante yemagegnew ameseginalehu❤❤❤
መምህሬ ❤
Thanks so much
Thanks
Egziabher ybarkh ashe
tank you sooooooooooo muchhhhhhhh
Thanks ashu
🎉🎉🎉
Long live my dear ashu
After having sleep is it possible to wake up along with what I had imagined
I have never seen anyone real and genuine in my life till now.
I beleive in Allah and i am muslim man from Moyale ethiopia. Our religion recommends us to pray for the good of entire humanity. Allah gifted you amazing wisdom and helped me a lot to transform my life through you, Alhamdulillah! Kindly, i am sure that you are one of the mens who Allah gifted with Amazing mentality that is open to understand and apply anything you believe it to be real,So please! Kindly, i invite you to do some research on the Holy Quran and the Prophetic(Muhammad S.A.W) teachings. The only reason i wrote you this is that i wanted to pay the price that Allah gifted me to watch your videos and benefited a lot to transform my life through you. May Allah guide you to the religion that is light and guidance of creation. Amiin!
Thank you!❤
ትችላለህ አሼ ኑርን
አሸ እንወድሀለን በርታልን
Betam kelibe Amseginalhu
Amesegnalehu kal.yelegnim.huli
Daddy ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ke 10 amet bohala bezi astemirot yadege yaleminim tiritir hagerachinini enkeyiralen!!!! rejim edme ke tenaga Ashe!!!!
imagination እንደሚሰራ 100% አውቃለሁ ነገር ግን ሳድግ imagine ማድረግ አቆምኩ ይከብደኛል በልምምድ ይመለስ ይሆን?
Albert Einstein.said better’ imagination is greater than knowledge “
አሼ በነገራችን ላይ ካለ አንድ ጠንከር ያለ ነገር አለ ማለት ነው
Benegerachin lay malet
አሼ ብሶበታል!!
Hulami nuri
እለ ውስተ ጽልመት ነበርነ ከሠትከ ለነ ብርሃነ
♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
Yihew Aniten Mesimat Kejemrikugn Jemiro Be Minabe USA Gebichalew Ezaw Ekoyalew
Egna leman tileh
Be ken be ken new yemesemah temerteh menem cheger yelewum tekekel new ene gen meret lay awureje metekem alchalkum?
A. Einstein said better , Imagination is Greater that knowledge!
can imagination be revealed without practice?
no. it needs endless hours of practice to believe your desire as a present fact. Only imagination can make things happen if you believe your desire is real now emotionally. but to reach this state of mind you need to practice the art of imagination daily.
no. it needs endless hours of practice to believe your desire as a present fact. Only imagination can make things happen if you believe your desire is real now emotionally. but to reach this state of mind you need to practice the art of imagination daily.
እኔ አንተን እያዳመጥኩህ ነው ሁሌ
re post
I had stuttering problems since my childhood...I need your help.... I am suffering from this problem as I am on high position in the office.... Ashe, let me drop my email address after you confirm by reply.
❤❤❤❤❤
❤❤❤