ከተገለጠው እውነታ የሚበልጥ ህይወት መገንባት ትፈልጋለህ? መነፅርህን አስተካክል! - Ashenafi Taye - The True Freedom - Impact

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    Full Video
    Part 1 • እውነተኛው ነጻነት || The Tru...
    Part 2 • እውነተኛው ነጻነት || The Tru...
    Part 3 • እውነተኛው ነጻነት || The Tru...
    ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RipleImpact
    Tiktok: / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511

ความคิดเห็น • 64

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 5 หลายเดือนก่อน +22

    አሽዬ አንተን በማወቄ ብቻ በጣም እድለኛ ሰው ነኝ ተአምር የምትባል ሰው ነህ ለኔ ላገኘሁት ሰው ሁሉ ነው የአንተን ትምህርት የምጋብዘው ዘመንህ ይባረክ እወድሀለው🥰🥰🥰

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 5 หลายเดือนก่อน +9

    Long life❤❤❤ከማያልቅ ምንጭ እንደሚወርድ ውሃ፣ ሁለ አድስ ህይወት የሚቀይር ትምህርት❤❤❤long life

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ድንቅ አስተምሮ መም አሼ ሀይልና ጉልበት ሆነህኛል ብዙ ነገር በሂወቴ ብርታት ጥንካሬ አግኝቻለሁ እጅግ አመሰግናለሁ

  • @AfewerkiHagos
    @AfewerkiHagos 5 หลายเดือนก่อน +6

    Long Live for you and your beloved family!!!

  • @masreshamtke
    @masreshamtke 5 หลายเดือนก่อน +10

    አቶ አሸናፋ ታዬ ምርጡያገርችን ሰው❤🎉🎉🎉🎉❤💪

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 5 หลายเดือนก่อน +9

    አቶ አሸናፊ ታዬ የአገራችን ብረሃን እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤👌

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ድንቅ አስተምህሮ አቶ አሼ እጅግ አመሰግናለሁ

  • @Hiwot-c5q
    @Hiwot-c5q 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ አሸናፊ ጥሩ ትምህርት ነው እይታዪን እንዳስተካክ አድርገህኛል እድሜ ከጤና ጋሪ ፈጣሪ ይስጥልኝ ❤🎉

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተለያዩ መነፀሮችን በመልበስ የተለያዩ ቀለማት ያለዉን ተመሳሳይ አካባቢ ያያቸውን ለልጆች የቀረበ የጥንዚዛ ታሪክ ትዝ አለኝ። በጣም እናመስግናለን አቶ አሹ !

  • @AmanI-u1f
    @AmanI-u1f 5 หลายเดือนก่อน +2

    Absolutely true!!!

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 5 หลายเดือนก่อน +6

    በርታልን አመሰግናለሁ መምህር አሼ

  • @hiwotbelew2144
    @hiwotbelew2144 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉አመሰግናለሁ አቶ አሼ ከአንተ ትምሀርት ብዙ አትርፌያለሁ🎉🎉🎉

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 5 หลายเดือนก่อน +4

    TebarekMem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema ❤🎉❤🎉❤🎉😍😍😍

  • @hailemeku6224
    @hailemeku6224 5 หลายเดือนก่อน +6

    Ato Ashenafi Egzabiher Erjim Edime Ketena Gar Yadelh!

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ashewa hiwote yemelewot mikiniyate anite nehi thanks ❤❤❤❤❤ egzbher yisitilegn ye hiyiwot memihir aniten yemayaku sewuch inna eyawokuhim yaliteredu betam yasazinugnal yemir yefelege bitimaru kezih belay hiyiwot yemkeyir timihirit yelem lemiyategebirut be tsinat yiseral 100%❤❤❤

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g หลายเดือนก่อน +1

    Impact seminar

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 5 หลายเดือนก่อน +1

    No Word sir
    Thank you 🎉

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 5 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ አባት ጀግና ❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍

  • @ምዕራፍዩቱብሚሊ
    @ምዕራፍዩቱብሚሊ 5 หลายเดือนก่อน +6

    አንተ ሉዩ ነህ ወንድሜ የዛርየ ትምህርት ዶሞ ይለያል❤❤❤❤

  • @yigletsbishawassefa7972
    @yigletsbishawassefa7972 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Betam telk sew❤❤❤❤

  • @businessethics-i3k
    @businessethics-i3k 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you betam hiwet yemilewit timihirt new 😊

  • @mikemiki223
    @mikemiki223 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ashye God bless you forever ❤😊❤😊❤😊

  • @AbdinJira-ly3bo
    @AbdinJira-ly3bo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jijjiirama guddaa ofiratti argaan jira Ergan barnoota kana Eegale kottaa daawwadha❤️❤️❤️

  • @abrahagebretsadik07
    @abrahagebretsadik07 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንተን ያወቁት ቀን ለኔ ልዩ ናት ዕድሜ ጤና ይስጥህ
    10Q!

  • @OliyadDechasa
    @OliyadDechasa 5 หลายเดือนก่อน +4

    thank- you ashu

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን

  • @sanyadino1155
    @sanyadino1155 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ,you're always amazing!! ❤❤❤

  • @MeskeremTaddese
    @MeskeremTaddese 5 หลายเดือนก่อน +3

    Egzihabiher yakberh🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @RebekaTemtime
    @RebekaTemtime 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሼ ውስጤ ነህ

  • @elshadaybekele-px3cl
    @elshadaybekele-px3cl 5 หลายเดือนก่อน +1

    AASTU na ashe pls🙏 we need you

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 5 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ኣንተን የሃገር መሪ መሆን ነበረብህ ያኔ በሰላም እንኖር ነበር ኣቶ ኣሸናፉ በጣም ነው የሚወድህ ከ ትግራይ

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርነት፣መግለፅ፣ እምነትን ከሳይንስ ማዋሀድ መንገድ መምራት በአንተ ታይቷል። ስለምትሰጠን ድንቅ እውቀት አመሠግናለሁ!!🙏🙏🙏

  • @girmagetnet7327
    @girmagetnet7327 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሸናፊ ትምህርትህን ሁሌም በዚህ ሚዲያህ እከታተላለሁ። እጅግም ጠቅሞኛል። እናም አመሰግንሃለሁ።ከልቤ።
    ዛሬ ልጠይቅህ የፈለኩት ሁሌም መልስ ያጣሁለትና ክርስቶስን በአመንዝራዋ ሴት ስበብ ሊፈትኑት የመጡትን ሰዎች የመለሰበት ጥበብ እጅግ የሚገርምኝና ከኩነቱም የምማርበት ሲሆን፣ ክርስቶሰረ መሬት ላይ የጫረበት ሚስጢር ምን ይሆን ? እባክህ በአንተ መረዳት የገባኸን ያህል ብትነግረኝ ? ካላስቸገርኩህ፣

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing ❤❤❤

  • @NatureReviewHub-nr5ib
    @NatureReviewHub-nr5ib 5 หลายเดือนก่อน +1

    Waw Waw Waw! It is true.

  • @Lidiyamisganaw
    @Lidiyamisganaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing

  • @Tesfanafetari
    @Tesfanafetari 5 หลายเดือนก่อน +3

    keep it up

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 5 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለው አበቴ

  • @GoitomGebremariam-t8s
    @GoitomGebremariam-t8s 5 หลายเดือนก่อน

    So amazing ❤

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 5 หลายเดือนก่อน +4

    💯💯💯

  • @birukadmasu4701
    @birukadmasu4701 5 หลายเดือนก่อน

    Ashe enwedihalen God bless you!

  • @hailuberhe2577
    @hailuberhe2577 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi guys you have game changer advice you giveing us . I have one challenge I'm a father of 4 children. all my kids the hear Amharic but not 100% can You please help me to send me any English language link to motivate my kids I want them to fill what I fill ❤

  • @AbdulKareem-do9jl
    @AbdulKareem-do9jl 3 หลายเดือนก่อน

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ አዳማ መጣህ ብዬ ደስ ብሎኝነበር ግን የድሜ ገደብ አለው ተባልኩ ተሰፋ አልቆርጥምአንድ ቀን አግኝቼህ እንደምማር እርግጠኛ ነኝ አመሰግንሃለሁ

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaliBirth
    @KaliBirth 5 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው እድራሻችሁ ከዚህ ሀገር ልላቀቅ ነው በነፀነት ኑሬ አላቅም😢😢 😭😭ደክሞኛል ከምር አምላኬ ተባረኩልኝ

  • @MekdesDerbie
    @MekdesDerbie 5 หลายเดือนก่อน +1

    meret teb aylm nggrih besmeab geltsah yimarkal ashe nurln

  • @መላኩ
    @መላኩ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቶአሼፈጣሪየሰጠህየረቀቀእውቀትነውትልቅሀላፊነትነውያለብህ

  • @hayrdinnaser7300
    @hayrdinnaser7300 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ አሼ ሰው ሰው የሚሸታው ጠረንህ ከርቀት ይሸታል በመካከላችን እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን የዘመኔ ድንቅ ሰው

  • @bekijida05
    @bekijida05 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saba-y3g
    @Saba-y3g 5 หลายเดือนก่อน +2

    When is z next schedule to attend face to face?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน

      We will notify you when the date draws nearer

  • @birebright3051
    @birebright3051 5 หลายเดือนก่อน +3

    ስልጠናውን የት ላግኝ በአካል እፈልጋለሁ

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน

      በ0988068511 ይደውሉ

  • @FentaGesese-uc1cd
    @FentaGesese-uc1cd 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ትለያለህ!እኔ ግን እላለሁ በሁሉም እረገድ ለመለወጥ የሚፈልግ ሰው ብቻ ሳይሆን፣በህመም የሚሰቃይ ሰው አንተን ቢያደምጥ ከህመሙ እሚፈወስ ይመስለኛል።

  • @solution55891
    @solution55891 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ አዲስ class መቼ ነዉ ሚጀምረው

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  5 หลายเดือนก่อน +1

      በቅርቡ እናሳውቃለን።

  • @Daniel-j2k6r
    @Daniel-j2k6r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wedfit .....

  • @Mebtu7
    @Mebtu7 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሸ አንተ ትለያለህ፡፡

  • @bullookedir4173
    @bullookedir4173 5 หลายเดือนก่อน +4

    10Q You ታላቅ ሳው ነህ.
    አካቢራሎ

  • @zekidewam4475
    @zekidewam4475 5 หลายเดือนก่อน +1

    10q

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 5 หลายเดือนก่อน +2

    Absolutely true!!!

  • @TesfahunYota
    @TesfahunYota 20 วันที่ผ่านมา