የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ምሳሌ ም. ፲÷፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ኦርቶዶክሳዉያን በልማድ የተመላለስንበት ዘመን ይበቃናል በሀይማኖታችን ስር ሠደን እንደግ።ለምናዉቃቸዉ ሼር ላይክ እያደረግን ሁሉም አገልግሎቱን እንዲያገኙ እናድርግ።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያውርስልን የፃድቁ የአባታችን በረከታቸው ይደረብን እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር❤❤❤

  • @Tekulaw
    @Tekulaw หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwot yasemalen memehere🙏🏾

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 หลายเดือนก่อน +2

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ድንቅ ትምህርት የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቃልኪዳን አሁንም እኛንም በያለንበት ኢትዮጵያንም ይጠብቀን አሜን።

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርራችን እንኳን አደረሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትምህርቶችህ እኮ ዘመኑንና ወቅቱን የጠበቁ ሰለሆኑ በእኛም ልብ ተቀርፀው ነው የሚቀሩት ነፍስን ነው የሚያለመልሙት የተዋህዶ ልጅ መሆን ያኮራል

  • @comcell3831
    @comcell3831 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን የጻዲቁን በረከት ያሳድርብን ለመምህራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእዉነት ነፍሰን ያለመልማል

  • @Tekulaw
    @Tekulaw หลายเดือนก่อน +2

    Amen ye abatachin bereket yidereben 👑🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን💒 ሰሁሉም ነገር እግዚሐብኤር ይመስገን💒 ለመምህራችን💒እድሜና ጤና ያድልልን አምላከ ቅዱሳን💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏"የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ortodoxtewahdo-gw8lk
    @Ortodoxtewahdo-gw8lk หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p หลายเดือนก่อน +1

    🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @sirgutdemisse5422
    @sirgutdemisse5422 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d หลายเดือนก่อน +2

    Kalehiwet yasmalen memher

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ ዉድ መምህራችን ✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌹🌹🌹⛪⛪⛪🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እውነተኛ የኦርቶዶክስ መምህራችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ።
    እግዚአብሔር አምላክ አንድነታችንን ይጠብቅ
    ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃል ህይወት ያሰማልን!❤

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ይምሰማልን የፃድቃን በረከታቸው ይድርብን አሜን❤❤❤❤❤

  • @tameratne
    @tameratne หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "ለሰው የማይቻለው ለእግዘአብሔር ይቻላል፥ ለእግዘአብሔር የሚሳነው የለም"
    "ገና በእናቱ ማሕፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል"
    እልልልልልልልልልልልል
    "ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራሉ"
    "የጻድቃን ምኞት በጎ ብቻ ነው"
    "ጠላትህን ውደድ የሚረግሙህን መርቅ"
    "የጻድቅ ጸሎት ብዙ ሰዎችን ይመግባሉ"
    እልልልልልልልልልልልል
    "የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው"
    "በሞቱ ሞታችንን ሻረልን፥
    በትንሳኤው ሞታችንን ሻረልን"
    "በዛን ጊዜ ጻድቃን በመንግስተ ሰማያት እንደ ፀሐይ ያበራሉ"
    "ጻድቀንን ድል ባደረጉ ቂጥር እናመሰግናቸዋለን"
    "በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ"
    "ጻድቃን ሆይ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ለቅኖች ምስጋና ይገባል"
    "የእግዚአብሔር በረከት በጻድቃን እራስ ላይ ነው"
    እልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 "የጻድቃን ዘር ግን ይድናል"
    ቃለሕወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @TinaMamo-s4k
    @TinaMamo-s4k หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @aynalem63
    @aynalem63 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd หลายเดือนก่อน

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd หลายเดือนก่อน

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen