ውቢቱ ባህር ዳር ቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 ปีที่แล้ว

    ባህርዳር ውበቱ ዋው እንዴት አባቱ ነው የሚያምረው ይገርማል ሲያምር በእውነት በርቺልኝ በጣም ነው ደስ የሚለው ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ባህር ዳር በጣም ደስ የሚል አየር ለመኖር የሚመች ውብ ከተማ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በሰላም እህታችንዋውውው በጣም ደስ የሚል ነው ዋው አሪፍ ቆታ ነበር እህቴ🎉🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት አደራችሁአረፈዳችሁ አመሻችሁ ኢትዮጵያ በያላችሁበት ሰላማችሁ ካለም እሰከዳር ይብዛላችሁ ዋው ደስ ይላል በርቱ ሀገራችንን ሰላም አድነትን መተሳሰብን ያምጣልን

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኲን ደህና መጣሽ ጥሩቆይታ ነበር በርቱ መልካም የጉብኝት ጊዜ ይሁንላችሁ ሰላምና ፍቅር መተሳሰብና አድነትን ያድለን

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 ปีที่แล้ว

    ሰለም። ሰላምሸ ይብዛልሸ በጣም ደሰ ትላለች ዋዋዋ። ቡያታለው ሰላም ያርጋት ከፍ አይንካት ምርጥ አገር። እናመሰግናለን ሆዴ። ተባርኪልን❤❤🎉🎉

  • @samutube7956
    @samutube7956 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚ ቤት እንኳወን ደህና መጣሽ እህት ሰለምሽ ይብዛ ማሸአለህ የምያምር ቦታ ነዉ በርቺ እህት ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ፊቅር አንድነት በራከት ለሃገራችን ይሁን

  • @jamila4395
    @jamila4395 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት እነኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ደሴ የሚል ቁይታ ነበር ያርብ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን ያአላህ በቃችሁ ይበለን ስቃዩን

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር ሰለም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ❤

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እኳን ደህና መጣሽ ዉቢቷ ባህርዳር ስላሳየስን ደስጰብሎኛል አገሬ ሁሉም ዘብ ናት ግን የመጣዉን ጠላት ያጥፋላት ያረቢ በቃ ይበለን ጡሩ ቆይታ ነበር በርችልኝ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ የኔውድ ሠላምሺይብዛልኝ ዋው ጥሩቆይታነበር በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁንልን

  • @RUhama21
    @RUhama21 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሀገር ነዉ ለማለት ያብቃን

  • @ganniitube7577
    @ganniitube7577 ปีที่แล้ว

    ከልብህ የምትሻውን ነገር ታገኘዋለህ ልታሳካው ያሰብከውን እያንዳንዱን ነገር አጥብቀህ እስከፈለግኸው ድረስ ታገኘዋለህ!
    ግዜው መች እንደሆነ እና በምን መንገድ እንደሚሳካ አታውቅም አንተ ግን ለእርሱ የሚያስፈልግህን ሁሉ ለመሆን ራስህን አዘጋጅ የሚያስፈልገውን ዋጋ ከመክፈል ወደኋላ አትበል ፈጣሪ በሰዓቱ እና በጊዜው ያደርግልኋ

  • @mulu5
    @mulu5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ ሽሙን ሙን ጎንደር እናታለም ጎንደር የጠላሽ ይጠላ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላምሸይብዛችፈልባለሸበትአላህይጠብቅሸበጣምጨረፍሸቆይታነበረን አንኳንበሰላምመጣሸ በጣምራያምራልማሻላህ ቀጥይበትበረችልአረፍቆይታየበረይ የኔመልካምአግራችንሰላምፍቅረአንድነትያንጣል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samri23
    @samri23 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ ጎንዬ እንዴት ነሽ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቦታ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @siniqetube
    @siniqetube ปีที่แล้ว

    Egzabiheri yimesgen enkiwani Dehina metashi wede betami naw mitamirawi isiki gonderinimi asayini wede

  • @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ
    @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች አላህ በያላቹበት ይጠብቃቹ አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም ይጠብቅልን ማሻአላህ በጣም ውብ ናት ባሀርዳር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @awitube9097
    @awitube9097 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤቴና ቤተሰቦች ባህርዳር ዉብ ከተማናት በእዉነቱ

  • @ራህማ-ገ6ጰ
    @ራህማ-ገ6ጰ ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላማቹሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ለሀገራችን ሠላም ፍቅር ይመልስልን በሌላ ቢዶ እስተምንገናኝ መልካም ጊዜ ስለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 ปีที่แล้ว

    Naganaa waqayyoo sifaa yaa bayyatuu kodee koo jabadhuu dhugumatii bayyee bareduu dhaa dhagaa bichaa waqayyoo biyaa kenyafaa nagaa jalalaa tokkuumaa nufaa yaa Kenya

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 ปีที่แล้ว

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @destatube.1617
    @destatube.1617 ปีที่แล้ว

    Selam selamshi yebaza enkani dana matashi selamatashi dasi bilongal enakani dana metashi selamatashi dasi bilongal berchi gabazi neshi

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    ባህርዳር ከስደት መልስ እመጣለሁ እንድትቀበሉኝ እሽ
    በጣም እምወዳት የማፈቅራት ባህርዳር ናት እንደ ደስ
    ስለዚህ ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያርግልንና ለመግባት ያብቃን❤❤❤

  • @amoutube
    @amoutube ปีที่แล้ว

    Selme selme wed yehagera legoche holachome beyalachobet selme Feker yebzalachohe amne fetar lehagerchene selme Feker metsasebne merdadatene yadelelne amene

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA ปีที่แล้ว

    ምናልባት አንዳንድ ጊዜ የአላህ ፈቃድ
    ፍላጎትህ ላይ ተቃራኒ ሊሆን ይችላል
    ነገር ግን ከታገስክ የአላህ ምርጫ ላንተ
    የበለጠና የተሻለ እንደሆነ ትአዳለህ

  • @makitube-1857
    @makitube-1857 ปีที่แล้ว

    Fetari yetmesegen yehun yezarewan ken endenayat sekefekedelen enamesegenewalen
    Hagere selamesh yebezaleng kefushen alesema
    Yechin ken lemayet eyetemengu yslagenguat bezuwoch nachew ena agingetewatem bebezu mekera ena sekay west yalu aluna selehinewm selalehinewm becha temesgen malet metafel new