ባህር ዳር ከተማ ላይ የተሰሩ ሀውልቶች ምን ያህል ገላጮች ናቸው? እውን የተሰጡትን ሀሳብ ይወክላሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @ገጠርገጠር
    @ገጠርገጠር 7 ปีที่แล้ว +12

    ጥሩ ነው ነገር ግን ለምን የበላይ ዘለቀ ሀውልት የነ ቴውድሮስ እምዩ ሚኒልክ አታደርጉም

  • @waganeshkindie6682
    @waganeshkindie6682 7 ปีที่แล้ว +6

    በአማራ ክልል ውስጥ እኮ ብዙ ቅርሶች ያሏት ተፈጥሮ ያደላት ሀገር ናት ነገር ግOን የሚሰሩ ሐውልቶች ብዙም ክልሉን የሚገልጹ አይደሉም፣ መሰራት ያለበት የአጼ ቴወድሮስ፣ የበላይ ዘለቀ እንዲሁም የፋሲል ግንብን፣ላሊበላን፣ እንዲሁም የተለያዩ ቅርሶች ያሉሏት በመሆኑ እነሱ ቢሰሩ ፣ የአጼ ቴወድሮስ መድፍን በአደባባይ ላይ ቢሰሩ ከሌላ ክልል እንኳን ሲመጡ አማራን በደንብ መግለጽ የሚችሉ ሐውልቶች መሆናቸውን ያስረዳሉ እና ከነዚህ ላይ ትኩረት ቢደረግባቸው ሲታዩ ለሚያያቸው ሁሉ በጣም የሚያኮራ ነገር ማለትም ኢትዮጰያዊነትን የሚያኮሩ ነገሮች ለትውልድም አስተማሪ ስለሆኑ ከነሱ ላይ ትኩረት ተደርጐ ቢሰራባቸው በጣም ደስ ይላል አይደለም ለኢጽዮጰያዊያን ቀርቶ የውጭ እንግዶች እንኳን ሲመጡ ሲያኋቸው ደስ እንደሚላቸው በኢትዮጰያዊነታችን የሚያኮራን ስለሆነ ከዚህ ላይ ጠንክሮ ቢሰራ ደስ ይላል እንጂ ሞሰብ ሰርቶ ሰወች የያዙት ምን እንደሆነ ሰውን ያደናግራል፡፡እንዲሁም ጢስ አባይ ፏፏቴን የሚገልጽ ቢሰራ አቤት እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @ethiopialezelalemtenur2082
    @ethiopialezelalemtenur2082 7 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ውጭ ያሉ በሙያው ችሎታ ያላቸው በነፃ ሊሰሩ ስለሚችአሉ
    የባህርዳር ልጆች ለምን አታሳትፉም

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 6 ปีที่แล้ว +2

    የወያኔ አሻራ በፍጹም አማራ ክፍለ -ሀገር ላይ በጭራሽ መታዬት የለበትም በፍፁም ።የጎንደር ላሊበላን ቅርፅ ያሳያል የተባለው ሃውልት በፍጹም አይገልፅም በጭራሽ ።ስለዚህ ሀውልቱ ፈርሶ እንደገና በተጠና መልኩ በሙሁራን (በባለሙያ)ተጠንቶ መሰራት አለበት ።በዚህ ሃውልት ከፍተኛ ሙስና እንደተሰራበት ያሳያል ።

  • @HanaSelama
    @HanaSelama 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል
    ሀገሬ ናፋቅሽኝ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 6 หลายเดือนก่อน

    የጀልበው ሰውየ ሀወሎት ተለማማች ነው የሰረው በሉኝ ለመጀመሪያ ግዜ አማራ ክልል የማይመጠን ሀወልት አየው አያምርም የፈረስ የምትሉ

  • @ethiopialezelalemtenur2082
    @ethiopialezelalemtenur2082 7 ปีที่แล้ว +1

    አገሪትዋ ከጣና የተገናኘች ስለሆነ ፋውንቴን ቢሆን ጥሩ ነው

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

    ሐይልቱ ፈርሦ አማራ የሚል ሐውልት ይጻፍፍፍ ወያኔ መጥቶ የኔነው እዳይል

  • @freedom161
    @freedom161 6 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ሰው ስትጠይቁ ሰውዬው ሲያወራ ዝም ብላችሁ እሱን ታሳያላችሁ? ለምን ስለሚያወራው ነገር አታሳዩንም? ለምሳሌ መጀመርያ ላይ አንድ ሰው ሀወልት የት እንደተጀመረ ምናምን ስለቤተ ክርስትያኑ ምናምን ሲያወራ እናንተ ደግሞ እሚለውን ቦታ በምስል ብታሳዩን ጥሩ ነው።

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 ปีที่แล้ว

    Abeba tekelubet.webete.yenorewale😘

  • @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
    @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 3 ปีที่แล้ว

    በሉ ፋውንቴኑን ስሩት እና ሀገሬ ስገባ እጎበኘዋለሁ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 7 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ለሴትየዋ በሳቅቅቅ

  • @ethiopialezelalemtenur2082
    @ethiopialezelalemtenur2082 7 ปีที่แล้ว +1

    አርዝመው ከሚሰሩት ከሩቅ እንዲታይ ከሆነ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ማድረግ ይቻላል አፄዋቹን
    ለምን አያደርጉም ።የታሪክ አገር እኮ ናት።ለምሳሌ የአፄ ቴዋድሮስን መድፍ።

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 ปีที่แล้ว

    Yageligilu.temechitogale..
    ...ya kitame gen😁😁😁😁

  • @fano8098
    @fano8098 7 ปีที่แล้ว +1

    ወያኔን ካስወገድ ያለንን ቴክኖሎጂያዊ ክህሎት ይዘን ወደከተማችንና ወደገጠራማዋ ሐገራችን እንመጣለን ይህ ካልሆነ ግን........????

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አየ ወያኔ የሥራሕን

  • @fathimabdyygrmal1413
    @fathimabdyygrmal1413 7 ปีที่แล้ว

    Gezawe.bet.meHe.new.plan.yemwtaln.ebakAHhu.sew.HaGr.mererg..ebakHhu.HaGra.lay.mesrt.selmFlG.pelanun.awtuleg.le.bahr.dar.astdadr.astlalfulg