ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ኘሮግራም ምነው ካሁን በፊት ደርሣችሁልኝ ቢሆን ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁንም ተስፍ አለሰቆርጥም ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችላሁ ያረቢ ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀን አሚን በሉ እህታችሁ ነኝ ከሳኡድ
አሚን እህቴ
አብሽሪ ዉዴ አልሀምዱሊላህ ነዉ ለሁሉም ነገር🥀🥀🥀
አላሁመ አሚን
አሚን
አሚን ያረብ
ይሄ ፕሮግራም ምርጥ ትዉልድ የሚፈጥር ወሳኝ ትምህርት ነዉ ለተጋቡት ትዳራቸዉን የሚያድሱበት ነዉ ላላገቡት ደግሞ የሚዘጋጁበት ነዉ
እረ ኮሜንት አንብቡ ጎጄዬዎች ለመከታተል እንዲመቸን ክፍል አድርጉበት እንዳይዘበራረቅብን ❤
Playlist ymilew wust gabtash ayiw ahte ba kedamtakatel askamtewutal
ማሻ አሏህ እንኳንም ሳላገበ በፊት ይሔ ፕሮግራም ተዘጋጀ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
ማሻ አላ አላ ይጨምርላቹ የሂወታችን መሰረት
ማሻአለህ ለኛ በጣም አስፈላጊ ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት
እኔ መቸም ትዳርን እደግፋለሁ ግን ሀላፊነት የሚሰማው ሰው ሲገኝ አሁን ላይ ከባድ ነው በተለይ እራሷን ካልቻለች እጥፍ ዋጋ ትከፍላለች
ማሻአሏህ በጣም እናሠግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ። ጀዛኩመሏህ ኸይር
Qaxalubat Allah kanannantaa gar yihuun
ጀዛካላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት ባርክ አላሁ ፊኩም ግንበሳምት2ግዜ ብታደረጉልን
ማሻ አላ የሚገርም ነው
ምርጥ ፕሮግራም ቀጥሉበት ጀዛኩም አላህ ኸይርን ❤❤🌹🌹 በተለይ ለላጤወቹ ተነሳሽነት ይኖረዋል ብየ አስባለሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሰላሙአለይኩም ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ ይህ ፕሮግራም ወሳኝና ቢዘገይም በተገቢው ሁኔታ በመቅረቡ ደስተኛ ነኝ በተጨማሪ ለፕሮግራም ጥቆማ 1ኛ. ጓዳችን በሚል ...የሀገራችን ሙስሊሙን ማህበረሰብ አሁናዊ የቤተሰብ ሁኔታ የሚያንፀባርቅ ከባለፀጋውም ከደሀውም ማህበረሰብ ባል ከሚስት እህት ከወንድም ወላጆች ከልጆቻቸው ያላቸውን ዲናዊ ቁርኝት የሚዳስስ ቤታቸው በዚያራ ተሂዶ ልጆቻቸውን በዲን የሚያንፁበት እውነታ አርአያ ናቸው የሚባሉትን መርጦ መጨረሻ ላይ ምርጡ ቤተሰብ ተብሎ የሚሸለምበት2ኛ..በገበያ ላይ በየሱቁ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ ያሉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በስራ ላይ ሆነው ዲናቸውን ኢባዳቸውን የሚጠብቁበት ሁኔታ ለእውነታው ምሳሌ የሚሆኑ እህት ወንድሞችን ብታቀርቡልን በዛውም የሀፈዙትን የቁርዐን ደረጃ ብታሰሙን የበለጠ ለሌላው በክርስቲያን ማህበረሰቡ እንቅስቃሴ ተውጦ ከዲኑ የተዘናጋውን ማነቃቃት መንገድ ማሳየት ስለሚቻል ።እንዲህ እንዲህ ያሉ ይበልጥ ኢስላማዊ ቤተሰብነታችንን የሚያጎሉ ፕትሮግራሞች ቢኖሩ እላለሁ አቅሙም ስለሚኖራችሁ ወላሁአእለም።
ልባችንን በኢማንና በመልካም ስነምግባር ያንፀን መልካሞች ያድርገን ድሮ ሴቶች ቁስ ነገር ገንዘብ ያለዉ ወንድ ትወዳለች ይባላል አሁን ላይ በተገላቢጦሽ ሴቶ ምን አላት ሆኖል አላህ ያዘነላቸዉ ወንዶች ሲቀሩ የአባቶቻችን ወኔ የወንድነት ባህሪን ለምን እንዳጡ አልገባኝም
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
የቀድሞዎችን ወኔ አላህ ይመልስልን
በጣም ወላሂ አላህ ይድረስልን ወንዶቹ ሞቱ በቁማቸዉ ወላሂ አጂብ ወንድነታቸዉን ክብራቸዉን በራሳቸዉ ግዜ አጡ
አለህ የስትር ወላሂ
በጣም በሚገርም መንገድነው የገለፀው። ሱብሐን አላህ
አይ ዘዱሮ ያለ እቅዴ ትዳር አማረኝኮ ሆ እደት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሀያተን ጠይባ ለናተም ለኛም ይወፍቀና ❤❤
Wa wr wb😊❤
ወአለይኩም ሰላምማሻአላህ ኡስታዝ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ እኛም ብዙ ትምርት እየተማርንነው
አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን ያረብ ❤
ውስታዝ ጀዛከላህ ውስታዜ ማሻአላህ አረዳ ድህ እምታመጣቸው ሀሳቦች መሳጭናቸው ማሻአላህ
አሪፍ ፕሮግራም ነው ወንድሞቻቺን መዋያቸው ሌላ ሆነ እንጂ ቢያዩት ጥሩ ነበር ክፍል አንድ ሁለት እያላቺሁ ብትለቁት አሪፍ ነው ቆይቶ ለሚከታተላቺሁ እንዳይዘበራረቅበት
ኡስታዝ አብዱል ከፋር ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ አማና ይህ ፕሮግራም እዳይቋረጥ በጣም በዙ ሰው ይማርበታል ብየ አምናለሁ ከራሴ ጀምሮ ምክኔያቱክ ከስከዛሪ ከኖርኩት ይልቅ ሞር ለትዳሪ ቦታ እድሰጠው አድርጓኛል ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
የዚህ ዘመን መዶች እንኮን ሚስቱና ልጅን ሊቀ ልብ ቀርቶ እራሳቸውን በቻሉ ሁሉንም አላልኩም።
ማሻአላህ አብድገፋር ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አንገብጋቢ ነገሮች አንሰተሀል ነገር ግን በዚህ ዘመን መረጃ እንጂ ዕውቀት ብዙ የለም አንባቢ ጠፍቶል ድሮ ሰናገባ በትንሹ አምሰት መፅሐፍ እንኮን አንብበን ነበር ጋብቻ ውሰጥ የምንገባው በሆነ ዘመን እንዲያውም ወንዶች ሴቷን ለኒካህ ሲፈልጉ የጋብቻ መፅሐፍ በመሰጠት ይጠቁሙ ነበር ምን ለማለት ነው ማህበራዊ ሚዲያ መረጃ በመሙላት ብዙ ያወቅን ምንም ያላወቅን አድርጎናል ባይ ነኝ
ማሻአላህ ደሰ ይላል በጣም ማሌሺያ ኒካህ ከማሰራቸዉ በፊት ኢሰላሚክ የጋብቻ ትምህርት ኮርሰ ወሰደዉ ነዉ ሚጋቡት ሚል ነር ሰምቼ I wish እኛም አገር ቢኖር ጥሩ ነበር።
ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም እያቀረባቹ ነው ማሻላህ
ምነዉ የአሁኑ ትዉልዶ ብሆን ኖሮስንቱን በተጠቀምኩበት ማአሻአላህ ወጣቶች ተጠቀሙበት አላህ እዉቀት ይስጠን ስብስባቹ ያማረ አላህ ያድርገዉ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር🤲🤲🤲
Thanks 🙏🙏🙏
አሰላሙለይኩም እኔ የምኖረው ከሀገር ውጪነኝ ለጎጆዬ ስለጋብቻ ውይይት በጣም አሪፍ ነው እስከዛሬ አላውቅም ነበር በተለይ ቤተሰብ ማብላት አጅር እንዳለ ብዙ ትምህርት ያገኘበት በተለይ ሰዎች መበደል እና ሀቅ ብትነግረኝ በርግጥም አጀንዳው ሌላ እንደሆኑ አውቃለሁ
ማሻ አላህ ምርጥ ኘሮግራም ነው ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወንድም ኡስታዝአብድል ገፋር አላህ ይጠብቅህ
Allah yabertachuh
ድንቅ ነው ወላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን በርቱልን❤❤❤
ማሻ አላህ ፕሮግራሙ በጣም ሀሪፍ ነው ጀዛኩመላህ ኸይር እኔ አንዶ አስተያየት አለኝ እሱም ከመጀመሪው ጀምሬ እየተከታተልኩት ነበር ከታዳሚ የሚነሱ ጥያቄውች አብዛሀኛወቹ መልስ አትሰጥባቸውም ለምን ኡስታዝ አብዱል ገፍር ጥያቄዎቹ በጣም አስፈላጊና የኛም በየቤታችን ሆነን የምንከታተላችሁ ጥያቄዎች ናቸው የራሳቸው እርእስ ሊኖር ይችላል ግን ያ እርእስ እስኪደርስ ከወር ከሁለቶር ብኃላ ቢሆን ጥያቄው እተነሳበት እርእስ ላይ የምደርሱት በጣም ይርሳል የጥያቄው ሀሳብ ወላሁ አእለም
ምርጥ ፕሮግራም ነው ማሻ አላህ አላህ ሰምተንየምንጥቀምበት ያድርግልን በተለው ወንዶችዬማሜ ክፍል አንድ ክፍል ሁሉት ያለ ቢቀጥልጥሩው ነው ለመረዳትም ይጠቅመናል አላህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈላችሁ
ማሻ አላህ አረ በትክክል ክፍል ክፍል ክፍል ይኑርልን እየጣፈጠን እንድንከታተል ጀዛኩም አላህ ኸይር
❤
ማሻአሏህ በጣም ምርጥ ዉይይ በተለይ ከተዳሚዉ የተነሳው ሃሳብ የመርካቶው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 እና እህቴ ትዳር የሚመሰርተዉ በትምህርት ቤት ነው ያልሺዉ ወላሂ ትክክል ነው ጤናማ ያልሆነ ግኑኝነት ነው አብዛሀኛዉ ታዲያ መጨርሻዉም አያምርም
እህሊን ወንድም አብድል ገፊር እና ውንድም መሀመድ አላህ ከይር ጀዛቹሁ ይሰጣች ቀላል ትምህርት አይደልም የጀማአ የት ናቹ ውድ የእሰላም ልጆች ኑውውውውውው
You're amazing 👏 Please keep doing on this 🙏
ማሻ አላሕ ምረጥ ፕሮግራም ነበረ
ክፍል ክፍል አድርጉበት ሰንብቶ ለመጣ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል እዲመቸን...
ፈትፍታቹ አጉሩሱኝ 😂
ማሻአላህ ተባረከላ ሀቂቃ እንደሙስሊም ከዚህ በፊት ሊኖረን የሚገባ አንገብጋቢ ትልቅ ፕሮግራም ነውና እያቀረባቹህ ያላቹህ አላህ ምዳችሁን በ2ቱም ሀገረሰ ከፍ አድርጎ ይክፈላቹሁ ያጠንክራቹሁ🤲 ሙሀመድ ፈረጅና ኡስታዝ አብዱል ገፍር የሚገርም ጭንቅላት ያላቹህ በዚህም ሙስሊሙን እያገለገላቹህ ያላቹህ እንቁዎች ናቹህ አላህ ይጠብቃቹህ አጠቃላይ ሚንበር ቲቪን።
በዚ ፕሮግራም ያልተደሰተ ሸይጧን ብቻ ነው ጀዛከላህ በርቱ ምርጥ ሚገርም ፕሮግራም ነው
ሲጀመር ሳይደግሱ የሚጋቡ ነው የበዙት በዚ ዘመን ሰኞ ይጋባሉ ቅዳሜ ይፍታሉ እንደተጨባጭ በማየው በምሰማው ትዳርን እንድፈራ አድርጎኛል ስልጠና በቅዲያ ትዳር ሲያስቡ ሁለቱም ጾታ ስልጠና መውሰድ አለባቸው ለትዳር ከመድረሳቸው በፊት
Mashaallah allah melkam serachehun yekbel ustaz ine Afrika Tv semlkteh nebr betam mert astemehrochen yetastmeren wendmachen neh allah yakbreh allah yetbkeh legna endasbklen allah yasbleh
ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም ወሳኝ ፕሮግራም ነው
ምርጥ ፖሮግረም ነው ቀጥሉበት✅✅👍
mohamed hagose wow mashallha endatlkut welah lehumawe yemetqem telke haqem yalhu muhure nw eski wed fb page gebu more tednkubtalchu allha yechemerlke wendm mohamed
የቴሌ ግራም ቻናላችሁን እዚው አስቀምጡልን ሚበሮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይር የሚበርም ለጎጆዬ እንዲሁም የወንድም ፉአድ አሚን የቴሌ ግራም ተባበሩን ውድ የሚንበር አቅራቢዎች
ቃል የለኝም❤❤❤❤
Jazakalahyer
Wlahi betam des yemil program nw gen teyaqe alegn lemendenw andit mist balaa betam yemiwedat kkehone lemen denw yemetekorabet mendenw mekniyaata letekorabet yechalecu bemen menged meqeyer meker bite kale shukren
Aswrwb please clacicalun qeyrut betam yastelal
አብዛኛው ትዳር የሚፈርሰው እና ልጆች የሚበተኑት ሀላፊነት በማይሰማቸው ወንዶች ነው።
በትክክል ሐላፊነት በማይሰማው ወድ ልጆቸን ጥየ የተሰደድኩት
ዳኛዋም ራስሸ መሆኑ፤ሳይጀመር ተበላሽቷል።"አባቱ ዳኛ፤ልጁ. .. .... ኛ።"አሉ።
@@Abrar5280 ባለጌና ውሻ የሰው ልክ አያውቅም አሉ ይሄኔ የሌላዋን ሕይወት አበላሽተሕ ይሆናል ሰለኔ ሳይሆን የጋራችን ለሆኑት ልጆች ብቻ ነው ሐላፊነት የሚባል ስሙ ቀላል ተግባሩ ከባድ
@@መሲኡሚሐያቲ አብሽሪ እህቴ አላህ ከተበዳዮች ነው ። ይህም ቀን ያልፍል ኢንሻአላህ
@@neimacool6507 እሽ ውደ አላሕ ያበሽርሽ ኢሽአላሕ ያልፍል
የምወዳቸው
❤❤❤❤❤
جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم
Mashalha
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሥለትምህርታችሁታላቅየሆክብርናምሥጋናአለኝኡሥታዝናአላህይጠብቅልንሢቀጥልጥያቄምአለኝጥያቄውአባልሚሥቱንማሥተዳደርአለበትእየተባለለሀብቷብለህአግባወይምልታገባትችላለህየተባለውቢብራራ?ጀዛኩሙላህ
መምህር መሀመድ ከናንተጋ መቀጠል አለበት የሚገርም ሙሁር ነው።ማሻ አላህ
ጀዛኩም አላሁ ኸይር❤
ጀዛ ኩም አላ ህከይ ረን ግን በየክ ፊለ ሀገሩ እድህ ትምር ትመ ሰጠት አለ በት ወላሂ ለምሳሌ ኮቦልቻ ብኖ ሪ ደሴን ያካታል ል በሰ ዉሄውት ድረሱ በየ ገጠ ሩብዙ ችግርአለ ባል እዳና ገባ ብ ዙ ነ ገር ስና ይዚብ ለን ተቀም ጠንቀረን
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم
አብዛሀኛውን ዳኢወች እማ ሴት የባሏ ሀቅ የሚለውን ብቻ ነው ትኩረት የሚያደርጉት እኔ የትዳር ትምህርት ሲነሳ ከማዳመጥ ይልቅ ጭራሽም አልከፍታቸውም የጎጆየ ያለፉ ክፍሎችም ያመለጡኝ በዚሁ ነውአይጎዳኝም ቆይ ላድምጥ ብየ መጥቸ ምነው ተከታትየ ብሆን ያልኩት
ወላሂ እኔም ነኝ ስለ ትዳር ከሆነ ተወት ነው የማረገው አላዳምጥም ይበልጥ ትዳር እንዲከብደን ነው የሚያደርጉን ስለባል ሀቅ ብቻ እያወሩ እንዴት ሀቁን ማስጠበቅ እንዳለበት የሚስቱንም እንዴት እንደሚጠብቅ አይናገሩም
አለህየግረልን
Mashaallah ytnbrachhu??? Allahyabrtachh hulam nuln betam asflage tmhrt new ALLH khayr jezachun ykfllachu
ጀዛክ
Mashalla mashalla 🎉❤❤❤❤❤❤
ماشاء الله تبارك الله
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ግን ምን ዋጋለው ስለትዳር የሚከታተሉት ወይም በወደፊት ህይወት የሚያሳስባቸው እህቶች ብቻ ናቸው ወንድቻችን አሁን አሁን ከግዚያዊ ደስታና ከቁስ ውጭ ሌላን ነገር ማለም አቁመዋል። አላሁሙስዓን
ሀታ ይህን ፕሮግራም የሚከታተለው😢 ዘጠና ዘጠኝ እህቶች ነን
የዛሬን አያርገውና ቤታችን ፕሮግራምን ስንከታተል ኑረን በገባን መሰረት ልንኖር አገር ብንገባ ሌላ ታሪክ ነው የገጠመን
አላህ ለሁሉም ነገር ንያን ይስጠን
Mashaa Allah . wandime Allah yewededed. Nurolen. Hullum muslim wetat ehenen program cool hono bee adamet dasiyelegnal
💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
Kefel betadergubet betam tru new
የቴሌ ግራማቹን ሊክ እዚህ ላይ አስቀምጡ
ባረከሏሁ ፊኩም
ማሻአላህ❤❤❤
አህለን አላህ የሁላችንንም ሂወት ያስተካክልን😢😢በተለይ በስደት ያለነው😢አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል😢😢በተረፈ በመልካምነታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ❤
Ye ustazen selk eski setugn personal yehone teyake selalegn please 🙏
🎉ማሻላህበርቱ
Masha allah
Subhnelah
በጉጉት ስጠብቅ. ነበር ቀደምብሎቢሆን አንድን ነበር ብዙሙስሊም ሙተኔል ምንም ሳያቁ ወዶች አቃጠሉን
ማሻአላ ደስ ይላል ውይይቱ❤❤
❤አህለን
ፕሮገራሙን በደንብ እንድንከታተል ቅደም ተከተሉ ይታወቅ
ላይክ እያደርግን ❤❤
የቴሌ ግራም ቻናላቹ አሥቀምጡልን ጀዛ ከላህ
ጎጆየ ብለሽ ሰርች አድርጊ ወይም ሚንበር ላይ ታገኛዋለሽ
@@neimaali7797 እሺ ገዛ ጀዛ ከላህ
አህለን
የሰደቃ ነገሩ አስገርሞኛል
s.a.w
S.A.W
❤❤❤
እስልምና በማንኛውም የህይወት መስክ ያላስቀመጠው አቅጣጫ የለም የችግሩ ምክኒያት ማሀይምነት የዲን መሀይምነት ለማለት ነው የእነ ፖለቲከኛን ሙህሮችን አይጨምርም😂
የኡዝታዝ አብድል ገፋር ስልክ ቁጥር ብትልኩልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ይሄ ኘሮግራም ምነው ካሁን በፊት ደርሣችሁልኝ ቢሆን ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁንም ተስፍ አለሰቆርጥም ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችላሁ ያረቢ ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀን አሚን በሉ እህታችሁ ነኝ ከሳኡድ
አሚን እህቴ
አብሽሪ ዉዴ አልሀምዱሊላህ ነዉ ለሁሉም ነገር🥀🥀🥀
አላሁመ አሚን
አሚን
አሚን ያረብ
ይሄ ፕሮግራም ምርጥ ትዉልድ የሚፈጥር ወሳኝ ትምህርት ነዉ ለተጋቡት ትዳራቸዉን የሚያድሱበት ነዉ ላላገቡት ደግሞ የሚዘጋጁበት ነዉ
እረ ኮሜንት አንብቡ ጎጄዬዎች ለመከታተል እንዲመቸን ክፍል አድርጉበት እንዳይዘበራረቅብን ❤
Playlist ymilew wust gabtash ayiw ahte ba kedamtakatel askamtewutal
ማሻ አሏህ እንኳንም ሳላገበ በፊት ይሔ ፕሮግራም ተዘጋጀ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
ማሻ አላ አላ ይጨምርላቹ የሂወታችን መሰረት
ማሻአለህ ለኛ በጣም አስፈላጊ ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት
እኔ መቸም ትዳርን እደግፋለሁ ግን ሀላፊነት የሚሰማው ሰው ሲገኝ አሁን ላይ ከባድ ነው በተለይ እራሷን ካልቻለች እጥፍ ዋጋ ትከፍላለች
ማሻአሏህ በጣም እናሠግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ። ጀዛኩመሏህ ኸይር
Qaxalubat Allah kanannantaa gar yihuun
ጀዛካላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት ባርክ አላሁ ፊኩም ግንበሳምት2ግዜ ብታደረጉልን
ማሻ አላ የሚገርም ነው
ምርጥ ፕሮግራም ቀጥሉበት ጀዛኩም አላህ ኸይርን ❤❤🌹🌹 በተለይ ለላጤወቹ ተነሳሽነት ይኖረዋል ብየ አስባለሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ሰላሙአለይኩም ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ ይህ ፕሮግራም ወሳኝና ቢዘገይም በተገቢው ሁኔታ በመቅረቡ ደስተኛ ነኝ በተጨማሪ ለፕሮግራም ጥቆማ
1ኛ. ጓዳችን በሚል ...የሀገራችን ሙስሊሙን ማህበረሰብ አሁናዊ የቤተሰብ ሁኔታ የሚያንፀባርቅ ከባለፀጋውም ከደሀውም ማህበረሰብ ባል ከሚስት እህት ከወንድም ወላጆች ከልጆቻቸው ያላቸውን ዲናዊ ቁርኝት የሚዳስስ ቤታቸው በዚያራ ተሂዶ ልጆቻቸውን በዲን የሚያንፁበት እውነታ አርአያ ናቸው የሚባሉትን መርጦ መጨረሻ ላይ ምርጡ ቤተሰብ ተብሎ የሚሸለምበት
2ኛ..በገበያ ላይ በየሱቁ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ ያሉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በስራ ላይ ሆነው ዲናቸውን ኢባዳቸውን የሚጠብቁበት ሁኔታ ለእውነታው ምሳሌ የሚሆኑ እህት ወንድሞችን ብታቀርቡልን በዛውም የሀፈዙትን የቁርዐን ደረጃ ብታሰሙን የበለጠ ለሌላው በክርስቲያን ማህበረሰቡ እንቅስቃሴ ተውጦ ከዲኑ የተዘናጋውን ማነቃቃት መንገድ ማሳየት ስለሚቻል ።
እንዲህ እንዲህ ያሉ ይበልጥ ኢስላማዊ ቤተሰብነታችንን የሚያጎሉ ፕትሮግራሞች ቢኖሩ እላለሁ አቅሙም ስለሚኖራችሁ ወላሁአእለም።
ልባችንን በኢማንና በመልካም ስነምግባር ያንፀን መልካሞች ያድርገን ድሮ ሴቶች ቁስ ነገር ገንዘብ ያለዉ ወንድ ትወዳለች ይባላል አሁን ላይ በተገላቢጦሽ ሴቶ ምን አላት ሆኖል አላህ ያዘነላቸዉ ወንዶች ሲቀሩ የአባቶቻችን ወኔ የወንድነት ባህሪን ለምን እንዳጡ አልገባኝም
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
የቀድሞዎችን ወኔ አላህ ይመልስልን
በጣም ወላሂ አላህ ይድረስልን ወንዶቹ ሞቱ በቁማቸዉ ወላሂ አጂብ ወንድነታቸዉን ክብራቸዉን በራሳቸዉ ግዜ አጡ
አለህ የስትር ወላሂ
በጣም በሚገርም መንገድነው የገለፀው። ሱብሐን አላህ
አይ ዘዱሮ ያለ እቅዴ ትዳር አማረኝኮ ሆ እደት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሀያተን ጠይባ ለናተም ለኛም ይወፍቀና ❤❤
Wa wr wb😊❤
ወአለይኩም ሰላም
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ እኛም ብዙ ትምርት እየተማርንነው
አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን ያረብ ❤
ውስታዝ ጀዛከላህ ውስታዜ ማሻአላህ አረዳ ድህ እምታመጣቸው ሀሳቦች መሳጭናቸው ማሻአላህ
አሪፍ ፕሮግራም ነው ወንድሞቻቺን መዋያቸው ሌላ ሆነ እንጂ ቢያዩት ጥሩ ነበር
ክፍል አንድ ሁለት እያላቺሁ ብትለቁት አሪፍ ነው ቆይቶ ለሚከታተላቺሁ እንዳይዘበራረቅበት
ኡስታዝ አብዱል ከፋር ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ አማና ይህ ፕሮግራም እዳይቋረጥ በጣም በዙ ሰው ይማርበታል ብየ አምናለሁ ከራሴ ጀምሮ ምክኔያቱክ ከስከዛሪ ከኖርኩት ይልቅ ሞር ለትዳሪ ቦታ እድሰጠው አድርጓኛል ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
የዚህ ዘመን መዶች እንኮን ሚስቱና ልጅን ሊቀ ልብ ቀርቶ እራሳቸውን በቻሉ ሁሉንም አላልኩም።
ማሻአላህ አብድገፋር ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አንገብጋቢ ነገሮች አንሰተሀል ነገር ግን በዚህ ዘመን መረጃ እንጂ ዕውቀት ብዙ የለም አንባቢ ጠፍቶል ድሮ ሰናገባ በትንሹ አምሰት መፅሐፍ እንኮን አንብበን ነበር ጋብቻ ውሰጥ የምንገባው በሆነ ዘመን እንዲያውም ወንዶች ሴቷን ለኒካህ ሲፈልጉ የጋብቻ መፅሐፍ በመሰጠት ይጠቁሙ ነበር ምን ለማለት ነው ማህበራዊ ሚዲያ መረጃ በመሙላት ብዙ ያወቅን ምንም ያላወቅን አድርጎናል ባይ ነኝ
ማሻአላህ ደሰ ይላል በጣም ማሌሺያ ኒካህ ከማሰራቸዉ በፊት ኢሰላሚክ የጋብቻ ትምህርት ኮርሰ ወሰደዉ ነዉ ሚጋቡት ሚል ነር ሰምቼ I wish እኛም አገር ቢኖር ጥሩ ነበር።
ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም እያቀረባቹ ነው ማሻላህ
ምነዉ የአሁኑ ትዉልዶ ብሆን ኖሮ
ስንቱን በተጠቀምኩበት ማአሻአላህ ወጣቶች ተጠቀሙበት አላህ እዉቀት ይስጠን ስብስባቹ ያማረ አላህ ያድርገዉ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር🤲🤲🤲
Thanks 🙏🙏🙏
አሰላሙለይኩም እኔ የምኖረው ከሀገር ውጪነኝ ለጎጆዬ ስለጋብቻ ውይይት በጣም አሪፍ ነው እስከዛሬ አላውቅም ነበር በተለይ ቤተሰብ ማብላት አጅር እንዳለ ብዙ ትምህርት ያገኘበት በተለይ ሰዎች መበደል እና ሀቅ ብትነግረኝ በርግጥም አጀንዳው ሌላ እንደሆኑ አውቃለሁ
ማሻ አላህ ምርጥ ኘሮግራም ነው ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወንድም ኡስታዝአብድል ገፋር አላህ ይጠብቅህ
Allah yabertachuh
ድንቅ ነው ወላህ
ጀዛኩሙላህ ኸይረን በርቱልን❤❤❤
ማሻ አላህ ፕሮግራሙ በጣም ሀሪፍ ነው ጀዛኩመላህ ኸይር እኔ አንዶ አስተያየት አለኝ እሱም ከመጀመሪው ጀምሬ እየተከታተልኩት ነበር ከታዳሚ የሚነሱ ጥያቄውች አብዛሀኛወቹ መልስ አትሰጥባቸውም ለምን ኡስታዝ አብዱል ገፍር ጥያቄዎቹ በጣም አስፈላጊና የኛም በየቤታችን ሆነን የምንከታተላችሁ ጥያቄዎች ናቸው የራሳቸው እርእስ ሊኖር ይችላል ግን ያ እርእስ እስኪደርስ ከወር ከሁለቶር ብኃላ ቢሆን ጥያቄው እተነሳበት እርእስ ላይ የምደርሱት በጣም ይርሳል የጥያቄው ሀሳብ
ወላሁ አእለም
ምርጥ ፕሮግራም ነው ማሻ አላህ
አላህ ሰምተንየምንጥቀምበት ያድርግልን በተለው ወንዶችዬ
ማሜ ክፍል አንድ ክፍል ሁሉት ያለ ቢቀጥል
ጥሩው ነው ለመረዳትም ይጠቅመናል
አላህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈላችሁ
ማሻ አላህ አረ በትክክል ክፍል ክፍል ክፍል ይኑርልን እየጣፈጠን እንድንከታተል ጀዛኩም አላህ ኸይር
❤
ማሻአሏህ በጣም ምርጥ ዉይይ በተለይ ከተዳሚዉ የተነሳው ሃሳብ የመርካቶው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 እና እህቴ ትዳር የሚመሰርተዉ በትምህርት ቤት ነው ያልሺዉ ወላሂ ትክክል ነው ጤናማ ያልሆነ ግኑኝነት ነው አብዛሀኛዉ ታዲያ መጨርሻዉም አያምርም
እህሊን ወንድም አብድል ገፊር እና ውንድም መሀመድ አላህ ከይር ጀዛቹሁ ይሰጣች ቀላል ትምህርት አይደልም የጀማአ የት ናቹ ውድ የእሰላም ልጆች ኑውውውውውው
You're amazing 👏
Please keep doing on this 🙏
ማሻ አላሕ ምረጥ ፕሮግራም ነበረ
ክፍል ክፍል አድርጉበት ሰንብቶ ለመጣ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል እዲመቸን...
ፈትፍታቹ አጉሩሱኝ 😂
ማሻአላህ ተባረከላ ሀቂቃ እንደሙስሊም ከዚህ በፊት ሊኖረን የሚገባ አንገብጋቢ ትልቅ ፕሮግራም ነውና እያቀረባቹህ ያላቹህ አላህ ምዳችሁን በ2ቱም ሀገረሰ ከፍ አድርጎ ይክፈላቹሁ ያጠንክራቹሁ🤲 ሙሀመድ ፈረጅና ኡስታዝ አብዱል ገፍር የሚገርም ጭንቅላት ያላቹህ በዚህም ሙስሊሙን እያገለገላቹህ ያላቹህ እንቁዎች ናቹህ አላህ ይጠብቃቹህ አጠቃላይ ሚንበር ቲቪን።
በዚ ፕሮግራም ያልተደሰተ ሸይጧን ብቻ ነው ጀዛከላህ በርቱ ምርጥ ሚገርም ፕሮግራም ነው
ሲጀመር ሳይደግሱ የሚጋቡ ነው የበዙት
በዚ ዘመን ሰኞ ይጋባሉ ቅዳሜ ይፍታሉ
እንደተጨባጭ በማየው በምሰማው ትዳርን እንድፈራ አድርጎኛል
ስልጠና በቅዲያ ትዳር ሲያስቡ ሁለቱም ጾታ ስልጠና መውሰድ አለባቸው ለትዳር ከመድረሳቸው በፊት
Mashaallah allah melkam serachehun yekbel ustaz ine Afrika Tv semlkteh nebr betam mert astemehrochen yetastmeren wendmachen neh allah yakbreh allah yetbkeh legna endasbklen allah yasbleh
ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም ወሳኝ ፕሮግራም ነው
ምርጥ ፖሮግረም ነው ቀጥሉበት✅✅👍
mohamed hagose wow mashallha endatlkut welah lehumawe yemetqem telke haqem yalhu muhure nw eski wed fb page gebu more tednkubtalchu allha yechemerlke wendm mohamed
የቴሌ ግራም ቻናላችሁን እዚው አስቀምጡልን ሚበሮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይር የሚበርም ለጎጆዬ እንዲሁም የወንድም ፉአድ አሚን የቴሌ ግራም ተባበሩን ውድ የሚንበር አቅራቢዎች
ቃል የለኝም❤❤❤❤
Jazakalahyer
Wlahi betam des yemil program nw gen teyaqe alegn lemendenw andit mist balaa betam yemiwedat kkehone lemen denw yemetekorabet mendenw mekniyaata letekorabet yechalecu bemen menged meqeyer meker bite kale shukren
Aswrwb please clacicalun qeyrut betam yastelal
አብዛኛው ትዳር የሚፈርሰው እና ልጆች የሚበተኑት ሀላፊነት በማይሰማቸው ወንዶች ነው።
በትክክል ሐላፊነት በማይሰማው ወድ ልጆቸን ጥየ የተሰደድኩት
ዳኛዋም ራስሸ መሆኑ፤ሳይጀመር ተበላሽቷል።"አባቱ ዳኛ፤ልጁ. .. .... ኛ።"አሉ።
@@Abrar5280 ባለጌና ውሻ የሰው ልክ አያውቅም አሉ ይሄኔ የሌላዋን ሕይወት አበላሽተሕ ይሆናል ሰለኔ ሳይሆን የጋራችን ለሆኑት ልጆች ብቻ ነው ሐላፊነት የሚባል ስሙ ቀላል ተግባሩ ከባድ
@@መሲኡሚሐያቲ አብሽሪ እህቴ አላህ ከተበዳዮች ነው ። ይህም ቀን ያልፍል ኢንሻአላህ
@@neimacool6507 እሽ ውደ አላሕ ያበሽርሽ ኢሽአላሕ ያልፍል
የምወዳቸው
❤❤❤❤❤
جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم
Mashalha
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሥለትምህርታችሁታላቅየሆክብርናምሥጋናአለኝኡሥታዝናአላህይጠብቅልን
ሢቀጥልጥያቄምአለኝጥያቄውአባልሚሥቱንማሥተዳደርአለበትእየተባለለሀብቷብለህአግባወይምልታገባትችላለህየተባለውቢብራራ?ጀዛኩሙላህ
መምህር መሀመድ ከናንተጋ መቀጠል አለበት የሚገርም ሙሁር ነው።ማሻ አላህ
ጀዛኩም አላሁ ኸይር❤
ጀዛ ኩም አላ ህከይ ረን ግን በየክ ፊለ ሀገሩ እድህ ትምር ትመ ሰጠት አለ በት ወላሂ ለምሳሌ ኮቦልቻ ብኖ ሪ ደሴን ያካታል ል በሰ ዉሄውት ድረሱ በየ ገጠ ሩብዙ ችግርአለ ባል እዳና ገባ ብ ዙ ነ ገር ስና ይዚብ ለን ተቀም ጠንቀረን
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم
አብዛሀኛውን ዳኢወች እማ ሴት የባሏ ሀቅ የሚለውን ብቻ ነው ትኩረት የሚያደርጉት እኔ የትዳር ትምህርት ሲነሳ ከማዳመጥ ይልቅ ጭራሽም አልከፍታቸውም
የጎጆየ ያለፉ ክፍሎችም ያመለጡኝ በዚሁ ነው
አይጎዳኝም ቆይ ላድምጥ ብየ መጥቸ ምነው ተከታትየ ብሆን ያልኩት
ወላሂ እኔም ነኝ ስለ ትዳር ከሆነ ተወት ነው የማረገው አላዳምጥም ይበልጥ ትዳር እንዲከብደን ነው የሚያደርጉን ስለባል ሀቅ ብቻ እያወሩ እንዴት ሀቁን ማስጠበቅ እንዳለበት የሚስቱንም እንዴት እንደሚጠብቅ አይናገሩም
አለህየግረልን
Mashaallah ytnbrachhu??? Allahyabrtachh hulam nuln betam asflage tmhrt new ALLH khayr jezachun ykfllachu
ጀዛክ
Mashalla mashalla 🎉❤❤❤❤❤❤
ماشاء الله تبارك الله
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ግን ምን ዋጋለው ስለትዳር የሚከታተሉት ወይም በወደፊት ህይወት የሚያሳስባቸው እህቶች ብቻ ናቸው ወንድቻችን አሁን አሁን ከግዚያዊ ደስታና ከቁስ ውጭ ሌላን ነገር ማለም አቁመዋል። አላሁሙስዓን
ሀታ ይህን ፕሮግራም የሚከታተለው😢 ዘጠና ዘጠኝ እህቶች ነን
የዛሬን አያርገውና ቤታችን ፕሮግራምን ስንከታተል ኑረን በገባን መሰረት ልንኖር አገር ብንገባ ሌላ ታሪክ ነው የገጠመን
አላህ ለሁሉም ነገር ንያን ይስጠን
Mashaa Allah . wandime Allah yewededed. Nurolen. Hullum muslim wetat ehenen program cool hono bee adamet dasiyelegnal
💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
Kefel betadergubet betam tru new
የቴሌ ግራማቹን ሊክ እዚህ ላይ አስቀምጡ
ባረከሏሁ ፊኩም
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
ማሻአላህ❤❤❤
አህለን አላህ የሁላችንንም ሂወት ያስተካክልን😢😢በተለይ በስደት ያለነው😢አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል😢😢
በተረፈ በመልካምነታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ❤