ንጉሥ (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 28)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል
    @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፖዬ ዜርህ ይባረክ በዚህ ዘመን ለእግ/ር መጠቀሚያ እንደሆንክ ከጉልበትህም የምወጡም እንደ አንቴ የእግ/ር ቤት ቅናት የምበላቸዉ በዘመናቸዉ ፈቃዱንና ሐሳቡን የሚያገለግሉ እግ/ር ዳዊት የልቤ ሰዉን አገኘሁት እንዳለ እኔ ታናሽ ብሆንም በልቤ የተሰማኝን በረከት ባረኩ በኢየሱስ ስም🙏

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፖዬ ጌታን ሰላንተ አመሰግነዋለሁ ። ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ቃሉን ስለአስተማርከኝ ❤።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 หลายเดือนก่อน

      አሜን። ጌታ ይመስገን

  • @tutukebede2236
    @tutukebede2236 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ጳውሎስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @berhanewoldeselassie
    @berhanewoldeselassie 10 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ ብትችል ስለጥምቀት አስተምረን 🙏🙏🙏

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ወደፊት ማድረጌ አይቀርም

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for teaching us. God bless you brother Paulos

  • @Kidist_
    @Kidist_ 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the thorough teaching! Blessings.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome!

  • @almazsibihat1051
    @almazsibihat1051 10 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ጳውሎስ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በመቀጠል እባክህ ወንድሜ እባክህ አንድ ነገር ከቻልክ ካላስቸገርኩህ ትዬሎጂ አስተማራያችን ሪኮማንድ ያደረገን መፅሐፍ የእንተን የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው መፅሐፍ ነው የት ነው የማገኘው ብትችል ብትጠቁመኝ ለምን ነገረ ክርስቶስ እየተማርን ነው ጌታ ይባርክህ ተበረክ::

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለሽው?

    • @almazsibihat1051
      @almazsibihat1051 10 หลายเดือนก่อน

      @@PaulosFekadu እኔ ያለሁት ዴቨር ኮሎራዶ ነው አስተማሪውም የኔ ባለቤት ነው ፓስተር የሀንስ በቀለ ወልደሚካኤል ይባላል ተባረክ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  10 หลายเดือนก่อน

      @@almazsibihat1051 በዚህ ስልክ ደውይና ታገኚያለሽ +1 (857) 230-9990