ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ አምላኬሆይ ማንም በጤናው አይፈተን ሙሉ ጤነኛ ስለሆን ብቻ ፈጣሪአችንን እናመስግንስቲ🙏🙏🙏
ያመንከው ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልሀል አይተውህም መጨረሻህ ያምርል🙏 እሱን የያዘ አያፍርም...አይወድቅም..Get well soon our brother 🙏
የኔ እናት ኪዳነምህረት ትዳብስህ ሁላችንም እንፀልያለን ብርታትህ እምነትህ ያድንሀል የተመረጥክበት መንገድ አለ ስለዚህ ድነህ መጥተህ ለምስክርነት እንደምትበቃ በግልፅ ያሥታውቃል በርታ የኢዮብን ትዕግሥት የተላበስክ ነህ አይዞህ
የኔ ጌታ እግዛብሔር አምላክ ይምርሀል እንረባረብ ለዚህ ለሀይማኖቱም ቀና ለሆነ ልጅ ትድናለህ ለምስጋና ትበቃለህ ወንድም ❤
እግዚአብሔር ይችላል ያመንከው ያድነሀል ይችላል አመናለው በርታ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ይደርስልሀል ለሁሉም ጌዜ አሁን ነው የጌታ ቀን እርይዛን
አይዞህ ወንድምዓለም:: በዉነት ትድናለህ:: እንረባረባለን:: እግዚያብሄር እንኳን አንተን ዉድ ልጁን ሌላዉንም አልተወ::
እ/ር ይማርህ እናትና ልጁ ከአንተ ጋር ይሁኑ ወንድምአለም በጣም ታሳዝናለህ
የኔ ጌታ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር ከጎንህ ነው
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ወንድሜ kin
ኪንዬ እግዚአብሔር ጋንተ ጋር ይሁን በጣም ግሩም ወፋጅም ነበርን ጥሩ ሰው ነህ ምህረትን ያውርድልክ ወንድሜ ድምፅህን በመስማቴም ደስ ብሎኛል ሰላም ይግጠምህ።
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ቸሩ መድሐኒዓለም ይርዳህ ከተያዝክበት ደዌ ይፈውስህ የአንተ ህይወት ወጣቱ ለማስተማር ይሆናል ያመጣው
God bless you brother 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወንድሜ።
Yemigerm Tezta nebernSeyfu yemastawekina hetemt ateresum❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
እግዚአቢሄር ይማርህ ወንድማችን፣ በርታ ፣ ጨርሶ ይማርህ፣
እግዚአብሔር ይማርህ ኪን! በወቅቱ የነበረው የኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ራዲዮ ትዝታ መቼም ከውስጤ አይጠፋም።
Ayzok wendm we will help you.God be with you
ወንድሜ የሚያድን አምላክ ቸሩመድሀኒያለም ምህረቱን ይሰጥህ አይዞህ መድሀኒያለም ይማርህ።
Seifu, thank you. God will help him. My brother, you are strong, hopefully we will see you on seif show soo. Yene geta..
ቅዱስ ሚካሄል ጨርሶ ይማርህ 🥺🙏🙏🙏🙏💐
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ😢😢😢
ፈጣሪ ይማርህ
እግዚአብሔር ይማርህ❤
አምላክ ጨርሶ ይማርህ
ጌታ ይማርህ🙏
እንኳን ደህና መጣቹ ታዲያስ አዲሶች ሰይፊሻ ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤
የድንግል ማርያም ልጅ አለ አይዞህ ❤❤❤
Ayizohe atekefa wendeme, Yamenekewe geta betameratu yidabesehe esu yidereselehe.
Egziabher yimareh wendeme
Egzihabehar cherso yemareh wedemachen ❤
ሕግዚአብሄር ይማርክ
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
ትርፍዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
እግዚያብሔር ያስብህ
Wendime Allah Afya yadirgih Ayizoh sewu sinibal bizu yetena chigiroch yagatimal Ahunim insha Allah tidinaleh
መድሃኒያለም አባቴ ማረው
Egziyabher yimareh. Emebrehan tidabseh wendeme
የ አይን ፍቅር ያዘጋጅ ነበር ሰዎች እየደወሉ ስለያዛቸው ፍቅር ስሟ ወይም ስሙን ይናገራሉ አንዷ ደውላ የ አይን ፍቅር ይዞኛል ልጁ ያለበት ኒውዮርክ ካፌ ነው በመጣሁ ቁጥር አየዋለሁ ግን ደፍሬ መናገር አልቻልኩም ትለዋለች ዲጄ ኪም ደግም ስሙን ንገሪኝ ለምንድን ደፍረሽ ያልጠየቅሽው ሲላት አይናገርም ዝም ብሎ ማየት ብቻ ነው እንጂ መልስ አይመልስም አለችው ከዛ ምን አይነት ልጅ ነው ሲላት የኒውዮርክ ካፌ ላይ የሚቀመጥ አሻንጉሊት ነበር እሱ ነው ብላው አበሳጫታ ከዛ ጊዜ በሃላ ተወው ፕሮግራሙን ። ለማንኛውም እግዚ አብሔር ይማርህ መልካም ሰው ነህ
😂😂😂😅
Egeziabhair yemarek wenedema
ሰይፍ ነው አዲስ ዜማ የጀመረው ...Dj Z ? ጋር ነበር ሰይፍ የሚሰራው
አይኔ ነው የሰይፍ subscribers ቀንሷልሳ
He does have two TH-cam channel
ኢየሱስ ነው ሕይወት ።
Ena esu hiwot aydelem ale?
Sorry brother Jah is not a killer!
You are being processed by God.
Egezabere yimarehe! negere gene wendeme yezelaleme hiwote yemigegnewe be eyesuse becha nwe .yihenene ewenete satagegne meneme atehune yemeretekwe hiwote wedetekekelegnawe menegede yimerahe
Marta adugna yemiyawkat ale
መምህር ግርማ ጋር ብትሔድ ይሻል !!! ነበር የደብተራ ስራ ነው አይ ኢትዮጵያ እውነት ቄስ አለ
Uede debethera sebel eyale kurban eyele geleseb gar lemen yehedal
Debetera sel debtera yakale. Menfes kedus gen sele kedesena yameral 🎉🎉🎉
Ere diabetes new weregna
frst
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
አቤቱ አምላኬሆይ ማንም በጤናው አይፈተን ሙሉ ጤነኛ ስለሆን ብቻ ፈጣሪአችንን እናመስግንስቲ🙏🙏🙏
ያመንከው ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልሀል አይተውህም መጨረሻህ ያምርል🙏 እሱን የያዘ አያፍርም...አይወድቅም..Get well soon our brother 🙏
የኔ እናት ኪዳነምህረት ትዳብስህ ሁላችንም እንፀልያለን ብርታትህ እምነትህ ያድንሀል የተመረጥክበት መንገድ አለ ስለዚህ ድነህ መጥተህ ለምስክርነት እንደምትበቃ በግልፅ ያሥታውቃል በርታ የኢዮብን ትዕግሥት የተላበስክ ነህ አይዞህ
የኔ ጌታ እግዛብሔር አምላክ ይምርሀል እንረባረብ ለዚህ ለሀይማኖቱም ቀና ለሆነ ልጅ ትድናለህ ለምስጋና ትበቃለህ ወንድም ❤
እግዚአብሔር ይችላል ያመንከው ያድነሀል ይችላል አመናለው በርታ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ይደርስልሀል ለሁሉም ጌዜ አሁን ነው የጌታ ቀን እርይዛን
አይዞህ ወንድምዓለም:: በዉነት ትድናለህ:: እንረባረባለን:: እግዚያብሄር እንኳን አንተን ዉድ ልጁን ሌላዉንም አልተወ::
እ/ር ይማርህ እናትና ልጁ ከአንተ ጋር ይሁኑ ወንድምአለም በጣም ታሳዝናለህ
የኔ ጌታ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር ከጎንህ ነው
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ወንድሜ kin
ኪንዬ እግዚአብሔር ጋንተ ጋር ይሁን በጣም ግሩም ወፋጅም ነበርን ጥሩ ሰው ነህ ምህረትን ያውርድልክ ወንድሜ ድምፅህን በመስማቴም ደስ ብሎኛል ሰላም ይግጠምህ።
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ቸሩ መድሐኒዓለም ይርዳህ ከተያዝክበት ደዌ ይፈውስህ የአንተ ህይወት ወጣቱ ለማስተማር ይሆናል ያመጣው
God bless you brother 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወንድሜ።
Yemigerm Tezta nebern
Seyfu yemastawekina hetemt ateresum❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
እግዚአቢሄር ይማርህ ወንድማችን፣ በርታ ፣ ጨርሶ ይማርህ፣
እግዚአብሔር ይማርህ ኪን! በወቅቱ የነበረው የኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ራዲዮ ትዝታ መቼም ከውስጤ አይጠፋም።
Ayzok wendm we will help you.God be with you
ወንድሜ የሚያድን አምላክ ቸሩመድሀኒያለም ምህረቱን ይሰጥህ አይዞህ መድሀኒያለም ይማርህ።
Seifu, thank you.
God will help him. My brother, you are strong, hopefully we will see you on seif show soo. Yene geta..
ቅዱስ ሚካሄል ጨርሶ ይማርህ 🥺🙏🙏🙏🙏💐
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ😢😢😢
ፈጣሪ ይማርህ
እግዚአብሔር ይማርህ❤
አምላክ ጨርሶ ይማርህ
ጌታ ይማርህ🙏
እንኳን ደህና መጣቹ ታዲያስ አዲሶች ሰይፊሻ ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤
የድንግል ማርያም ልጅ አለ አይዞህ ❤❤❤
Ayizohe atekefa wendeme, Yamenekewe geta betameratu yidabesehe esu yidereselehe.
Egziabher yimareh wendeme
Egzihabehar cherso yemareh wedemachen ❤
ሕግዚአብሄር ይማርክ
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
ትርፍዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
እግዚያብሔር ያስብህ
Wendime Allah Afya yadirgih
Ayizoh sewu sinibal bizu yetena chigiroch yagatimal
Ahunim insha Allah tidinaleh