#ደሴ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 30

  • @user-po4gf2br2i
    @user-po4gf2br2i หลายเดือนก่อน +3

    እሄዳለሁ እሄዳለሁ ማለት አላህን አለማመሥገን እሄነው ትርፉ

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 หลายเดือนก่อน +4

    6ቤት የሠራ ሠው ሥደትን ከተመኘ እኛ አድም የለለን እማ አገረ አገባም😢

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 23 วันที่ผ่านมา

      ስድስት የምትለውኮ የሰራችውን ነውጂ ያላትን አይደለም ያላት አንድ ይመስለኛል ሰርታም የፈረሰውን እየቆጠረች ነው እና ሰው ስንባል ባገኘን ቁጥር ስግብግብ ነን በዱኒያ ተጠምደናል ህይወትን ቀለል አድርጎ መኖር ነው ደሞ ለዱኒያ

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m 29 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ባባና

  • @user-vo1md7qi2c
    @user-vo1md7qi2c หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽርሽውዴ❤❤

  • @samira1164
    @samira1164 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @usratube7082
    @usratube7082 หลายเดือนก่อน

    ሙርሽዳ ቲዩብ ግቢ እና እይው እህታችን ልጂሽን አሏህ ያሽርልሽ በቁርአን ህክምና አድርጎ ነርብ ድግምት ሌሎች በሽታ ሀኪም ቤት ያላሸረውን ከአሏህ በታች ሰበብ ሁኖ አሽሮታል እዛ ውሰጂና አሳክሚው አሏህ ሰበብ ያድርግልሽ

  • @user-wo8bb7we3u
    @user-wo8bb7we3u หลายเดือนก่อน

    የኔስኳር አሏህ ያሺርሸ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut หลายเดือนก่อน

    ህጣኑን ልጅሽን ስወደው ጣፋጭ ነገር ነው አላህ ያሳድግሎሽ

  • @digeug7714
    @digeug7714 หลายเดือนก่อน

    አላህያሺርሺ

  • @user-ot5pr1tz8v
    @user-ot5pr1tz8v หลายเดือนก่อน

    ሀዪ ዉዴ በአላህ ማሳደስ ስንት ግዜ ይፈጃል መልሺልኝ እዳታልፊኝ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 28 วันที่ผ่านมา

    ሀዮ ጊባ የሚያሽ አለ አትቀልጂ በደብ ታሽው

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v หลายเดือนก่อน

    እሲአልሀምዱሊላበይ ውይ ማንህጂአለሺ አትህጂእያለሺ ባልሺ

  • @digeug7714
    @digeug7714 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g หลายเดือนก่อน

    ማሳድስ ስንት ጊዜ ይፈጃል እንዳችዉ እኮ እናቴ እቢ አለች ስደትን መረጠች እኔም ተዘኮት ደከመኚ እያወቀችዉ ስደትን

  • @user-ci3iv8fo9b
    @user-ci3iv8fo9b หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አችን ብሆን ስደት አልመጣም ቤት ካለሽ ባልሽ ከሰራ አችም እየሰራሽነዉ ስደትምን አስፈለገ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g หลายเดือนก่อน

      ሀገር ያሉት ሞትን እረስተዋል እሶ ብታ አደለችም እናቴም እቢ አለች ስደትን መርጣለች ሞትን እረስተዋል ኢማን የላቸዉም ሽ አመት እምንኖር የመሠላቸዉ

    • @AlemnshYouTube
      @AlemnshYouTube หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ew6qp1lt3g ኧር የኔም እናት ልምጣ ባለች😂😂ቆይ እናትሽ ስደት ነበርች በፉት ከቀመሰችው ትተቀመጡ አይልም 😊

    • @user-ke7sh7tm2t
      @user-ke7sh7tm2t หลายเดือนก่อน +1

      አወ እኔ አራሱ እመጣለሁ ካለይ ወዲህ አናዳኝ ብዙም አልከታተላትም ወላሂ ሰው ልመጣነው ሲለኝ አልወድም

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g หลายเดือนก่อน +1

      @@AlemnshTH-cam ትስቂያለሽ አይደል🌶🌶🌶🌶
      አወ እናቴ ከዛሬ10 አመት በፌት ስደት ወዴ 8 አመት አሳልፍለች እኔ ቤተሠቦቾ ጋ ነዉ ያደኩት የናት ፍቅር ራሡ አላዉቅም እሶ ከስደት ስገባ እኔ እቢ ብዬ መጣሁ የዉ አለሁ እስከ ዛሬ በቀጥሮ ነይ እንኳን አትለኝም እሚገርማችሁ አታቀኝም አልናፍቃትም እኔ እንደ እህት ነዉ እማያት በርግጥ

    • @user-cq2hm7hu4u
      @user-cq2hm7hu4u หลายเดือนก่อน

      የእኔ ናት​@@user-ew6qp1lt3g

  • @user-qo2jn3fy9u
    @user-qo2jn3fy9u หลายเดือนก่อน

    እስከምዲኚ ምን አጣዴፈሺ ሆሆሆሆ

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme หลายเดือนก่อน

    ምንአቀለቀለሺስብራትሺእሥቲጠግን

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut หลายเดือนก่อน

    እረ አታስቂኝ አሞኛል እያልሽ ፓስፖርት ላወጣ ሂጀ ትያለሽደ ያችስ የከፋ ነው

    • @Lguama
      @Lguama 29 วันที่ผ่านมา

      ዴሴ ህዳ እንደት አልቀረፀችም😂😂😂

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut 29 วันที่ผ่านมา +1

      @@Lguama እኮ ዩቱበሮች እንኳን ትንሽ ነገር አግኝተው እንዳውም እንዳው ናቸው ደሴ ድረስ ሂዳ እንደት ታቀርጥ

  • @user-jn5io2ok8p
    @user-jn5io2ok8p หลายเดือนก่อน

    አንች ለምን ከሳውዲ የወጣሺበት ነጪ ወረቀት አታሳይም እኔ አጋጥሞኝ ያቃል ከዱባይ በነጪ ወረቀት ነው የወጣሁት

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  หลายเดือนก่อน

      አይቻልም አሉ ማሬ