#ከሙሀመዲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 528

  • @seadayimam8538
    @seadayimam8538 2 หลายเดือนก่อน +43

    እህቴ ካንቺ አላቀም ባትለያዩ ደስ ይለኛል ግን አንድ ልጅ ድገሚ ገና ወጣት ነሽ ስለዚህ 2 ወንዶች አሉሽ አንድ ሴት እንኳን አላህ ቢሰጥሽ እና እድገሚ❤

    • @user-sr8tu3us3v
      @user-sr8tu3us3v 2 หลายเดือนก่อน +3

      የኔም ምክር ነው

    • @user-cq2hm7hu4u
      @user-cq2hm7hu4u 2 หลายเดือนก่อน

      እር ምን ያርጋል ይበቃታል ሆይ በዝህ ኖሮው ልጅ

    • @user-rv1lc3kw2e
      @user-rv1lc3kw2e 2 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሴት አላት ❤❤❤

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 2 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@user-cq2hm7hu4uምነው እናትየ ልጅ እኮ ሀብት ነው ጤነኛ ልጅ ከሆነ ለምን 10አይወለድም

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-rv1lc3kw2eሴታ የሳ አደለችም የባላ ማት

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 หลายเดือนก่อน +40

    ቀልድ ነው እንዴ ኒካ ማውረድ የኔ እህት እሷ ቲሂድ ምን ቸገረሽ ከባልሽ ጋር ተስማምተሽ ኑሪ ፀባይሽን አስተካክለሽ ብልጥ ሴት ሁኚ ለማን ብለሽ ትዳሪሽን ተፈቻለሽ እሷ አረብ ሀገር ከሄደች የሷ ሀቅ ወዳንቺ እንዴት ይመጣል አንቺ ልጆችሽን ሰብስበሽ ቤትሽ ለይ ቁጭ ተቆጣች አልተቆጣች ምንም ማረግ አይቻልም 4 ይፈቀዳል በያት በምንም ታምር ትዳርሽን እንዳትፈቺ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +10

      አቅም ሳይኖረው ሁለት ሶስት አይቻልም ባትቸገር ያችም አትሰደድም ነበር ለራሳችሁ የማታደርጉትን ሰው እንድህ ነው እንዳ ነው አይባልም ነግ በእኔ ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሢጀመር መችሀቅን ያቁታል ለገባውሠውነው ሀቅ ቢያሟላ ትሠደዳለች

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልጅ ወልዶ ማለየየት በጣም ከበድ ነው

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 2 หลายเดือนก่อน

      ማነው የአበሻ ውንድ ሁሉንምነገር አሟልቶ የሚያስተዳድረው

    • @hayathhayath933
      @hayathhayath933 2 หลายเดือนก่อน

      ይችኛይቱበቤቷነውኮ የምትኖረው​@@myoutube1806

  • @ኡስማን5673
    @ኡስማን5673 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወሏሂ እነዝህን የመሰሉልጆችሺን በሰው አባት እዳታስነኪያቼው

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 2 หลายเดือนก่อน

      እሱስ ከሆነ ጥርግ ይበል

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ካለ ወለደ ከዛች ወደዝች ይመጣል ❤

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 2 หลายเดือนก่อน +25

    ልጅ ከወለዱ በሆላ መፋታት ይከብዳል መቻቻል ነው ሁሉንም

    • @user-ou6ln3js5t
      @user-ou6ln3js5t 2 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመሪም ልጂ ለመወለድ ነው ንካ ያስረችው

  • @user-pb9sb5rc3n
    @user-pb9sb5rc3n 2 หลายเดือนก่อน +13

    አንድት ሴት ድገሚ ለወንድሞቿ እህት ትሆናቸዉ አለች ኢንሻአላህ

  • @user-ei7jd7qp3t
    @user-ei7jd7qp3t 2 หลายเดือนก่อน +21

    ወላሂ ከባልሽ ጋር አትፍች አርፈሽ ተቀመጭ ፍች አትጠይቂ እሱ ባልሽ እንፍታ ካላለሽ

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk 2 หลายเดือนก่อน +35

    አረ ተመካከሩ የምን መፋታት ነው

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 2 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻአላህ ወላሂ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ ደስ ስትሉ ባልሽ ነበረ የመሰለኝ መታደል ነው እኔም እንዳቺ ትልቅ ልጅ አለኝ አላህ ገብቼ ከልጄ ጋር እንደዚክ የምቀመጥበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልኝ ያረብ ዱአ አድርጉልሽ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን በሰላም ያገናኝሽ ያገናኘን እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ ወዱ ነው የመጀመሪያየ ሴቷ ትንሽ ነች 14አመቴ ነበር የወለድኩት የዛሬ ሁለት አመት በበሀር መጥቶ አብርው ሲያዩነ አክስትህ ናት እህት ናት ነበር የሚሉት በልጅነት መውለድ ማሻአላህ ደስ ይላል ወላሂ ማሻአላህ ቁመቱ ደሞ ማሻአላህ የኔ ልጅ አይመስልም እኔ አጠር ያልኩ ነኝ እሱ ግን ማሻአላህ ነው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💝💝💝💝💝💝💝💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 2 หลายเดือนก่อน

      @@ASH-zk4tf ማሻአላህ ደስ ይላል ወላሂ አላህ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 หลายเดือนก่อน

      @@rahmath-jd3fz አሚንንንንን እህትነቴ የኔ መልካም አችም ትልቅ ደርጃ አላህ ያድርስልሽ በሰላም ያገናኘን እህታለሜ አሏህ አገራችነንም ሠላሙን ይመልስልን ያርብብብብ

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 2 หลายเดือนก่อน

      @@ASH-zk4tf አሚንንንን ያረብ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 23 วันที่ผ่านมา

      እህት እደነሽ ሀገር ገብቸ መጣሁ እደነሽ ሥራሥ እደትነዉ❤❤❤❤​@@ASH-zk4tf

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግልሸ ማሜ እንኳን ድሰ አለህ ከእናተ ከአባት ውንድም አገኘህ አንተ አባትህም መክርህ አሰማማቸው እህት ውንድም ታምጣለህ ግን ፍች አይመከርም አንቺም ቤት ማሰቆጠር ዋጋ የለዉም ሶብር ይኑርሸ ለልጆችሸ

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j 2 หลายเดือนก่อน +12

    መሸአላህ ባባየ የኔቆጆ አላህ ያሣዲግልሽ ባልሽን ባፈች ባይነኝ የበለጥ ባልተቤት ያቃል ከአድሰወ መውለድ ብፈልግም እዲሉ የለኝም በ24አመቴ የልጅነት ባሌን የልጄን አባት ሞት ቃምቶኛል አላህ ይዘንላቸወ እስከወድሞቹነወ የሞተብኝ እስኪ አላህ ይዘንላችሁ በሉልኝ 4አመት ሆናቸወ ልጁንም አላየ 7ወሬ ነፍሰጡረነበርኩኝ ውስጤ ተሠብሯል ስዴትነኝ ።2አመት አለፈኝ ልጄን ለናቴ ትቸ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ልጄን አላህ ያሣዲግልኝ ከባድነወ ፈጡማ እኔም ባል የሚል ሀሣቤ ብዙ አዴለም ልቤ ተሠብሯል በአላህ ተስፋ አልቆርጥምጂ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 2 หลายเดือนก่อน +3

      አብሽሪ. እህቴ. አላህ ለጀነት. ያድርጋቸው. ሞት. ለማንም. አይቀር. እኛም. ወደዛው. ነን ልጅሽን. አላህ. ያሳድግልሽ ❤

    • @user-xh7tl2yk7j
      @user-xh7tl2yk7j 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@mekamohamed128 አሚንንን እህቴ ያረብ ጂዛኪ አላሁ ኸየረ

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይሶብርሽ የኔ እህት ለሙቱትም አላህ ይዘንላቸው ልጁሽንም አላህ ያሳድግልሽ አብሽሪ

    • @user-xh7tl2yk7j
      @user-xh7tl2yk7j 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-bo2hb6rc8g አሚንንንንንያረብ ጂዛኪ አላሁ ኸየረ

    • @Lguama
      @Lguama 2 หลายเดือนก่อน

      ​@user-xh7tl2yk7jእስከ ወንድሞቹ በአደጋ ነው

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 2 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ ግን የቀበጥሽ መሰለኝ ትንሽ ቆንጠጥ መደረግ አምሮሻል አንች እሱ ሊያዝበት በሀቃችሁ ምን አስጨነቀሽ የሱን ሀቅ ብቻ ጠብቂጂ ስለሷ ምን አገባሽ አደለም ሳውድ ገደል ብገባ እሱ ነውኮ ያገባት አንች አደለሽም አርፈሽ ተቀመጭ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ። አላህ ኽይሩን ይምረጥላቸው ለዝችም ለዛችም ሀቅ የማያውቁ ስንት አይነት ወንዶች አሉ መስለሺ ነግ በእኔ በይ ይሄኔ ያችን በነገር አስክሮት ነው ልትሄድ የወስነችው ሌላይቱ ላይ የተለተ ነገር ሲታዩ ለግዘው ማስመስል እና ችላ ማለት ይችሉበታል አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน

      አንች ገደልብትገቢ ትወጃለሽ

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e 2 หลายเดือนก่อน

      @@myoutube1806እኔም እንዳች ነው የተሰማኝ ያወቀን ጨነቀው አደል የሚባለው እሱ ጃሂል ይሆናል

    • @ToybaAdme
      @ToybaAdme 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ካልጎደለባትመሄዲንአመርጥም ልጆቿንጥላ

    • @user-up9qq7eh9b
      @user-up9qq7eh9b 2 หลายเดือนก่อน

      ሴት ነሽ ግን ይህ የፃፍሽው😢

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c 2 หลายเดือนก่อน +7

    እህቴ እሙ መሀመዲ ተይ አትፍች የልጂሽ አባትም ከሁለታችሁ ውጭ አታዲርጉት እሷም በቅናት ታሳበወደዋለች አንችም ፍታኝ አልሽው በዚህ መካከል ይጎዳብሻል የልጆችሽ አባት እኔ እምልሽ እራስሽን ችለሽ ነው ምትኖሪው ቤትሽ የራስሽ ስለዚህ ዝብለሽ ኑሪ ልጆችሽን አትቀላቅሊ ይሄን እምልሽ እኔም ስለደረሰብኝ ነው ማሜም አስማማቸው

  • @user-lu5ej6qw8s
    @user-lu5ej6qw8s 2 หลายเดือนก่อน +6

    አረ በአላህ ተወደደይ ተደስታ ትኑር ኑሪ ታልወደዲሺ ፈቺዉ ታልወደደይ ትፈታዉ እጂ ሰለሄደይ ፍች አረ ቅናት ሁለታቺሁም ዘዲ አለ ማለት ነወ😂😂

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 2 หลายเดือนก่อน +3

    አትጃጃይፋጡሜ ከሷ መሄድጋር ያ
    የሚያገናኘውየለም እናተአልስማማ ብላችሁእደሁእጅ የኔውድ አቢቲ ማሻአላህ አላህያሳድግህ

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 2 หลายเดือนก่อน +9

    በርግጥ ክባድ ነው እኔ በዛችኛይቱ አልፈርድም ታሳዝናለች ግን ደግሞ ለምን አንቺ መለያየትን መርጥሽ ዝብለሽ አንድ ግዜ ገብተሻል ዝብለሽ ተቀመጭና ደጋግመሽ መውለድ ይሻላል

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሲጀመር አንቺ ነሽ ፍች እምጠይቂው ለሶ አዝነሽ አይደለም ጥሩ አላደረግሽም ያስጠላል

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባሏ እየወደዳት በግደታ ፍች የምትጠይቅ ሴት የጀነት ሽታን አታገኝም ብለዋል 😢 ተጠንቀቂ አረብ አገር ብትሄድ ለራሷ እንጅ ላንች አይደለም ሲጀመር አረብ አገር ከገባች ትከዳዋለች😅 እርግጠኛ ነኝ

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልጅሽን፡ሚድያ፡ላይ፡አታውጪው፡፡ወላሂ፡ትክክል፡ዕንደ፡ዘመድ፡ምቀኛ፡የለም

  • @meremadem7807
    @meremadem7807 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ባልሸ ነበር ማርገው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 2 หลายเดือนก่อน +7

    ባባዋ መሻአላህ እህት ካሚራላይ አታሳይው

  • @hdjjd6278
    @hdjjd6278 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደግመሽ ዉለጅ አትፈች

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ እሚዲያ ላይ አታውሪ እህቴ ሲቀጥል ለምን ትፈቻለሽ መሄድ ከፈለገች ትሂድ የሚጠየቀው ባላቺሁ እጂ አቺ አይደለሺም ጥሮ ግሮ ለማስተዳደር መጣር ነበረበት ሁለት ማቀፍ ፈልጎ ሸቃላነት ልኮ ተቀላቢ ሆኖ አይደለም የኛ ወንዶችኮ አላህ ያዘነት ሢቀር ሁለት ቀርቶ አንዷንም አልቻሉ ሀቅ ምን እደሆነ አልገባቸውም ደግሞ ልጆቺሽን አላህ ያሣድግልሽ ፍቺውን አትፋቺ እኔም 1ንድ ወልጅ ወልጄ ተለያይቻለሁ ልጆቼን ባልቀለቅል ደስ ይለኝ ነበር ግን ግድ ሆኗል

  • @seadi5
    @seadi5 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሴትልጅፍታኝአትልም
    ሀራም የሰውሀቅአልፈልግምበይእንጅ
    ፍታኝአትበይ

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፍታኝማለትትቺላለቺ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 หลายเดือนก่อน +1

      ካልቻለሥ የማታቁትን ሀላል ሀራም መጀመሪያ እወቁ

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 2 หลายเดือนก่อน

      @@hshhehsge7113 ፍቺመጠየቅ ትቺላለቺ አድሴት 1ሴት እነብያቺንጋ ሂዳ ባሌንመልኩን አልወደድሁትም መፈታትእፈልጋለሁ አለቻቸዉ አትቺይም አላሏትም

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@fhxh2270 አዎ ምክኒያት ካላት ፍች መጠየቅ ትችላለች።

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር አልክልትም ካልወለደችለት,ወደዛዉ ወደ ልጆቹ ይህድጅ❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማሻአላህ ህፃኑ መሀመድን ነዉ እሚመስለዉ❤❤💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞

  • @user-th6pc7xs8c
    @user-th6pc7xs8c 2 หลายเดือนก่อน +5

    እረ አትፋቱ ትዲር ክብርነው የሁለትም ቢሆን

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አትለያዩ የሱዋን ላብ ወደኔ አታምጣ ማለት ትችያለሽ የልጆችሽን አባት ሰላም ፍቅር ስጡት እዛም በቅናት ስጨቀጭቀው አንቺ ተረጂውና ተሳሰቡ አንቺም ልጅ ነሽ ከዚህ በሁዋላ እጀራ አባት ጥሩ አይደለም እኔ እናቴን ሞቼ እወዳታለሁ በልጅነት ነው ትዳር የፋታችሁ ግን አራት ልጅ በጥርሱ ነክሳ ነው ያሳደገችን ወላሂ ባል ሲመጣላት ልጆቼን አግብቻለሁ ባል አልፈልግም እያለች ያልሰራችው ስራ የለም እኛም ተርበንም ተጠምተንም አደግን አሁን ግን እናታችን ሂወታችን ናት ለኛ ስትል ያልሆነችው የለም አሁን ግን ደርሰንላት አልሀምዱሊላህ የልጅ ልጅ አይታ እሱዋም ጌታዋን እያመሰገነች አለች አባታችንን እንወደዋለን ግን በልጅነታችን አብሮ ዋጋ ስላልከፈለልን እንደሱዋ አይደለም አሁን ግን አቅም ሲያንሰው ሲታመም እኛው ሰብስበን ለኛ ሲሉ እየኖሩ ነው እሱ ግን አልጋ ላይ ውልዋል እኛ የተወን ልጆቹ ነን የምናጥብለት አይዞህ የምንለው የተዋለደ ሰው ተለያይቶ አይለያይም ወንድሜ አንዱ አብረን ብዙ ያሳለፍኩት ዘረኞች ነጠቁኝ ሁሉም አልፎ በመሳቂያችን እንደ አይኔ ብሌን የምሳሳለት ተለየኝ እኔም በስደት ውስጤ ግብግብ አለ እስኪ ለወንድሜ ዱአ አርጉለት

  • @Zufimedia
    @Zufimedia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ልጆችሽ ፋጡሚ ግን ህፃኑን ሚዲያ ላይ ባይወጣ ቢስሚላህ የኔ ውድ ከሰው አይን ይጠብቅልሽ ማሜ እንኳን ወለደችልህ ወንድምህ ሲያምር አላህ ትዳርሽን ያስተካክልልሽ ሁቢ ሁሉ ነገር ሚዲያ ላይ አታውጪ እዛው በቤትሽ ተመካከሪ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ብያለሁ ፋጡሜ ኡሙ ሙሀመድ የኔ አባት ምንጊዜ ጎረመሠ አላህ ያሣድጋቸዉ ሜሜ ባንች ዩቱብ ወዳወድህ ሲሄድ ይስራ ይቀርፅ ቢያንስም ይስራበት በተረፈ በርች ትዳሩን ወደት ወደት መሸሽ እሰቢበት ፍች ላይ ችክ አትበይ የሄደ ይሂድ አትበድይ ብቻ ተይ አዘነችልኝ አትልሽም ዙሮ ቅናት ያለበቴ ሠዉ ምን ብታስቢላቸዉ ይጥሉሻል ቦታ አትስጭ። እዚህ ሳዑድ ስራ ጠፍቷል በጣም አልሀምዱሊላህ ብቻ

  • @makme4304
    @makme4304 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ቢቤ አላህ ያሣድግህ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህያግራው ድሮም ልጆችሽን ከአንድ ለማድርግነው አሏህ ልጆሽን በረካያድርግልሽ እኔም 2ልጆችአሉኝ ባልዘውርይበል

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ የኔ ማር ባባየ አላህ ያሣድግህ ፋጡሜ ሚዲያላይ አታውጪው እህት የሁሉ አይን አንድ አደለም ደግሞ ማሻአላህ አምሮብሻል። ትዳርሽን እንዳትፈቺ ሲቀጥል ሤት ፍች መጠየቅ አትችልም ሀራም ነው ካቅም በላይ የሆነ በደል ከበደለሽ በዲን ጉዳይ አሥመክረሽ በዲኒ ካልተመቸሽ ብቻ ነው ፍች መጠየቅ እምችይው ባይሆን የሧን ሀቅ አለመንካት ነው።

  • @user-ni7lf5sf9q
    @user-ni7lf5sf9q 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና እናት ነሽ ግን ከኅላ የተገባችው ያችኛዋ ናትዴ ታዳ ለምንስ ትሰደዳለች 2 ያገባው ማስተዳደር ሳይችል ነውዴ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ያልገባኝነገር ይህ አብሯትያለዉ ባሏነዉልጇወላሂ አልገባኝም

    • @user-kx8cx9lk1h
      @user-kx8cx9lk1h 2 หลายเดือนก่อน

      ​@aልጇ ቪድዮውን በደብሰሙlahamalaham

    • @user-hc3sh3mx5m
      @user-hc3sh3mx5m 2 หลายเดือนก่อน

      ልጁዋ ነው

    • @user-jq8oq4lv6w
      @user-jq8oq4lv6w 2 หลายเดือนก่อน

      ልጃነው​@@alahamalaham

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-jq8oq4lv6w ማሻአሏህ

  • @Momi.87
    @Momi.87 2 หลายเดือนก่อน +2

    አድሥነኝ ለቤታቹህ አሏህ የጠላውግን የፈቀደው ፍቺንነው አትለያዩ😢
    ችግራቹህን ተወያይታቹ ፍቱት ባይነኝ
    ማሻአሏህ ልጅሽነው አሏህ ይጠብቅልሽ የኔናት ግን አሏህን አመሥገኝ ወላሂ
    አታማሪ
    አልሀምዱሊላህ በይ

  • @user-tw7yf9wo6z
    @user-tw7yf9wo6z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤አይዞሽ አብሽሪ ሌላ ችግር ከሌለ ለልጆችሽ 2እህትና ወንድም ጨምሪላቸው እኔ ደስ ብሎኛል ለልጂሽ ወንድም በመውለድሽ

  • @user-ei2wo5fz3i
    @user-ei2wo5fz3i 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ተይ እህትየ ደግመሽ ውለጅ እጅ አትፋቱ እህት ግን ፕራክ እያደረጋቹህን ይመስለኛን በተረፈ እናትና ልጁ ታምራላቹህ ❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ለመፈታት ምክንያት አይሆንም ተመካከሩ እሷም ሰርታ ሀቋን ካንችጋር እደማይቀላቀልባት አሳምኛት 3 ታችሁም በሠውፊት ቁጭብላችሁ ፍቱት ቀላልነው ሌላ ኬዝ ከለለባችሁ።

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካልፈለገ ጥርግ ይበል አንቺ ጀግናሴትነሽ የአረብአገር ጀግና እህቶቸ አብሽሪ እንዳይገርምሽ የኔውድ ጠካራብቻ ሁኝ 🎉🎉🎉 ለምን እኛ በስደት ስንትአሳልፈን መጨረሻችን ይህነው አላህ ከእኛነው እህቴ ጠክሪ ብቼ

  • @GkhFuh
    @GkhFuh 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይይ የኔም ያችውነው የሚሆንብኝ ሀገር ልገባነው የልጆቸን አባት ከፈታሁ 10አመቴ እሱ አግብቶ ሁለት ውልዶል እኔ አላገባሁም ግንልጆቸም ከሱእድመለስ ይፈልጋሉ እሱም እደዛው በኔእቢታ እስካሁን አልተመለስኩም ለምን ብመለስ ያችጥላብትሄድ እነዛልጆች ልክየኔልጆች በመለያየታችን እደተሰቃዩ ይሰቃያሉብየ እሱምይላል ሳታገባ ከገባይ የኔናት እኔም አልፈልግም ግን የፈራሁት ዘመድ የሰፈርሰው ሰብስቦቢመጣ ልክእዳች የፈራሁት አይ ወዳችስመጣ እሶም ትሂድ ገዘቦእዳይመጣብሽ ተጠቀቂ ለልጆችሽ እህት ውለጅ አደገብተሻል ተመካከሩ ❤❤❤

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን አላገባሺም አንች የዛሬ ወንዶች ወዳ ወድህ ማለት ይወዳሉ ያለ አቅም ፊት አታሳዩ ሳይፋቱ መቻቻል ነው ተፋቶ ሌላ ሂወት ከተጀመረ የስው የሌላይቱን ሂወት ማበላሽት መበጥበጥ ጥሩ አይደለም

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 2 หลายเดือนก่อน

      ቆይ መመልሰይችላል እዴ 3ወር መሰሎኝ መመለሰከፍለገ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 หลายเดือนก่อน

      መመለስ ይችላል ኒካማሰርነው 3ወርእኮ ሂዳነው በልጅነትመውለድጥሩነው

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሸአላህ ሁለተኚ መሀመድነውየተወለደው

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሚዲያላይአታውጭብኝልጄንንንንአዴራ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነዉ?ልጆቹ ያንች ናቸው እንደ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተመካከሩ ፉፋየ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመካከሩ ውደ ለልጆቻችሁ ስትሉ

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበደን ፍጂላላላ ሴትልጂዉለጂ ማሻአላህ ባቢ አላህያሳዲገዉ❤

  • @omnajat
    @omnajat 2 หลายเดือนก่อน

    አትፋቺ ምክኒያቱም የልጆቺሽ አባትነዉ መዉልድሽን ሀድ አድረግ ግናኮ ወጣት ነሽ 😢😢

  • @user-lj5ft8rf3c
    @user-lj5ft8rf3c 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ እድግ በል ❤❤❤ ባቢ

  • @zulfaslte5424
    @zulfaslte5424 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁ ሰላም ነው ልጅሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እህታችን አብሸሪ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፊጡምየ ተይ ወይፊቱኑ መተውነበረብሺ አላህአለም እሱሊጎዳነው ተሁለቱም የወጣጎመንባልሆነ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m 2 หลายเดือนก่อน

    የናተ ወሪየ አይሰማኝም ልጁ ነው የሚታየኝ አልኩ ማሸ አላህ አላህ ያሳድገው አንድ ድገሚ እህት ይፈልጋሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከፍች ምን ይገኛል ህፃን ልጅ አለሽ የጎረምሳ እና ትንሽ እረ ተከበሪ. ጨዋሴት ነው የምትመስይኝ እትጋታሽሁላ ደስ ይላል ግን ተይ እራስሽን አታዋርጅ እህትየ. ፍች ጥቅም የለውም😢😢

  • @Tube-yg9dp
    @Tube-yg9dp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ፋፊ እንዴትናችሁ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ባቢ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንወድሀለን እድግ በልልን ፋፊ ተናፍቀሻል ።በርቺ ጠንክሪ። 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ድንች አላህ ያሳድግህ ድቡሽቡሽ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደግመሽ ውለጂ እልቅ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ ጥሩነው ዝሮ ምከሪበት ውስጡን አችታውቂያለሽ

  • @hdjjd6278
    @hdjjd6278 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሷከቀናች ድረቅትበል መጀመሪያም ያንችነዉ🎉🎉🎉🎉እንዳፈች

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ፋጡሜ ተይ በአላህ አትለያይ ወላሂ ሶስተኛ ድገሚ እህቴ እርዝቅ በአላህ እጅ ነው ተይ በአላህ ሰይጣንን ያርቅላችሁ😢

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማርርርር ቤቢ እድግበል አላህ ያሳድግልሺ ፋጡሜ

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ ግን መለያየቱ ጥሩ አይደለም ተስማሙ ለልጆቻችውም ጥሩ ነው

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባባየአላህያሳድግህያረብ

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አር ልጂሺን ሚድያ ላይ አታውጪ አላህ ያሳድግላችሁ ካይን ይጥብቅላችሁ እና ደሞ ትዳር አታፉርሱ ተመካከሩ በምክክር እማይፈታ የለም ባንድ በኩል ልክ ነሽ የስውን ሀገር ልፋት ስላየውሺው የሷን ሀቅ አልበላም ማለትሽ ግን እኔ ባትፋቱ ባይ ነኝ ❤

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሴጣን ጆሮ ይደፈን አትፋቱ ርእሱ ነው ያየሁት ቪድዮ አልሰማሁም

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ አታወጡት እሚድያላይ

  • @user-rz2io5wm2p
    @user-rz2io5wm2p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ቲንሹ ሙሀመድ አላህ ያሳድግህ❤❤

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በአላህ አትፋቱ እንዴ ተመካክራችሁ ኑሯችሁን ምሩ የሷ ሀቅ እዳይመጣ ይንቀቅ

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋጡሚ ግን አችን ከፈታሽኮ እሷን አይልካትም ማን ይይዘዋል😅

  • @user-ni7lf5sf9q
    @user-ni7lf5sf9q 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውም አግብቶ ወልዶ 😂 ፍታኝ እያልኩ ስት አመቴ አለሁ እስካሁን ወዶች ግን ብር ሳይዙ 4 አገባለሁ ሲሉ ይገርመኛል አሁን አንች ያለብሽ አንድ ልጅ ድገሚና ከዛ በኅላ ታይዋለሽ ❤

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጡምየ አትፍች ተያት ባባየ መሻአላህ አላህ ያሣድግህ❤ደግመሽውለጅ የኔ ደርባባ

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo หลายเดือนก่อน

    ኢኔ ምኝቴናው 12 ሶልህ ይሆኑት ልጆች አለህ እንድስጥኝ ዳአ አርጉልኝ. ልጂ ፅጋናው ድምሩኝ አበራታቱኝ

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 หลายเดือนก่อน

    ፋጡምየ አትለያዪ ልጅ የወለደሰው ከባድነው አሁንም ደገምገም አርገሺ ውለጅ ስለሐቋ ስትይላለመብላት ትችላለሺ ልጅስ እራሱ በአንደላይ ስትሆኑ ይደሰታል ሀብበቲ አደራ የባል ሐቅ ከባድነው እሷም በሰላም ትመለስ በተረፈ ሰላም ላገራችን ይሁን ስደት ከባድነው እድሜጨራሺ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @user-eh5wp9qe8v
    @user-eh5wp9qe8v 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሀቢቢ ህፃኑ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢ ማሻአላህ እድግበል በንግግር እማይፈታየለም ተረጋግታቹህ አዉርሩ

  • @user-ec8iw9wt5p
    @user-ec8iw9wt5p 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ልጀሺ

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 2 หลายเดือนก่อน +3

    አድእህት እኳ ብጨምሪ😢
    ከባድነው ከተለያየ ሰው መውለድ

    • @user-cq2hm7hu4u
      @user-cq2hm7hu4u 2 หลายเดือนก่อน

      እር ይበቃታል

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው እስከመጨረሻው ሰማኋችሁ ነገር ግን ለምን ብለሽ ትፈቻለሽ እሷ ትሂድ ትስራ ምን አገባሽ ባልሽ ስራ ከሰራ አቺን ያስተዳድርሽ የሷን ገንዘብ እቤትሽ አታስገቢ ገና ልጅ ነሽ ሌላወንድ ብታገቢ ለልጆችሽ አድርቅ ነው እና ለሷ ብለሽ አትፈቺ የሷን ገንዘብ አታስገቢ ወደቤትሽ ለምን ፀጉሯን አትነጪም አቺ አልተደረብሽባትም የመጀመሪያ ባልሽ ነው እና ተይ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ማሸላህ ልጅሽ ወድምሽጅ ልጅሽ አይመስልም ገና ዛሬ እያያኅችሁ ነው እና እድኔ እኔህን የመሰሉ ልጆችን ወልደሽ ለምን ትፋቻለሽ አባባሽ ገብቶኛል ግን ቢሆንም ልልጆችሽ እህት ወልጅላቸው እህት ሁለተኛ እናት ናት ❤❤

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ትዳርሽን ተይ ጭቅጭቅ ጥሩ አደለም ግን ዲገሚ አላህ ሶስተኛ ሤልጂ ይሥጥሽ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    አች ማውረድ አትችይ ኒካህ ላውርድ ከጅያለሁ ትያለሽ ፋጡሜ ማሻአላህ ባቢ

    • @foed180
      @foed180 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ያዉ በሸሪአ ፍርድ ቤት ይሆናል ግን ትዳር አትበትኑ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n 2 หลายเดือนก่อน

    የማሜዋ እናት ፋፊየ ባባን አታስገቢ ካሜራ ላይ የኔ ማር አድጓል ማሻአላህ ቀጣይ ልስማና እኮምታለሁ ❤

  • @Fatema-oo2sl
    @Fatema-oo2sl หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ወንድም ማሜዋ አሳዘነኝ እሲ ያችኞዋን ለምን ያገባታል አች ምን አሳጥተሽዉ ነዉ ይዘሽ ንጫት ተፍታ የለደ አርፍ ትቀመጥ አች የማሜ እናትያ ጥግሽን ያዚ የማሜ አባት የፍጡሚ ብቻ ነዉ ሂወቷን ትኑርበት እርፊ

  • @user-mj1ww9jx1g
    @user-mj1ww9jx1g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ባባየ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከመለያየት ውደ ገንዘብ የሷን እንዳያመጣልሽ ማረግ ነው አትለያዩ አሳብሽ ጥሩነው በራሷ ትላክ ለልጆቿ በዘመዶቻቿ ትላክ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ እምንለው አትፋች እስከዛሬ እንደሚሰጥሺ ለቤት በቀጣይም ይስጥሺ የሶን ሀቅ ሳይጨምር ማለት ነው እንጂ ከዚህ እድሜሺ በኅላ ባትለያይ ይሻላል

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 2 หลายเดือนก่อน

    እህት ፈጡማ. ተይ ኒካህ ቀልድ አይደለም አንች የማውርድ መብት የለሽም ስለዚህ ከሄደችም ትሂድ. አንች እንዳውም ብልጥ ከሆንሽ የእሷን ገንዘብ አስተዳድገሽ እሷን ብታስደስቻል. የበለጥ ከእሷ በላይ አንች ነሽ ደስተኛ እምትሆኝው እኔ አንች ነሽ ማስተካከል ያለብሽ. እሷን አስደስቻት. መልካም ሴት ለመሆን እሷም ወጥታ ሰርታ በደስታ ትመለስ አንች እሷን. አይዞሽ እያልሽ. እሷን አስደስች ከአላህ ጋር ያለውን ድስታ ለመፈለግ ሞክሪ. እህት ፋጡማ. እኔ ይህ ሀሳብ አልተመቸኝም

  • @user-kd2ko5bs9p
    @user-kd2ko5bs9p 2 หลายเดือนก่อน

    ያአሏህ ማሻአሏህ ሀቂቃ በጣም ደስ ትላላቹህ እህትና ወድም ናቹህ ብየ ነበር የገመትኩት እሙ ሙሀመድ ለኔ ያለው ይመጣል የሚለው ዝብለሽ ነው ልጅሽስ የሚደሠት ይመስልሻል ሌላ ብታገቢ ደስም አይል

  • @user-qq7lm5ld9l
    @user-qq7lm5ld9l หลายเดือนก่อน

    ሀበሻ ተገደለ ስትሉ እንዳልሰማ እንደዚህ በየ ቦታው እየዘባረቃችሁ ዋ እህቶቸ ዝም በሎቸው አስመሳይ አሁን ሚዲያ ላይ ምን ይጠበስ ብለው ይሆን እንድህ ሚጃጃሉት ያአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ይቅር በላቸው እነዚህን ሚስኪን ባራወችህን ዱና አታላቸው ነው ያአላህ እዚነትህን ብቻ ያረብ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቺ ብቻ አትጠይቂ በሸሪአ መስፈርቶች አሟይ

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ልጆችሽ ኒኢማ አለሽ ❤❤❤❤❤ትንሹ ማሚ ተወልዷል አላህ ያሳድግልሽ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 หลายเดือนก่อน

    😢❤❤❤❤ከባድነዉ ለምን ትሄዳለች ያችኛይቱ😢

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አትለያይ ያገሬልጅ ጥሩአደለም መለያየት

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 2 หลายเดือนก่อน

    እናትእና❤❤ልጅ ውድድድድድ ማረጋችሁ ❤ አትፋቱ

  • @user-pk5hq8yf5l
    @user-pk5hq8yf5l 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ልጅ በልጅነት የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ለካስ ቢቢ ሀቢቢ እድግ በል

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 2 หลายเดือนก่อน

    ፋጤ የኔጀግና ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አቢዬ ይደግልሽ❤

  • @f.2834
    @f.2834 2 หลายเดือนก่อน

    የኔህት አይዞሽፍጡምየ መልካምነት ለራስነው ዉደ ባትፍችደስይላልማማየ እኔምዳችውነኝ አሁንግንአስጠልቶኛል ወላሂ ከሁለትመውለድ ስለምፈራ ለልጀስልይኖርኩነውእሱሚስትአለው😢

  • @toybayimam
    @toybayimam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 หลายเดือนก่อน

    እፈታለው ብሎ ሚያገባችሀ ወንድ ቆይ😢 እናንተ ነጊ ሌላ ሴት ስያመጣ ይህ ማለቱ ምን ዋስትና አላችሁ አስተውሎ ብዙ ሴቶች ችግር ላይ እየወደቃችሁ ነውተጠንቀቁ በተለይ ትዳር አጋር ስትመርጡ ከትዳር ላይ ትዳር አትግቡ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ባልሽነበር እሚመሥለኝ ልጅሽ መሆኑን ያወኩት ዛራነው ማሻአላህ ተባረከላህ ለቤታችሁ አድስነኝ ግን አላህ ልጅችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 2 หลายเดือนก่อน

    ይልቅ ታርቂ እና ድገመሺ ውለጂ ውዴ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆችሺን አላህ ያሳድግልሺ ለሁለታችሁም ከባድ ነው ወንዶቹ ብቁ አይደሉም ባሁን ስአት ወይ ድናችውን በደንብ አያውቁ ወይ ምን የላቸው
    ዋ ለራሴ ብቻ ከባድ ነው ልጂሺን ሁለት ለማድረግ ነው የገባሺው
    መጀመሪያ አለመግባት ነበር አንደተ ተፋታችሀል ግን ያችን ምንም አትበሉ ቅናት ምናምን ማለት አግባብ አይደለም አልወደውም ነበር ምናምን ስትይ ነበር እሶ ቤቴን ባሌን እያለች ልጂሺንም ስታሳድገው ኑራ ሂደሺ ስትገቢ ያናድዳታል እህት ፋጡማ
    መጀመሪያ ባይሆን ጥሩ ነበር አሁን ግን ዝም ብለሺ ብትኖሪ ይሻል ይመስለኛል አላህ ኽይሩን ይምረጥላችሁ አላህ ይሁነን

  • @Hayat-ex6ni
    @Hayat-ex6ni 2 หลายเดือนก่อน

    ዘምደማሚቅኝናች የነመዘመደች አየወደኝምወላሃ ባደየግደልኝ እኒበሰደትነወ የለሁት ዘምደችአደባላጋርነወየማወኝ አላህይቅርየብልኝጂ ቡግኝ መረዘነወ የሚበሉኝ😢😢😢😢😢አይዞሸ ጠሊትወመንያረግ ወደወሰ ምንለጠቀምሸ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 2 หลายเดือนก่อน

    አድ ልጂ ድገሚ እህት በማሜ ሞት ቶሎ ጨምሪና ፍችው