የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ሐምሌ28/2016-August 4/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    TH-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ความคิดเห็น • 146

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 หลายเดือนก่อน +10

    አቤ ረታ ከልብ እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @belayrebi8415
    @belayrebi8415 หลายเดือนก่อน +14

    አቤ thank you

  • @eyasugensa
    @eyasugensa หลายเดือนก่อน +18

    ሲሳይ ትክክለኛ ቦታ ላይ በትክክለኛ ስዓት ያለ ሰው 🙏🙏🙏🙏

    • @NAOL-c3o
      @NAOL-c3o 21 วันที่ผ่านมา +1

      Aewale rueg

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน +13

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ በያላችሁቡት ሰአት አቆጣጠር የሉአላዊ ቤተሰቦች ሲስነትን አለማድነቅ አይቻልም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 หลายเดือนก่อน +24

    ተድላ የሚባለዉ ሰዉዬ ያገር ጠንቅ መቼ ነዉ ጥሮ ነገር የሚናገሮት ትልቅ ሰዉ ያስታርቃል እንጂ ያጋድላል

  • @johnlier3173
    @johnlier3173 หลายเดือนก่อน +7

    Yes Aby your wonderful it's very wonderful answer for this old man🎉

  • @misahunnegash9626
    @misahunnegash9626 หลายเดือนก่อน +7

    People talking about their dream, but Almighty God is with Ethiopia.

  • @RobelGuchale
    @RobelGuchale หลายเดือนก่อน +10

    ሲሳይ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedAhmed-wn8eg
    @MohammedAhmed-wn8eg หลายเดือนก่อน +21

    አቤ ለዚህ ደነዝ ተድላ አስገባህለት።ጀግና!!!!

  • @tsegayehabte7924
    @tsegayehabte7924 หลายเดือนก่อน +3

    Go ahead god will be
    With you !!!

  • @jonjon7034
    @jonjon7034 หลายเดือนก่อน +5

    This is very important media. We have to fix the phone problem

  • @belayrebi8415
    @belayrebi8415 หลายเดือนก่อน +6

    አቤ You?
    Are wonderful man

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታቸው አተንተክተክ አንተ ተድላ በስንቱና መሰሎቻችሁ የተዋጣላችሁ አጥንት ለቃሚ ባንዳዎች ስለሆናችሁ በሀገራችን ጉዳይ አትፈትፍቱ አንፈቅድላችሁም

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you Abe retachin

  • @ilubabormetu4208
    @ilubabormetu4208 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 หลายเดือนก่อน +17

    ተድላ የሚሉት ጋርቤጅ መቼም የማይገባው ደንቆሮ ባንዳ መቼ ነው ከዚህች ሀገር ላይ የምትወርደው?

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 หลายเดือนก่อน +1

      Egeziabehere Sixeraw Yesun Leje Be Doctoret Eyasemereqe Ye Deha Geberen Leje Yasecheresal

  • @Seidadem-v1k
    @Seidadem-v1k หลายเดือนก่อน +7

    ሲሳይ በጣም ሚዛናዊ የሆንህ ሰውነህ በጣም በጣም

  • @gezahegndarge2043
    @gezahegndarge2043 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በግሌ በኣቶ ተድላ ክልብ ነው ያፈርኩት ዩሊንታይ የሌላቸው ሁሉን ነገር አዋቂ እውቀታቸው መቃወም ብቻ የሆኑ ሽማግሌ በእውነት እኔ ስለሳቸው እሸማቀቃለሁ ምን አለ እውነት ቢናገሩ አለበለዚያ ዝምብሉ እረባኮትን አቶ ተድላ እፈሩ

  • @michaellemma6712
    @michaellemma6712 หลายเดือนก่อน +3

    Liki liki liki liki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elefenshlegse5198
    @elefenshlegse5198 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሳይ መድሃኒያለም ይጠብቅሀ አነተን ባናገኝ ምን አንደምሆን ሳስበው ይዘሀንነኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน +1

    አቤእረታ ተባረክ ወንድሜ አቶ ተድላ በየቦታው ሰላም የለም ይላሉ እንደእርሶ አይነት ለፋኖ አይዞህ በርታ ጀግናዬ እያላችሁ ያጠገባችሁትን ሌባ ፋኖ መሳርያህን ወርውረህ ወደሰላም ግባ በሉት ይሄ ነው ሰላም ማለት

  • @dejenyalawesson
    @dejenyalawesson หลายเดือนก่อน +4

    How long are we going to keep this guy as an agenda maker? I am talking about ato Tedla.

  • @girmategenuofdictconsult105
    @girmategenuofdictconsult105 หลายเดือนก่อน +4

    ሲስ
    ከተለመደው አካሄድ ብዙን ያልተለየ ነው! ብዙ ጊዜ ዝግ ከሆነ ስርዓት (ፖለቲካዊና ሚዲያ ተኮር ውሳኔ እንጂ
    አዲስ ሀሳብና ለነባራዊ ሁኔታው የመጠነ የፈጠራ መፍትሄ መች ተቀመጠና????
    Instead of the conventional approach, No One Listen to Ideas and solutions from outside the Cadre- dominant politicians....

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 หลายเดือนก่อน +3

    A genuine discussion in my opinion should be the advantages and disadvantages of a centralized controlled economy as opposed to a free market based economy. Those who opposed the macro economics program failed to compare and contrast to defend their position.

  • @ErgetieTilaye
    @ErgetieTilaye หลายเดือนก่อน +5

    ኤርሚያስ እክ ኢንተርፕሬኒየር ነው ።ሊከበርና ሊደመጥ ይገባል የስራ ሠው ለምን እንደሚወገዝ አይገባኝም።

  • @wondimukassa8295
    @wondimukassa8295 หลายเดือนก่อน +4

    Mr. Tedela this time you absolutely wrong!!

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤❤Sisayachn ❤❤❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ሲሳይ ፣ግርግሩ እንዲፈጠር የሚፈልጉት ሌቦቹ ናቸው። "ግርግር ለሌባ ይመቻል " ይባል የለ ፣እንደዛ ነው።አራት ኪሎ ውል እያለባቸው ለተቸገሩት ሽፍቶች ቀቢፀ ተስፋ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน +3

    ተዋቸው እነኚሕን ሲሳይ አጌና አቶ ኤርምያስ ጥሩ የቢዝነስ ፎረም ጭንቅላት አላቸው ከበቂ እውቀት ጋር ለምን ይዋሻል ያስሩትም መሐይምች ነበሩ ። አሑን የኢትዮጵያ መንግሥት አቶ ኤርሚያስን ቢጠቀሙበት ጥሩ ነው ለሐገር ብልፅግና ይጠቅማሉ ።

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 หลายเดือนก่อน +1

    Samy you're right

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን ሀገራችን እየተከተለቺው የኢኮናሚ ሪፎርም ትክክለኛ መሆኑን በደንብ የተረዳሁት ታዋቂው ባንዳ አቶ ተድላ ሲቃወሙት ስሰማ ነው።

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 หลายเดือนก่อน +3

    sisay please don't accept the first person Ato teddla, because he give topic then everyone talk about that nothing else..

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 หลายเดือนก่อน +3

    Most of the discussion is about how the exchange rate is going to cause inflation and as a result it will cause unbearable suffering to the people. It is the greedy merchants and corrupt government officials that are allowed to do that. Why isn't the discussion mainly focused on that? The only reason I heard so far as to why the macro economics program is not working is for fear of inflation. Don't we have to focus on the obstacles that would make it fail.

  • @abdelaosman8626
    @abdelaosman8626 หลายเดือนก่อน +1

    ጨለምተኞች ሁሌም ብርሃን አይታያቸዉም ስለዚህ የእነሱን ጉደኞች አጀንዳ ተቀብለን ግዚያችንን ማጥፋት የለብንም

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia first

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb หลายเดือนก่อน +1

    Mr. Ermias’s Amelia is smart businessman

  • @MekonenGuji-dq6wp
    @MekonenGuji-dq6wp หลายเดือนก่อน

    ጥሩ የውይይት መድረክ ነው ።የሥልጣን ጥመኞችና ኋላቀር ምቀኞች መልካም ሥራና የዕድገት መንገድ ሁሉ ለህዝብ አሳቢ መስለው አጣመው በማቅረብ ቢያሟርቱም ከመለፍለፍ ውጪ የሚቀይሩት አይኖርም።መንግሥት ለሠላና ልማት ቅድሚያ በመስጠት አንዳንድ የረባ ሀሳብ የሌላቸው አጭበርባሪዎችንና ዘራፊዎችን በህግ አደብ እያስገዛ ህዝብን እያሳተፈ ወደፊት መገስገስ አለበት።በአቋራጭ ሥልጣን ላይ ለመውጣት የሚቋምጡትንም እያመከኑ መሄድ ያስፈልጋል።

  • @aragawadem1935
    @aragawadem1935 หลายเดือนก่อน +5

    ሞጋች ጋዜጠኛ ሲስ

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 หลายเดือนก่อน +2

    Getachew Tedela Besentu Gera Zemem Qegne Esketehonu Egeziabehere Yeredachu Ethiopia Laye Meat Ataweru

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ተድላና መሰል ግለሰቦች ከነልጅ ልጆቻቸው ውጭ ተቀምጠው ሀገሬቱ ላይ ሠላም የለም ሀገሪቱ መበደር የለባትም ወዘተ ሲሉ እንሰማለን ምን አገባቸው?።ችግሩንም መከራውንም ተሸክመን የምንኖረው እኛ እዚህ ሀገራችን ያለን ሰዎች።እናንተ ምን አገባቸው ?።ለእኛ አዝናችሁ?ምድረ ቀልማዳ!!ምን አገባችሁ?።ወንድሜ ሲሳይ እነዚህ ክፉ ምድረ ክርፉታም ለወላጅ እናቱ የቡና መግዥ ልኮ የማያውቅ ትናት ኢትዮጵያ ብድር ማገኘት የለባትም ብለው ሲጮኾ የነበሩ ዛሬ ሀገራችን ብድሩን ስታገኝ እንደእግር እሳት አንገብግቧቸው የኢኮኖሚ ጠበብት ሁነው መጡ ።ምን አገባቸው ?እኛ እዚህ ያለን ዜጎች እንጨነቅበት ተውን ።

    • @mekke6544
      @mekke6544 หลายเดือนก่อน

      የአቶ ተድላ ወላጆች በጠላት ወረራ ዘመን ሸሽተው ተሰደው ናይሮቢ ኬንያ ተቀምጠው አገር ነፃ ሲሆን ተመልስው አገር ቤት ፍንትው በአጥቢ አርበኝነት የባሌ ገበሬ መሬት ዘርፈው ሲበዘብዙ ይኖር ናቸው።ተድላም የወረሰው ከሃዲነት ነው።

  • @SirajBirreabo
    @SirajBirreabo หลายเดือนก่อน

    ከጥላቻ የፀዳ መሆን አለበት አስተያዬታችን አቶ ተድላ የሚባሉ ሰውዬ በጥላቻ የተምሉ ሰው ናቸው።የለውጡን ሂደት በአዎንታዊነት ቀርቦ ማየት ጊዜ መስጠትና መጠበቅ ጥሩ ነው። ሲሳይ በርታ።ተነኮለኞቹንም ተጠነቀቅ ጌታ ይርዳህ።

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rz6ex7du2h
    @user-rz6ex7du2h หลายเดือนก่อน

    ሢሣይ አጌነ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 หลายเดือนก่อน +1

    Those who are trying to downgrade Ermia's' business philosophy let them show us their success stories. Otherwise are just a resounding gong...

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ ሲሳይ እነዚህ ዲያስፖራዎች ከኔጌቲv አስተሳሰብ የሚወጡ አይደሉም እዛው እስታር በክስ ድዳቸውን እያሰጡ ወሬ ከመሰለቅ ሌላ ሞያ የላቸውም። እነሱ ያጡት ነገር አለ ስልጣን ስለዚህ ብዙ ነገር ያወራሉ።

  • @MahfuzaJemal-lx1ox
    @MahfuzaJemal-lx1ox หลายเดือนก่อน +1

    The guy talking about corruption is telling the truth

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ተድላ አይ ጌታቸው እድሜ ዘልዛላ ማለት በናንተ ታየ እውቀት የለም ምላስ ብቻ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ኤርምያስ ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በebc ያስተምር ህዝቡን ያንቃ!!!

    • @dejenyalawesson
      @dejenyalawesson หลายเดือนก่อน

      @AB-rf2tb
      Unfortunately, he is not very good at explaining things in simple ways to the everyday Joe's. Watch the CBS interview. The expression on the audiences faces.

  • @tassewmulugeta8341
    @tassewmulugeta8341 หลายเดือนก่อน +1

    Pls sis correct your sound system?

  • @AbiyotAmdisa-xn7ku
    @AbiyotAmdisa-xn7ku หลายเดือนก่อน +2

    sis bertalin tigst ymechegnal tulitulawochn aschersachew

  • @abdulmelikaman5846
    @abdulmelikaman5846 หลายเดือนก่อน

    Hi Sissy👍
    Ato Getachew is existrimist!!!!!!

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @michaellemma6712
    @michaellemma6712 หลายเดือนก่อน +1

    Liki liki liki liki sysa eko new

  • @agerituwasihun8489
    @agerituwasihun8489 หลายเดือนก่อน +1

    ሲሳይ አጌና ሰገራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራ

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 หลายเดือนก่อน +2

    Tedela Assefaw Ene Emelew Ayedekemehem Mechem 50 Amete Agerun Yemayaweqe Yalaye Mene Liyawera Yechelale Anete Lejeshen America Asetemerehe Eyasemerek Ye Deha Gebere Leje Tasecheresalehe Hulun Aqalehu Telalehe Mekelakeyan Tefataw Zere Manzerehen America Alewesedekem Zemedochehen Dehenenet Yemixebeqew Esu new Diamond Meshelem Yemigebaw Mekelakeya new Yahunu Benanete Ayenetu Ethiopian Letaferesu Yemetedadu Yexebeqe Jegena Serawit new

  • @mezgebetibebregassa1438
    @mezgebetibebregassa1438 หลายเดือนก่อน

    ሲሳይ እባክህ ይህን ተድላ የሚባል ያልተገራ ግለሰብን ብሎክ አድርገው። እንዲሁም አቶ ጌታቸው የሚባለውን የሀገር ልማት ጠላት።

  • @abebawandargie2867
    @abebawandargie2867 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤😢

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 หลายเดือนก่อน

    የድምፁ ነገር ሲስ . . .

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 หลายเดือนก่อน +3

    ወደዛ ዞር በል ተድላ መጀመርያ እራስሕን ቀይር እፈር ቆሻሾች Shem on you ተድላ እንደዝንብ ጥልቅ ትላለሕ ቆይ ቆይ ምን አባክ አገባሕ ስለ ኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ከምሬ ነው ?

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb หลายเดือนก่อน

    Solutions for our economies must come from scholars, and they should have moral obligations to serve the next generation. This is not poletics. Opposing without alternative solutions is no more than any ordinary un educated person, so bringing tangible results will famed you.

  • @AbiyotAmdisa-xn7ku
    @AbiyotAmdisa-xn7ku หลายเดือนก่อน +1

    ene haere tidglgn inj baken ande eyebelahu yenegewan Ethioian lelijoche mawures efeligalaw lijochem binegrachew zare ysemugnal nege yameseginugnal wodeft....

  • @user-ry2nr9pv4y
    @user-ry2nr9pv4y หลายเดือนก่อน

    ሠዉ እንዴት እንደሚያሥብ ይገርማል። አንዱ ተናጋሪ ከተማ አፍርሶ ከተማ መገንባት አለ። ሠው ላይ ሊወድቁ የደረሡ የቀድሞ ፒያሣን ቤቶች እንደሆነ ከተማ አፍርሶ ከተማ መሥራት ያለው ግራ የሚገባ አሥተሣሠብ ነው።

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb หลายเดือนก่อน

    1ኛ እና 2ኛ ደዋዮች የብሔር አቀንቃኞች ናቸው::

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ ተድላ አኮ ኳስ ጀመረ ብሎ የሄደ ሰው ነው

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 หลายเดือนก่อน +1

    Mr Sisay ! In End Times not Ermias Amelga or Jeffry Sachs you can reincarnate Adam Smith and ask him how to grow Ethiopian economy his answer will be " please let me go back to my grave you are asking me about the unfixable "

  • @TofikIdris
    @TofikIdris หลายเดือนก่อน

    " አቶ ተድላ ማለቴ አቶ ደስታ " ተመቸሽኝ 😂😂

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 หลายเดือนก่อน

    ቨዛ ከተሰጠበት ቀን ነው ሚጀምረው ዝቅተኛው ሶስት ወር ነው

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 หลายเดือนก่อน

    People are forced to pay through Sinke bank all their taxes

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሄ ለእኮኖሚ እድገት የተሰጠ ብድር ምን ችግር አለበት? በ38 አመት የሚከፈል ነው;; ሌላው ነፃ ዶላር ነው::

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 หลายเดือนก่อน

    Perhaps on a small scale, Ethiopia is also tackling poverty. Your first guest looks like a professional complainer. Let's try opportunity available to us. The worst risk is not to take one.

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน

    አቶ ተድላ ለምን ይንጨረጨራሉ እርሶ ኢትዮጲያዊ አይደል እዛው ባሉበት እየተጦሩ ይኑሩ አትነታረኩ

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልያስእ አመልጋንእ አደርስበትምእ እንዳንተ አይነቱኦ አላሰራምእ ብለውት ነው

  • @yeshanehadefris1052
    @yeshanehadefris1052 หลายเดือนก่อน

    ከውጭ የሚመጡ ሸቀጦችን የሚያስገቡ እና ታክስ የሚከፍሉ ነጋዴዎች የሚታመኑት በባንክ ሂሳባቸው በ58 ዶላር ብቻ ነው። ዶላር አሁን የገበያ ሂሳብ የላቸውም

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j หลายเดือนก่อน +1

    yooyyaa Gash siisay akkam jirtuu maamilaa Haradha Isiin caqfnna??

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 หลายเดือนก่อน

    111🎉

  • @abdi6588
    @abdi6588 หลายเดือนก่อน

    አየር መንገድ ዋጋ ጨመረ የሚባለው እውነት ነው። እውነት ከሆነ አሻጥረኛ ነጋዴ ተብሎ ይታሸጋል ማለት ነው። ጭማሪውው ለቤተመንግስቱ ማስጨረሻ ካልሆነ።

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 หลายเดือนก่อน +1

    ኢት/በከፍተኛ ናት::🎉🎉🎉🎉

  • @mulatchanyalew6581
    @mulatchanyalew6581 หลายเดือนก่อน +3

    የዶላር ዋጋን መጨመር ተከትሎ ከፍተኛ ግሽበት ተፈጥሮ ሰው በልቶ ለማደር እየተቸገረ፣ በእርስ በርስ ጦርነት ሰው እንደ ቅጠል አየረገፈ ባለበትና ምንም ሠላም በሌለበትና መንግስትም ሠላሙን ማረጋገጥ ባልቻለበት ሁኔታ ሊስተባበሉ የማይችሉ ጥሬ ሀቆች በግልፅ እየታዩ አለም ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ችግር በግልፅ እየታየ የፈሩት ይደርሳል የናቁት ይወርሳል የሚባለው እውን ሊሆን እንደሚችል አመላካች ሁኔታ እያለ ናይጀሪያ ተመሣሣይ እርምጃ ወስዳ ምድር አንቀጥቅጥ ተቃውሞ በሚታይበት ሁኔታ እንዴት ነው አይናችሁ ታውሮ ልታድበሰብሱት የምትሞክሩት? ህዝቡ እኮ ኑሮውን አየኖረ ችግሩን በተጨባጭ እያየው ነው። በአሁኑ ወቅት እኮ የዘይት ዋጋ ብር 1700 ብር ደርሷል። ማንነው ይህንን ሀግ ያለው? ስለዚህ በጭፍን መደገፍ ለህዝቡም ሆነ ለአገሪቱ የሚያመጣው ጥቅም ምንድን ነው?

    • @mekke6544
      @mekke6544 หลายเดือนก่อน

      19ሚሊዮን ሜትር ዘይት መንግስት አስገብቶ ብሾፍቱ ደርሷል።ቀጥታ ዚታዎቹ ሳያራግፉ ወደ የ ክፍለ ሃገሩ ሊሰራጭ ነው ምን ትሆነው እንግዲህ?😂😂

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 หลายเดือนก่อน

      Nigeria Bexame Corruption Yaxeleqeleqew Kebad Hagere New Beregexe Ethiopia Wesexe Ahune Bexame Chegere Yehonew Esu new Mengest Bezu Policy Eyawexa Biketatelachewem Aletechalem Wanaw Chegerachen Sew Bela Lebawoch Nachew Ethiopia Nigeria Be Petroleum Sebeb Corruption Bexame Yekefa new Ya new Chegeru Ethiopia Asado Kaleqeberuachew Chegere new Bezuw Policy Enesun Lemeyaze new Ahune Yewexaw Hulun Mengede Kezegabachew Tenesh Yeweledu Yehonal Keza Wechi Prime Minister Dr Abiy Temarew Yetenagerut Corruption Lebeneten new

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 หลายเดือนก่อน

    አቶ ኤርሚያስ ከተናገራቸው አንዱ ለብዙ ጊዜ ለጨረታ የሚሆን ዶላር መንግስት መያዝ አለበት ብለው የመከሩት ትልቅ ምክር ነው። በተረፈ ሲሳይ እውቀት ያላቸው ሰዎችን ጋብዝ ናላቸው በጥላቻ የተሞላ ሰዎችን አትጋብዝ።

  • @getachewwondie2392
    @getachewwondie2392 หลายเดือนก่อน

    የኮሬ ነጌኛ ተከፋይ

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችው ካራክተር አሳስኔሽን ቀርቶ ስለጉዳዩ ብቻ ስለተገለጸው መወያየትና የተቃወሙበትን በስራት ማስረዳት ልመዱ። ስለ ኣቶ ተድላም ስለ ኤርሚያስ ሳይሆን ስላነሱት ጉዳይ ጥቅምም ጉዳትም ካለው ማስረዳት ይሻላል::
    ይሄ እኔ ከዚህ ነኝ ከዛ ነኝ የሚለው ቦታውም አደለም።
    አሁን ተወስኑዋል ያን በትክክል እንዶሳካ እውነት ህዝቡን የምንወድ ከሆነ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሳይሆን የኣገሪቱዋን ቁስል እየጎነጠሉ መግል ከማሲያዝ እንደምንም እያከምን ዳቦ በሻይም እየበላን (እናስታውስ እንጂ የቦቆሎ ዘመን) ትንሽ ግዜ ጉዳት ለመቁዋቁዋም እንበርታ:: ጠጠር መወርወር የምንችልም እናድርግ ለሰላምም በሙሉ ልብ ይሰራ (ያው ፍትህ የማይቀር ነው እሱ መረሳት የለበትም ወንጀል ይሸፈን የሚል ምንም መደራደር የለም ያው ከዛ በውሀላ እርቅም ቢኖርም)

  • @sennaizhintza3352
    @sennaizhintza3352 หลายเดือนก่อน

    Very sorry to hear sisay to be a cadre!

  • @wondimukassa8295
    @wondimukassa8295 หลายเดือนก่อน +1

    Mind your business speaker!!

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ይህንን የሚያክል ጃይንት ኢኮኖሚ ለፖርላማ ውይይት ታቀርባለህ። ሁሉም ያለውን ብር ወደ ዶላር ለውጦ ሆርድ ያደርጋል ይሄ ለምን አይገባውም። ሰላም የለም ይላል ሰላም እንዳይኖር የምትፈልጉ እንዳንተ ያለው ነው

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 หลายเดือนก่อน +1

    እናቶቻችን አስራ አምስት ኪሎ ጤፍ ለአራት ቤተሠብ ለአንድ ወር አብቃቅተው መግበው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት በየትኞው የኢኮኖሚክስ ትምህርታቸቸው ነው የመንግስትሰ የኢኮኖሚ መርህ ' ሀገር በቀል' የተባለ አይደለም ወይ አቶ ተድላስ የጠየቁት ህዝብ ቢወያይበት የተሻለ ይሆን ነበር ማለት ምን ያሰነውራል።አበበ የሚባል ህሊናውን የሸጠ ጭፍን ደጋፊ!

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

      አንተስ ህሊናህን አዳብረህ መቼ ከዘረኝነት ወጣህና ነው አድክም

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy หลายเดือนก่อน

    አቶ ተድላ እርሶ የፋኖ አባል ስለሆኑ ምንም ቢደረግ ላህያ ማር አይጥማት ነው ስለዚህ አይድከሙ

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ หลายเดือนก่อน +3

    አቶ ተድላ እኮ የሌሎቹን አስተያየት እየሰማ አይደለም በየሚድያዉ እየዞረ መርዙን.እየረጨ ይወጣል::

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน +1

      ተድላ የሚረጨው መርዝ እራሱን መርዞ ይገለዋል በርታ ተደላ ያገር ጠላት ባንዳ

  • @BiruKidus
    @BiruKidus หลายเดือนก่อน

    እረ ሲሱ ጠፋህብን በሰላም ነው?

  • @aragawadem1935
    @aragawadem1935 หลายเดือนก่อน +3

    የአቋም ሠው

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 หลายเดือนก่อน

    ለባንክ ሌባ አለዉ ቀን ለካንሠር በሽታ ለኢት/🎉🎉🎉

  • @GetachewSeyoum-n4n
    @GetachewSeyoum-n4n หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ሲሳይ ለሚዲያህ የማይመጥኑ የአገዛዙ ሰራዊቶች እየገቡ ሀሳበ ቢስ ስድብ ሲሳደቡ ለምን ታልፋቸዋለህ አስተካክላቸው

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዱ ሰው ጭንቅላቱ መመርመር አለበት መደገፍ ሲባል የሌለ የማይመስል ነገር ማውራቱ ጥቅም የለውም ሁሉም ነገር የግዜ ጉዳይ ነው አገሩቷ ላይ አብይ በየከተማው እንደፈለገው ይዞራል ይለናል እንዴ የዞረብክ አብይን ለመጠበቅ ባንተ እድሜ ቁጥር ልክ ጠባቂዎች ከካሜራ ውጭ ታጭቀው እየጠበቁት ነው ሲጀመር የህዝቡን እሮሮ አወራን እንጂ ሰለ አብይ ውበት አውራልን ማን አለክ

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 หลายเดือนก่อน

    አንዳቹ ካንዳቹ አትሻሉም ሌቦች ።

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn หลายเดือนก่อน

    አረ ሲሳይ አሁንም ታሽቃብጣለህ ይገርማል

  • @agerituwasihun8489
    @agerituwasihun8489 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሳይ አጌና ስንት ተከፈለህ ለማይጠግበው ሆድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድዶ

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 หลายเดือนก่อน +1

    አበበ የሚባል ድውይ ሠው ሀሣብ አይሰጥ እያለ ነው🎉

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

      ምነው አቅምህ የአቤን ችሎታ መሸከም አቅቶታል ስለማይገባህ እንደው ዳክር

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 หลายเดือนก่อน

      @@genetyilma7717 ሀሜት አይገባኝም! አበበ ማለት ሀሜተኛ ነው
      ለብልፅገናም አይጠቅምም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

      @@ardi4.6million28 እውቀትና ሐሜት ትርጉሙ ስለተዘበራረቀብ አዝናለሁ

    • @addis8247
      @addis8247 หลายเดือนก่อน

      ምን ነዉ የአቤ ሃሳብ አንድ ኢትያጵያን የሚያጠናክር ነዉ፡፡ ከጎጥ አመለካከት የፀዳዉን አልስማማህ አለ እንዴ?? ወደድክም ጠላህም በዱሮ በሬ ለማረስ አትሞክር፡፡

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 หลายเดือนก่อน

    Just come back from Ethiopia please don’t lie you can’t even go to ሰበታ you can’t go to SODO. 50 miles out Addis farmers pay two taxes one for ሸኔ one for PP

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel หลายเดือนก่อน

    ውጭ ሆነው ከጫፍ እስከ ጫፍ ሰላም የለም የሚሉት ነገር ያስቃል። ያሳፍራል። በአገሪቱ አንድ አንድ አካባቢዎች የሠላም ችግር አለ። መላው አገሪቱ የሚለው ከእውነት የራቀ ነው። አንፃራዊ ሠላም አለ። ሶማሌ፣ አፋር፣ ሲዳማ፣ መካከለኛ ኢያ፣ ደቡብ ኢያ፣ ምዕራብ ኢያ ሰላም ነው። ኦሮምያ 18 ዞኖች አሉ። 3 ዞኖች ችግር አለ። እርሱም እየተረጋጋ ነው። ሌላው ሰላም ነው። ባሌ፣ አሪሲ፣ ጅማ፣ ሻሸመኔ፣ አምቦ፣ ቦረና ወዘተ ሰላም ነው። ሐረርና ድሬዳዋ ሰላም ነው። ሟርተኞቹ ግን ራሳቸው ለፖሮፓጋንዳ የፈጠሩትን ውሸት መልሰው በማመን በመላው አገሪቱ ሰላም የለም ይላሉ። ሌላው ቀርቶ አማራ ክልል ከጥቂት ስፍራዎች በቀር አንፃራዊ ሰላም አለ። በትግራይም እንደዛው። አማራ ይሁን ትግሬ፣ ኦሮሞ ይሁን ሶማሌ ፅንፈኛ ያው ነው። ጨለምተኛና ራስ ወዳድ። ውሸታም። ደንቆሮና ማሠብ የተሳነው። ይኼ ስድብ አይደለም እውነት እንጂ። እዚህ አገር ውስጥ ያለን ሀቁን እናውቀዋለን። ይኼ መንግስት ምን አይነት አገር እንደ ተረከበ እናውቃለን። ባዶ ካዝና፣ ከፍተኛ የአገር ውስጥና የውጭ ብድር፣ የተፍረከረከ ሠራዊት፣ በእየክልሉ የተደራጀ ልዩ ኃይል የሚባል ከፍተኛ አደጋ፣ ስራ አጥ ወዘተ። ፅንፈኞቹ ማመን ባይፈልጉም ይኼ መንግስት ትልልቅ ስኬቶች አስመዝግቧል። ቆሞ በነበረው የህዳሴ ግድብ ላይ ህይወት ዘርቶ የሲቪል ስራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። ከውጭ ሲገባ የነበረውን ስንዴ አስቀርቷል። ምርቲ አምስት እጥፍ ጨምሯል። በሌማት ትሩፋት ትልቅ ስራ ሰርቷል። 17 ገብቶ የነበረ እንቁላል። 8 እና ዘጠኝ ብር ገብቷል። ሽንኩር ከመቶ ሃምሳ ብር ወደ አርባምስት፣ ቲማቲም ወደ 25 ብር በኪሎ፣ ድንች 25 ወዘተ ነው የሚሸጠው። ይኼ በስራ የመጣ ነው። ችግሮች አሉ ወይ አዎ አለ። ግን ቢያንስ አንፃራዊ ለውጥና መሻሻል አለ። በእየ አመቱ መንግስት ወደ 3 ሚሊየን ለሚጠጉ ዜጎች ስራ መፍጠሩን የሚናገረውን መነሻ አድርገን እንደው የተጋነነ ነው ብንል እንኳ አንድ ሶስተኛው በመያዝ ለአንድ ሚሊየን ዜጋ ስራ መፍጠሩ ቀላል አይደለም። ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው አገር አፍራሾች በከፈቱት ጦርነት ተወጥሮ ነው። ሳይንስ ሙዝየም፣ ኮይሻ ግድብ፣ አድዋ ሙዝየም፣ አብርሆት ቤተ መጽሐፍ፣ ልዩ ልዩ የስራ እድል የሚፈጥሩና የአገር ገጽታ የሚገነቡ እንደ ጨበራ ጩርጩራ፣ ወንጪ፣ ጎርጎራ፣ የዝሆን ዳና የመሳሰሉ ሎጆች፣ አብርሆት ላይብረሪ፣ የኮሊደር ልማት፣ የባህርዳር ድልድይ፣ በሺ የሚቆጠር ኪሎ ሜትር አዳዲስ አስፓልት መንገድ፣ ከ30ሺ በላይ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት፣ ለሁሉም ተማሪ ምገባ፣ የመማርያ መጽሐፍና ዩኒፎርም በነፃ፣ የአቅመ ደካማ ቤቶች እድሳት ወዘተ ... በእየክልሉ ደግሞ በሺ የሚቆጠሩ ፕሮጀክት ተጠናቀዋል። የአገሪቱ ኢኮኖሚ በፍጥነት ማደጉን ቀጥሏል። ባለፉት አምስት አመታት ጂዲፒው ከ86ቢሊየን ወደ 205 ቢሊየን ዶላር አድጓል። ለጨለምተኞች ግን ይህ ሁሉ አይታያቸውም። ያለ እነርሱ አዋቂ የለም። ጠሚ እና ካቢኔያቸው በቅንና እእእከ ጥግ በተማሩ ምሁራን የተሞላ መሆኑን ይረሱታል። በርካታ የአገር ውስጥና የውጭ አሉ የተባሉ ምሁራን እንደሚያማክሯቸው ይዘነጉታል። ሟርተኞቹ ሁሉን አዋቂ ሀገሮች ነው ይቀርባሉ። ያለ እውቀት ሁሉንም የመንግስት ስራ ያብጠለጥላሉ። ስልጣኑን ቢያገኙ ግን አንዳች እንደማይሰሩ የድንቁርና ንግግራቸው ያስታውቃል። ብሽቆች።

  • @aregaleje2037
    @aregaleje2037 หลายเดือนก่อน

    አረ ስሳይ እሄንን ሰው አትገብዝ ተድላ የምበል ሰው ሁል ጊዜ መንግስትን መቀዎምና ዓብይ አህማድ ሥልጣን ይልቃቅ ማላት ብቻና ፋኖ ያሸንፋል እያለ መጮህ ብቻ ነው

  • @mknyat10
    @mknyat10 หลายเดือนก่อน

    ሲሱ ተድላ ሚባለው አቃጣሪ የሻብያውች እምነት ሚድያ ላይ ብታዳምጠው ታድታውኬለክ የመጨሩሻ አቃጣሪ ነው.. ይህን ሰው ሉምን እድል ትሰጠዋለክ ..? ..