አገልግሎትና ገጠመኝ : በዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ይህ የዩትዩብ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለምእመናን የምናደርስበት ነው፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመመንካት የምንለቃቸውን መልእክቶች እንዲደርሳችሁ እንጠይቃለን፡፡ አስተያየት ካላችሁ በኢሜይል አድራሻቸን amdehaymanot19@gmail.com ጻፉልን፡፡
የዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
በሌሎች ማኅበራዊ ሚድያዎቻችን ያግኙን
ፌስቡክ ፦ / amdehaymanotsundayschool
ቲክ ቶክ፦ vm.tiktok.com/...
ቴሌግራም፡ t.me/Amde_Haym...
ድረ ገጽ፦ www.amdehayman... under development
እኔም የዓምደ ሃይማኖት አባል ነባርኩኝ የሰንበት / ት/ቤት / መዘማሪን ነበርኩት
በፀሎት ችዎ አስቡኝ እህት ወንድሞች
ለና ንትም የአገልግሎታችውን ዘመን ይበርክልን አሜንንንንን
እዉነት የህይወቴ ምርጡ ግዜ አምድዬ እስካሁን ድረስ ስንቅ የሆነኝ የመልካም ሰው መሆኛ መንገዴ ምንም ቃል የለኝም እንኳንም የቅዱስ ገብርኤል የአምድዬ ልጅ አረከኝ እግዚአብሄር አባቴ አመሰግንሀለው
በህይወቴ የሚቆጨኝ ነገር ገባ ወጣ እያልኩ ያባከንኩት ግዜ ነው።ፀንቼ አባል ብሆን ኖሮ የበለጠ እባረክ ነበር።ዴማስን ባልሆንም ጢሞቴዎስ መሆን እችል የነበረበት ግዜ ባክኗል።
ይሄ መጠይቅ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቅርስ ነው እናንተንም እድሜያችሁን ያርዝምልን
እንወዳችኃለን።ግን አብርሽ ጠፍቷል ባየው ደስ ይለኝ ነበር??አብርሽስ??
ወንድሞቼ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እውነት ነው
አሜን ወንድማችን / እህታችን
የሰ/ት/ቤት ህይወት ፣በተደገመ የሚያሰኝ ።ገራሚ ጊዜ
ዉይ ብርቅዬ የአምደሐይመኖት እህት ወንድሞቼ እንደምን ሰነበታችሁ ከረማችሁ አኔ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይመስገን በጣም ደህና ነኝ እንደው ሰያችሁ ልክ አንዳገኝኃችሁ አስለቀሳችሁኝ የድሮ ትዝታ ወደኃላ ሄጄ እንድዳስስ አደረጋችሁኝ በተለይ እኔ ወደአምደሐይማኖት በቅድስት መፀአቃል አማካኝነት መጥቼ ዛሬ ላለሁበት መንፈሳዊ ሕይወት የናንተ የወንድሞቼ አስተምህሮ ትሕትና ታጋሽነት እምነት ፍቅር ሰላም በመጀመሪያ ከብዙ ትምህር ከተሰጠኝ በኃላ የተመደብኩት ጋሽ ጥላሁን በሚመራው አምነት ክለብ ውስጥ ነበረና የወንድማችን ጥላሁን ትጋት ለዛሬ ማንነቴ ትልቅ ድርሻ አለው አንድ ቀን ጋሽ ጥሌ ከስራ እየመጣ እኔ ደግሞ ቅዱስ አስጢፍኖስ አካባቢ ትምህር ላጠና ጎደኛዬ ጋር ሄጄ ስመለስ ተገናኝን ሳየው እየሮጠም ቶሎ ቶሎ እየፈጠነ ይመጣል ከዛ ሰላምታ ሰቶኝ ቀስ ብለሽ ነው የም ትሔጂ ስዓት እኮ ደርሶል የቅዳሜ ኘሮግራም ሲለኝ ደንግጫ ከዘ የሮጥኩ አቤት ገብቼ ነጠላዬ አንጠልጥዬ የሮጥኩት አይረሳኝም ከዛ በኃላ አርፍጄ አላውቅም አና ለኔ መሠረቶቼ ጋሽ ጥሌ ጋሽ ኤርምያስ ጋሽ ሰለሞን በላይነህ ወ/ሮ ምስሬ በትሕትና ደግነት ጥሩ ለሰው ልጅ ያላት ፍቅር እና ሁሉም ጠቅሼ አልዘልቃቸውሞ እነ ብርኑ ጎበና ምትኩ ከትንንሾቹ እነ ዳንኤል ሞገስ ተስፍዬ ቻይ ተስፋዬ እነ ዘውዱ የነበረኝ ለአምደሐይማኖት ወንድም እህቶቼ በሙሉ ለዛሬ የእምነት ጥንካሬዬ ትልቁን ደርሻ ሁሌም አሰጣለሁ እግዚአብሔር በሰላም በጤና በመንፈሳዊም በስጋዊም ሀብት አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይጨምርላችሁ የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች
አሜን። ማን እንበል?
Betam des yemil weyeyet newe , ye Amdye frewoch betam tamralachu eske mechresha bebetu yatsenachu.
Amen ehetachen
Ene enkuwan bakme yetselotin tikim yawekubat kemenafikan yehaset timihiet yetelakekubat metebaberinina meredadatin mahiberawi hiwot yetemarkubat yemiwodat senbet timihirt
ዓምደ ሀይማኖት እወዳታለሁ የዛሬ መሠረቴ የጥበብ ቤት አምላክ ማወቂያዬ የእናቴ ቤቴ ናት፡፡ የገረገራው ተክል የእድርያስ ፍሬ ገና ያብባል