ስውሯ ማርያም ገዳምን ለማታውቋት የገዳሙን ታሪክ በአጭሩ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @YalemAsefa
    @YalemAsefa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን የመቤታችን እረዴቷ ይድረሰን

  • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
    @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 6 หลายเดือนก่อน +30

    የክርስትና ስሜ ክንፈ ገብርሄል ነው እባካቹ ወገኖቼ ያለሁት ውጭ ነው ችግሬ ብዙ ነው ለስውሯ ማርያም በስውር ችግሬን እንድትፈታልኝ ጸልዩልኝ!!!

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብልንን

    • @Gejeraw
      @Gejeraw หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ችግርክን ታቅልልክ።

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p วันที่ผ่านมา +1

    Siwrua MARIAM yenenim enkoklish fichlign Ledejsh abkign❤❤❤

  • @AmA-kx1wg
    @AmA-kx1wg 29 วันที่ผ่านมา +14

    የስዉሯ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቃኝ💗💗💗❤❤❤😥😥😥😥አሜን አሜን አሜን

  • @GjjGj-d2o
    @GjjGj-d2o 5 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤቴ. የልቤንቋጠሮ. ፋችልኝ. ስውሯማሪያም እናቴ ያለሁት ማዳሀገርነውና. ጥበቃሽአይለየኝ. እነወይእየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusTesfaye-v9m
    @EyerusTesfaye-v9m หลายเดือนก่อน +29

    ወለተ ገብርኤል እባላለው በስራዬ ከባድ ችግር ገጥሞኝ ነበር:ከደጇ ሄጄ በእንባ ተማፀንኳት አላሳፈረቺኝም ውሎ ሳያድር ችግሬን ፈታ አስተካከለችልኝ:ስዉሯ ማርያምን አመስግኑልኝ:ለኔ የደረሰች ለናንተም ትድረስ::

    • @Aznew-u9x
      @Aznew-u9x 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @سيلا-و6ط
      @سيلا-و6ط 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🎉🎉

    • @zenakamis6774
      @zenakamis6774 4 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @SenayitWorku-fy6ly
      @SenayitWorku-fy6ly 4 วันที่ผ่านมา

      Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🥰🥰

    • @AlmazShimels
      @AlmazShimels 4 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 หลายเดือนก่อน +55

    እኔምስክር ነኝ እፁብ ድንቅነዉ ታምሯ ከመተት እስራ ፈታኛለች እናቴ ስዉሯ ማረያም እግዚአብሄርአብ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน

      እባክሽን ቦታው አላወቀም እና ከአዲስ አበባ እንዴት ነው የሚሄደው ?

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 7 หลายเดือนก่อน

      ላች የደረሠች እመቤቴ ለኛም ትድረሥልን

    • @ma8928
      @ma8928 6 หลายเดือนก่อน

      Megenagia wede kotebe mehega menged ga new malet ke taksi tera belay new

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 6 หลายเดือนก่อน

      @@ma8928 ደብረብረሀነዉ ማማዬ

    • @AlemneshAdane
      @AlemneshAdane 6 หลายเดือนก่อน +5

      ታች የደረሰች ለኔም ለሁላችንም ትድረስልን ውስብስብ ያለ ህይወት ሆነብኝ እናቴሖይ እርጅኝ እኔንም እንባየን አብሽልኝ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @SadssGadd
    @SadssGadd หลายเดือนก่อน +10

    የስዉሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤😭😭😭😭😭😭😭💔💔 አሜን አሜን አሜን

  • @Coolacting
    @Coolacting 5 หลายเดือนก่อน +22

    ስውሯ ማርያም ኢትዬዽያን አደራ ከነ ህዝቦቿ አደራ

  • @Vdh-h8r
    @Vdh-h8r 2 หลายเดือนก่อน +10

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን እመ ብረሀን የልቤን ቋጥሮ አንቺው ፍቺልኝ 😢😢😢

  • @biniyamgirma4992
    @biniyamgirma4992 2 หลายเดือนก่อน +18

    ልጂን ማርልኝ ስዉራ ማርያም
    እኔም ለደጂሽ ያብቃኝ

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 21 วันที่ผ่านมา +6

    የስውሯ ማርያም ትድረስልሺ በሉኝ ወለተ ጊዮርጊስ እባላለሁ በጸሎት አስቡኝ በስደት በህመም እየተሰቃየሁ ነው😢😢😢😢

    • @KgfdsCccx
      @KgfdsCccx 4 วันที่ผ่านมา

      እሷትማርሽ የኔ ዉድ ማራ ናት

    • @AdungaAdu
      @AdungaAdu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤😅

  • @SelaminaSelamina-q4n
    @SelaminaSelamina-q4n 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሰውሯ ማርያም ነይ እኛ ቤት በብዙ መከራ ወሰጥ ነን እባክሸ ነይ ከልጅሸ ጋረ

  • @የሰውሯ
    @የሰውሯ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ የሰውሯ ማርያም ሆይ እኔን ለምስክር አብቂኝ😢😢😢 ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ🎉🎉🎉🎉

  • @TizetaTilhun
    @TizetaTilhun 6 หลายเดือนก่อน +17

    ስውሯ ማርያም ሆይ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንዲንቺ አዛኝነት ማሪኝ❤❤❤❤

  • @AlnoozNooz
    @AlnoozNooz 2 หลายเดือนก่อน +14

    እመቤታችን ለደጅሽ አብቂኝ እኔን ሀጢያተኛዋን

  • @DanielEshetu-l3n
    @DanielEshetu-l3n 6 หลายเดือนก่อน +10

    ስውሯ ማርያም ለሌሎች እንደ ደረሽ ለእኔ እና ለቤተሰቦቼ እናም እንደ እኔ ለተቸገሩት ድረሽልን።

  • @ሙሌየድንግልማርያምልጅ
    @ሙሌየድንግልማርያምልጅ หลายเดือนก่อน +6

    ስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ 😢😢😢

  • @RahelgebruR
    @RahelgebruR 7 หลายเดือนก่อน +41

    ስውራ ማርያም እናቴ እኔም እዛ ነበሩክ እሁድ ጠይቃት ማክሰኞ ነው የመለሰችል ለኔ ሀጥያተኛዋ ይቅር ያልሽ ሌላው እማ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 7 หลายเดือนก่อน +2

      ላች የደረች እመቤቴ ለኔም ትድረሥልኝ

    • @dubaiyou3512
      @dubaiyou3512 6 หลายเดือนก่อน +1

      እባክሽ እህቴ ቦታዉን ነገሪኝ

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 6 หลายเดือนก่อน

      ደብረ ብርሀን ስልኩ አለ ደውለሽ ጠይቂ​@@dubaiyou3512

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን​@@-againyoutube5771

    • @nebiyumessele
      @nebiyumessele 5 หลายเดือนก่อน

      Debr birhan

  • @YaredYared-oo8in
    @YaredYared-oo8in 27 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋ ይግባሽ🤲🤲🤲, ስራዎ ድንቅ ነው ሁላቹንም ለደጃ ታብቅቹ

  • @atsedetigabu
    @atsedetigabu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዉራ ማርያም እናቴ ለደጅሸ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Elsabeth-l6h
    @Elsabeth-l6h หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልእልት እመብርሃን ለኔ ያላደረገችው ነገር የለም ምኑን ነገሬ ምኑን ልተው እመቤቴ በጠራኋት ቦታ ቀድማ ትመጣለች እና እኔ ትላንት በ20/4/17መጥቼ ምስክርነት ሰጥቼ ተመለሰኩ ግን ህይወት አንዱ ሰሰተካከል አንዱ ይበላሻል እኔም ትንሸ አሞኝ ነበር ሸንቴን መያዝ እያቃተኝ ጠሯኋት መጣች ቤት ሰገባ ሁሉ ነገር ቀጥ ብሎ ህመሙ ቆመለኝ ብዙ ነው ሁሉንም ሣተውል ሣታድር ትፈፀምልን አሜን ሁላችሁንም ታሰብልን

  • @TewabetchNiguessa
    @TewabetchNiguessa หลายเดือนก่อน +6

    ድንግል ማርያም በውስጤ ያለውን በሽታ አድነሽ ከሰው እኩል አድጊኝ ልጅቨን አማልጅኝ እሱ የፈጠረውን አይረሳም እና❤❤❤❤

  • @Selina-s8u
    @Selina-s8u 19 วันที่ผ่านมา +3

    ወለተ ስላሴ እባላለው ውጭ ሃገር ነው የምኖረው ጭንቆኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እናቴ ስውሯ ማርያም እባክሽ ህልሜን እውን አድርግሊኝ እመሰክርልሻለው ለደጅሽም አብቂኝ🙏😢

  • @aselefgetaneh4845
    @aselefgetaneh4845 2 วันที่ผ่านมา

    የስውሯ ማርያም ያደረገችልኝ ብዙ ነው እም አምላክ ባለቤቴ ትላንትና ወደዚህ ሲመጣ በረሀ ላይ ተይዞ ታስረ ጠዋት ነው ስደውል የነገሩኝ እኔም ለስውሯ ነገርኳት እሳም ስማችኝ ተፈታኝ እልልልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ በስላም ወደቤቱ ታምጣልኝ የስውሯማርያም በሰላም ታግባህ በሉት እልልልልልልልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
    @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ 21 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን የስዉሯ ማሪያም እናቴ የነገርኩሽን አደራሽን እናቴ ቋጠሮየን ፍቺልኝ እኔንም ለምስክረነት አብቂኝ እናቴ አዛኝቷ እመብረሐን 😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 2 หลายเดือนก่อน +4

    አመቤቴ ማርያም ሆይ ለእናተ የደረሰቺ ስዉሯ ማርያም ችግር ብዙ ነው እናቴ ፍችልኝ😭😭😭😭😭😭 አሁን በስደት ነው ያለሁት ሰላም ለደጅሽ አበቂኝ ሕይወት ወስብስብ ያለ ነው እስከቤተሰቦቼ ሁሉም እስራታችንን ፍቺልን እማምላክ ሆይ እደራሸን እማፀንሻለሁ😭😭😭😭😭

  • @BirahanuBealy-ed5xd
    @BirahanuBealy-ed5xd 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ዋላቹህ የእግዚአብሄር ወዳጆች የእመቤታችን ታምሯ በረከቷ ረድኤቷ ይድረሰን ዛሬም ዘውትርም ለዘላለሙ አሜን

  • @RitaTrasss
    @RitaTrasss 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስውራ ማሪያም በጨሰላም ላገሬ አብቅታኝ ለደጆ ያብቃኝ ብዙ የልቤን የምነግራት አለኝ🙏

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 6 หลายเดือนก่อน +9

    እናቴ የስውሯ ማርያም የውስጤን ታውቂያለሽና ቤተሰቦቸን ለደጅሽ አብቂልኝ እናቴ እኔንም ይብቃኝ ስደት ለደጅሽ አብቅኝ 😭😭😭😭😭ሀገሬ መግባት ሳስብ ብዙ ውስጤን ሰላም እሚነሱኝ አሉና አስተካክሊልኝ በከንቱ በስደት አለቀ እድምየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Godsyoy
    @Godsyoy 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏ሰዉሯ ማርያም የነገሮኩሸ ነገሮ አደራሽን 😢😢❤️❤️❤️👏👏👏🍀🍀

  • @LisanSando
    @LisanSando หลายเดือนก่อน +2

    እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ልጄን ማርልኝ ለደጅሽ አብቅኝ እናቴ

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 5 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ስዉሯ የዉስጤን አች ታዉቂ እባክሽ አስቢኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l 2 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤታችን ለደጅሽ አብቂኝ እኔን ሀጢያተኛዋን !

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 วันที่ผ่านมา

    enate sewers mariam ebakshe marin 🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️

  • @AframTesfa
    @AframTesfa 18 วันที่ผ่านมา +2

    እመብርሃን እመብዙሀን የኔ እናት ጭንቀቴን እይልኝ ሀጥያተኛዋን ልጅሽን ይቅር በያት ለደጅሽ አብቂያት ወለት እየሱስ

  • @AselefehcFehc-h2j
    @AselefehcFehc-h2j 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️🌿🌿🌿🎉🎉🎉

  • @taiba8635
    @taiba8635 26 วันที่ผ่านมา +3

    የስዉሮ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢እናቴ

  • @BetiBeti-o2s
    @BetiBeti-o2s 3 วันที่ผ่านมา

    ስዉሯ ማርያም እባክሽን ለ ደጅሽ አብቂኝ ያለሁበትን ፈተናና ጭንቀት ታዉቂዋለሽ እንቆቅልሼን ፍቺ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ለአስካለ ማርያም ድረሽላትና ያለባትን ፈተና ሁሉ ሀጥያትና በደልዋን ይቅር ብለሽ ከሷ የተወሠደባት ነገር ሁሉ መልሽላት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ሥለ ስዉሯ ማርያም ብላችሁ ለጀጇ እንድታበቃኝም ፀልዩልኝ።

  • @MeronWalde-f9y
    @MeronWalde-f9y 2 วันที่ผ่านมา

    ስውራ ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @MuzitBokre
    @MuzitBokre 3 วันที่ผ่านมา

    Enate sewura maryam ine lejesh
    yetbareke tedar sechin Enate aderashin

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድንግል ማርያም ማርኝ ሳልመሰክር መጥቸ አሞኛል ይቅር በይና ለደጅሽ ለምስክርነት አብቅኝ❤😢 ገብረመድህን ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ❤❤❤❤

  • @IsmaelAbdo-vl2zs
    @IsmaelAbdo-vl2zs 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወላዲተ አምላክ ስዉራ ማርያም እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAlehudres
    @EmebetAlehudres 3 วันที่ผ่านมา

    Amen lenem tidresiligni🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemneb8794
    @alemneb8794 19 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታምርሽን አሳይኝ ሀሰተኛን አጋልጭልኝ

  • @YeashiYeashi
    @YeashiYeashi หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እናቴ አደረሽኝ ከጎኔ ሁኝ ለምያስጨንቀኝ ሁሉ ለደጅሽም እንድ በቃ ፍቀጅልኝ አደረሽን 🙏🙏🙏

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 7 หลายเดือนก่อน +13

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አድርሺኘና እንደማርሻቸው ማሪኘ

  • @ZelalemZelek
    @ZelalemZelek 3 วันที่ผ่านมา

    እናታችን ለደጇታብቃህ በሉኝ ታማሚነኝእና ከእሩቅሖኜ እጅን እዘረጋለዉ አሜን አሜን አሜን

  • @JanetX-we8rk
    @JanetX-we8rk หลายเดือนก่อน +1

    Amen ledejsh abkin yegetaye enate swrwa maryam Enate Amalaje Amen 🙏

  • @MerryTadese-mo9ce
    @MerryTadese-mo9ce หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen enat mariyam batmariym marilegn.lebetesh adereshelegn.

  • @webet2273
    @webet2273 6 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልዑል እግዚህአብሄር ክብር ይግባዉ እመቤቴ እመብርሀን እመ አምላክ ፀሎትሽ ምልጃሽ ሁልጊዜም ከኛ ጋርነዉ የልጅሽ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስምህረት ከኛጋርነዉ ክብር ምስጋና አምልኮ ይድረሰዉ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ታምርሽን አርገሽለኝ ደጅሽ ለመገኘት አብቂኝ ስውራ እመቤታችን❤

  • @BizuayehuReta-qq9xu
    @BizuayehuReta-qq9xu 4 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር የመስጌን ደጃ መጣሁ ይለመንኩት የጠየኩሽ ሆነ እመቤቴ አሁንም ጎዶሎዬን ሁሉ ትሙላ እኔን የስማች አናንተንም ትሰማ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 6 หลายเดือนก่อน +6

    ስውራ፣ማርያምከነቤተሰቦቼ፣ጤና፣በረከት፣የለንም፣እባክሽንከቤታችን፣ግቢና፣ጎብኚን😢😢

  • @Hsu-m2c
    @Hsu-m2c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስውራ ማሪያምእናቴ ለደጂሽ አብቂአሜንአሜን❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የውስጤን ቋጠሮ ሁሉአንቺ ታወቂያለሽአንቺ ጠብቂኝ

  • @Weynisht-p7j
    @Weynisht-p7j หลายเดือนก่อน +4

    የክርስትና ስሜ ወለተ ገብርኤል ነው ያለሁ ሀርብ አገር ነው የታመምኩት ህመም አለ እናቴ ስውሯ ማሪያ ከበሸታየ ፈውሰሽን ለንሰሀና ስለቴን ይጀ በሰላም እድመጣ እርጂኝ እኔን ሀፅያተኛ ባሪያሽን አትርሽኝ እመቤቴ

  • @gebrehiwethaile4131
    @gebrehiwethaile4131 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤተ ስውርዋ ማርያም ከስኳር በሽታ ገላግይኝ።

  • @alexeshetu2498
    @alexeshetu2498 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ሀገሬ ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስን ካሉበት መከራ አውጭልን ምእመኗን ጠብቂልን አሚን

  • @MartaMulat-x2l
    @MartaMulat-x2l 14 วันที่ผ่านมา +1

    Emebata enata wolete mikaelen enatan marilegi be miheretshi gobgilegi amen

  • @አበበችወለተሚካኤል-ሰ2ኀ
    @አበበችወለተሚካኤል-ሰ2ኀ 6 หลายเดือนก่อน +5

    የስውሯ ማርያም የእኔንም ችግሬን ታውቂለሽና ለምስክር አብቂኝ 😢😢😢😢😢

  • @fafmamobammed5446
    @fafmamobammed5446 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላይታ ስላሴ እባላለሁ ውጭ አገር ነው ችግሬ በጣም ብዙ ነው የስውራ ማሪያም ችግሬን ትፍታለህኝ ለደችው አብቅታል እመሰክር ታሪከ 😢😢😢

  • @RigatRigat-g8j
    @RigatRigat-g8j 3 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሀን ስውራ ማርያም እንቆቅልቨን ፍችልኝ ከችግር አውጪኝ አገራችን አደራ ሰላም ስጭን

  • @geniguesh2328
    @geniguesh2328 หลายเดือนก่อน +1

    ስውርዋ ማርያም እናቴ ብምህረትሽ ዳቢሻት እናቴ ለደጅሽ ያብቃን. እናቴ

  • @AaAd-j6d
    @AaAd-j6d 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Topg-s4g
    @Topg-s4g 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስዉሯ ማርያም እናቴ ሆይ ልጀን ትፈዉሽልኝዘደ እማጠነሻለሁ

  • @MahiGolem-w8s
    @MahiGolem-w8s 5 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ማሪያም እባላለሁ ሰውሯ ማርያም የልቤን ታቂያለሽ ላች ሚሳንሽ የለምና የልቤን ችግሬን ታቂአለሽና አች ፍችልኝ ለደጅሽም በቅቸ ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ ።
    በፆለትም አግዙኝ

  • @AbebechNimani-w8w
    @AbebechNimani-w8w 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያምራል

  • @ዮርዲ
    @ዮርዲ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የስውራማርያም

  • @DeniseTannous
    @DeniseTannous 10 วันที่ผ่านมา

    😢enata sewra maryam adarshin ladagish abkige adara 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MerawitBogale
    @MerawitBogale 19 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ ማሪያም ድረሽልኝ

  • @መልካምፍቅር
    @መልካምፍቅር 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለድጅሸ ይብቃኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmareBrihan
    @AmareBrihan หลายเดือนก่อน +2

    እመብርን ለደጅሽ ያብቃን

  • @YnalemUrge
    @YnalemUrge 7 วันที่ผ่านมา

    Seweruwa Mariam chegren fechilegne. Lejene H/Gebrielen barkelegne adegnelegne.
    Esete Mariam

  • @ፀሀይየገብርኤልልጅነኝ
    @ፀሀይየገብርኤልልጅነኝ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ስውሯ ማርያም የኔንም ችግሬን ፍችልኝ ጅግሬን ታቂዋለሽ እንች😢😢😢

  • @Eroza-i8z
    @Eroza-i8z หลายเดือนก่อน +2

    ለድጅሽአብቂኝ እመብረሀን እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤አናቴንአድኝልኝ

  • @AkliAkli-l2i
    @AkliAkli-l2i 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት የስውራ እመመቤቴ እባክሽ እንደሰው አቁሜኝ ከእስራቴ ፍቼኝ

  • @MekdesGebreezegabiher
    @MekdesGebreezegabiher หลายเดือนก่อน +1

    Emanate kidist done mariyam yeliben Masham tefatsemiegn and ematsaneshalew amen(3)😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @SelamAmare-f6h
    @SelamAmare-f6h 2 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤት ፍቃድሽ ይሁንና እኔን አመተ ገብርኤል ከሀጻቴ አንጽኝ

  • @MsAisa-ym1zy
    @MsAisa-ym1zy 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰውሯ ማርያም የነገሮኩሽ ነገሮ አደራሽን 😢😢❤❤❤👏👏

  • @KisanetmehariKisanet
    @KisanetmehariKisanet 4 วันที่ผ่านมา

    Sewra mareyam enate marey

  • @KetemaKetema-w9c
    @KetemaKetema-w9c หลายเดือนก่อน +2

    ስዉሯ ማርያም ለምስክርነት ከደጅሽ አብቂኝ ,ሀጢአተኛዋን አንሽኝ እናቴ.

  • @LiyaLeyou-h4i
    @LiyaLeyou-h4i หลายเดือนก่อน +1

    Embrhan yelben chnket tawkialsh semachge kuwatroyen fetachelge beye lememesker yabkge😢🙏🙏✝️

  • @KgfdsCccx
    @KgfdsCccx 4 วันที่ผ่านมา

    ስዉሯ የኔ ፈዋሽ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abrhet-xc9ot
    @Abrhet-xc9ot 2 วันที่ผ่านมา

    Separate mariyam Aderashi lgeshi Abikgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AYINADDISGEMEDA-y9o
    @AYINADDISGEMEDA-y9o 6 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ስውራ ማርያም በሰላም አገሬ አስገቢኝ ለደጂሽ ያብቃኝ እኔቴ የልቤ እምታውቂ የምትረጂኝ እመሀምላክ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @markosali4656
    @markosali4656 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰውሯ ማርያም ለደጅሸ አብቂኝ እንደሀጥያቴ ሳይሆን እንዳንቺ ንጽህና

  • @ስምየለሽ
    @ስምየለሽ 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሀን በሠላም ለሀገሬ ታብቃ ደጆ ለማየት ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @YohannesDemissie-l7b
    @YohannesDemissie-l7b 2 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen emebete beten godoloyen besiwur muyilgn welete maryam ena sebile maryamn betsolot asbun amen amen amen kotoroyen fichilign amen amen amen

  • @thewderosayalew5262
    @thewderosayalew5262 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስውሯ ማርያም ልዩ ነሽ። የአምላክ ስጦታችን ክብር ለድንግል ልጅ።

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 7 หลายเดือนก่อน +14

    እናቴ ማርያም እርርህት እቦን ነገሮቼን አስተካክለሽ ለደጅሽ አብቂኝ በድንግል ማርያም አማላጅነት የምታምኑ በስደት አገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ችግራችሁን ቀርፋ ነገሮቻችሁን አስተካክላ ለደጇ ታብቃችሁ አሜን በሉ🙏🌷🌹❤

    • @hxnxndani1476
      @hxnxndani1476 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ❤

    • @harkoiscelll5828
      @harkoiscelll5828 7 หลายเดือนก่อน

      @@asenakubelete51 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @harkoiscelll5828
      @harkoiscelll5828 7 หลายเดือนก่อน

      @@asenakubelete51 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @GjjGj-d2o
    @GjjGj-d2o 5 วันที่ผ่านมา

    ስውሯ ማሪያምእናቴ. እነወይእየ ፈጥነሽድረሽና. ዳብሽኝ😢😢😢😢😢😢

  • @kbromznabu3391
    @kbromznabu3391 9 วันที่ผ่านมา

    አንደ ሀጥያታችን ሳይሆን አንደ ቸርነቷ ስውሯ ማርያም እናቴ የዛሬ 15 ቀን ባህር ላይ ሁኜ ስለምናት ደረሰችልን ማዕበሉም ዝም አለ በ ሰላም አስገባችን እስኪ አመስግኑልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JordanJod-b6w
    @JordanJod-b6w 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ ድንግል ማርያምበስውር የነገርሁሽን አደራ እማ ፍቅር ስለቴን አስምርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananSado
    @HananSado 7 วันที่ผ่านมา

    Amen he jelawu ye Arebahagir medikale Anefit honebinye nebari dejoheje 8qeni behola semalesi digame temarimera netsahonku Alefiku Amesigenulinui Amen Amen Amen lenanitemi yehunilache

  • @hewankibrom9003
    @hewankibrom9003 10 วันที่ผ่านมา

    አኔም ነለመንኩሽን ሰምቸሽ ለደጅሽ ለማመስገን ያብቃኝ አንቆቅልሼ ፈችልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ5ለ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ5ለ 4 วันที่ผ่านมา +2

    እናቴ የስውሯ ማርያም ካለሁበት ያጋንት እስራት በስውር ነፃ አውጭኝ ላች ሁሉ ይቻልሻልና
    ለምስክርነት ለደጅሽ አብቅኝ አሜን ፫ ❤🙏

  • @WayniBirhanuChangare
    @WayniBirhanuChangare 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @solomontedla9239
    @solomontedla9239 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን ! እናቴ ለዴጅሽ አብቂኝ

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 7 วันที่ผ่านมา

    Ledejuwa tabekagn betselot asebulegn 😢❤❤❤

    • @hirutabebe2356
      @hirutabebe2356 6 วันที่ผ่านมา

      እመቤቴ ህመሜን አስወግጅልኝ፣ ለደጅሽ አብቂኝ። ሂሩተ ማርያም ነን።

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 11 วันที่ผ่านมา

    እናታችን ቅድሰት ሰውሯ ማርያም ጸበልሸና የቅቤ እምነትሸ እቤቴ ድረሰ መጥቶልኛል ተመሰገን ሁሌም በዮቱብ ነበር ዝናሸን እምሰማው ነበር እኔ በሰደት አገር ነው ያለሁትኝ ልጄ ሃብተ ገብርኤልን ለሊት ሸንት እሚያሸናውን አይነጥላው ከላዮ ላይ አንሸለት አሜን በጸሎታችሁ አሰቡን እኔ ወለተ አማኑኤል እባላለሁኝ