ሰው ባይኖር ኖሮ አልቆልኝ ነበር 🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 ปีที่แล้ว +752

    አስደነገጥከኝ ፕራንክ ይቅር የምትሉ ላይክ👍✌

  • @ኡሙሃይቲናኝያስልጤዋ
    @ኡሙሃይቲናኝያስልጤዋ 2 ปีที่แล้ว +322

    መሲ አልደነገጠችም ዘሬ አኩርፈለች የምትሉ 👍👍

  • @hik1924
    @hik1924 2 ปีที่แล้ว +258

    ጫላ ግን ምርጥ ጓደኛ ልጅን ውርውር አድርጎ የጓደኛውን ህይወት ለማዳን ያደረገው ነገር ሳላደንቅ አላልፍም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🍒🍒

    • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
      @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@አይዱኒያ-ዘ5ዀ ደምሩኝ

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 2 ปีที่แล้ว +2

      weyne lijun eko endet endewerewerew 😯

    • @seydmohammed5142
      @seydmohammed5142 2 ปีที่แล้ว +4

      አው እነፀ ለራሱ ልጅ ወደቀ ብየ ደግጨ ነበር ውርውር ነው እኮ ያደረገው ደግጦ

  • @ebrolalatube3456
    @ebrolalatube3456 2 ปีที่แล้ว +118

    እኔ ግን ህፃን ልጅ
    ያቀፈውን ሰው ልጂቷን
    በቁሙ ሳይጥላት ስለቀረ
    አልሀምዱሊላህ ብያለሁ🙏

  • @piclove2423
    @piclove2423 2 ปีที่แล้ว +43

    ጫላ ልጅን እዴት እደውረውራት ብስመአብ በጣም ጥሩ ስነምግባር ያለህ ነህ እግዚአብሔር ቤትህ ትዳርን ቤተስብህን ይባርክ 🙏🙏

  • @AAAAAA-ve2rs
    @AAAAAA-ve2rs 2 ปีที่แล้ว +35

    ጫላ ግን ምስኪን ነው ልጅን ጥሉት ነበር አኮ ሌላ ቀን ገን ልጅ አዛችሑ ፕራንክ ባትሰሩ አሪፍ ነው 🙏 ዓድና ምሉአ ሰላም ይግበርልና 🥰

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 ปีที่แล้ว +271

    ፈጣሪ ጦርነትን እንዳስወገድክልን ዘረኝነትም ጠፍቶ ህዝባችን አንድ ይሁንልን 💚💛❤💋🌹💋

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 2 ปีที่แล้ว +105

    ጫላን አለማድነቅ አይቻልም በቃ ሰዉ ነክ👍👍

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህቴ በምትወጃት እናትሽ

    • @Ruta-Media
      @Ruta-Media 2 ปีที่แล้ว

      @@ቤተናቲዩብ ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @MissoMeno
      @MissoMeno หลายเดือนก่อน

      🙆🙆🙆🙆😭😭😭💒💒💒💒💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ኮመት መስ ተጥ አልወድም ነበር ግን ተደጋጋሚ አይሁት የምር የጫላ ልጁን እዴት ጥሎ እደህደ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የምር

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 ปีที่แล้ว +7

    የጫላ አሯሯጥ የዚህኛው ልጅ መደናበር ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +90

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹💕💛

    • @dureoromiyaa
      @dureoromiyaa 2 ปีที่แล้ว

      Toyba tube betisabi hunulingh peles

    • @rahma9245
      @rahma9245 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያራብ

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Ruta-e3r
      @Ruta-e3r 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያረብ 🥺🥺

    • @martam4394
      @martam4394 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ❤❤❤💋💋

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว +5

    መሲ ተጠራጥራ ነበር ከዛ ግን በእጇ ገባች ምስኪን የእውነትም ቢከሰት በእንጨት ነው በእጅሽ እንዳትነኪ መሲ። በነገራችን ላይ ሮባን ምንድነው ንገረኝ በሉት መሲ እንዲናገር አበረታችው ቃላት ስለሚያጥረው ነው የሚማታው።😘

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለሊቀ መላአክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባእል በሰላም አደርሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
    መሲ ዛሬ ፊትሽ ድብር ብሎሻል ነው አይኔነው
    ደግሞ እውነት ቢሆን ምንም ብደነግጡ መያዝ የለባችሁም በደርቅ እነጨት መበጠስ ወይም ቆጣሪ ማጥፍት ነው ያለባችሁ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 2 ปีที่แล้ว +12

    ገና ሳላዬው በሳቅ 😂
    እረ ብሬክስ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 ปีที่แล้ว +5

    በስማም ቀልቤ ተገፈፈ ወይኔ ጫላ የኔ የዋህ ልጁን እንዴት አድርጎ ጣለው ብቻ ተሳክቷል ብሬክስ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ እንደት እንደደነገጡ ሚስኪኖች 😂😂😂😂 ያራግባሉ ከሰል ያራግቡ ይመስል
    መሲ አኩርፋለች😥

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

      ወገኖቸ ፈጣሪ ለሀገራችን ረላም ያወረደ ጌታ እስኪ እኔንም ቤተሠብ አድርጉልኝ
      ቻናሌ አደጋ ላይ ሆኖብኝ ነው😥

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 2 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ጫላ ህፃኗን እንዴት እንዳስቀመጣት ክክ ኸረ ተንከባላ ሳትወድቅ ፕሬስ የስራህን ክክክክ እስኪ እንደኔ የሳቀ ማነዉ ደምሩኝ ወድ የሀገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ የአሏህ ጥበቃ አይለያችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ልጅቶን ያዘው ልጅ እደት እደወረወራት አልሀምዱሊላህ ልጅቶ እኮን ተርፈች ብሬክስ ይቅር ብለህ እኔ እራሱ ብራክ መሆኑን እያወኩ በጣም ደነገኩ

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፕራንክ ስታደርጉ እንደምትነጋገሩ እናዉቅ ነበር ዱሮም መሲ ጋር ተነጋግረን ነበር አለኮ 😂😂😂

  • @ፀዲነኝባለማህተብ
    @ፀዲነኝባለማህተብ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አደረሳችሁ ለአብሳሪው መላክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ያመት ሰው ይበለን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን አሜን 🙏 ውይ ልጁን እኮ ወረወራት በስመአብ 🥺🥺🥺🥺 ፍቅራችሁን እደምድር አሸዋ ያብዛላችሁ 🙏🥰🥀

  • @hawitube
    @hawitube 2 ปีที่แล้ว +48

    ሮብልና ጫላ ናቸው ያሳዝኑኝ👼🙎😍😍😍

    • @Fetah90
      @Fetah90 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር❤

    • @zinetmohammed6914
      @zinetmohammed6914 2 ปีที่แล้ว

      ልጁን ጥሎ ሄደ

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +1

      ጫላ ምስኪን ህፃኑን ሶፋላዬ ወረወረው ደግጦ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 ปีที่แล้ว

      እኔም💔😭

  • @ብሌንየወሎልጂ
    @ብሌንየወሎልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌምሳቂ ደሰ ትላላቹህ መሲዋ ጦት ሰለሆነ ነው የደበረሺይ መሰለኚ እመላቹህ ጥቁርለባሺ ሙሰሊምነው ወይሰ አይደለም አለባ በሱ ማሻአላህ ሙሰሊምነው የሚመሠለው 👌

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 2 ปีที่แล้ว +20

    መሲና ብሬክስ ተደባብረዋል

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 2 ปีที่แล้ว +1

      Ymeslal brexs mesin ataskeymat betam mrt set nat Ewnet teredat

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 2 ปีที่แล้ว

      Ymeslal brexs mesin ataskeymat betam mrt set nat Ewnet teredat

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 ปีที่แล้ว +95

    እንኳን ደስ አላችሁ የትግራይ ልጆች እህት እና ወንድሞቻችን ፍቅር ያሸንፋል አሁንም ከጫፉ እስከጫፉ ሠላም ያርግልን ሀገራችንን🙏🙏🙏

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጫላ ነው የደነገጠው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @ZAHTube941
    @ZAHTube941 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ህፃኑን እንደት ወርውሮት ሄደ አይ ድንጋጤ አያንጣው እኮ ነው 😂😂😂 ተሳክቶልሀል ሁሉም ደንግጠዋል ። እውነት ቢሆን ግን ሁሉም አልቀዋል

  • @ssll7812
    @ssll7812 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍ ልጅ ያቀፈ ሰው ግን ድግ ሰው ነው ተባረክ ።

  • @SamA13-r8h
    @SamA13-r8h หลายเดือนก่อน

    በፎጣ ለተጠቀለለዉ ልጅ ድረሱለት ምስኪን ህፃኑን እዴት ነዉ ወርዉሮት የሄደ እሱን ምታደንቁ ላይክ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 2 ปีที่แล้ว +20

    ጫላ ህፃኑን እዴት እደወረወረው የኔ አባት እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ለሁላችንም ፍቅሩን ይስጠን

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 2 ปีที่แล้ว

    ከክፋ ነገር ይሰውራችሁ አይ ጓደኛ ማለት ይሄ ነው የኔ ጌታ ልጅን ወርውሮ ጓደኛውን ሊረዳ የት ይገኛል እንዲህ አይነት ጓደኛ ባሁሉ የጭካኔ አለም ተባረኩ። ጫላ ዘመንህ ይባረክ አይለያያችሁ።

  • @hawitube
    @hawitube 2 ปีที่แล้ว +18

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪው መላእክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ🙏🙏🙏😍😍💟💟💒💒💒💒💒🌹🌹🌹

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ አደረሰን ውዱዋ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@janatmmm6876 እህት ደምሩኝ

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 2 หลายเดือนก่อน

      Amen.amen❤.19❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-ky7hi
    @Tube-ky7hi 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሰወቹን ግን ሳይደነቁ ማለፍ ንፍጉነት ነዉ ለሩሀቸዉ ሳይሰስቱ እሱን ለማዳን ያላቸዉ ርብርብ ደስ ይላል ህፃኑን ልጅ እደጣለዉ አይይይይ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አይናቺንነሽማርያም
    @አይናቺንነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +21

    ደጋግሜ አየሁት አየ ብሬክስ 😂😂😂😂😂😂😂የጫለ ልጅ ደህና ነው😢

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህቴ በምትወጃት እናትሽ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ቤተናቲዩብ😢😢😢😢😢😂😂😂😂

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 2 หลายเดือนก่อน +1

    😳😳😳😱😱 ehe biraki mati rajimi adelami Hariri hadelam migami barak gin wadimachi batimit noo Qijoonoo👍👍💯

  • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
    @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ጫላ ህፃኑ ጥሎት ነበር እኮ ፍጣሪ እረዳው የኔ ምስኪን በጣም መረጥ ስው ጫላ እግዚአብሔር ፍቅረ ይጭምረላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🍒

    • @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
      @ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@selamtube1319 እሺ መጣሁኝ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንደዛሬው ስቄ አላውቅም የምር ይመችህ ብሬ 😁😂😂😂❤️❤️❤️ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hargtube216
    @hargtube216 2 ปีที่แล้ว +57

    በስመአብ ቆለዬን ገፈፍከኝ 🤣ማነው እንደኔ ፕራንክ መሆኑን እያወቀ የደነቀጥ ማነው 🤣🤣🤣🤣

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    ሶስቴ ደገምኩት ጥቁር ጃኬት ያረከው ልጅ በጣም ፈጣን ቀልጣፋልጅነው ጫላ ደግ ነው ህፃኑን እዴት እደወረወረው በውነት ጎበዝ እሮሮ ነው ግን ብሬክስ ጫላ ልጁን እዴት እደጣለው ድንጋጤ ቢጎዳስ በስምአም ይሄ ፕራክ ይቅር ውይይ

  • @suzifkr706
    @suzifkr706 2 ปีที่แล้ว +9

    እሮቤል አስለቀሰኝ 😭ቱ ነፍስክ አይማርም ብሬክስ🤣🤣

    • @ሀያትሆዴ
      @ሀያትሆዴ 2 ปีที่แล้ว

      ሚርቀት ነው ወይይስ ኢራገማን🤣🤣🤣

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዬኔ፡ጨለ፡ህፂናዋን፡ዋርዊሮ፡ታነሠ፡ባጠሚዳናግጣዋል❤❤🙏🙏

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጫላ ወላሂ የጓደኛልክነህ ይመችህ ብሮ👍👍👍👍👍😂😂😂

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 หลายเดือนก่อน

    ጫላን አለማድነቅ አይቻልም ልጆን ጣል አድርጓ ኦሮቤል የእኔ ምስኪን አለቀሰ😂😂😂

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +76

    ውድ የትግራ ተወላጄች እንኳንኳን ደስ አላችሁ መንግድ ተፍቶል 🌹🌹🌹🌹❤❤🇪🇹በርቱ ውዶቼ

  • @yemariamhabtamu4584
    @yemariamhabtamu4584 2 ปีที่แล้ว

    መሲ ጎበዝ ህፃኗ ታፈነች ብዬ ነብሴ ተጨነቀ ማንም አላስተዋለም የናንተ እምትሉትን ሳልሰማ እረ ማን ባያት ስል መሲ እየሻት እናትነት!!!

  • @Samsung-pg7ex
    @Samsung-pg7ex 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ጫላ እውነት አሳዘንከኝ ልጅክን እራሱ ወረወርከው እኮ😳😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👈👈😂😂😂😂👈👍👌

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 2 ปีที่แล้ว

    ፎቶው የለጠፍከው እራሡ እደት እደሚሰደነግጥ ጫላ በጁ ነው የሴኮቱን ገመድ ሰቦ የነቀለው ሌሎቹ በመከዳ ሲታገሉ ልጁን ውርር አረገው ምርጥ ጎደኛ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 ปีที่แล้ว +77

    ብሬክስና መሲ እንኳን ደስ አላቹ መቀሌ ሰላም እየሆነች ነው መብራት ስልክ ፕሌን ስራ እየጀመሩ ነው እልልልልልልል ፈጣሪዬ ተመስገን ❤❤❤❤🙏🙏🙏♥

  • @Almbm-h4h
    @Almbm-h4h หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 እውነት ቀናችሁ ይባረክ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +11

    ፕራንክ ይቅር ስንት ሰው ተብረከረከ በእናንተ ፕራንክ
    ዛሬ እና ትናንት ደስ የሚል ዜና ሀገራችን እየሰማን ነው አላህ እስከ መጨረሻው ሰላም ፍቅር ያድርግልን ዘረኝነት ይውደም ሰላም ይቅደም

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 ปีที่แล้ว

    ውይኔ በጣም ያበደ ፕርንክ ነው ጫላ ልጁን እደት እደወረወረው ብሬክስ ተሳክቶልሀል በጣም አስተማሬ ነው እናመሰግናለን

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +8

    መሲ እኮ አልደነገጠችም እደኔ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይኔ፣እንደዛሬ፣ስቄ፣አላቅም፣ክክክክክክክክክክ💚💛❤️👍👍👍

  • @ቲጂYouTube-l6v
    @ቲጂYouTube-l6v 2 ปีที่แล้ว +97

    እንኳን ዴስ አላችሁ ትግሬዎች🇪🇹🙏

    • @dureoromiyaa
      @dureoromiyaa 2 ปีที่แล้ว

      Tiji subscribe adirgungh

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      ለምኑ

    • @kedijayoutube4835
      @kedijayoutube4835 2 ปีที่แล้ว

      ለምኑ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 2 ปีที่แล้ว +2

      አወ በእውነት ፍቅር ያሸንፋል 😘😘🌻🕊🕊🕊🕊

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን ማአረይ ❤

  • @አርሴማእናቴYouTube
    @አርሴማእናቴYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲሳዝኑ ማርያምን የእውነት ቢሆን እኮ ምንም አይተርፍም ማርያምን ጫላየ ልጂን ውርውር አርገው ክክክክክክክክ

  • @ኤልሳነኝየመዳምቅመም
    @ኤልሳነኝየመዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬኮ ቅዱስ ገብረኤል ነዉ ዉዷቼ እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች ❤❤❤❤

  • @ፎዚቲነኝገጠሬዋ
    @ፎዚቲነኝገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ብሬክስ እኔ እራሱ ፖራክ መሆኑን እያወኩ ደነገጥኩኝ ወላሂ መሲ እሮቤል ስወዳችሁ 😍🇪🇹ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በሰው ሀገር ተከራተትን ያረብ!

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ጫላ ልጅን እንዴት ጣለው በጣም ምርጥ ሰው ነህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤🍒

  • @ferafera850
    @ferafera850 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 እረ መሲ ደንገጥም አላለች ከብሬክስ ጋር የተመካከሩ ነው የሚመስለው የምትሉ

  • @gebeyanews
    @gebeyanews 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ነው የደነገጥኩት፣ከድንጋጤ ብዛት የተነሳ ያቀፍኩትን ልጄን ወርውሬ ነው የሮጥኩት፣በጣም ከባድ ነበር ፣እንኳንም ፕራንክ ሆነ 🤣ለማንኛውም ብሬክስ አንተም ተራህን ጠብቅ።
    የብሬክስን ጣት ያስቆረጠው ከባድ ውድድር ! th-cam.com/video/0UQaGsc9uIQ/w-d-xo.html

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጫላ ምርጥ ሰዉ ልጁ ጠሎዋት ነበረ ምነዉ መሲ አኮረፈች እንደሌላ ግዜ አይደለቸም

  • @syada7034
    @syada7034 2 ปีที่แล้ว +8

    እኛንም ሀገሬችን አስገብቶ ለመዝናናት ያብቃን😪

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 2 ปีที่แล้ว +1

    እእኔግን ደጋግሜ የማየው እንዴት አድርጎ ነው ልጅታን ክ እቅፍ የወረወራት 😂ጫላ

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +13

    የጓደኝነት ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ሁሌም በፍቅር ፈጣሪ ያኑራችሁ እኔ ግን እንዲ አይነት ፕራንክ ሳይ ያሳስበኛል ሰው ከለመደው የእውነት ቢፈጠር እንኳን ፕራንክ ነው ብለው ዝም እንዳይሉ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጫላ ህጻኑን ጥሎት ነበር እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +4

    መሲ ግዴለሽ 😂😂😂😂😁

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 ปีที่แล้ว +1

    መሲ በሰላም ነው አኩርፋለች አልደነገጠችም በጭራሽ ነቅታለች ወይም አኩርፋለች መሲ የምትሉ በላይክ አሳዬኝ አኩርፋለች

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 ปีที่แล้ว +46

    ወይኔ ጫላ ልጅህን ወረወረህው የኔ ወንድም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመር እህቴ ጥሩየ

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb
      እሽ ጎራበይ ወደኔም

    • @zburatube2029
      @zburatube2029 2 ปีที่แล้ว

      ደመሬኝ እትት

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ የኔወድም 💝💝💝💝💞💞💞🍹🍹🍹

  • @makdessming8187
    @makdessming8187 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት ሠጥቸ አላዉቅም መሤ ሁሌም ቀሚሥ ልበሽ የእዉነት ቀሜሥ እንዴት እነደሚያምርብሽ በታይ በእግዚአብሔር በማሪያም ሡሬ አትልበሽ እሽ በሥርአት ወደ ተግባር እንደምትቀይሪዉ ተሥፋ አደርጋለሁ በሀይማኖታችንም አይፈቅድም እሽ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ብሬ 😍😍😍😍 ጫላ ልጁን እንደት እንደወረወረው 😢😢😢

  • @Hibutub
    @Hibutub 2 ปีที่แล้ว

    ስው እደስውነቱ ማክበር መውደዱ ይልመድብን ብርየ መልካም ሰው የእነት ምርጥ አርያ ነው ምትስራው አላህ ይጠብቅህ

  • @እያሙወዳጅእያሙወዳጅ
    @እያሙወዳጅእያሙወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +14

    በስማም ጫላ ልጅቱን እደት እደጣላት😢😢😢🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጫላ ህፃኗን እንደት እንደወረወራት ሚሥኪን ሢያሣዝን ብሬክሥ ግን ነፍሥህ አይማርም😄

  • @zenashmengestu3177
    @zenashmengestu3177 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦቼ በስመአብ በጣም ነዉ የጠነገጥኩ እንበየ ከመቸዉ እንደወረዳ እንኳን አላወኩም😂😂😂😂

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      እህትየ እስኪ ደምሪኝ🌹🌹💙

    • @salmsalm2514
      @salmsalm2514 ปีที่แล้ว +1

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 2 ปีที่แล้ว +1

    Way barex baxam naw yadangaxkut basmam iski indane yadangaxaw barex kan betsabah faxari yaxabqah ❤️❤️❤️

  • @እናቴናፍቆቴ-ቐ2ዠ
    @እናቴናፍቆቴ-ቐ2ዠ 2 ปีที่แล้ว +4

    መስየ ምን ሁና ነው ደብር ብሎታል

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ነው ያስደነገጥካቸው ህፃኑ ልጅም አልቀረም ነብስህ አይማርም መቼም

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +5

    መሲታቃለች የምትሉ😆😆😆

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሬክሰናአ መሲየወላሂ ከድሮነዉ የምከታተላቺሁ በጣምነዉ የምወዳቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ልጃቺሁም ያሳድግላቺሁ በነገራቺላይ ብሬክሰ ባሌነዉ የምትመሠለዉ ይገርማል

  • @ኤልሳነኝየመዳምቅመም
    @ኤልሳነኝየመዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +21

    የእዉነት ይሄን ቤተሰብ በጣም ነዉየምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Dusta-e6z
    @Dusta-e6z หลายเดือนก่อน

    በጣም ያዝናናኝ ቢዲዮ❤❤

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይ ጫላ ህፃኑ ቢወድቅብህስ 😔

  • @khdijanuridin-r8e
    @khdijanuridin-r8e 2 หลายเดือนก่อน

    ድስጥ😂ለኔብቻነውየታየኝ😂
    ምንሊያረግበትነበር😂😂

  • @አዚመሀመድ
    @አዚመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ እደት እደደ ነገጥኩ ኡፍፍ ቢቀርሰ😥እሮባ አለቀሰ 🥺

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว

      እህትየ እስኪ ደምሪኝ🌹💋🌹

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 2 ปีที่แล้ว

    ሚስትየዋ ግን ማፊ መደንገጥ ፣ ህፃኑ ልጅ የኔ ጀግና እድግ በል ፣ አንደኛው ልጅ ድስት 🙄🤗

  • @hadramohammad6470
    @hadramohammad6470 2 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ቁጣ አለው የመሲ ፊት እደት ይገላመጣል ምነው መሲየ ደብሮሻል😀😀

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ነብስህ አይማርም ብሬክስ ያበደ ፕራክ ነው ግን ያሳዘነኝ ሮባዬ የኔ ማር እረ ይህ ፕራክ ጥቅር ብሎ በጠፋ ኤጭ አሁንስ በዛ አሁን የልብ ድካም ያለበት ሰው ቢኖር ድፍት ነው የሚለው ለማንኛውም ትንሽ አስደንግጣችሁኛልም አስቃችሁኛልም

  • @እሙረያን-ኘ2ዸ
    @እሙረያን-ኘ2ዸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ጫላ ልጁን ጥሎት ነበር ኡፍፍፍፍፍ

  • @helenhelen1918
    @helenhelen1918 2 ปีที่แล้ว

    ፕራክ ማለት ይሔ ነው ግን በጣም ሰቀጠጠኝ እዉነት ቢሁን በደቂቃ መለየት ከባድ ነው ማርያምን ያስፈራል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ህፃኑ ልጅ እንዴት እንደወረወረው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እነደማመር በቅንነት

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew หลายเดือนก่อน

    በስማም ሚስትዪዋ ምንም ያልመሰላት ለካ አውቃ ነው የኔ መንቀጥቀጥ ምን ይሉታል😂😂😂

  • @oneday9258
    @oneday9258 2 ปีที่แล้ว +6

    ዓልል ኩለኻ 😍😍😍😘😘😘

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እሄ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቹ ጫላና ልጁን ወደ ሱፋላይ ወርውሮ እሮቤል በማልቀሰ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ማን ቤሁን እንደዜ ያደርጋል እና ላይከ ሼር ቤተሰብ እንሁን መልካም ለራሰ ነው 👍👍👍🙏🙏🙏💖💕❤️💙❤️💖💕

  • @s.loveethiopia2630
    @s.loveethiopia2630 2 ปีที่แล้ว +5

    ህፃኗን ሶፍ ላይ እረሷት🥺🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    እር በስማም እኔም እዴት እደደነገጥኩ መስየና እሮቤል እዴት ልቤን እደስበሩት ብቻ በጣም ደስ ትላላቹህ

  • @kokobess243
    @kokobess243 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደዚህ አይነት ብርናክ ይቅር እግዚአብሔር መጀመርያ ሳይው በጣም ነበር የደነገጥኩት

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህቴ በምትወጃት እናትሽ

  • @zed9732
    @zed9732 2 ปีที่แล้ว +1

    ተምኒሉ በራሡ ሢያሥፈራ!መሢዬ በጣም ደብሮሻል እሕት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 💖💖

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว +5

    ሀራም አለይክ ዛሬስ ቀልብ ያገኝሀል የምር እደት እደደነገጥኩ እህ በቃ በፖራክ ይቅር የምር ዳውን ዳውን ፖራክ😢

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ እህቴ በምትወጃት እናትሽ

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምትደብሩት የሰው ልጂ በድንጋጤ ልሞትም ይችላል በጣም ነው ያስደነገጣቹኝ ለማንኛውም እደጫላ የደነገጠ የለም ህፃኑን አወራወሩ እራሱ ያስፈራል አላህ ያህድኩም በስስ ኤጭ

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 2 ปีที่แล้ว +9

    ጫላ የኔ ወድም እደት እደደነገጠ 🥰🥰🥰

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 ปีที่แล้ว +1

      እህትየ እስኪ ደምሪኝ🌹💋💓

    • @ፀዳለማሪያምዮቱብ
      @ፀዳለማሪያምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ አባት ጫላ ልጁን ወረወረ አይይይ😥😥 ሲያሳዝን

    • @halimaendress1672
      @halimaendress1672 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ፀዳለማሪያምዮቱብ ከልብ ጥሩ ሰዉ ነዉ ወላሂ ኡፍፍፍፍ 🥰🥰🥰

    • @ፀዳለማሪያምዮቱብ
      @ፀዳለማሪያምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@halimaendress1672 አሳዘነኝ የምር አይይይ

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 ปีที่แล้ว

    Ayi brex ewnat yesarak sira yasikal😃😃😀😀😀😃😄😄😁😁😆😅