የመገፋት የመናቅ እና ተቀባይነት የማጣት በረከቶች ልንማረው የሚገባ ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ NOV10 2020, MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 365

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ
    @በእምነትየኢየሱስተከታይ 4 ปีที่แล้ว +11

    ዮኒዬ የእውነት እንድ እኔ የተገፋ ሰው አለ ግን?????
    ያ ሁሉ ለመልካም ሆነልኝ የሚያየኝን አየው!!!አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ያርዚምህልሕ ዮኒዬ አንተን የወለደች ማፀን ምነኛ የታደች ነች ufff ብርክ በሊልኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያየኝን አየዉት ለካ መገፋት የፍፃሜ ሰራተኛ ነዉ አሜን

  • @SosoSoso-bm2br
    @SosoSoso-bm2br 4 ปีที่แล้ว +18

    ነብይ ዮናታን አክሊሉ ዘመንክ ይባረክልኝ የኔ መልካም ሰው

  • @Edenaraya333
    @Edenaraya333 4 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ይባርክህ። ነጻ ወጣሁ ። ከተገፋሁበት ነገር ብዛት የሚገፋኝ ጌታ እየመሰለኝ ማመስገን ማምለክ ፊቱ መቅረብ አቅቶኝ ነበር። አሁን የሚመጣውን ክብር እጠብቃለሁ።

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +38

    ዮኒዬ እንኳን ደና መጣህ የማይሰለች ትምርትህን ይዘህ አብዝቶ አንደበትህን ይባርክልን🙏

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን የራሴን ህይወት አስተምረክኛል አሁንሜ የተገፉትን የሚያነሳ በረከት አለ መገፍት ለበረከት ነው😍ተባረክ

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 4 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen tabareki tabareki

  • @ehetemichael4560
    @ehetemichael4560 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ይደንቃል ግን ምን ያደርጋል ይህንን ትምህር ቀደም ብዬ ብስማ ኖሮ ጥሩ ነበር አሁን ነገሬ ከተብላሸ ሆነ ግን በጌታ ተፋ አልቆርጥም ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ነው በእውነት

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን የሚያየኝን አየሁት ኤልሮኤ ሆኖልኛል
    በጌታ በእየሱስ ስም ዮኒዬ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ!

  • @tgmajor7567
    @tgmajor7567 4 ปีที่แล้ว +1

    wow አሜን የእውነት የሚያየኝን አየው !!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዮኒዬ

  • @uaehmp9820
    @uaehmp9820 4 ปีที่แล้ว +59

    አንድ ቀን እደዚህ አይነት ጉባይ እድካፈል እግዚአብሔር ፍቅድልኝ አሜን

    • @ትግእስትደምሴ0589
      @ትግእስትደምሴ0589 4 ปีที่แล้ว +2

      ስለኔ ነው እዴ ዬጌታ ሰው በጠም አስገረም መልክት ታበረኩ ጌታ ዛመንን ይበረክ

    • @tast684
      @tast684 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የግል አምላክ እንጅ የጉባኤ አምላክ አይደለም ።በህብረት መቀመጥ ለመተናነፅ እንጅ የእግዚአብሔር ቃል ለመማር በጌታ መንፈስ ቅዱስ ይናገረናል ያስተምረናል ከፈለግን በግል

    • @mihretshobiso8324
      @mihretshobiso8324 4 ปีที่แล้ว

      Amen. Tabark

    • @blenh.abegaz539
      @blenh.abegaz539 4 ปีที่แล้ว

      @@tast684 try to get the motive

    • @Truth0o0
      @Truth0o0 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ይሁን

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 4 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ጌታ ሰሙ ይባረክ ተባረክ ጌታ ሰሙ ይባረክ አሜን

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስን ማመን መከተል እንደጀመርኩኝ ነው... መናቅ _ መገፋት _ መጠላት _ ተቀባይነት ማጣት በህይወት ጉዞዬ ነው የጀመረው እ/ር ይመስገን ተሰራሁበት .. አዎ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናለች አለ ኢየሱስ .. ጌታ ይባርህ ዮኒ የእ/ር ሰው!!

  • @athanishet8626
    @athanishet8626 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሮኢ የምየያኝ አያሁት አሜን አሜን ዮኔዬ ዘማንህ ይበራክ

  • @maryyigezu7042
    @maryyigezu7042 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባርክ ስላንተ ጌታን አከብራለው ጌታ ይጨምርልክ ከፍ በልልን

  • @selamselamline3522
    @selamselamline3522 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
    Amen Amen Amen Amen Amen🙏
    Amen Amen tebarekh 🙇🙇🙇🙇

  • @misrikiru5321
    @misrikiru5321 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይለምልም ዮኒ የኔ አባት ለኔ ነው መልክቱ ጌታ እኔን ነው ያስተማረው በመገፍት ምክንያት ሁለቱንም አገልግሎት ላቆም ነበር ግን ደጉ ኢየሱስ ደረሰልኝ ተባረክ በጣም ነው የማመሰግንህ

  • @mibratmibrat8266
    @mibratmibrat8266 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Getaa zemeneh yibarekih 🙋🙋🍒📖🍒👌🍒👌👋👋

  • @bettyalex6541
    @bettyalex6541 4 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሮኢ የሚያየኝን አየሁት አሜን የሚገፋኝ ወደከፍታዬ ያስጠጋኛል

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተከታታይ ትምህርትህን ሰምቻለሁ ለኔ ግን ባለሁበት ቦታ ላይ ፀንቼ እንድቆም አርጎኛል መቼም በአደባባይ እመሰክራለሁ በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እነዳለሁ ጌታ ግን ያያል ብገፋ ብገፋ አልወድቅ በያለሁ ለ22 ዓመት የያዝኩት ህይወቴ ብቻ ተወው በጌታ አልፎ አወራለሁ መገፋት ከባድ ነው ግን ውጤቱ ግን መልካም እንደሆነ ተምሬአለሁ ተባረክ።

  • @tsegagirmay845
    @tsegagirmay845 4 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ የከበረው ይመጣል አሜን !!!!!! የእግዚአብሔር ሰው ዬንዬ ተባረክ

  • @ትግእስትደምሴ0589
    @ትግእስትደምሴ0589 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @baharegetaneh466
    @baharegetaneh466 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw geta yibarek iyesus geta Ameeeeeeen Ameeeeeeen yon bgeta tebarek Alemin hulu wuresaw💯💯💯💯💯❤❤❤❤😍😍😍

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ይሁን አሜን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 ปีที่แล้ว +8

    በትክክል ነው ተባረክ የኛ አስተዋይ የጌታ ሰው ዮኒ

  • @sebletesfaye9115
    @sebletesfaye9115 4 ปีที่แล้ว +1

    አልጠራጠርም እግዚአብሔር ወደ አየልኝ እደርሳለሁ ሰዎችን አልሰማም አሜን!!!!!!!

  • @zinetadem7648
    @zinetadem7648 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ ዮኒየ ዘመንህ ህይዎትህ ይባረክ በየሱስ ስም

  • @feyorinaanteneh2109
    @feyorinaanteneh2109 4 ปีที่แล้ว

    I like and respect yihen lej, ene orthodox negn gin esuna pastor hanfre aligazn betam new yemwedachu, ye menfesawi sew germamoges alachew, bezzzu amet nurln. Dengel maryam tebarkeh

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዮኒየ ባንተ ትምህርት ልቤ ይጠገናል ተስፋን አገኛለሁ

  • @alemitudegu9032
    @alemitudegu9032 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስየጌቶችጌታነውአሜንተባረክዮኒ

  • @comceil1325
    @comceil1325 4 ปีที่แล้ว

    Ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni ameni 😘😘🙏🙏

  • @godislove2670
    @godislove2670 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚያየኝን አየሁ አሜንንንንንን

  • @salahuddheenkhan9280
    @salahuddheenkhan9280 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሰላምክን
    ያብዛ ተባረክ ዘመንህ
    ይባረክ ተባረክ በኢየሱስም

  • @sarahtedesa1156
    @sarahtedesa1156 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tabarik babizu geta simu yibarik amen amen

  • @segenk.6926
    @segenk.6926 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tebarek yeni new yetegef yalekese etewared emiyay gita ybarek hllllluya

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว +1

    This message is so true I have been rejected so many times but God had paid me back in multiples than I can carry.

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you Love you Love 📖📖ameeeeee ameeeeee ameeeeee 📖📖📖🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 ปีที่แล้ว

    እሴይይይይ አሜንንንንንንንንንን ኢየሱስ ጌታ ነው ውይይይይይይይ የምያየን አየውት እልልልልልልልልልል💒📖🏃🏃🏃😥😥🙌🙌🙌🇬🇳🇬🇳🇱🇧🇱🇧💯💯💯💪

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏 yonye yabate beruke leberket hune dinke temhert nw tebarkebetalhu lemlem teweldun eyaterefk nw

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ በጣም አስደናቅ ትምህርት ነው.ዩንየ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በጣም እወድሀሉህ አንድት እናት ነኝ ወ

  • @abbetefera8047
    @abbetefera8047 4 ปีที่แล้ว +3

    Amazing message from Almighty God!!! Thank you Lord Jesus Christ.

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኤልሮኢ ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ግሩም መረዴት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰውን ፡ ከመግፍት ፡ መገፍት ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ተባርክ ፡ ወንድም ፡ ዮውኒ ፡ 🥰

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen in God name Amen 🙏 my brother the person you are talking about is me but one thing I now God is Watching me all my life with out me noting God is good my brother God is good 🙏 🙌 ❤

  • @mariy814bah9
    @mariy814bah9 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen yoni gata yibarh yezaraw kale lena new yoni ateko beruk nek begat feker ewdkalew 🙏❤❤❤

  • @ferhiwotdesse496
    @ferhiwotdesse496 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርካሁ እሽ የኛ ልብ አድሪስ ነገርህ ግን ይሂን ታውቃለህ

    • @cellcity146
      @cellcity146 4 ปีที่แล้ว

      ዮንዬ ትበሬክልን

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabaraki geta Yibareki Tabaraki Zamanhi bgeta ybaraki Tabareki babizu 📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Egzbiher yibarek yoniye

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤Ameeeen Zemenik Hulu yibarek yoniye kene Mulu Batesbik!😢😢😢😢😢Ate Yemidirachin Bereket Nek!❤❤❤❤❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 ปีที่แล้ว

    MY SPIRITUAL FATHER YONATAN AKLILU GOD BLESS YOU ABOUNDUNTLY WE LOVE YOU AND WE HONOUR YOU MAY GOD ALMIGHTY BLESS YOU FOREVER!!!

  • @Danie4127
    @Danie4127 3 ปีที่แล้ว

    እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክ የምትናገረው ነገር ሁሉ ደርሶብኛል እናም እየደረሰብኝ ነው one day i will 🏆win with JESUS thank you

  • @aboali5277
    @aboali5277 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen taberk.yon.babuzu😘😘😘😘💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒዬ

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 ปีที่แล้ว +9

    እረ አሜን እደኔ እየተገፋ ያለ የለም ጌታግን ይረዳኛል

    • @Yo-ll1ek
      @Yo-ll1ek 4 ปีที่แล้ว

      ayzoh wendm weym ehet hulum lebego new

    • @ሰላማሁሴን
      @ሰላማሁሴን 4 ปีที่แล้ว

      @@Yo-ll1ek አሜን ቤት ነኝ

    • @elsabetgetachwo4079
      @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰላማሁሴን እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ

    • @ሰላማሁሴን
      @ሰላማሁሴን 4 ปีที่แล้ว +2

      @@elsabetgetachwo4079 አሜን🙏❤

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you God is good Jesus Jesus Jesus is Lord Jesus Christ Thanks Jesus loves Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Amazing teaching naw Yoni tebreki eyesuse geta naw Amen

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnn yoniye misikr negn min yahil endekedemiku geta simu yibarek

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛል ዮኒ

  • @elsamalasa1661
    @elsamalasa1661 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😢.አሜን አሜን አሜን አሜን ❤ ታባራቂ ታባራቂ 😢😢.

  • @gebreyohansetebase8284
    @gebreyohansetebase8284 4 ปีที่แล้ว

    Dear prophet YonatanAklilu.
    You preached my life at all. thank you Very much.

  • @adiseabera8118
    @adiseabera8118 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔን ሕይወት ተራኪ ነግሬ እምተወር ነው የሚመስለኝ እሄ ሁሉ እኔ የለፍኩት እና እየለፍኩት የለሁብት ነው ዮን እንዴት ብሩክ ነህ ተበርክልኝ

  • @sofiaahmed8218
    @sofiaahmed8218 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn amennnnn amennnnn tebareki🙏🙏🙏

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameeeeeeen Ameeeeen Ameeeenn Ameeeeeennnnn Tebarekiii Bebizu 😇

  • @boozooozo426
    @boozooozo426 4 ปีที่แล้ว +2

    Yoni geta yibarkeh

  • @habtamudilamo5968
    @habtamudilamo5968 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ደስ የሚል ስብከት ነዉ ።l love you so much God bless you yon

  • @masaretabebe5388
    @masaretabebe5388 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen tabarki

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🤲💞🙋‍♀️❤️Amnamn AMEN amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮን ዘመንህ ይለምልም

  • @tseganesh2368
    @tseganesh2368 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ♥️አሜንንን ♥️አሜንንን ♥️🙏🙏🙏ተባረክ

  • @hewanadmasu5258
    @hewanadmasu5258 4 ปีที่แล้ว +2

    Yoniya 🥰 Tnx for the words of God.

  • @ሰብሪና1986
    @ሰብሪና1986 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ፡አንተ ትለያለህ በጣም ወድሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @meseretgensa1325
      @meseretgensa1325 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarki🙏

  • @hahua-z2662
    @hahua-z2662 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amennnnnnnnnn

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ጌታ ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @marykulasa8610
    @marykulasa8610 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
    ተባራክ ዘመንህን በኢየሱስ ስም ይባርክ
    ሃልሉያ ሃልሉያ ሃልሉያ በትክክል
    መልካቱ ለኔ ነው ኢየሱሰ ፍቅር ነው ጌታ ስም ይባርክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnn enkuwanim tegefahu elirohi yemiyayegnin amilak ayehu beayine yoniye tsegawn yabzalik

  • @esuyawkaleshete8861
    @esuyawkaleshete8861 3 ปีที่แล้ว

    Amazing teaching man of God❤❤❤❤❤😊😊👏👏👏👏👏👏

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว

    መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2
    1Sam 2
    1 ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች። ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።
    1 And Hannah prayed, and said, My heart rejoiceth in the Lord, mine horn is exalted in the Lord: my mouth is enlarged over mine enemies; because I rejoice in thy salvation.
    2 እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።
    2 There is none holy as the Lord: for there is none beside thee: neither is there any rock like our God.
    3 አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።
    3 Talk no more so exceeding proudly; let not arrogancy come out of your mouth: for the Lord is a God of knowledge, and by him actions are weighed.
    4 የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል። መገፈት ለመልካም ነዉ ዮኒ ተባረክልኝ !

  • @aizakisa653
    @aizakisa653 3 ปีที่แล้ว +1

    It's really amazing,glory to grateful!amen

  • @naniyeshehan1636
    @naniyeshehan1636 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ተባረክ ይሄ ትልቅ ትምርት ነዉ ።ተባረክ

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Amen Amen amen

  • @masaratphone693
    @masaratphone693 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @Hussain.1212
    @Hussain.1212 4 ปีที่แล้ว

    Amen yon geta yebrki

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen yemeyayegen ayehut yabate beruke leberket hune

  • @yeneguyiso272
    @yeneguyiso272 2 ปีที่แล้ว

    Good bless you yoniyee this message is for me

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮ እንወድሐለን በጌታ

  • @tigisteshetu9476
    @tigisteshetu9476 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amennnnnnn !!!!!! God bless you and your family !!

  • @janetababa6711
    @janetababa6711 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen ameeen 100100zamayek tabarakI 💖💝🙏📖📚🙏

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekln bebzu neger Egziabher yibarkh

  • @sanathyiliji7794
    @sanathyiliji7794 4 ปีที่แล้ว

    Amen.amen 🙋‍♀️🙋‍♀️🙏🙏🙏

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዮኒዬ

  • @dinadina3493
    @dinadina3493 3 ปีที่แล้ว +1

    Glad by the grace of God, Amen 💌❣

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 4 ปีที่แล้ว +1

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 4 ปีที่แล้ว

    Hallelujah Amen Amen🙏🙏🙏 this is my blessing messages😇😇thanks

  • @ጥሩዬዮሐንስ
    @ጥሩዬዮሐንስ 4 ปีที่แล้ว +1

    amenn amen tabarki babezu

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 4 ปีที่แล้ว

    Yoniye zmnh yibark🙏🙏🙏

  • @fikreyesusbashaye3351
    @fikreyesusbashaye3351 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ እኔን እንጂ ሁኔታን አልጠራም ስለታላቅ የክብሩ መገለጥ በሀገሬ ሳስብ አጥብቀን ልንፀልይና ልንነጋገርበት የሚገባ ጉዳይ ነው በራዕይ ምክንያት መገፋት እንዴት እንደሚከብድ ያየ ብቻ ነው የሚያውቀው።

  • @እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
    @እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ዮኒዬ😍