WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL REBELLION AGAINST GOD IS THIS?
Be mestihaf kidus " Ethiopia" yemel kal , ye ahunwa Ethiopia ayweklem . Ethiopia means burned face . Ye tikur ye Africa hizb yemewekel aterar new . Be 1945 new ke metsaf kidus tewesdo ke Abyssinia wede Ethiopia yetekeyerew . Ertrawi negn ❤
Years ago, the Lord showed me avision that the woman sitting alone in a Vast desert and woshing here body, she was looking at only to the North, she has a child and while running towards here, the man in a beautiful Jeans Jacket and pants hates everything she does, he run to child to avoid touching and carries him on his shoulder, I understand that he is the father of her child and here husband, he is akind and a gentle man, he has grace, he looked at her so many times, but she Don't care about any thing, she was awomen Full of concept who did not even look at what was around her, except her bathing. The Holy spirit Lord Jesus told me that this women is the example of Church, or Christians those who are adding Sin to Sin. Her child is the example of Vision given to church or to christians, the Husband is The Example of the owner of Church vision, the Lord Jesus Christ of Nazareth, may the Name of the Lord praised. please, we have to return to God and to our Vision in repentance!! Jesus is coming soon!! God Bless you!!
የሚገርማቹ ዘበነን የምከተልና ትዝታውን የምቃወም ግለሰብ ነበርኩኝ አሁን ግን ተቃራኒ ሆኖ እራሴን አገኘውት።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
በትክክል.
ABSOLUTELY.
የዲያብሎስ ሥራ በክርስቶስ ኢየሱስ እዉነተኛ ወንጌል አየተሰባበረ ስለሆነ የጌታችነ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ የማዳኑ ሥራ ገና ምድሪቱን ይወርሳል ሃሌ-ሉያ
What?!የሚሉ ባለ አዕምሮዎችን ያብዛልን።
እኔ እኮ የሚገርመኝ ሲኖዶሱ እራሱ ለምን ዝም ይለዋል?የሚያወራው ነገር ሁሉ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ፡እኛ አማኞች ስለ ገድላት ብንናገር ያብዳሉ። ወይ ዘበነ እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ምስካዬ ህዙናን መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን በአካል አይቼው ነበረ ፡እኔም ጌታ ረድቶኝ ወደ አረብ ሀገር መጥቼ ጌታን አግኝቼ ነው ። ከዘበነ ተረት ያወጣኝ ጌታ ይባረክ
Me too❤❤
ሲኖዶሱ ምንም የሚሠሩ አይመስለኝም ። ስራቸውንም የሚያዉቁ አይመስለኝም ። ህዘብ የማጥመቅ ሀይማኖት የማስፋፋት ስራ የሚሠሩም አይመስልም ። መድረኩም መዘላበጃ ሆኖአል ።
Kkkk
Enquan Geta redash
ሲኖዶሱ ራሱ ከሱ አይሻሉም 🙌
ፓስተር የጌታ ኢየሱስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልክ ሁልጊዜም ሳቅ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
ተባረክ ወንድምና ፓስተር የህዝባችን ጨለማ እኮ መግለጫ የለውም፤ ያሥመለጠን ጌታ ይድረሥላቸው፤ ወየው የወፍጮ ድንጋይ ለሚታሠርበት፡፡
ዘቤ የአእምሮ ጠንነቱ ጉዳይ በጣም አጠራጣሪ ነው።
ABSOLUTELY OH YES SIR.
ፖስተር ትዝታው እንወድሐለን ተባረክ ድር ያለው ይስማ
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
❤❤❤❤❤ tiza tabarki ewnataga saw
ህዝቡ ልነቃ ነው መሰለኝ what ?ማለት ጀምሯል 😂😂😂😂😂😂😂
Tebarkhe
ይህ ህዝብ ግን በጣም ያሳዝናል፤ ተረት ተረት እየሰማ ዘመኑን ጨረሰ!
DEFINITELY SIR.
እዮባብ የሚባል ኢትዮጵያዊ ክክክክክክክ ባይሆን ዘለቀ ወይም ሽፈራው ቢል ይሻለው ነበር ክክክክክክክ
Eyoram alalem besmam Tankyou Tize!!
ደግሞ ምእመኑ እልልልልልልል ይላል።እግዚኦኦኦኦኦ!!!!
ተባረክ ትዜ
chrash kezefen gar hono chewataw andegnahin lemn atzefnm
ወይ ጉድ እግዚአብሄር ይቅር የበለው እንደ ጳውሎስ ይገናኘው።
መፅሃፈ ዶርሆ ላይ ነው ያለ ወንድም ትዜ ሰው አዋዋሉን ነው የሚመስል ይባላል አረቂ ቤት እየዋለ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ እማ ወፍ
ለዚህ ትውልድ ስለ በላኤ ነብስ መዳን ትምህርት ማስተማሩ ምኑ ላይ ነው የሚጠቅመው? ይኸው ወንድም በወንድሙ ላይ ተነስቶ ነገ ቀን ሳገኝ በማርያም ስም መፅውቼ እድናለሁ ብሎ እንዲያስብ አድርገውታል።
ኢየሱስ ጌታ ነው መዳን በማንም የለም አይደል የሚለው ቃሉ
ህዝቡ ግን እዳያስተውል ተደርጓል በእውነት ጌታ ይድረስላቸው ያሳዝናል😮😮😮
DEFINITELY.
መፅሀፈ ባልቴት
“እግዚአብሔርም ሰው ከባልንጀራው ጋር እንደሚነጋገር ፊት ለፊት ከሙሴ ጋር ይነጋገር ነበር። ሙሴም ወደ ሰፈሩ ይመለስ ነበር፤ ነገር ግን ሎሌው ብላቴና የነዌ ልጅ ኢያሱ ከድንኳኑ አይለይም ነበር።”
- ዘጸአት 33፥11
ለዝህ ህዝብ እንጸልይ
ኧረ ለዘበነ እንድረስለት ሰውየው በተረት አለቅን ጌታ እየሱስ ያብራለት ከራሱ አልፎ ህዝቡን ገደል እየከተተ ነው እውነት ጌታ እየሱስ ይድረስለት ትዜ እግዚአብሔር ዘመንህን አሁንም ይባርከው ❤❤
ምስኪን ህዝብ ። አረ ተው ንቃ ህዝቤ ።
እውይይ ዘበነ ገና ዛሬ ዛሬም እዛው ነው ? ሰዎቹንም ያደነዝዛል ! እጅግ ያሳዝናል ። ለመሆኑ ማነው የድንጋይ ቆብ የሰፋው ?
ሙሴ አገባት የምትባለዋ ኢትዮጵያዊት እና የመጽሐፍ ቅዱሷ ኢትዮጵያ አሁን ያለቿ ኢትዮጵያ ልቶን አትችልም! ኢትዮጵያ መለት ጥቁር ለሆነው ሕዝብ ሁሉ ያገለገልነበር በዛን ግዜ!
አዎ ከ30 አመት ወዲህም ኢትዮጵያ ኤርትራ ተለይታታለች። በምስራቅ አፍሪቃ በታሪክ የነበሩ ሁለት ሀገራት ግብፅ እና ኢትዮጵያ ነበሩ ። የኢትዮጵያ ግዛት እስከ ግብፅ ድንበር ይደርስ እንደነበረ ታሪክም ካርታዎችም ያሣያሉ ። እና ያሁሉ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ግዛት ነው። አጼ ዘርዓያዕቆብ ግዛታቸው መላው ሱማሊያ እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ፤ በሰሜን እሰከ ካርቱም ኑብያ ይደርሳል ። እንደውም ታሪክ በዛግዌ ዘመን ካርቱም ከተማን የአማራ ወታደሮች መሠረትዋት። ይለናል ።
አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ቀይ ናት😕 ኤረ ተው ተው ....ለማንኛውም ችግር ኢየሱስ መፍትሔ ነው
Bless you
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ባነበብኩት ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ 46 ጊዜ ተጽፎ አግኝቻለሁ፡፡ ትርጉሙን ካልተሳሳትኩኝ እና የተሳሳተ ትርጉም ካልሰጡኝ በስተቀር ከግማሽ በላይ ኢትዮጵያ የተረገመች ሀገር መሆኗን ነው፡፡
😂😂😂ያሰኛል
ብትሆን ነው እንደዝህ በድህነት አረንቋ የተያዘችሁ
ማስረጃ አምጣ ዘበነ ሲገርመን አንተ ደግሞ ትንሹ ዘበነ
አልተሳሳትሽም100%
በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው ኢትዮጵያ የሚለው የኛን ሀገር ኢትዮጵያ ሳይሆን በጠቅላላ አፍሪካን ሀገር ነው ኢትዮጵያ የሚለው
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ፣ ፀጋው ያግዝህ በርታ!!!
zebene sayhon bazene newu yemibalewu . Egzabhier Amlak xegawun .
Hasheshe nefto zefene eyadamete newe migebawe.
YEAH.😂😂😂😂😂😂😂😂
ያው የገባውን ያህል ነው የሚያስተምረው ሰውም ቃለሒወት ያሰማልን ደገርማል
ሰላም ቅዱሳን የድንጋይ ቆብ የሚሰፋው በምንድን ነው የጨርቅ ቆብ በመርፌ ነው የድንጋይ ቆብ መስሪያ ግን ሰምቼ አላውቅም የሚያውቅ ሰው ካለ ቢነግረኝ ደስ ያየኛል እባካችሁን። ምክንያቱም ወንድማችን እንዳለው የድንጋይ ቆብ ተሰፍቶላቸው ብሌዋል ። አመሰግናለሁ።
ይህችን ሰምተ አታቅም😅😅😅😅😅 አይ ዘቤ😂😂😂 It's really funny 🤣😂
ገደልከን እኮ በሳቅ
ልጅቷን አድንቄአታለሁ👏👏👏👏.......... እንዴ እርሱ ግን መቼ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር የሚታረቀው😢
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING, HARD, SHAMEFUL, DEMONIC, CURSED, UNCLEAN AND EVIL REBELLION AGAINST GOD IS THIS?
Ahun gebagn leka zebene keneway debebe tks new yemisebken tztaw slelb kemestihaf kdus astemrew
ዘበነ በየሐሥ 17 ፡ 21 እንደተጠቀሰው እንደአቴና ሰዎች አዳዲስ ነገሮችን እየፈጠረ የሚያወራ ሰው ነው ሕዝቡን የሚያስት ፍርድ ይጠብቀዋል በጊዜ ቢመለስ ለእሱ የተሻለ ነው
መምሬ ሽርሽር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ብትነግራቸው ዘፈን ሀጢያት መሆኑን አስተምራቸው ኤፌሶን 5 ግለጥና ማፈሪያ ።
ምን ዓይነት ሰው ነው ግን እግዚአብሔርን እንኳን አይፈራም ???? Am very sad for this people
ሙሴን የመራው፡ የዘበነ ጣዖት ሳይሆን እኛ የምናመልከው እግዚኣብሔር ነው ። ሁለቱ በእርግጠኝነት ይለያያሉ። ከዚህ በኋላ ዘበነን ቁምነገር ብሎ ማዳመጥ ሞኝነት/ ጅልነት ነው።
እውነትም what ?😂😂😂😂😂
እውነት ፡ ከልተገለጠለት ፡ ሰው ፡ ሁሉም ፡ ፈላስፋ ፡ ይሆናል ፡ ፡
ኮመድያን:ዘበነ:መቸም እያልቅበት::
አሁን በኦርቶዶክስ ቤ/ክን እየተከሰተ ላለው መመሰቃቀል መሪዎቿ እና ዘበነን የመሰሉ የተረት አባቶች የሚዘሩት አጋንንታዊ ትምህርት ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከመቅደሱ ገፍተውት እነሱ እድሜ ልክ የሚፈፋንኑ ይመስላችሗል? ጌታ ቤቱን ያፀዳል፡፡ ከመሪው ጀምሮታል፡፡ ይቀጥላል፡፡
ፓስተር ተባረክ
ማፈሪያ የሆነ ሰው ይሄ እኮ ለኬጂ ህፃናቶች አሪፍ አስተማሪ ይወጣዋል ተረተረቱ አያልቅበት ነውና 🤣🤣🤣🤣
እውነት ለመናገር በኦርቶዶክስ አስተምሮ ብዙ የሚወደዱ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሩ መምህራኖች አሉ፣እንደዘበነ ግን የውሸት አስተማሪ አይቼም ሰምቼም አላውቅም።
😂😂😂😂ዘቤ አሪፉ አባ መስጠት ምን ይሻለዋል ከዚህ ቅዠት መቼ ነው የሚወጣው ጌታ ምህረት ያድርግለት
Egziabher ybarkh!! Abzto ytekembh!!
ወይ የዘንድሮው እንክርዳድ እግር አወጣ ዘፋኝ እወዳለሁ አለ
እንዲህ አይነቱን ትምህርት ጌታ ይገስጸው ግን እስክ መቼ ነው በጌታ ቤትና በህዝብ ላይ የሚቀለደው?
ዘበነ ተረቱን ያጠራቅመውና ከ4 አመት በታች ላሉ ህፃናት ክንቅልፍ ማስተኛ ይሆናል
😂😂😂😂
እኔኮ ሳቅህን ስወደው❤
የሌለ እንዴት ይሰማል ዘብየ ተረት ተረት
እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ጋዜጠኞች ስንት መጽሐፍ ሪፈር ሲያረጉ ዋናውን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብና መረዳት ያልቻሉበት ቢያንስ ክርስቶስ ብቻ አዳኝ መሲህ መሆኑን አለሠረዳታቸው ይገርማል
ከማርያም አይማርም በለምፅ የተመታችበትን ወይ በእግዚአብሔር ምህረት ይቀልዳል
ፈጣሪሆይድረስለት😢😢😢ህዝብህከተረትአባክህንአስመልጥ😢
ዘበነ እኮ ውሽታም የእውሽት አባት ነው እግዚአብሔርን ሳይፈራ ህዝብን እያሳተ ወደሲኦል ይመራል እግዚአብሔር ይፈርዳል በቃሉ በህዝቡ ዝም አይልም
አቦ ተመቸህኝ
ወይ ትዜ😂😂😂ዛሬስ አሳቅከኝ
Be mestihaf kidus " Ethiopia" yemel kal , ye ahunwa Ethiopia ayweklem . Ethiopia means burned face . Ye tikur ye Africa hizb yemewekel aterar new . Be 1945 new ke metsaf kidus tewesdo ke Abyssinia wede Ethiopia yetekeyerew . Ertrawi negn ❤
Ine በጣም yemazezengna hezibu new geta hoye mn gud ነው gn 🤔beyesus 😢
መጽሐፈ ባልቴት kikikiki
Pastor tebarek
አሁንስ አቶ ዘበነ እንዲህ ተንበጫበጨሳ !
Years ago, the Lord showed me avision that the woman sitting alone in a Vast desert and woshing here body, she was looking at only to the North, she has a child and while running towards here, the man in a beautiful Jeans Jacket and pants hates everything she does, he run to child to avoid touching and carries him on his shoulder, I understand that he is the father of her child and here husband, he is akind and a gentle man, he has grace, he looked at her so many times, but she Don't care about any thing, she was awomen Full of concept who did not even look at what was around her, except her bathing. The Holy spirit Lord Jesus told me that this women is the example of Church, or Christians those who are adding Sin to Sin. Her child is the example of Vision given to church or to christians, the Husband is The Example of the owner of Church vision, the Lord Jesus Christ of Nazareth, may the Name of the Lord praised. please, we have to return to God and to our Vision in repentance!! Jesus is coming soon!! God Bless you!!
Lebego eko ne wede geta lemeta nw
Tebark Egzyaber yerdan
Kesu zfen yadamtu Kes kzfene feyel ,,,,,,, LelWun ayadergutm lmalet ykbdegal
በእንግሊዝኛ የጀመረችው ልጅ መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን?
ጉዷ ፈላ ልጅቷ በመምሬ አያልቅበት መወገዟ ነው ማሰተማሩን ትቶ ወደ እሷ አፈጠጠኮ ህዝቡ ግን ሊሰቅ ከሆነ የሚሄደው መልካም ነው ለመማር ከሆነ ግን ሁሌ እኮ ነው የሚዋሼው ታዳያ ህዝቡ ምን አደነዘዘው በወጣ ቁጥር ይዋሻል ተው ሰተት ነው የሚለው የለም ደሞ ጩኽቱ ይሄ ሰውዬ ቀሚሰ የሚቀያይር እብድ ነው ወገኖቼ በህይወታችሁ አትቀልዱ ጊዜአችሁን አታቃጥሉ ወንጌልን ፈልጉ ጊዜ የለም ተባረክ ወንድሜ ትዜ🙏❤
ሰው የሚሄደው ግራ ስለገባው እረፍት ፍለጋ ነው ግን ሊያሳርፈው ኣልቻለም ህዝቡ እውነተኛ እረፍት የሚገኘው ቃሉ ቢያስተምር ነበር
ህዝቡ እየሳቀ ጭራሽ እልል
ህዝቡን :እኮ :በመተት :አደንዝዘዉታል :አይ ኦርቶዶክስ::ጌታ : ይፍታቸው 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
Selam
አይሁድ የሠሙ እለት ጉድክ ዘበነ ጆከኛዉ
ዘፈን ይጠቅሳል በኢየሱስ ሰም ጉባኤው ግን እስትፋስ አላቸው
Enat🌹❤️❤️❤️🌹
ዘቤ እባክህ ከተጻፈው አትለፍ!
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🎉 ኤረዐጉድ በሉ ሙሴኖ የመራውእግዚከብሌር ነው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ እንግዲህ አቦይ ዘበነ ምናልባት የኢትዮጵያ አምላክ በዚያን ዘመን የተሰጠው ስም ኢዮብአብ ይሆን ምን ዓንነት ሰው ነው ወንጌል ሰብኮ ጨርሶ ነው ወደ ተረት የገባው
God bless you.
Lbu wst yalew ye zefen gtm new . Ye egziabher kal keys injeru hakereou .
Selam paster tiyake alegn
Ethiopia yemilew bible wust yetetekesw ahun yegnawan Ethiopia nw???
እዉነትም ተረተረት
ከኋላ ያሉት አዚም ውስጥ ነው ወይ ያሉት?ምን እየጠበቁ ነው ኢየሱስ በምህረቱ ወደ እውነት በሚመራው የእግዚአሔር ቃል እንዲገለጥላቸው ይርዳቸው
ትዜ አረ ረጅም እድሜ ሠዉ ይድን ዘንድ በጌታ ሃይል ላንተ ዘበነ 😂😂😂
ኢትዮጵያዊ ብሎ ብያቆሙ ጥሩ ነበር አማራ ነው ምልሉ ።