ቆዳን ወደ ልጅነት ለመመለስ የቆዳ እርጅናን ፈፅሞ ለመቀልበስ ከስሩ ለማደስ የቆዳ እርጅና አከተመለት |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዩጵያ ውስጥ ያለነውስ ማንኛውም እርጎ መጠቀመ እንችላለን እሰፒናች እና ቆስጣ ተመሣሣይ ነው አካባቺን ባለው ቆስጣ ልጠቀም❤

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Organic yogurt sugar free metekemi tichiyaleshi, kositam Ethiopia yalewin metekemi yichilali

  • @Lublugn
    @Lublugn 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ብዙ ጠቃሚ ቪዶዎች ነው ምሰራው ግን እባክህ ብዙ ቪዶዎች ከኢትዮፕያ ውጪ ለሚኖሩ ነው ሚሆነው ኢትዮፕያ ላለነው እባክክ ስራልን

  • @MkMr-h4z
    @MkMr-h4z 13 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ዶክተር እነመሰግናለን

  • @SablaYounes
    @SablaYounes 13 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን D/C እንደው ለሽበት የሚሆን መላ ንገረኝ እባክህ 🙏

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 13 วันที่ผ่านมา +7

      አንዲቷን ፀጉር ጥቁር ወይም ነጭ ማረግ አትችሉም ይላል ቅዱስ ቃሉ

    • @CellCenter-v5s
      @CellCenter-v5s 13 วันที่ผ่านมา +2

      ሽበት በራሱ ውበት እኮ ነው ተይው😊

    • @ሰርካለምፍቅሩ
      @ሰርካለምፍቅሩ 13 วันที่ผ่านมา

      ጥቁር አዝሙድ አብሺ ወረቅ ጋር ይህንንሁሉንም አጥቁረሺ አምሰሺ አጭተሺ በወይራ ዘይት አድርገሺ ተቀብተሺ አቆይተሺ ታጠቢ አሪፍነው

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 13 วันที่ผ่านมา +2

      እህቴ በእድሜ የሚወጣ ሽበት አሜን ብሎ መቀበል ነው።በምንም አይጠፋም ምን አልባት መቀነስ ይቻላል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 13 วันที่ผ่านมา +2

      ያለድሜ የመጣውንሥ?😢😢😢

  • @b21e19
    @b21e19 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የምናገኘው ተልባውን ብቻ ነው የሀገራችን እርጎ መጠቀም እንችላለን ዶክተር ?
    ስለ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን

    • @kishnbelay
      @kishnbelay 12 วันที่ผ่านมา +1

      min malet new zinjiblus ergos Ethiopia yelem ende

    • @b21e19
      @b21e19 12 วันที่ผ่านมา

      @kishnbelay ዠንጅብልማ የትም አለ
      እሺ ቺያ ሲድ አለ?ከፊር /ማንሜና እርጎ
      እንደልብ ከበያ ላይ አይገኝም ለማለት ነው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Organic sugar free metekemi tichiyaleshi

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 13 วันที่ผ่านมา

    Thanks for your help and sharing ❤ Doctor Dani

  • @agijack3439
    @agijack3439 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you doctor

  • @helenmoh-z5i
    @helenmoh-z5i 13 วันที่ผ่านมา +1

    Tnx Dr......

  • @marthygirma3886
    @marthygirma3886 13 วันที่ผ่านมา +1

    Hi doc, could you please do hives . Thank you

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      We will We will discuss it soon.

  • @سعاداتيوسف
    @سعاداتيوسف 13 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalel

  • @FakarThama
    @FakarThama 13 วันที่ผ่านมา

    Tanks

  • @lili-of7qm
    @lili-of7qm 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተርዬ.ምንም.አልገባኚም

  • @mesrakzeregaw2369
    @mesrakzeregaw2369 13 วันที่ผ่านมา

    Merci beaucoup 😊

  • @tsigeredashiferaw2427
    @tsigeredashiferaw2427 13 วันที่ผ่านมา

    አመሠግናለሁ ዶ/ር 🙏ካፊር በአማርኛ ምንድነው?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Be amaregna ye teleye simi yalewi ayimesilegnim

  • @weinaregtesfai9983
    @weinaregtesfai9983 11 วันที่ผ่านมา

    እርጎ መብላትየማንችል በምን ልተካው please

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Irigo mekireti yichilali

  • @TizitaKonjo-f8g
    @TizitaKonjo-f8g 13 วันที่ผ่านมา +1

    Mindinawu gat😊

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yamekail
    @yamekail 11 วันที่ผ่านมา

    ድምፅክን የት ነው የማቀው ዶክተር 😊

  • @rahellSabesbee
    @rahellSabesbee 12 วันที่ผ่านมา

    ዶክቶር እኔ ሻህ ሲጠጣ ሆዴን ያማኝል ለምንድነው

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      We will discuss it soon.

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 13 วันที่ผ่านมา

    Dr. Do y have any solution against neurodermitis please????¿

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา +1

      We will discuss it soon.

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 9 วันที่ผ่านมา

      @DRHABESHAINFO thanks

  • @mttesfa7113
    @mttesfa7113 12 วันที่ผ่านมา

    D/c Greek yogurt full fat weys low fat new yemntekemw

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 13 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ከፊር ምንድነው! ዮገርት መጠቀም አልችልም። አመሰግናለሁ።

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Organic sugar free metekemi tichiyaleshi, mekiretim yichilali

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 8 วันที่ผ่านมา

      @@DRHABESHAINFO እግዚአበረሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 12 วันที่ผ่านมา

    እርጅና ላይ ነኝ 32 አመት😢

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 10 วันที่ผ่านมา

    Doctor fetachenen mekebat nw wyss meblat?????????

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Mekebat sayihon metetati

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 13 วันที่ผ่านมา

    ካፍር ሚንድነዉ?

    • @ArareItefa
      @ArareItefa 13 วันที่ผ่านมา +1

      Ergo malet new

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Fermented ye hone milk nw ke irigo tinishi yileyali

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏

  • @CellCenter-v5s
    @CellCenter-v5s 13 วันที่ผ่านมา

    Kefir mndnw?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  9 วันที่ผ่านมา

      Kefir fermented ye hone milk nw ke irigo tinishi yileyali

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤