ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ራኬብን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹😍
ስወዳት እኮ
ድንቅ ልጆች ሁሉም ፍቅር ናቸዉ
@@ferhanyoutube2804 ደምሩኝ
❤👏👈
Rakebi ba Hulu Nagari gobazinat ba xibabi baTsaga ba iwuqatina ba masitawali.xafacinati IGIZIABIHER yasadigati
ከድንቅ ልጆች 1ኛ ልጅ ይች ናት ቁም ነገር ያላት ድንቅ ናት በእውነት ጣፋጭ
ዲና ነት አደኛ
ሁሉንም እወዳቸዋለው በጣም ድንቅ ናቸው 😘😘 እኛ በነሱ እድሜ ውጪላይ መዝለል እንጂ ቀልጣፋ ሁነን አናወረም የዘንድሮ ልጆች ገና ሲወለዱ ፈጣን ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃያድርሳቸው ❤
እውነት ነው ደሞ ውብ ናት
@@sarass2644 betam new migermut free honew new miyadgut lezane w
ይቺ ጣፋጭ ልጅ እንደ እኔ የሚወዳት ማን ነው👍 የህፃናት አምላክ ሰላማችንን አንድንነታቸን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏
ወዴ ሠብሥክራይብ አድረጊኝ
Amen ewntnew silnsu sel yimarin bekachu yibln bewnt
She is sweet❤ amen amen🙏
Ameen ×3bewunet
ደምሪኝ
በጣም ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ አሳድጋት ውድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
@@mesi.amentube6252 ደምሪኝ
@@titiyoutub6254 ደምሩኝ
Ere yedeberale besewu seme menegede Ayawatam selemone yerasu you tube Alewo eko🤫
Thanks!
አሥገራሚ ህፃን ናት ፈጣሪ ለእናንተ የምትመች አገርና ዘመን ያምጣላችሁ ። የጥላቻ ሰባክያንን ልብ ይሥጥልን በህፃናት የጨከኑ አውሬዎች ፣ ለወገን መድረሥንና አገር መውደድን ከአንቺ ይማሩ የኔ ቅመም እድግ በይልን ትምህርትሽን ይግለጽልሽ ፣ በቅን ኅሊና በሃይማኖታዊ ዲሥፕሊን አድገሽ ለትልቁ ቁም ነገር ያብቃሽ ።
*እኔ ግን አንዳንዴ ከህጻናት አንደበት የሚወጣ ቃል አይመስለኝም አነጋግራቸው ለየት ያለ አነጋግር ነው የራኬብ 😂😍😍😍ልዩ ልጅ ነሽ የዜማ ቀጣይ እህት ነሽ እንዴት እንደምትናገር /// ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል አገላለጽ*
አስጠንተዋት ንው እኮ የምትጠይቀው ጉብዝናዋ እለምርሳትዋ እና አለመፍራትዋ ንው።
@@alemteka3149 አወ መጀመሪያ መልሱም ተነግሯታል
Ii5
በአሏህ ዲና መልካሙን ትምጣልን በድጋሚ 😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ስላልተለቀቀ ነው እጂ ቀርባለች
አለች ትመጣለች ሰወዳት
@@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ ደምሩኝ
@@መሲፍቅርከወሎ ደምሪኝ
እባክህን እሼ
አላህ ሆይ በስደት ላይ ላሉት እህቶቸ እና ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ስጠን አሚን በሉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
አሚንንንንንንን
Amin yareb
አሚንንንንን ያረብ
አሚንንንንን ያረብብብብ
እሸ እግዚዓብሔር ይባርክህ!!! በጣም ቅን ሰው ነህ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ!!!
የኔ ቅመም አላህ ያሰድግሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
ይችን ልጅ እና ዜማ ያሬድን እደኔ የሚወዳቸዉ አለ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ 💟
@@kamilawollo7528 አችም ደምሪኝ
Ka Zema tibalixalechi Rake
@@ጨረቃሚድያ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 አችም ደምሪኝ
@@musajohni9754 ዜማኮ ገና 3 አመቷ ነው ሁሉም ብሩህ ጭንቅላት አላቸው
ማነው እንደኔ መምህር ተስፋዬ አበራን ያየ በጣም እምወደው መምህር ነው🙏🙏🙏✝️✝️✝️
እኔም አየሁት በጣምነው ደስ ያለኚ
እኔም ሣየው የተሠማኝ ደሥታ🙏❤
Enme 😍😍😍😍😍
እኔም ስላየሁት ደስ ብሎኛል የምወደው መምህር ነዉ
እኔም ነኝ ውድ መምህራችን ያየሁት
መምህር ተስፋዬን አዬሁት ልበል 😍😍😍😍እሼ የኢትዮጵያ መልካሙ ወጣት በርታ😍😍😍
አዎ
አዎ እኔም አይኔ ነው ብዬ ነበር ደጋግሜ አየሁት መምህር ተስፋዬ ነው
ስለእውነት መልሶችሽ ሁሉ በጣም ድንቅ ናቸው ውይ በጥም የተመቸኝ ንሮ ያልተወደደባቸው የቤት ሰራተኞች 😂እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ❤
የማዳም ቅመሞች ልጅ የምትመኙ በሙሉ እደ እራኬብ ቆንጆ ልጅ ፈጣሪያችን ይስጠን
አሚን ውደ ለሁላችንም ይስጠን በተለይ ለኔ ዱአ አርጉልኘ እህት የለኘ እማማክረው ብቻ አልሀምዱሊላህ ተስደት መልስ እድሰጠኘ ዱአ አርጉልኘ
@@lblb4521 ውዴ ደምሪኝ
አሜን
አሜንንንን🙏
በጣም ብልህ ልጅ በመልካም ቤተሰብ አስተዳደግ ጌታ ይባርክሽ ያሳድግሽ ።
አሜን ፫ እራኬብ ቆንጆ የልጅ አዋቂእግዚአብሔር ያሳድግሽ ይህንን መልካም ልብሽን አይቀይርብሽ
"ሰው የለበስከውን እንጂ የበላህውን አያቅም"😂😂ጣፋጭ እዲግ በይ
litdmz
kpl
ቲጅየ በትክክል የኔዋ የእሸ ልጆች ልዩ ናቸዉ ክክክ
@@meremwo3856 Aqa!
እዉነትም ድንቅ ልጅ እ/ር ያሳድግሽ
ቅመም የሆነች ልጅ ድና መልካሙን አቅርብልን 🥰😘
አዎ የምር እኔም እፈልጋት አለሁ ናፍቃኝአለች
አረ ሶብሪና መሃመድም ትቅረብልን ስወዳት ዲናየም ጭምር
እኔም ሰብሪና
እድግበይየኔቆንጆ
እሥኪ ወዴ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ
ቅመም የሆነች ልጅ አስተሳሰብሽ ከትልቅ ሰው ይበልጣል ፈጣሪ ያሳድግሽ 🙏🙏🙏
እውነት እቺ ልጅ ጭንቅላቷ ቡሩህ ናት እንደዚህች አይነት ልጆችን መጠበቅ ይኖርብናል ከክፉ አስተሳሰብ ልናርቅ ይገባል
ደምራኝ
ትክክል
እናዚህ ልጆች የልብ ብርሃኖች አላህ ለትልቅ ደረጀ የድርሰቹ ዲና መልከሙን አቅርብልን
መምህራችነን ያየ እደነ መምህር ተስስፋየ እንወድሀለን
ራኪየ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ 💚💛❤🙏😍😍😍😍
Amen
ደምሩኝ
መጣች ይቺ ጣፋጭ የሆነች እድግ በይ ወላሂ ይቺ ልጂ በጣም ብስል ነች እሪሪሪሪ ልጆች ለሀገራቸው እዴት ያለ ፍቅር አላቸው
የኔ ማር
@@libcab1083 ô
@@solodasoloda3670 💚💕💖💞💘
ኧረ እሸቱ የዲናን ልቀቅልን እየጠበቅን ነው በጉጉት ራኪየ ስወድሽ የኔ አፈማር👩😍🇪🇹🇪🇹❤️🥰🥰
ራክዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ነብሴሴሴሴ ነሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
እሼ ጤናህ ኣይጓደል እንቅስቃሴህ ራሲ ደስ ይለኛል🙏
በስመአብ በጣም ጎበዝ ቀልጣፋ ብልህ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🥰😘💞
ድና መልካሙ ትቅረብልን የምትሉ በlikeአሳዩኝ።።።።።።
ትመጣለች ተቀርፃለች ማስታወቂያው ላይ አላይሻትም
🥀እግዚአብሔር 🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋንለታሰሩት መፈታትንለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ከነዓን በየካሚንቱአላጣህም
Ameneeeee
አሜን አሜን አሜን
@@fasikatsegayeyoutube8748 ውዴ ደምሪኝ
የኔ ጣፍጭ የኔ ልዩ ነሽ እድግ በይ እንዳልልሽ ከእድሜሽ በላይ ነሽ 😘😘
እንኳንም ደስስስስስስስ አለሽ
ኑሮ ያልተወደደበት የቤት ሰራተኛ ብቻ ጨው ሲያልቅባቸው አሰሪ ይጠይቃሉ አላለችም ሀሀሀሀሀሀ
@@kamilawollo7528 ውዴ እንደማመር
ክክክክ ጉድ ነች ልጅታ
😆😆 ራኬብ ቅመም ነች እውነቷን ነው እኛ ማዘዝ እነሱ ማቅረብ ግድ ይላቸዋል 😘😘
ውድ ምርጥ ቆንጆ ጎበዝ አዋቂ ብልጥ ስርአት ያላት ልባም ራኬብ ጌታ በይወትሽ ሁሉ ካንቺጋር ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ነገኮ የቅድስት ኣርሴማ ባኣላ ነው ቅድስት ኣርሴማ ከኩፍ ሁሉ ትጠብቀን ውድ የተዋሕዶ ልጆች 😘
አሜን ቤተሰብ እንሁን
ምነው ድሮ እየሱስ ነበር የሚባለው ዛሬ በጣወት ለውጣችሁት።
@@omg7745 ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፣ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታው ብዛት ይቅር ይበለን።” እናም ስለስሙ መከራን የተቀበሉትን እርሱ የሚል አምላክ የለንም .. ቢኖርም የማቴ 24፥24ቱ ሀሰተኛው የሱስ ነው:: ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና የእኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ስለ ቅዱሳን እንዲህ ነው ያለው..ማቴ 10፥40....
Amen amen amen 🙏
Rake edage enodishalene❤️❤️❤️
ልጆቸ የአእግዚያብሔ ስጦታዎች ናቸው፣ በደንብ አእንከባቸውእሸቱ እግዚያብሔር ከአንበጣ ይጠብቅህ
በነገራችን ላይ ህፃናትን መናቅ ተገቢ አይደለም ልጆች የነገ የሀገራችን ዋልታና ተስፉ ናቸው ሁሉም ቤተሰብ በቻለው አቅም ልጆቹ ላይ በመልካም ነገር invest ማድረግ አለበት!!
የመምህር ተስፋዬ አበራ የትንሿ ታላቅ ቀልጣፋ ጣፋጭ ልጅ ናት ትቅረብልን የምትሉ
@@hana.19..21አይኔ ነው ብዬ ነበር አይቼዋለሁ
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ እኔም አይቸዋለሁ
በራሳቸው ቲዩብ ፕሮግራም አላቸው ተኸታተይ እህታለም
እኔም,እኮ ነው አይደለም ብዬ በድጋሜ አይሁት ደግሜ
እሱእራሱ አለ እዚህ
የኔ ጣፍጭ የአገራችን ሰላም በዚህ እድሜአቸው ማሰብ በማይገባቸው እነሱ ብሠው ተጨንቀው ሞቱ
Fetar yasdegesh des sitila yene konjo fetar agerachen yetabq demo endach besal set yisategn fetar eshu tebark
ራኪ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ ስለናንተ ብሎ ይማረን ስለ ህፃናቱ
ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ
እሼን የምትወዱት እስኪ እንያቹ👍👍
እኔ በድንቅ ልጆች እንደ ራኬብ ያምወደዉ ሰው ያለም የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ፈጣሪ ያሳድጋት 😘😘😘❤🌻💐🌼🌼🌻
Iwunati ikonawu ba Hulu Nagari gobazi nat ichiti liji
Kefitony neber amiroyen siladesachuliny be fegegeta amesegenalew fetar yasadegesh lekum neger yabikashi wed lij eshe tnx nurilin 🤲🥰
በስመአብ ወወልድ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሌላ ምንም አልልም በዚህ እድሜሽ ይሄንን ማወቅሽ ገርሞኛል።አሁን እኔም አደኩ ልል ነው የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ።
እንኩአን ደና መጣቹ ደስ ስትል ድንቅ ጣፋጭ ልጅ የዛሬዎቹ አበባባዎች ድንቅ ልጆችየነገዎቹ ሀገር ተረካቢዎችፈጣሪ ባርኮ ያሳድጋቹ 🙏🙏
አሌክስ የአንቴም አድነቅ ነኝ ክበሪልኝ
Great program. ካሜራው ግን ብዙ ይንቀዠቀዣል። ምናለ እሸቱንም እንግዶቹንም በአንድ ላይ ሳይለያይ ቢቀርጻቸው! ሁሌ ለእየብቻ እሸቱ ሲጠይቅ እሸቱን ብ፤ እንግዶቹ ሲመልሱ እንግዶቹን ብቻማየት አለብን? ተመልካቾቻችሁ የሚፈልጉትንአድርጉ። በአንድ ካሜራ ሁለቱንም አንድላይሆነው ቅረጹልን።
@@natilove9934 ውዴ ደምሪኝ
@@del6834 ውዴ ደምሪኝ
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ያመጣህ ድንቅ ወጣት ዘመንህ ይባረክ እሼ!
ለሕፃናት ሥትል ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን ማሬን ታረቀን ልጆች ተሳቀቁኮ ምንም በማያውቁት ነገር ብቻ እንኳን አደረሳችሁ የአገሬ ልጆች በሙሉ🙏🙏🙏💚💛💓
የእኔ ማር እድግ በይ😍😍😍😍😍😍😍😍
ምርጥ ልጅ ነሽ መልስሽ ይገርማል በእውነት እደጊ የኔ ቆንጆ ።
ራኬብዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ 💞🙏💞
በጦርነቱ ከወለጋ እና ከመተከል ለተፈናቀሉ ህፃናቶች የደብተር መግዥያ እባካችሁ ሁላችሁም ተባበሩን ቢያንስ ለ50 ተማሪ መድረስ እንድንችል አግዙን
ዜማ ያሬድ በአራት ቀን 1M ገብታለች😂😂እራኬብ ❤❤
ራኬብም ትገባለች ብያ አስባለው በጣም ጎበዝ ልጅ ነች 😘😘😘
ራኪ በጣም በሳልና ቁምነገሯ ከእድሜዋ በላይ ነውዜማም በሳል ነች ግን በጣም ታስቃለች ለዛ ነው ተመልካቿ ይበዛል
@@ethiopia1903 ልክ ነሽ እህቴ እራኬብ በሰል ያለች እጂግ በጣም ድንቅ ልጂ ናት ፈጣሪየ እንደሷ በሳል ልጂ ይስጠን😍❤🙏🙏🙏
@@Tube-wz3on amen wedua
እግዚአብሔር ያሳደግሽ፣😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
አላህ የሳድግሽ ጣፈጭ የሆሽ ልጅ
እውነትም ድንቅ ልጅነሺ የኔቆንጆ ❤❤ልጆች ተወልደው እዲደጉ አዛውንቶች እንጂጦሩ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
ራኪዬ ቅመሟ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለቁምነገር ያብቃሽ 💞💞😍😍😍😍
ትልልቁ ሲደነዝዝ ህፃኑ አዋቂ የሆነበት ዘመን😂❤❤❤እድግ በይል
ጣፋጭ እግዛቤር ያሳድግሸ
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤
እራኬብ በጣም ድቅ ልጅ ነች ❤ መምህር ተስፋየ አበራን አየሁት ደስ ሲል እሸ በጣም ነው እማከብርህ ወድሜ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛♥🌻🌻🌻🌻
ሆሆሆ ኑሮ ያልተወደደባቸዉ ሰራተኛናቸዉ አልሺእዉነትሺነዉ መዳም ቤት ተቀምጠን ይህ አለቀ አጡ ሰንል ምንም አይመሰለንም እዉነትሺነዉ👍👍
እኔ በጣም እሳቀቃለው 😒
ሃሃሃ እውነቷን ነው እኮ እኔማ ገና ሳያልቅ ነው ማሰገዛው ሃሃሃሃሃሃሃሃ
ወይ እዉቀት እነዚህ እዉነት ልጆች ናቸዉ እዉነትም ድቅ ልጆች ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ😘😘😘😘
በመጀመሪያ መመስገን ያለባቸው የዚች ልጅ ቤተሰቦች ናቸው ።
የኔ ጣፋጭ እግዚ አብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ
እመቤቴ ታሳድግሽ የኔውብ😍😍🥰🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እፍፍፍፍስማን ፈጣሪ አሜን ብዬ ተቀብዬለሁ 😓😓😓😓
የኔ ቅመም ዜማ እና ራኪ ድንቅ ናቸው 😘😘😘
የድንቅ ልጆች ማሰልጠኛ ከካሜራ በስተጀርባ ከፈታችሁ ልበል... በእውነት አስደነቀችኝ! ተባረኪልን እደጊልን😍
እሸቱየ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ መልካም ኢትጵያዊ ተባረክ ቅዱስ እግዚኣብሔር የሰራዊት ጌታ የማትሳላ እድሜ ይስጠህ 😍😍✝️⛪️
ራኬብ አብርሃም ከመጀመሪያው ድንቅ ልጆችም ስትቀርብ አነጋገርዋ በሳል ነው ዝም ብላ ቃላት አትወረውርም አስባ ነው ራኬብዬ እደጊልን እግዚአብሄር በክብር በሞገስ ያሳድግሽ !!!
ውይ እሽቱ ታድለህ በንፁህ አንደበት ትዝናናለህ። ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት ቀላል ባቡር ዋው ፈጣሪ ያሳድግሽ አቦ። እሼ ልጆች የትናየት ቀድመውን ሄደዋል በጣም አዝናናችኝ
ራኬብና ዜማ ያሬድ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እሷ ምታቀውን ያህል እኔ እራሱ አላቅም😂😂😂what a precious kid❤
አረ ወላሂ እኔ ገርሞኛል 😝😜😍😍😍😍
እኔም
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ብዙ editing. ባትሰራው አሪፍ ነው ብዙ ሲቀናበር ውበቱን ያጣል የልጆችን ቃለ መጠይቅ እና የአዳራሹን ትእይንት መስተጋብር ለማቀናበር የምትሞክረው ነገር ብዙም አይመችም ።
ቅመም የሆነች ልጅ ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ባለማተቦች
ራኬብዬ የኔ ጣፋጭ ሰውድሸ እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞጎሰ ያሳድግሸ
mamaye yene kemem yene werek amen amen yene konejo adisu amet endemerekeshen yehunelen.
Yene ngst gobez egzabhier yasdgsh ❤❤❤
ዲናዬን ልቅቅልን የእኔ ጣፋጮች ሑላቹም ዉድድ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ለዘላለም ትኑር
አፌ ቁርጥ ይበል እድግ በይልኝ
ዋው የኔ ቅመም ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ💓 ወላጆች ልጆችን በነፃነትና በመልካምነት አንፆ ማሳደግ ምን ያህል ዋጋ እንዳለወ ከድንቅ ልጆች ማየት ነው ።በእወነት ያድርግልን የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየን🙏🇪🇹😍
ይቺ ልጅ ይገረመኛል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኔ ቀመም እመበረሃን ጥላ ከለላ ትኾንሽ የኔ ቆንጅዬ ቅመም
የኔ ውድ እድግ እድግድግ በይልን እንዳ አንቺ አይነት ተስፋዎቻችንን ያብዛልን የኔ ቅመም አሁንም እድግ በይልኝ
ኧረ ልጆች አልተቻሉም ወላሒ አዋቂ ነን ባዮች ከልጆች ተማሩ እስኪ የዚች ደግሞ ይለያል ቅመም የሆነች ልጅ አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ ራኪዬ♥️♥️♥️
ይችን ልጅ ብቻ እሚወድ ላይክ💋👍
Wow wow !ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ሰላም ፍቅር ና ደስታ ለሀገርችን እመኛለሁ ፈጣሪ ሀገርችን ሰለሙን የሪግልን::
ቃላት የለኝም እሼ አተን ምልክ ተባረክ
አንቺ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጥሩ ኢትዮጵያውያዊ እንደምትሆኚ አምናለሁ 😍😍😍😍😍😁😁😁
እሼ አሪፍ ቦታ እናድርሳት በጣም ምጥቅ አምሮ አላት በተለይ ከዜማጋር አንድ ትምህርትቤት ይማሩ ያቅሜን ያለኝን አደርጋለው
ይቺ የፋይናስ ችግር የለባቸውም ፋሚሊዎቻ
ኑሮ ያልተወደደብን ሸቃሌቶች ብቻ ነን ይመችሸ አቦ ክብር ለእኛ ለቤት ሰራተኞች😘
ሸቃላ ነኝ
እኛም ብዙወጭ አለብን
ወይኔ መምህር ተስፋዬ አበራ አለ ዋውውውውውውውውውው የዛሬው ይለያል
እሺ
አደረኹሺ
ጣፍጭ የሆነች ልጂ እግዚኣብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ
የቤሰራተኞችም ብዙየተወደደባቸዉ ነገርአለ የኔቅመምእዉነትእዳይመሰልሽ የመዳምቅመሞች ብዙወጪአለብን
ራኬብን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹😍
ስወዳት እኮ
ድንቅ ልጆች ሁሉም ፍቅር ናቸዉ
@@ferhanyoutube2804 ደምሩኝ
❤👏👈
Rakebi ba Hulu Nagari gobazinat ba xibabi baTsaga ba iwuqatina ba masitawali.xafacinati IGIZIABIHER yasadigati
ከድንቅ ልጆች 1ኛ ልጅ ይች ናት ቁም ነገር ያላት ድንቅ ናት በእውነት ጣፋጭ
ዲና ነት አደኛ
ሁሉንም እወዳቸዋለው በጣም ድንቅ ናቸው 😘😘 እኛ በነሱ እድሜ ውጪላይ መዝለል እንጂ ቀልጣፋ ሁነን አናወረም የዘንድሮ ልጆች ገና ሲወለዱ ፈጣን ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃያድርሳቸው ❤
እውነት ነው ደሞ ውብ ናት
@@sarass2644 betam new migermut free honew new miyadgut lezane w
ይቺ ጣፋጭ ልጅ እንደ እኔ የሚወዳት ማን ነው👍 የህፃናት አምላክ ሰላማችንን አንድንነታቸን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏
ወዴ ሠብሥክራይብ አድረጊኝ
Amen ewntnew silnsu sel yimarin bekachu yibln bewnt
She is sweet❤ amen amen🙏
Ameen ×3bewunet
ደምሪኝ
በጣም ቅመም የሆነች ልጅ ፈጣሪ አሳድጋት ውድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
Amen Amen Amen
አሜን አሜን
@@mesi.amentube6252 ደምሪኝ
@@titiyoutub6254 ደምሩኝ
Ere yedeberale besewu seme menegede Ayawatam selemone yerasu you tube Alewo eko🤫
Thanks!
አሥገራሚ ህፃን ናት ፈጣሪ ለእናንተ የምትመች አገርና ዘመን ያምጣላችሁ ። የጥላቻ ሰባክያንን ልብ ይሥጥልን በህፃናት የጨከኑ አውሬዎች ፣ ለወገን መድረሥንና አገር መውደድን ከአንቺ ይማሩ የኔ ቅመም እድግ በይልን ትምህርትሽን ይግለጽልሽ ፣ በቅን ኅሊና በሃይማኖታዊ ዲሥፕሊን አድገሽ ለትልቁ ቁም ነገር ያብቃሽ ።
*እኔ ግን አንዳንዴ ከህጻናት አንደበት የሚወጣ ቃል አይመስለኝም አነጋግራቸው ለየት ያለ አነጋግር ነው የራኬብ 😂😍😍😍ልዩ ልጅ ነሽ የዜማ ቀጣይ እህት ነሽ እንዴት እንደምትናገር /// ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል አገላለጽ*
አስጠንተዋት ንው እኮ የምትጠይቀው ጉብዝናዋ እለምርሳትዋ እና አለመፍራትዋ ንው።
@@alemteka3149 አወ መጀመሪያ መልሱም ተነግሯታል
Ii5
በአሏህ ዲና መልካሙን ትምጣልን በድጋሚ 😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ስላልተለቀቀ ነው እጂ ቀርባለች
አለች ትመጣለች ሰወዳት
@@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ ደምሩኝ
@@መሲፍቅርከወሎ ደምሪኝ
እባክህን እሼ
አላህ ሆይ በስደት ላይ ላሉት እህቶቸ እና ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ስጠን አሚን በሉ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
አሚንንንንንንን
Amin yareb
አሚንንንንን ያረብ
አሚንንንንን ያረብብብብ
እሸ እግዚዓብሔር ይባርክህ!!! በጣም ቅን ሰው ነህ! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ!!!
የኔ ቅመም አላህ ያሰድግሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
ይችን ልጅ እና ዜማ ያሬድን እደኔ የሚወዳቸዉ አለ በላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ 💟
@@kamilawollo7528 አችም ደምሪኝ
Ka Zema tibalixalechi Rake
@@ጨረቃሚድያ ደምሪኝ
@@jemilaatube1904 አችም ደምሪኝ
@@musajohni9754 ዜማኮ ገና 3 አመቷ ነው ሁሉም ብሩህ ጭንቅላት አላቸው
ማነው እንደኔ መምህር ተስፋዬ አበራን ያየ በጣም እምወደው መምህር ነው🙏🙏🙏✝️✝️✝️
እኔም አየሁት በጣምነው ደስ ያለኚ
እኔም ሣየው የተሠማኝ ደሥታ🙏❤
Enme 😍😍😍😍😍
እኔም ስላየሁት ደስ ብሎኛል የምወደው መምህር ነዉ
እኔም ነኝ ውድ መምህራችን ያየሁት
መምህር ተስፋዬን አዬሁት ልበል 😍😍😍😍እሼ የኢትዮጵያ መልካሙ ወጣት በርታ😍😍😍
አዎ
አዎ
አዎ እኔም አይኔ ነው ብዬ ነበር ደጋግሜ አየሁት መምህር ተስፋዬ ነው
ስለእውነት መልሶችሽ ሁሉ በጣም ድንቅ ናቸው ውይ በጥም የተመቸኝ ንሮ ያልተወደደባቸው የቤት ሰራተኞች 😂እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ❤
የማዳም ቅመሞች ልጅ የምትመኙ በሙሉ እደ እራኬብ ቆንጆ ልጅ ፈጣሪያችን ይስጠን
አሚን ውደ ለሁላችንም ይስጠን በተለይ ለኔ ዱአ አርጉልኘ እህት የለኘ እማማክረው ብቻ አልሀምዱሊላህ ተስደት መልስ እድሰጠኘ ዱአ አርጉልኘ
@@lblb4521 ውዴ ደምሪኝ
አሜን
አሜንንንን🙏
በጣም ብልህ ልጅ በመልካም ቤተሰብ አስተዳደግ ጌታ ይባርክሽ ያሳድግሽ ።
አሜን ፫ እራኬብ ቆንጆ የልጅ አዋቂ
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይህንን መልካም ልብሽን አይቀይርብሽ
"ሰው የለበስከውን እንጂ የበላህውን አያቅም"😂😂ጣፋጭ እዲግ በይ
litd
mz
kpl
ቲጅየ በትክክል የኔዋ
የእሸ ልጆች ልዩ ናቸዉ ክክክ
@@meremwo3856 Aqa!
❤👏👈
እዉነትም ድንቅ ልጅ እ/ር ያሳድግሽ
ቅመም የሆነች ልጅ ድና መልካሙን አቅርብልን 🥰😘
አዎ የምር እኔም እፈልጋት አለሁ ናፍቃኝአለች
አረ ሶብሪና መሃመድም ትቅረብልን ስወዳት ዲናየም ጭምር
እኔም ሰብሪና
እድግበይየኔቆንጆ
እሥኪ ወዴ ሠብሥክራይብ አድርጉኝ
ቅመም የሆነች ልጅ አስተሳሰብሽ ከትልቅ ሰው ይበልጣል ፈጣሪ ያሳድግሽ 🙏🙏🙏
እውነት እቺ ልጅ ጭንቅላቷ ቡሩህ ናት እንደዚህች አይነት ልጆችን መጠበቅ ይኖርብናል ከክፉ አስተሳሰብ ልናርቅ ይገባል
ደምራኝ
ትክክል
እናዚህ ልጆች የልብ ብርሃኖች አላህ ለትልቅ ደረጀ የድርሰቹ ዲና መልከሙን አቅርብልን
መምህራችነን ያየ እደነ መምህር ተስስፋየ እንወድሀለን
ራኪየ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ 💚💛❤🙏😍😍😍😍
Amen
ደምሩኝ
መጣች ይቺ ጣፋጭ የሆነች እድግ በይ ወላሂ ይቺ ልጂ በጣም ብስል ነች እሪሪሪሪ ልጆች ለሀገራቸው እዴት ያለ ፍቅር አላቸው
የኔ ማር
ወዴ ሠብሥክራይብ አድረጊኝ
@@libcab1083 ô
@@solodasoloda3670 💚💕💖💞💘
ኧረ እሸቱ የዲናን ልቀቅልን እየጠበቅን ነው በጉጉት ራኪየ ስወድሽ የኔ አፈማር👩😍🇪🇹🇪🇹❤️🥰🥰
ራክዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ነብሴሴሴሴ ነሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
እሼ ጤናህ ኣይጓደል እንቅስቃሴህ ራሲ ደስ ይለኛል🙏
በስመአብ በጣም ጎበዝ ቀልጣፋ ብልህ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🥰😘💞
ድና መልካሙ ትቅረብልን የምትሉ በlikeአሳዩኝ።።።።።።
ትመጣለች ተቀርፃለች ማስታወቂያው ላይ አላይሻትም
ደምራኝ
❤👏👈
🥀እግዚአብሔር 🥀
ለአዘኑት መፅናናትን
ተስፋ ላጡት ተስፋን
ለታሰሩት መፈታትን
ለታመሙትን ፈውስን
ለደካሞች ብርታትን
ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ከነዓን በየካሚንቱአላጣህም
Ameneeeee
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@fasikatsegayeyoutube8748 ውዴ ደምሪኝ
የኔ ጣፍጭ የኔ ልዩ ነሽ እድግ በይ እንዳልልሽ ከእድሜሽ በላይ ነሽ 😘😘
እንኳንም ደስስስስስስስ አለሽ
ኑሮ ያልተወደደበት የቤት ሰራተኛ ብቻ ጨው ሲያልቅባቸው አሰሪ ይጠይቃሉ አላለችም ሀሀሀሀሀሀ
@@kamilawollo7528 ውዴ እንደማመር
ክክክክ ጉድ ነች ልጅታ
😆😆 ራኬብ ቅመም ነች እውነቷን ነው እኛ ማዘዝ እነሱ ማቅረብ ግድ ይላቸዋል 😘😘
ውድ ምርጥ ቆንጆ ጎበዝ አዋቂ ብልጥ ስርአት ያላት ልባም ራኬብ ጌታ በይወትሽ ሁሉ ካንቺጋር ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ነገኮ የቅድስት ኣርሴማ ባኣላ ነው ቅድስት ኣርሴማ ከኩፍ ሁሉ ትጠብቀን ውድ የተዋሕዶ ልጆች 😘
አሜን ቤተሰብ እንሁን
አሜን አሜን አሜን
ምነው ድሮ እየሱስ ነበር የሚባለው ዛሬ በጣወት ለውጣችሁት።
@@omg7745 ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፣ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታው ብዛት ይቅር ይበለን።” እናም ስለስሙ መከራን የተቀበሉትን እርሱ የሚል አምላክ የለንም .. ቢኖርም የማቴ 24፥24ቱ ሀሰተኛው የሱስ ነው:: ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና የእኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ስለ ቅዱሳን እንዲህ ነው ያለው..ማቴ 10፥40....
Amen amen amen 🙏
Rake edage enodishalene❤️❤️❤️
ልጆቸ የአእግዚያብሔ ስጦታዎች ናቸው፣ በደንብ አእንከባቸው
እሸቱ እግዚያብሔር ከአንበጣ ይጠብቅህ
በነገራችን ላይ ህፃናትን መናቅ ተገቢ አይደለም ልጆች የነገ የሀገራችን ዋልታና ተስፉ ናቸው ሁሉም ቤተሰብ በቻለው አቅም ልጆቹ ላይ በመልካም ነገር invest ማድረግ አለበት!!
የመምህር ተስፋዬ አበራ የትንሿ ታላቅ ቀልጣፋ ጣፋጭ ልጅ ናት ትቅረብልን የምትሉ
@@hana.19..21አይኔ ነው ብዬ ነበር አይቼዋለሁ
@@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ እኔም አይቸዋለሁ
በራሳቸው ቲዩብ ፕሮግራም አላቸው ተኸታተይ እህታለም
እኔም,እኮ ነው አይደለም ብዬ በድጋሜ አይሁት ደግሜ
እሱእራሱ አለ እዚህ
የኔ ጣፍጭ የአገራችን ሰላም በዚህ እድሜአቸው ማሰብ በማይገባቸው እነሱ ብሠው ተጨንቀው ሞቱ
Fetar yasdegesh des sitila yene konjo fetar agerachen yetabq demo endach besal set yisategn fetar eshu tebark
ራኪ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግሽ ስለናንተ ብሎ ይማረን ስለ ህፃናቱ
ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ
እሼን የምትወዱት እስኪ እንያቹ👍👍
እኔ በድንቅ ልጆች እንደ ራኬብ ያምወደዉ ሰው ያለም የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ፈጣሪ ያሳድጋት 😘😘😘❤🌻💐🌼🌼🌻
Iwunati ikonawu ba Hulu Nagari gobazi nat ichiti liji
Kefitony neber amiroyen siladesachuliny be fegegeta amesegenalew fetar yasadegesh lekum neger yabikashi wed lij eshe tnx nurilin 🤲🥰
በስመአብ ወወልድ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሌላ ምንም አልልም በዚህ እድሜሽ ይሄንን ማወቅሽ ገርሞኛል።
አሁን እኔም አደኩ ልል ነው የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ።
እንኩአን ደና መጣቹ
ደስ ስትል ድንቅ ጣፋጭ ልጅ
የዛሬዎቹ አበባባዎች ድንቅ ልጆች
የነገዎቹ ሀገር ተረካቢዎች
ፈጣሪ ባርኮ ያሳድጋቹ 🙏🙏
አሌክስ የአንቴም አድነቅ ነኝ ክበሪልኝ
Great program. ካሜራው ግን ብዙ ይንቀዠቀዣል። ምናለ እሸቱንም እንግዶቹንም በአንድ ላይ ሳይለያይ ቢቀርጻቸው! ሁሌ ለእየብቻ እሸቱ ሲጠይቅ እሸቱን ብ፤ እንግዶቹ ሲመልሱ እንግዶቹን ብቻማየት አለብን? ተመልካቾቻችሁ የሚፈልጉትንአድርጉ። በአንድ ካሜራ ሁለቱንም አንድላይሆነው ቅረጹልን።
@@natilove9934 ውዴ ደምሪኝ
@@del6834 ውዴ ደምሪኝ
ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ያመጣህ ድንቅ ወጣት ዘመንህ ይባረክ እሼ!
ለሕፃናት ሥትል ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን ማሬን ታረቀን ልጆች ተሳቀቁኮ ምንም በማያውቁት ነገር ብቻ እንኳን አደረሳችሁ የአገሬ ልጆች በሙሉ🙏🙏🙏💚💛💓
የእኔ ማር እድግ በይ😍😍😍😍😍😍😍😍
ምርጥ ልጅ ነሽ መልስሽ ይገርማል በእውነት እደጊ የኔ ቆንጆ ።
ራኬብዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ 💞🙏💞
በጦርነቱ ከወለጋ እና ከመተከል ለተፈናቀሉ ህፃናቶች የደብተር መግዥያ እባካችሁ ሁላችሁም ተባበሩን ቢያንስ ለ50 ተማሪ መድረስ እንድንችል አግዙን
ዜማ ያሬድ በአራት ቀን 1M ገብታለች
😂😂እራኬብ ❤❤
ራኬብም ትገባለች ብያ አስባለው በጣም ጎበዝ ልጅ ነች 😘😘😘
ራኪ በጣም በሳልና ቁምነገሯ ከእድሜዋ በላይ ነው
ዜማም በሳል ነች ግን በጣም ታስቃለች
ለዛ ነው ተመልካቿ ይበዛል
@@ethiopia1903 ልክ ነሽ እህቴ እራኬብ በሰል ያለች እጂግ በጣም ድንቅ ልጂ ናት ፈጣሪየ እንደሷ በሳል ልጂ ይስጠን😍❤🙏🙏🙏
@@Tube-wz3on amen wedua
እግዚአብሔር ያሳደግሽ፣😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
አላህ የሳድግሽ ጣፈጭ የሆሽ ልጅ
እውነትም ድንቅ ልጅነሺ የኔቆንጆ ❤❤ልጆች ተወልደው እዲደጉ አዛውንቶች እንጂጦሩ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
ራኪዬ ቅመሟ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለቁምነገር ያብቃሽ 💞💞😍😍😍😍
ትልልቁ ሲደነዝዝ ህፃኑ አዋቂ የሆነበት ዘመን😂❤❤❤እድግ በይል
ጣፋጭ እግዛቤር ያሳድግሸ
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤
እራኬብ በጣም ድቅ ልጅ ነች ❤ መምህር ተስፋየ አበራን አየሁት ደስ ሲል እሸ በጣም ነው እማከብርህ ወድሜ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛♥🌻🌻🌻🌻
ሆሆሆ ኑሮ ያልተወደደባቸዉ ሰራተኛናቸዉ አልሺ
እዉነትሺነዉ መዳም ቤት ተቀምጠን ይህ አለቀ አጡ ሰንል ምንም አይመሰለንም እዉነትሺነዉ
👍👍
እኔ በጣም እሳቀቃለው 😒
ሃሃሃ እውነቷን ነው እኮ እኔማ ገና ሳያልቅ ነው ማሰገዛው ሃሃሃሃሃሃሃሃ
ወይ እዉቀት እነዚህ እዉነት ልጆች ናቸዉ እዉነትም ድቅ ልጆች ስወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ😘😘😘😘
በመጀመሪያ መመስገን ያለባቸው የዚች ልጅ ቤተሰቦች ናቸው ።
የኔ ጣፋጭ እግዚ አብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ
እመቤቴ ታሳድግሽ የኔውብ😍😍🥰🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እፍፍፍፍስማን ፈጣሪ አሜን ብዬ ተቀብዬለሁ 😓😓😓😓
የኔ ቅመም ዜማ እና ራኪ ድንቅ ናቸው 😘😘😘
የድንቅ ልጆች ማሰልጠኛ ከካሜራ በስተጀርባ ከፈታችሁ ልበል... በእውነት አስደነቀችኝ! ተባረኪልን እደጊልን😍
እሸቱየ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ መልካም ኢትጵያዊ ተባረክ ቅዱስ እግዚኣብሔር የሰራዊት ጌታ የማትሳላ እድሜ ይስጠህ 😍😍✝️⛪️
ራኬብ አብርሃም ከመጀመሪያው ድንቅ ልጆችም ስትቀርብ አነጋገርዋ በሳል ነው ዝም ብላ ቃላት አትወረውርም አስባ ነው ራኬብዬ እደጊልን እግዚአብሄር በክብር በሞገስ ያሳድግሽ !!!
ውይ እሽቱ ታድለህ በንፁህ አንደበት ትዝናናለህ። ስሄድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት ቀላል ባቡር ዋው ፈጣሪ ያሳድግሽ አቦ። እሼ ልጆች የትናየት ቀድመውን ሄደዋል በጣም አዝናናችኝ
ራኬብና ዜማ ያሬድ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እሷ ምታቀውን ያህል እኔ እራሱ አላቅም😂😂😂what a precious kid❤
አረ ወላሂ እኔ ገርሞኛል 😝😜😍😍😍😍
እኔም
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ብዙ editing. ባትሰራው አሪፍ ነው ብዙ ሲቀናበር ውበቱን ያጣል
የልጆችን ቃለ መጠይቅ እና የአዳራሹን ትእይንት መስተጋብር ለማቀናበር የምትሞክረው ነገር ብዙም አይመችም ።