እናታችን ሔዋን _ ስህተትን ማን ያስተውላታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 ปีที่แล้ว

    ለዛም ነው ለእያንዳዱ ስህተታችን ሰበብ የምንፈልገው ። ምርጥ አቀራረብ ቀጥይበት ውዴ
    ሁላችንን ለንስሀ ያብቃን 🙏💖

  • @netsitube
    @netsitube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው መንፈስን ያድሳል

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ልባም ሴትዬ እውነትም ልባም ሴት ነሽ ዋውውውው ድምፆሽ እንዴት ያምራል አቀራረብሽ ዋውውው ነው የምር ደስ ብሎኛነው የሰማሁሽ እማ መታደልነው በቃ ታድለሻል አማኑኤልዬ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ድምፆ መረዎ መልካም ግዜ ይሁንልሽ እማ

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ነው ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ደስ ብሎኛል ይህንን ስሰማ ቤተሰብም አደረኩሽ ብቅ በይ

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም በአለም ላይ ለምትገኘውለሰውልጂ በሙሉ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ፍትህ በስሪቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻቺን

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 ปีที่แล้ว

    BERCHI ምርጥ አቀራረብ

  • @SamiTechnology12
    @SamiTechnology12 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አተራረክ ነው BERCHIIIIIIIIIIIIIIIIIIII

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ብዝት ይልልኝ ሠዉ ሆኖ የማይሳሳት ብረት ሆኖ የማይዝ የለም ሰዉ የኖነ ዉሉም ይሳትል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

    ብልህ ሁኑ!
    🌿 ሰይጣን የመጣው የማመዛዘን ችሎታችንን ጭምር ለማጥፋት ነው።መፅሐፍ ቅዱስ "አዳምና ሔዋን እርቃናቸውን መሆናቸውን አወቁ" ይለናል።አወቁ ማለት "በአካልና በስሜታቸው ተገነዘቡ" ማለት ነው።በድንገት ስሜታቸው መሪ ሆነ።በመሆኑም ነፍስ የሚመራት መንፈስ ሳይኖር ህይወት ዘራች።የሰው ልጅ ከውስጡ መኖር ትቶ ከውጪ መኖር ጀመረ።አዳምና ሔዋን እርቃናቸውን መሆናቸውን ባወቁ ጊዜ ሰውነታቸውን በቅጠል መሸፈን እንዳለባቸውም ተረዱ።ከውጪ-ከእውቀት-የሚመጡትን ውርደትና ፍርሀትን አወቁ።
    🌿 እናም ሰይጣን በዚህ ሁኔታ የሰው ልጅን ትክክለኛ እውቀት አውድሞታል።ይህ ትክክለኛ እውቀት ከእግዚአብሔር ጋር ሊኖር የሚገባ መንፈሳዊ ቁርኝነት ነው።ከእግዚአብሔር ጋር መንፈሳዊ ቁርኝነት ሲኖረን መንፈሳችን ማንኛውንም ነገር ሊያውቅ ይችላል።ለዚያም ነው እግዚአብሔር የሚሰጠው እውቀት የምንገነዘበው እንጂ ተምረን የምናገኘው ያልሆነው።
    🌿 የእግዚአብሔር እውቀት በየትኛውም መፅሐፍ ውስጥ የማይገኝ እጅግ ጥልቅ ነው።ስለዚህም የእናንተ እውነተኛ የማሰብ ችሎታ የምትማሩት ሳይሆን የምትረዱት ነው።ምነኛ ደስ ይላል።ሰይጣን እውነተኛውን የማመዛዘን ችሎታችንን ሲያጠፋው እውቀትን ከእኛ ውጪ ለማግኘት ፍለጋ እንጀምራለን።
    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰገናለን ላይክ ሼር ሰብ በርችልኝ እህቴ

    • @elenitube3599
      @elenitube3599 2 ปีที่แล้ว

      ማራኪዬ ልዩ ነሸ እኮ❤❤❤