አልጋ እና ቁምሳጥን ማሰራት ለምትፈልጉ ውብ ነው ማየት ማመን ነው 2017ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @Marim-yb8fi
    @Marim-yb8fi 3 วันที่ผ่านมา

    ሀሪፍ ነዉ በርታ ለወደፊቱ ደግሞ የተለያዩ ዲዛይኖችና ከለር ይዘክ ብቅ በል ለመምረጥ እንድመች

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ያምራል አበረታቱት እኔም በሀገሬ ልጆች ነው ያሠራሁት ያገራችንን ልጆች እናበረታታቸው

  • @ኢትዮጵያን-ፐ3ቸ
    @ኢትዮጵያን-ፐ3ቸ 5 วันที่ผ่านมา

    ያምራል❤❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 5 วันที่ผ่านมา

    wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمه-ل1ق9ش
    @فاطمه-ل1ق9ش 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FasikaTesgaye-i5l
    @FasikaTesgaye-i5l 5 วันที่ผ่านมา +3

    ክችን ካቢኒት ይሰራሎ ቁጥርቸውን አስቀምጥልን ሙሎ ትዛዝ አፈልግለሁ ጃማ ደጉሎ ውስጥ የሚሰሩ በአሪሴ ድዛይን ከሰሩልኝ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 5 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እፈልጋለሁ ከሰሩልሽ ንገሪኝ

    • @ማሂAmtataw
      @ማሂAmtataw 3 วันที่ผ่านมา +1

      አዲሰ አባ እኮ እርካሽ ነው ምኪናው ነው ችግሩ

    • @ermitube284
      @ermitube284  3 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ ጋር ማዘዝ ትችያለሽ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 วันที่ผ่านมา

      ቁጥርህን አስቀምጥልን እኔም እፈልጋለሁ ብዙ ነገር

    • @ማሂAmtataw
      @ማሂAmtataw 2 วันที่ผ่านมา

      ስልክህ ስጠኝ ​@@ermitube284

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube 5 วันที่ผ่านมา

    ካሜራ ስቀርጸ ለምን በሆኑ አታርግም በድብ እድታይ ለተመልካችም ጎላ ብሎ ይታያል

  • @Fatumawoloywa2
    @Fatumawoloywa2 4 วันที่ผ่านมา

    ያምራል ግን ይከ ብቻ ነው ማለቴ ሌላ ድዛይን የለም

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 5 วันที่ผ่านมา

    ከረሩ ግን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 5 วันที่ผ่านมา

    የት ሐገር ነዉ

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ🎉ዋጋው ግን አይነካም

  • @ኢትዮጵያን-ፐ3ቸ
    @ኢትዮጵያን-ፐ3ቸ 5 วันที่ผ่านมา

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 3 วันที่ผ่านมา

      😂አይታይሺም ተጽፎ መጀመሪያ ቢዶ እይ ከዛ ጠይቂ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 วันที่ผ่านมา

    ውውው ነው ዋጋው ግን ራሥ ከራስ ያጋጫል😂

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 3 วันที่ผ่านมา

    ካሜራ አቀራረፅ ግን 🤔🤔🤨

    • @ermitube284
      @ermitube284  3 วันที่ผ่านมา

      ደበረሽ

    • @ማሂAmtataw
      @ማሂAmtataw 3 วันที่ผ่านมา

      @@ermitube284 አስተካክለው አጭር እረጅም አታደርግ አሰተያየት ነው ከከፋህ ይቅርታ

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 วันที่ผ่านมา

    ወድም ተይቅርታጋር ስራ ሁን በደብረ አሻሽሉት የቀለም ምርጫ ሁን አስተካክሉ ድዛይናችሁንም የምር ትልቅ ስራ ነው ባረብ ሀገር ያለነው ከሰው ሀገር ነው የምጠልበው????

  • @hsadamariyem4378
    @hsadamariyem4378 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤