የፈርኒቸር እቃ አልጋ ቁምሳጥን ቦፌ ጥቅል በ76 ሺ ብር ብቻ ይሸምቱ 0912-79-88-55

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @5gtube
    @5gtube  3 หลายเดือนก่อน +11

    ቴሌግራም ለመምረጥ
    t.me/furnitur5g/1

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 3 หลายเดือนก่อน +7

    በትክክል የታዘዛችሁትን ስርታቹህ የምታደርሱ ከሆነ ዋጋው አሪፍ ነው በእግዚአብሔር ፍቃድ እኔም እገዛለሁ ጎንደር ካደረሳቹህ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      እናደርሳለን

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 3 หลายเดือนก่อน

      ባህርዳር እና ጎንደር ምታደርሱ ከሆነም እኔም እገዛለው ግን ዋጋወን እንዳልከው አስታየት ታደርጋላቹህ​@@5gtube

    • @DestaKhalil
      @DestaKhalil 2 หลายเดือนก่อน

      😮​@@5gtubebahr dar pils ngargn twsdalchu

    • @ሰሚራYouTube-p6b
      @ሰሚራYouTube-p6b หลายเดือนก่อน

      ስልጤ ተደርሰለህውይ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ ላይክ እያረጋችሁ ግቡ ያበናት👍👍

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g 3 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አህለን ወንድማችን ማሻአላህ በቅርቡ ወደ ሀገር እመለሳለሁ ኢንሻአላህ
    መርጬ ትሰራልኛለክ2:24

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን የምተነቡ በሙሉ አለህ ከድጋተኛ አደጋ ይጠብቃቹሁ እስት ሙስልሞች በአለህ ክርስትየኖች በምተምኑት ይዜቸዋለሁ ደሚሩኝማ ዉዶቼ

  • @aminasoso868
    @aminasoso868 15 วันที่ผ่านมา

    ዋው❤❤❤

  • @trew7543
    @trew7543 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይክ ሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ

  • @HjkKjh-hh2jt
    @HjkKjh-hh2jt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍለሀገር ትልካላችሁ😊

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወድማችን በጣም ያምራሉ የት ነዉ ያላችሁት አድራሻችሁ

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @አጠደአጠደ
    @አጠደአጠደ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፈልግነበር አሁንበቅርብ ግንቁጥራቸዉን ሴብ አርገንስጠይቃቸዉ አይመልሱ😢 እደእግዛብሔርፍቃድ ልጠይቅህተመለስክ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አወን

  • @ሀውለት-ወ2ወ
    @ሀውለት-ወ2ወ 3 หลายเดือนก่อน

    በታማኚነት ትስራህ ግን ዋጋው ሀሪፍ ነው

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አወን እሰራለን

  • @SaadhHappyr
    @SaadhHappyr 2 หลายเดือนก่อน

    ወዴሜኤ የሤፈት አከር የአየር መውጫ ያሥፈልገዋል ወይ ንገርኝ

  • @MekdesTesfaye-ti1vu
    @MekdesTesfaye-ti1vu 2 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን አስቀምጥ

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x หลายเดือนก่อน

    የት ነው ወንድም

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 หลายเดือนก่อน

    ቢፌ አሁን ቀርቷል የተሰራው ለራሱ ወደጓዳ እየገባ ነው

  • @LubabaHussen-qr4km
    @LubabaHussen-qr4km 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዲሜ የት አገገር ነህ አዲሳባ ከሆክ ቁመሳጥን ስራልኚ

    • @5gtube
      @5gtube  2 หลายเดือนก่อน +1

      አይደለሁም አአ ግን ሰርተን እናደርሳለን

    • @LubabaHussen-qr4km
      @LubabaHussen-qr4km 2 หลายเดือนก่อน

      አራት ተከፋች ከላይ የኮንፎርት ያለዉ ስንት ነዉ

  • @trew7543
    @trew7543 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጡሪህን አሰቀምጥልን

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አለ እኮ ቁጥሬ ከላይ

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 3 หลายเดือนก่อน +2

    የት ሀገርነው ማሻአላህ ዴስ ይላል በቅርብብቀን እኔም እገዛለሁ ኢሻአላህ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน +4

      የነምሬ ሀገር ወሎ ነን

  • @CityAድግልናቴ
    @CityAድግልናቴ 3 หลายเดือนก่อน

    የትአገረነው

  • @NanaKoko-q5l
    @NanaKoko-q5l 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እፈልጋለሁ የት ነው

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጃማ ደጐሏ ታወረዳለሕ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አወን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍👌👌👌🍓🍓ሽኩረን ወድም ወሎ ወረባቦ ታደርሳለህ ???

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም እፈልጋለሁ ባቦ ቢስቲማ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 3 หลายเดือนก่อน

      ባቦወች ሠላም ናችሁ​@@سميرةبننعلي

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አወን

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ዱላቡ ተለቅ ማድረግ አይቻልም ወይ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน +1

      ይቻላል

  • @trew7543
    @trew7543 3 หลายเดือนก่อน

    ዬት ነዉ የለሀዉ ስልጤ ሰንኩራ ተደረሳለህ?

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil 2 หลายเดือนก่อน

    bahr dar ywsdalu

  • @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ
    @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኮበልቻ ትልካለህ ደጋን የምትባለው ከተማ

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 2 หลายเดือนก่อน

    የት ሀገር ነው ፕሊስ ኦሮሚያ ክልል አምቦ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድረሸችው የት ነው

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน +2

      አማራ ክልል ወሎ

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 2 หลายเดือนก่อน

    Betam konjonw Addis Ababa tametal wodem please

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 3 หลายเดือนก่อน

    የት አገር ነው

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 หลายเดือนก่อน

    አዝህ ነበር ኮተት የሆነ ቤት አላልቅ አለኝ😢

  • @Daraartu517
    @Daraartu517 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hcjff
    @Hcjff 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምወድማችንአድራሻችሁየትነዉበጣምደስይላንቡፌዋንእናቁምሳጥንአልጋአሰራለሁስትይጨርሴን

  • @MaheltAbebaw
    @MaheltAbebaw 2 หลายเดือนก่อน

    Ke20,000 betach yelem

  • @muluSckole
    @muluSckole 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላማጣ ታ
    ደርስላቹ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አወን

  • @ኢሥላምነውሂወቴ-ጀ4ቈ
    @ኢሥላምነውሂወቴ-ጀ4ቈ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የት አካባቢ ናቺሁ ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      ስልክ ከላይ አለ እኮ ዋጋው ጎን

  • @SamrawitAragaw
    @SamrawitAragaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋይት
    ትልክአለህ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አወን

    • @SamrawitAragaw
      @SamrawitAragaw 3 หลายเดือนก่อน

      ኢሞአለህ

    • @5gtube
      @5gtube  3 หลายเดือนก่อน

      አለኝ

  • @ztube6574
    @ztube6574 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ኮቻ በጣም ባሪፍ ዋጋ አለ ያውም ምርጥ ምርጥ ዲዛይን የምትፈልጉ ካላችሁ

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ