Ebstv ጉድ ሰራኝ እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም ነበር።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘና ጆከር ብሩክ ዘርህ ይባረክ አተ ነህ የዚ ሁሉ የደሥታ ምንጭ

  • @aschalewkeweheye2914
    @aschalewkeweheye2914 2 ปีที่แล้ว +5

    ለቃልዬ የማስተላልፈው መልዕክት( የምጠይቃት ነገር ቢኖር ) በቤተክርስትያን ( በመፃፍ ቅዱስ) ሴት ልጅ ሱሪ እንድትለብስ አይፈቀድም እንደውም ሴት ልጅ አጭር ቀሚስ መልበስ እንደሌላባት ወ•ዘ•ተ ቤተክርስትያን ታስተምራለች ትሰብካለች እና አንቺ ከብርቱና ጠንካራ እምነትሽና ተግባርሽ ሁሉ አንድ ነገር ለእግዚአብሔር ያጎደልሽው ነገር በአለባበስ እዳይይሆን ለሊት ከእንቅልፌ ስነቃ እሄን ፅፌያለሁ እንደ አለም እህትሽ እንድትሆኚ እመክራለው።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +24

    _ፍልቅልቆች መጣችሁ 😂😂🤣👍አቤት የሳቃችሁ ነገር መቸም ማቆሚያ የለውም 😂🤣ሁለቶች ቅመሞች 👍 በርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ውበት እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን_

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምበጫ ምርጥ ሰው በርታ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው በጥሩ እና በስነስራት ነው ያወራሽው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ@@tirualemeyihunatube344

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 ปีที่แล้ว +24

    ልዩ ናችሁ የኔ ውዶች ፈጣሪያችሁ የምትፈሩ አስተዋዮች ናችሁ ተባረኩ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልችሁ በርቱ መልካም ዋዜማ ለትንሳኤ በሰላም ያድርሰን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን,አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼አለምዪን ይዘሽ መምጣትሽ ቃል በጣም ጥሩ ነው አለምዪ እርቅቅ ያለ ነው ንግግሯ ቃልም ጎበዝ በርቱ 👍❤️❤️❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 2 ปีที่แล้ว

      አለም ስታወራ እርቅቅ ብላ ስታወራ ደስ ትላለች የእውነት

  • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
    @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናትና አባታችሁን አምጦቸው የአባታችሁ የማይጠገብ ጨዋታ ለማየት እንናፍቃለን በየቦታው ምን እናቅርብ እያላችሁ ከምትጨናነቁ ወላጆቻችሁን አምጥታችሁ በየቀኑ ብታቀርቦቸው አይጠገቡም ከፍለንም ቢሆን እናያቸዋለን እንኮን በነፃ ።አባቴ እንደ እናንተ አባት ጨዋታ አዋቂ መልከ መልካም የእናት አንጀት ያለው ልጆቹ በልተው የጠገቡ ለብሰው የሚሞቃቸው የማይመስለው ልዬ አባት ነበረ ግን ከሶስት አመት በፊት ተለየን እግዚያብሄር መልካም እረፍተ ገነት ይስጠው እመቤቴ ከሱ ጋር ናት እና እናንተም አባታችሁ እናታችሁ እያሉ አጊጡባቸው ከተማ ቢመጡ ደስ ይላቸዋል። ከዛ ገደል አውጦቸው አባታችሁ ሳይማሩ የተማሩ የክብር ዶክትሬት መስጠት ስልጣን ቢኖረኝ እሰጣቸው ነበር ያነን ገደል ወጥተው ልጆቻቸውን አዲስ አበባ ድረስ አሜጥተው የሚያሳክሙ ጀግና ናቸው ተሚርኩ የሚለው እየደበቀ ልጅን እንደ ትልቅ ጉድለት እያየ ሰው የሚስቅበት ሲመስለው ያን ሁሉ የተጋፎ ጀግና ናቸው

    • @kalkidankaltube8615
      @kalkidankaltube8615 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የምር አባታቸው ንግግራቸው በጣም ነው

    • @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
      @የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 2 ปีที่แล้ว

      @@kalkidankaltube8615 የራስሽን አባት በጣም ነው አባታቸው ንግግራቸው በጣም ማለት ምን ማለት ነው??? ስምሽ እና ፔጅሽ እኮ ያንች እንደሆን ይታያል ስለዚህ ይልቁን እሽ እግዚኣብሔር እንዲረዳን ፀሉዬልን ነው የሚባለው ሌላ ሰው መስሎ መመለስ አስፈላጊ አይደለም ሚዲያ ከፍ እንደሚያደርገው ሁሉ ደግሞ ዝቅም ስለሚያደርግ አስተውይ ስለራስሽ የሚነገርሽን አስተያየት እራስሽን ብቻ ሆነሽ ነው መመለስ ያለብሽ እንጅ ሌላ ሰው እንደመለሰ አታስመስይ እሽ ቃልየ አባትሽ ደስ ይላሉ ከተባልሽ እግዚኣብሔር ይስጥልን አባታችን አይጠገብም እግዚኣብሔር ይስጥልን ብትይ ደስ ይለኝ ነበር ካለዛ ዝም ማለት agin please don’t pretend someone is answering

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ አለም በሳሎች ናችሁ በርቱ ወንድማችሁስ እንዴትነው በርቱ እንደእናንተ በራስ የሚተማመን እንዲሆን በርቱ አልዬ ቃልዬ

  • @ፍርዬየተዋህዶልጅyoutube
    @ፍርዬየተዋህዶልጅyoutube 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳቹሁ በርቱ ግን ሳቅ ማማት ስለሆነ ከይቅርታ ጋር ለሁለት ቀን መሳቅ ቢቀር ምናለቅስበት ግዜ ነው ማሮቼ ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ሲል መከራ የተቀለበት ቀናት ነው

    • @tensuhabtu4715
      @tensuhabtu4715 2 ปีที่แล้ว

      ስቃያችን ኦኮ ጌታ ወሰደል እኛ እንድስቅ የምናቅስበት ልቀሶ የለንም ወንድ or እህቴ ሞቱ እኮ አሽናፎ ነው ልልልልልልልልልልልልllልልልልልልልልልልልልልልልልክክክክክክልልልልልልልልልልልልልkክኤ0ኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኡኡኡኡኡኡኡኡuኡ ስቃያች ወሰiኢኧ

    • @hayatmoha8802
      @hayatmoha8802 2 ปีที่แล้ว +1

      እ😂😂😂😂😂መሣቅም ተከለከለዴ🤔🤔🤔

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว

      Eghgha endeneseqe qena belen endenehade eko new esu erasun asalefo yesexen semu yebarek besu qusel egha tefewesen

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ በአንቺ ሳቅ ድካሜን አዘኔን ሁሉ ረሳለው ተባረክልኝ ❤
    አለምዬ በርቱ እናንተ በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን የልባችሁን መሻት ሁሉ ይስጣችሁ ተባረኩ ወዳችዋለው ❤

  • @ሣራነኝከርታታዋ
    @ሣራነኝከርታታዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ግን እኔ እኔ አታብዢ እኛ በይ አዳደዬ እኳን አለምዬ እዳይሰማት በተረፈ በርቱ

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ቃል በጣም ነው የምፅናናባችሁ እግዚአብሔር በትልቁ ይባርካችሁ እህቶቼ ቃልና አለምዬ አየነውስ ደህናነው ?

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግናዎች አሁንም በርቱ ትልቅ ደረጃ እደምደርሱ አያጠራጥርም

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉድ እህቶች በጣም ወዳችሁ አለሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ማሮቼ ❤️🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅመሞች በርቱልን ፍቅር ናችሁ እናንተ እንዲት እንደምታምሩ ❤እናት አባታችሁ ጠንካሮች ናቸው እናንተን በጥንካሪ ውስጥ እንድታልፎ ስላደረጉአችሁ ዘወትር አመስግኑአቸው

  • @niyuethio5286
    @niyuethio5286 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ስላም ላአንቻ ይሁን የኔ ስቅታ ፣ዳዊት የት ሔደ ብዙ ጊዜ አይተይኝም?

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ያሳቀችኝ ተንትነሽዋል ስትላት አልተነተንኩም ያለቻት ቃል ግልፅ ነሽ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዘች እግዜር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ:: እግዚአብሔር ልቁም ነገር ያብቃችሁ::

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 ปีที่แล้ว +7

    ብርቱ ለማንም እጅ እዳሰጡ ደስ ብሎናል አርአያ ስለሆንሽደስታየ ወደር የለኝም በርቱ ሁሉም ያልፋል 👌👌👍👍👏👏🙏🙏

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፉ ደግሞ ማቅረብ አለበት

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 ปีที่แล้ว

      ፍቅረኛ የለኝም ለምን የለኝም አልሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@racheltakala7118 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @jentjent3260
    @jentjent3260 2 ปีที่แล้ว

    አለምዪ ወላኢ ነው የምልሽ እርጋታሽን በጣም ነው የምወድልሽ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ቃል በአለም እንዴት ናችሁ ሁሉንም እናንተን ነው የምንጠይቀው እኛ በውጭ ያለነው ቃል ዳዊት የት ሄዶ ነው በርቱልን እንወዳችሁ አለን👍🇪🇹🇪🇷💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

    • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
      @temesgenamlakyetemesgenaml7164 2 ปีที่แล้ว

      ኣእዱግ።

  • @ባንችአለምሆነ
    @ባንችአለምሆነ 2 ปีที่แล้ว +1

    አስተዎይነሽ ፈጣሪይ ይጨምርልሽ ቃልየ ሁላቸሁንም እወዳችሖለው ሀላባችሁን ፈጣሪይ ይሙላላችሁ

    • @Eነኝከወሎ32
      @Eነኝከወሎ32 2 ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ በቅንነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ensratube
    @ensratube 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ቃል ቤተሰብ ጎበዞች 😍

  • @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ
    @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬና አለምዬ እንዴት ናችሁ እኛም ናፍቃችሁናል እንኩዋን ምፕጣችሁልን እንኩዋን ለፀሎተ ሃሙስ አደረሳችሁ/አደረሰን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቃልዬ በእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ቅመም ቀጥሉበት ከናንተ ብዙ ተምሬለሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @naniasafee3954
    @naniasafee3954 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ እኮ ዘማናቹ የተበራከ ይህን👏👏👏💞👏👏💞👍👍👍🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +17

    #ቃልዬ ebs ጉድ ሰራኝ ሳይሆን ዘና ጆክርሶችን አመስግኚ #ቅኖች ኑ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ውዶቼ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @rabiayamer501
    @rabiayamer501 2 ปีที่แล้ว

    ባልሺ ጠፍ ውደ በሠላም ነው ቃልየ

  • @tizibtnegoethio4624
    @tizibtnegoethio4624 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉድችየ እኖዳችኋለን በርቱ ተስፋ አለመቁረጥ በራሱ ትልቅነት ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውድ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 2 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ምን አደረገሽ ኢብስ ቃል ተናገሪ እስኪ ባጣም ነው የጠፋቹ ኮ እህቶቼ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 ปีที่แล้ว +1

    አለምዬ ፅጉርሽን ፈተሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
    @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አለም በጣም እረጋ ያልሺ ነሺ እግዝአብሔር አይለያቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ዘና ጆከርን በደንብ አመስግኚ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +1

    የደስታ ምንጮች ደስ ስትሉ ደግሞ የካሜራዉ ጥራት ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +3

    አለምዬና ቃል ሰላም ናችሁ? ቃልዬ በኢቢኤስ ዳጊ ሾው ላይ ተከታትየሻለሁ ግሩም ጊዜ ነበር።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ና ቤተሰቤ ሁን ቡዜ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 2 ปีที่แล้ว +10

    አለምዬ ግን ረቀቅ ያልሽ አስትዋይ ነሽ በሳል አንቺን ግን ያገባሽ የታደለ ነው እውነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @abrhamabrham2052
      @abrhamabrham2052 2 ปีที่แล้ว

      Ayitehali bro edatikedem tolebeil

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቺሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @umuahmed4510
    @umuahmed4510 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዟችሁ በረቱ የኔ አስተዋይ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
    @ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ ጅግኖች ናቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @tsagatigray2140
    @tsagatigray2140 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ የሂወት ግንታ እየገነባሽነው ቀጥይበት ቡዙ ሂወት ተስተካኳክልዋል እና ፍቃደኛ ከሆንሽ ላገኝሽ እፈልጋለው

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 ปีที่แล้ว +1

    Alem betam smart nesh eko

  • @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ
    @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ የኔ ዉቦች🌹🌹🌹🌹👍👍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @james-bn3rv
    @james-bn3rv 2 ปีที่แล้ว +1

    May God be with you. Strong women, and good friends. I feel happy just listening to you.

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 11 หลายเดือนก่อน

    ቀልዬ፡አለምዬ፡አለህ፡ይጠቢቀቹ፡ኢኙ፡የመደሙቅመሞቻ፡በሲረ፡ሶክሚ፡ኢነቴነዉ፡ፍተሚተረጉን፡በረቱ፡በተረፈዉ❤❤👍🌹

  • @Zinnaash
    @Zinnaash 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች እካን ደና መጣቹልን እካን አብሮ አደርሰን የትሳኤል በአል

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ አለም እስከኔ ስገዱልኝ እኔ በመዳም ቤት ጎበስ ቀና እያልኩ ነው ብቻ ለበጎ ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ mmm

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልና አለምዬ በርቱልኝ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ቃልዬ

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
    @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንዴ ግን ቪው ለማግኘት ብላችሁ ያለሆነ ነገር አትበሉ በተረፈ እወዳችሁኋለሁ የማዳም ቅመሞች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹህ የኔ ባለማህተቦቺ ስወዳቹህ በርቱ

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉበዙሁቹ በራቱ ጌታ ኢየሰሱ ይበርክሁቹ 👈 👍👍👍👍👍👍👍😃😃😃😃

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉቦችዬ እንኳን ደና መጣቹ ❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ
    @አህላምዩቲብ-ጸ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቀልየ እንደት ናችሁ ላወርሽ ፈልጊ ነበር

  • @mulumulu3337
    @mulumulu3337 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ፈጣሪ ከናንተጋይሁን ሥግደት በቤት በፀሎትሰአት አይሠገድምዴ እሚፈቀደው በቤቴክርስቲያነውግን ካልተመቸ እቤትም አይቻልምን??

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 ปีที่แล้ว +4

    ጉበዞች ናቹ ለቡዞሆቹ ተምሳሌት ናቹ በርቱ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 2 ปีที่แล้ว +2

    አለምዮ በጣም አስተዋዮ ነሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 ปีที่แล้ว +3

    ውዶች ምርጦች ናችሁ❤❤❤❤🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ በርቱ❤

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @azizaali8905
    @azizaali8905 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ

  • @abrhamabrham2052
    @abrhamabrham2052 2 ปีที่แล้ว

    የደስታዬ ❤️❤️❤️❤️ምጭች በርቱልኝ ❤️❤️❤️❤️ከፍ በሉልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @lema9174
    @lema9174 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ፣ሁሉም፣ያልፋል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ሔለንየማርያምልጅ
    @ሔለንየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ውዶቸ😍🤗

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    Enkuwan Dena mexachu 😍😍😍

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥቅመመች ስወዳችሁ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 ปีที่แล้ว

    እንካን አብሮ አደረሰን አሜን ውቦች እንዴት ናችው በርቱ

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz ปีที่แล้ว

    ጥርስሽን አሰርተሽ አልነበር እንዴ ቃልዬ

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว

    ምርጦችየ ሁለት ፍልቅልቆች

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅመሞች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @huluageryoutube1938
    @huluageryoutube1938 2 ปีที่แล้ว

    ቃልይ ደምሩኝ🙏

  • @gabbsiseyenetlij3793
    @gabbsiseyenetlij3793 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድድድ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ በርቱ 💕😘💚💛❤️

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ፍልቅልቅ ናችው ሁለታችውም

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 11 หลายเดือนก่อน

    ሲለሰዉ፡ቀድጁልለበሰዉ፡አትሲሙ፡ሰዉየለቹ፡ዙቢለቹ፡ፍተ፡በለ፡በሙደቹ❤

  • @ferfer4745
    @ferfer4745 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆዎጆዎች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @tereztereza8621
    @tereztereza8621 2 ปีที่แล้ว +4

    Tabarakiiii😋😍😍😍😍😘😘😍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ና ቤተሰቤ ሁን ተረዝ

    • @tereztereza8621
      @tereztereza8621 2 ปีที่แล้ว

      Eshii. Wude

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝች፣በርት፣ውድድድድድድድ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 2 ปีที่แล้ว

    Kaliyi kojo wow 😯

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว

    እርፍ ነው በርቱ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 ปีที่แล้ว

    Eshi kalye enem betam yesew teton drsobya magnet eflgalhu enem edenate acher ney aberetachey wde

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว +1

    እኲን ደና መጣችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልሰላምነው፣ግንስግደትከበተክርስታን ብቻአይደለም፣እበትሽም፣መስገድትችያለሽ፣እነበስደትነውያለሁት፣እስራቦታየነው፣የምሰግደው፣አድክርስታን፣ሁለየመስገድአለበት፣በተረፍበርቱ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 2 ปีที่แล้ว +2

    በማማቱ እዴትይስሙሻል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሥታሺካካ ቂብ ደሮ ነው የምትመሥል kkkkkkk

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +4

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @messiyoutube190
    @messiyoutube190 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናቸው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ መሲ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ የግዝት በአል ነው አይሰገድም ቃሏ

    • @bemnetabera2037
      @bemnetabera2037 2 ปีที่แล้ว

      እረ የሰጉዳል ተሰግዶዋል

    • @Mercy_Ethiopian
      @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว

      @@bemnetabera2037
      በ12 ቅዱስ ሚካኤል
      በ21 እመቤታችን
      በ29 በዓለ ወልድንና
      ሰንበታትን
      #_ሰጊድ የሚባለውን የስግደት አይነት እንደማይሰገድባቸው አባቶች አስተምረዋል።

    • @bemnetabera2037
      @bemnetabera2037 2 ปีที่แล้ว

      ዛሬ ተሰግዶዋል ከጌታችን ህመማማት የሚበልጥ የለም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @gebianeshguadie982
    @gebianeshguadie982 2 ปีที่แล้ว

    Amem amen amen

  • @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ
    @እማአሎበይኝ-ቨ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰህ😭😭😭😭

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @almaa602
    @almaa602 2 ปีที่แล้ว +1

    Selm

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey alemye anegagershenena demeseshen sewedew

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj 2 ปีที่แล้ว +1

    Merxoche Sewedachuh Telobeny Be Allaah

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +3

    አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
    አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
    አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
    አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
    አላሁመ🌹~አህዲና
    አላሁሙ🌹~ወራህመና
    አላሁመ🌹~ወአፊና
    አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
    አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹

  • @እሙዩሥራ-ጘ5ኸ
    @እሙዩሥራ-ጘ5ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች

    • @Eነኝከወሎ32
      @Eነኝከወሎ32 2 ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ በቅንነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ!!!!ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @forgivealways
    @forgivealways 2 ปีที่แล้ว +1

    Alem gin betam desssss still

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ