Friede, Friede, Friede sei mit dir, Bez, Friede sei mit dir, Friede sei mit dir, wo immer du bist. Heute wie immer ist es eine schöne und beliebte Pesto-Pizza, die zum Mittag- oder Abendessen gegessen werden kann. Möge der Schöpfer segnen Deine Hände. Danke, mein Lieber. ❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ቤዝ በጣም ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ ፈጣን ተወዳጅ የሆነ ፒዛ ነው የሰራሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ እኮ በጣም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ❤❤
ቤዛይዬ በጣም ምርጥ የፔስቶ ፒዛ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ🙏👍👍❤️❤️
Selame Bezeye Enkuwane Dehena metashe zareme Endetlemedew meret ye pizza 🍕Aserare new litune abuketeshe be pesto wow yetetekemeshachew gebeatoche Hulu merete nachew 👍Enamesegenalen ❤
በጣም ምርጥ የሆነ የፔስቶ ሶስ አሰራር ቤዛው እራሱ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽውሲታይ ሲያምር ልዬ የሆነ ቢዛ❤
ሰላምሽ ብዝት ይበል ቤዝ በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ጤናማ በሆኑ ግብአቶች ቆንጆ አርገሽ ነው የሰርሽው እጅሽ ይባረክ ለኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ የፓዛ አሰራር ነው በተለይ ዱቄቱን ያቦካሽበት መንገድ ዲኮር የሰራሽበት መንገድ በጣም ሀሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ❤🙏ሼር,,,,
ቤዚዬ ስላም ላንቺ ይሁን ተበልቶ የማይጠገብ የፔሶ ቶ ሶስ አሰራረ ነው ለየት ባለ መልኩ በቀላል መንገደ ስላካፈልሽን እናመሰግናለንን
ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛ ይሁን ቤዝ ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዛሬም እንንደሁልግዜውም ቆንጆ ተወዳጅ ለምሳ ለእራት መሆን የሚችል የፔስቶ ፒዛ ነው የሰራሽው ፈጣሪ እጅሽን ይባርክ እናመሰግናለን ውዴ 🙏👌
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቤዝዬ በጣም ቆንጆ የሆነ ፔስቶውን ከፖስታ ከመኮረኒ ገ ከፒዛ ጋር መጠቀም የምንችለው ጣእሙም ልዩ የሆነ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን🙏👌
ሰላም ሰላም ቤዚዬ በጣም ምርጥ የሆነ የፒዛ አሰራረሰ ነው የሊጡ አቦካክ በጣም ምርጥ እሽት ድርገሽ ነው ያቦካሽው አረጓዴ ሶስ ተጠቅመሽ ቺዝ ቃረያዎች በመጠቀም ግሩም የሆነ የፒዛ አሰራር ነወሰ ቀላል እና ፈጣን ነው ለልጆች ለአዋቂ ዋው ልዩ ነው የኔ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ 😋
ቤዚዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን!
በጣም ቆንጆ ተወዳጅ የሆነ ፒዛ ነው የጋገርሽዉ ሊጡን ዳመጥሽ ከዚያ የፔስቶ ሶስ ቀባሽ ከዚያ ሁለት አይነት ችዝ ተጠቅመሽ ሌሎችንም በመጠቀም አንደኛ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
ቤዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚጣፍጥ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የሆነ ፒዛ ልጆች በፍቅር የሚወዱት ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ❤
ቤዚዬ በጣም የሚጣፍጥ ልዩ የሆነ የፒዛ አሰራር ነው የሰራሽው ቅልል ያለ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ቤዚ እንኳን በስም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል❤ ይህንን መሰለ ልዬ ፒዛ አስረሪሽ አንደኛ ነዉ ያስጊመዛል እጆችስ ይባርክ እናመስግናለን❤❤❤
ሰላም ቤዚ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለአይን እራሱ ደስ የሚል እላዩላይ ያረግሻቸው ግብአቶች ለአይን እንዲስብ አርጎታል የሚያምር እንዲሁም ቆንጆ ፒዛ
selam selam bez enkan dehna metash belam konjo argesh letun abketesh yamren sety lemmgeb yemagag new egesh yebarke🙏🙏🙏🙏
ሰላም ቤዚዬ እንዴት ነሽልኝ ! የዚህን ፒዛ አሰራር በጣም ነው የወደድኩት። እኔ ፔስቶ ሶስ እወዳለው ግን ለፓስታ ነው የምጠቀመው። አንቺ ግን ለፒዛ በጣም በሚያምር መልኩ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ። ብሉኝ ብሉኝ የሚለው ምርጥ ፒዛ ነው። እቤት ውስጥ እንደዚህ የሚያምር ፒዛ መስራት እንደምንችል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን።
ልዪ ነው ሲያዩት ራሱ ያስጎመጃል ቤዝዬ
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤዚዬ ዋው የሚያስጎመጅ የፔስቶ ሶስ ፒዛ ነው የሰራሽው በጤናማ ግብአቶች ዲኮር አድርገሽ በጣም ነው የሚያምረው ቀለል ያለ ፈጣን አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው
ሰላም ቤዚዬ !ሁላችንም የምንወደውን ፒዛ ነው የሰራሽልን ዛሬ ! በጣም ነው የሚያምረው ። ፔስቶ በጣም ነው ሽታው ጣዕሙ ደስ የሚለው። ቃርያ ቺዝ በደንብ አድርገሽበታል። ቆንጆ ፒዛ ነው ።
ሰላም ሰላም ቤዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የፒዛ አሰራር ነው ቆንጆ እና ለስለስ ያለ የሚጣፍጥ የፒዛ አዘገጃጀት ነው❤
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤዝ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ፒዛሽን ለመስራት ሊጥሽን በደንብ አርገሽ እሽት አርገሽ አቡክተሽ ፔስቶ ተጠቅመሽ እንዲሁም ለፒዛው የሚያስፈልግሽን ግብአቶች ተጠቅመሽ በጣም ቆንጆ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን የሚያስጎመጅ ፒዛ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ቤዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆ ለዐይን ማራኪ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ፒዛ ነው የጋገርሽዉ በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት አጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏
Selame Lanechi yehune Bezeye Enkuwane Dehena metashe wow ersho aderegeshe chew Zeyete aderegeshe litune abuketeshe kufe sileleshe tefetefeshe be peseto sose lelochune Gebeatochun Hulu Aderegeshe meret pizza 🍕 new👍Betame Enamesegenalen selakafeleshen❤
Friede, Friede, Friede sei mit dir, Bez, Friede sei mit dir, Friede sei mit dir, wo immer du bist. Heute wie immer ist es eine schöne und beliebte Pesto-Pizza, die zum Mittag- oder Abendessen gegessen werden kann. Möge der Schöpfer segnen Deine Hände. Danke, mein Lieber. ❤❤