ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ : አንተ በሰው እጅ ነው እምትሞተው ማለቴ እስካሁን ይቆጨኛል የአንድ ሰው ህይወት የእመቤት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 เม.ย. 2024
- ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/3XDy0P
Today's guest in a person's life is called Mrs. She was diagnosed with epilepsy when she was young. After being infected with this disease, it was very difficult for her to live her life. It was even more difficult for her to live. She was embarrassed by the students giving her a different name because of her falling in. But in this situation, her friends would not stay away from her and make her forget her pain. It was on this occasion that a gobbler entered the school where she was studying and another new chapter was passed. Let's see the whole video together.
የዛሬው የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን እመቤት ትባላለች ገና በልጅነቷ ነበር የ ኢፒለብሴ ህመም (የሚጥል)ያጋጠማት በዚህ በሽታ ከተያዘች ቦኋላ ህይወቷን ለመምራት በጣም ከብዷት ነበር ከሷ ይበልጥ ደግሞ ቤተሰቦቿ መቆቋም ከብዳቸው ትምህርት እድታቆም ቢፈልጉም እሷ እና ትልቅ ወንድሟ ግን መማር እዳለበት አባቷን አሳምነው ትምህርቷን መከታተል ቀጠለች በተደጋጋሚ ትምህርት ቤት ውስጥ በመውደቋ ተማሪዎች ሌላ ስም ሰጥተዋት ትሸማቀቅ ነበር በዚህ ሁኔታ ግን ጎደኞቿ ከአጠገቧ ሳይርቁ ህመሟን እድትረሳ ያደርጓት ነበር በዚህ አጋጣሚ ነበር አንድ ጉብል እሷ ወደምትማርበት ትምህርት ቤት ይገባና ሌላ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋገረች ልጁን እዳየቺው ነበር የደነገጠችለት በፍቅሩ ወደቀች በዚህም ደስተኛ ነረች የ እመቤት አዲስ ምዕራፍ የፍቅር ህይወት ምን ገጥሞት ይሆን ሙሉውን ከ ቪዲዮ አብረን እንመልከት
ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ : አንተ በሰው እጅ ነው እምትሞተው ማለቴ እስካሁን ይቆጨኛል #eshetumelese #lovestory
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
የኔ ቆንጆ ላንቺ ፍቅረኛሽ ለኔ ደግሞ በጣም የምወደው 1 ወንድሜ ነበር እንደወጣ በዛው አስቀሩብን ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው ገና ሳይሽ እኔ ማመን አልቻልኩም ለካ የኔ ወንድም አልሞተም ታሪኩ ሁሌም ይታወሳል በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት እመብርሃን ታስታውስሽ እሼም ፈጣሪ ይስጥህ
አንቺ ሴት እምነትሽ አድኖሻል ክብር ለመድሀኒያለም ከናቱ ጋር❤❤❤
ይሄ የኔ ታሪክ ነው ማለቴ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የሚጥለኝ የነበረው ለ32 አመት ያህል ወስጃለሁ አሁን ግን በፃድቃኔዋ እመቤቴ ማርያምና በጅርዋ ንግስት ሰማእቷ አርሴማ አሁን ላይ በቀን አንዴ ብቻ ነው የምወስደው ለዚህም ክብር ምስጋና ይሁንልኝ
እመቤቴ ምን ያህል ብትወድሽ ነው ለአንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለታመሙት ሁሉ ትድረስላቸው፡፡
እያለቀስኩ ነው ያየሁት የብርሃን እናት እመቤቴ ክብርሽ ከፍ ይበል ፍቅርሽ ልዩ ነው የፃድቃኔዋ ንግስት ።
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ለ እህታችን የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስ
ደስ ስትል ስነ ስርዓቷ አነጋገሯ ፈገግታዋ❤❤ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያምና ለልጇ 👏
ወንድሜ 13 አመቱ ነዉ እና የዚህ በሺታ ታማሚ ነዉ እና በፆለታቹሁ አስቡት ሀብተ ኢየሱስ የክርስትና ስሙ በጣም እየተሰቃየብኝ ነዉ ቸሩ መድኃኒዓለም ይድረስለት😢🙏🙏
እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክበረ በዓል ዋዜማ አደረሳቸው የተዋህዶ ልጆች ❤
እመብርሃንን ጠይቆ ማን ያፈረ አለ ስራዋ ድንቅ ነው እኮ ተዋህዶ እምነቴ ድንቅ ነው የፈጣሪ ትአምር ❤❤❤
የፃድቃኔዋ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ፣ ከቅዱሳን መላዕክቱ እና ሠማዕታቱ ጋር የተመሰገነች ትሁን።
ባህታ ማርያም ፣ ኪዳነምህረት ፣ የፃድቃኔዋ ማርያም ታሪክ ቀያሪ ነች እመሰክርአለሁ።
የኔም እህት ገና የ20 ቀን አራስ እያለች ነበር የታመመችው አሁን ደህና ናት በአቡነ ሀብተማርያም እምነት እና ፀበል ነው የዳነችው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ና በጣም አስተማሪ ተሪክ ነው። ከፈጣሪ ጋር በቅርብ ጊዜ ሙሉ በሙሉ መድሀኒት አቁምሽ እንደምነይሽ ባለሙሉ ተስፋ ነን። የቤተሰብ የጓደኛ ና የሀኪሞች ድጋፍ ከፈጠሪ ጋ ትልቅ ለውጥ እንደምየመጠ ለብዙዎች ትምህርት ና ተስፈ የሚሰጥ ነው። ሀኪሞች በምን ሰዓት ምን መምከር እንደለበቸው መወቅ አለበቸው በተረፈ ስየመክሩን መስማት ምንፈለግውን ሰይሆን አጠቀላይ መረዳት አለብን አንድ ነገር ከመሀል አንስቶ መውሰድ ና መውረት ትክክል ለይሆን የችለል። ለምሰሌ አንዲት ሴት እነደሷ sodium valporate እየወሰደች ማርገዝ አትችልም ሰይሆን የምረገዘው ልጅ ጤነኛ ሆኖ ሙሉ አከል ኖሮት አይወለድም ነው። የፈጠሪ ተዕምር ዬለም ብሎ የሚያስብ ሀኪም ዬለም። Epilepsy ለተከሚም ለሀኪምም አሰቸጋሪ በሽታ ነው ሆኖም በጥሩ ክትትል ለውጥ የመጣል። አንደንዴ ሙሉ በሙሉ በህክምና ይድናል ለምሳሌ እንደሷ አይነት ጠባሳ የለው በኛ ሆኔታ ከበድ ብሆንም በ surgery ይድናል።
እኔም እንዲሕ እይነት ሕመም አለብኝ ። ስሜም እንዳንቺ እመቤት ነው ። እንኳን ድንግል ማርያም ማረችሽ 🙏🏼 በፀሎትሽ እስቢኝ ።
የፃድቃኔዋ ንግሰት የግሽኖ እመቤቴ ሰምሽ ድንቅ ነው የኔ እናት አማላጅቶ እማምላክ ወላዲቶ ቅድሰት ማርያም እናቴ ምልጃሽ አይለየን🙏
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው በለቅሶ ነው የሰማሁሽ ላንቺ የተለመነች እመብርሃን የአምላክ እናት ለሁላችንም ትለመነን አሁንም ጥላ ከለላ ትሁንሽ አሜን
የሰው ልጅ ህይወት በዚ ልክ ሊመሳሰል አይችልም ከስማችን ውጪ ብዙ ነገራችን አንድ ነው የገረመኝ ደሞ ሰፈራችንም መመሳሰሉ ነው