እማማ ዝናሽ በሚወዷቸው በጉራጌዎች ቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 511

  • @enush7338
    @enush7338 2 ปีที่แล้ว +179

    አንተ ልጅ ዘመንህ የደስታ ይሁን🙌እማማ ዝናሽን ለማስደሰት የምታረገው ጥረት እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ ከነጏደኛችህ😍.. ግብዣ ያረግሽው ልጅ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ያክብርሽ🙌

  • @gezahegndebella9122
    @gezahegndebella9122 2 ปีที่แล้ว +24

    እማማ ዝናሽዬ እኔ ሶዶ ነኝ በዲላለ ኤምጣ እኛ ጉራጌዎች በጣም እንወዶታለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በጣም እወዶታለው

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 ปีที่แล้ว +74

    የደስታ ምንጭ እኮ ነዋት እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናቴ 💕💕💕💕

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว +61

    የማታ እንጀራ ማለት እንደማማ ዝናሽዬ ነው እግዚአብሔር አምላክ የወደቁት የሚያነሳ ለመኑት የማይረሳ አምላክ ልጅ ቢያጡ ዘኪን የመስለ ምትክ ስጣቸው ከልጅም በላይ ልጅ ነው ዘኪ የኔ የዋህ እማማ ዝናሽዬ ያቆይልንጉራጌ ስራተኛ ስለሁነ ነው የሚወድት አምላክ ይጠብቃቸው

    • @arato123
      @arato123 10 หลายเดือนก่อน

      000😊0

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว +148

    የዛሬው ምርቃት ልዩ ነው ይድረስ ብለናል ለጉራጌ ያላቸው ፍቅር ልዩ ናቸው እማማ ዝናሽዬ የኔ ልዩ እድሜ ይስጡት

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 ปีที่แล้ว +31

    አቤት ዛሬ እማማ ዝናሽዬ በጣም ደስ ብሏቸዋል የሚወዱትን ሰላገኙ መቼም የጎራጊ ነገር አይሆናላቸውም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ እንደምታስደስታቸው

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 ปีที่แล้ว +79

    መጣም ቆጆ መጣም ቆጆ እማማ ዝናሽዬ ጉራጌ ሲዎዱ ፍክት አሉ ፍየል አይደለሁም ጎመን😂😂😂😂

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      መጣም 😁😁😁

    • @geni9154
      @geni9154 2 ปีที่แล้ว

      መጣም ክክክክክክክክክክክክክ

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +42

    እማማ ዝናሸዬ በላዲምጣ እውነቱትነው ሱዱ ጉራጌ አንደኞ እድሜ ጤና ይሰጡት አቤት ጉራጌ ሳዱ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 ปีที่แล้ว +83

    አቤት የዛሬው ምርቃት መጣም መጣም የተለየ ነው በጉራጌ ቤት እልል ያለ ምርቃት😂😍😍🤗

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 ปีที่แล้ว +2

      መጣም 😁😁😁

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅን ነት ሰብስክራይብ ላይክ አሪጊኝ ውዴዋ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 ปีที่แล้ว +79

    ጌታ ሆይ የሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምርልን ልክ እደ እማማ ዝናሽ

    • @medi9725
      @medi9725 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲

    • @zenebechbeyene1313
      @zenebechbeyene1313 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🤲

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🏿

    • @mube8885
      @mube8885 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 ปีที่แล้ว +32

    አይ እማማ ዝናሽ ለጉራጌ ያለወት ፍቅር እድሜ ይስጠወት ከጤና ጋራ በተለይ ከሀገር ሰላም ጋር ሲሉ ደስ ሲሉ

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅን ነት ሰብስክራይብ አሪጊኝ የኔልዩዙዙየ

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 ปีที่แล้ว +108

    እማማ ዝናሽ የጉራጌ ነገር አይሆንላቸውም ሲወዱ እኮ ጉራጌ😍

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +61

    የማማ ዝናሺ ታሪክ በተደጋጋሚ ስለምንስማ ልክ እንደ የዘውትር ጸሎት ሽምድደን ይዘነዋል😀 እኔ ብጠየቅ እያዳዱ ነው እምዘርዝርው ስለሳቸው ታሪክ😀 *ሺ አመት ኑሩልን እውነት የድካማችን ማስርሻ ሲከፍን የሳቃችን ምንጭ እማማ ዝናሺ እኮኖት እውነት ኑሩልን ዘኪ ወንድማችን በርታልን*
    _ባለ ድግሶቾ ደሞ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክላችሁ👏_

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

      አው ክክክክክ🌷🍃

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว

      @@አማማኢትዮጵያ 😀😀ለምን በደብተር📝 አጽፍውም ለመጭው ትውልድ እዲሆን😀

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Risteasme
      @Risteasme 2 ปีที่แล้ว

      😃😂🤣

    • @saeidhmusaa7365
      @saeidhmusaa7365 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትነው ሁላችንም የማናቀው የለም

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 2 ปีที่แล้ว +14

    ከጉራጌ ጋር ኖረው በደምብ ጠንቅቀው ስለጉርራጌ ያወቁ እናት በውሬ ሳይሆን በተግባር ክብር ይግባዎት የኢትዮጵያ ተስፋ ኖት ሰላም ለሀገራችን

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 ปีที่แล้ว

      ውዴበቅን ነት እንደማመር

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +29

    እማማ ዝናሽ የደስታችን ምንጭ ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቸው ዘኬ ተባረክ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ ዛሬ በደስታ ነው ምርቃቱ እራሱ ልዪ ነው ተባረኩ።

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 ปีที่แล้ว +2

      እማማ ዝናሽ የኔ እናት ስወዶት ፈጣሬ እረጅ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ዘኪ የሰብከሁን ሁሉ ፈጣር ይሙላክ በልጅክ እረፈ

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @hannagetaneh7759
    @hannagetaneh7759 2 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር አምላክ የእማማ ዝናሽዬን ፀሎት ሰምተህ ሀገራችንን ከዚህ ጦርነት አላቀህ ሰላምን ስጥልን እማማ ዝናሽዬ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ድጋሚ የመፈጠር ዕድል ቢኖረን ጉራጌ ሆኜ መፈጠርን እመኛሁ ፍቅርና ስራ የጉራጌ መለያ ነው✌️✌️✌️👌👌👌

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 2 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት እማማ ዝናሽ እንደ ቀልድ በጣም አስተማሪ ነገር ነው የሚናገሩት "እማማ ማንን ነው የሚመርጡት, ወንድ ልጅ በጊዜ ወደ ቤቱ ገብቶ ጊዜውን ለማሳለፍ ማንበብ አለበት" ያሉት እውነት ነው

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 2 ปีที่แล้ว +19

    ጉራጌ ያልተወደደ ማን ይወደዳል ስራ ወዳዶች ፀብ የማይፈልጉ እኔም በጣም እወዳችሁዋለሁ ይመቻቹ ጉራጌዎች

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 ปีที่แล้ว +28

    የጉራጌ ነገር አይኦንላቸውም አይ እማማ ዝናሽ 😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 ปีที่แล้ว +9

    በትክክል ሶዶ አንደኛ እማማ ዝናብ እኮ አይዋሹም😂😂😂😂ጉራጌ ይሉናል ግራ የገባቸው በደባራ መርፌ እያታልናቸው

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +66

    እደርሶ ያሉት በሚፀልዩት በሚመርቁት ነው አገር ወደሰላም የምመጣልን እማማ ዝናሽዬ ዘኩ ዘመንህ ይለምልም

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว

      እረ እባክሽ ስንት አባቶች ድንጋይ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው እፍኝ ቆሎ ቆርጥመው የሚፀልዩ አባቶች እያሉ እማማ ዝናሽን ለሐሀር ይፀልያሉ ስትይ ድፍረት አይሆንብሽም

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@redetayalew1187 ደደብ ቡዳ እናትሽ ወይም አያትሽ ቢወኑ አትናገሪም ነበር የወሽ ቆማጣ ሁሌም ሲመርቁ ሰምተሽ አታቂም ካገር ሰላም ጋር ሲሉ ሰላምሽን ይሳውና የወሽ ደቆሮ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว

      @@እዛውዋርካውስርነኝ
      ምን መሳደብ አስፈለገ እውነታውን ስለነገርኩሽ ነው ጉድ አንችን ብሎ ክርስቲያን በስድብ የተካንሽ ባለጌ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 ปีที่แล้ว

      @@redetayalew1187 ውዴ ደምሪኝ

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว

      @@sinedeyoutube9974
      ምንድነው የምታቀርቢው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 ปีที่แล้ว +14

    እማማ ዝናሽዬዬዬ ቤታችን ስለመጡ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያክብሮት እድሜ ይስጦት ግን Finlandን አላቅም አሉ አሜሪካንና አረብ አገር ብቻ ነው የሚያቁት 😂ዘኪሻዬ አመሰግናለሁ ተባረክ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +1

      ከአገር ሰላም ጋር የሚለው ምርቃታቸው ሁሌም ይገርመኛል!! አገር ሰላም ካልሆነ በረከት እንደሌለ አስተምረውኛል:: በጣም አስተዋይ ናቸው::
      እናንተም ምርቃታቸው በዝቶላችኃል:: ደስ ነው ያላቸው::

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 2 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 እውነት ነው

    • @kebaspat8305
      @kebaspat8305 2 ปีที่แล้ว +1

      Selam nwe elfewa telk nger new yargeshew tebareki merkatachew yederselshe

    • @mesielfyetube149
      @mesielfyetube149 2 ปีที่แล้ว

      @@kebaspat8305 አሜን አሜን ማን ልበል

    • @kebaspat8305
      @kebaspat8305 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mesielfyetube149 tmehret bet ,genem, nwe mawekeshe kerjem gize behuwala sayshe Des blogn nwe

  • @abelbahiru4916
    @abelbahiru4916 2 ปีที่แล้ว +45

    መድሀኒያለምን እማማ ዝናሽ ሱስ ሆኑብን ዘኪ ፈጣሪ ይባርክህ ❤

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 2 ปีที่แล้ว +9

    እማማ ዝናሽዬ እንደኔ የጉራጌ ወዳጅ ኖዎት ።እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ሰላም ያድርግልን። ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክሕ።

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ እናት እርጅም እድሜ ይስጡዋት ዘኪ ተባርክ ለጉራጌ ያላቸው ፍቅር ልዩ ነው ማሻ አላህህህ

  • @azmerawoldegebriel3204
    @azmerawoldegebriel3204 2 ปีที่แล้ว +20

    Emmama zinashye I love you from Eritrea 🇪🇷 senafe🎉😍😍❤️😍❤️

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +24

    አቤት ወኔ 5 ወድልጅ አሉት ሲሏቸው 💪 የኔ ውድ እናት ❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔም እደማማ ዝናሽ ልዩፋቅር አለኝ ለጉራጌ በውነት እዳማራ ህዝብ ደግና እሮሮ ስራወዳድ ናቸው እደምድር አሽዋያብዛቸው አቦ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 ปีที่แล้ว +34

    አራዳ አይገልፃቸውም እማማ ዝናሽ ።አቦ ጤና ይስጠዎት ፈጣሪ።

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว

      በጣም, የኔ እናት 🙏🏿

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ እማማ ዝናሽዬ የኔ ውድ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት። ዘኪ ተባረክልኝ። የዛሬው ጨዋታቸው የሌለው።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +5

    በላለዲ የምጣ እማማ ዝናሽዬ እኛ ክስታኔዎች እንወዶታለን ዘኪዬ ተባረክ የተባረኩ ፍሬዎችን መድሀኒአለም ይስጥህ ብድርህን አትጣ

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 2 ปีที่แล้ว +10

    ባንክ ሚጠበው ነግደው ያትርፉ የዛሬ የተለየ ምረቃት ነው ክክክክክ እማማ ዝናሽ የጉራጌ አይሆንላቸውም ❤

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
    @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት ከአገር ጋ ሰላም የምሉ ነገር እጀግ ውስጥ ይገባል በእውነት ለሀገርችን ሰላሙን ይስጠን

  • @hyamatube1675
    @hyamatube1675 2 ปีที่แล้ว +23

    እማማ ዝናሽ ጉራጌ በጣ ምበጣም ይወዳሉ 😍😍😍😍ሽአመት ይኑሩልን

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +10

    እረ እማማ ዝናሽ ዛሬ ደስ ነው ያላቸው ጨዋታ ጨምረዋል እግዚአብሄር ያክብርሽ የጠራሻቸው እኝንም ፈታ አረግሽን

  • @tameab3246
    @tameab3246 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በጣም ያስቀናል እንዳንተ አይነት ሰዉ ያብዛልን አቦ ብሮዬ እሳቸዉም እድሜ ይስጥልን❤️❤️❤️❤️❤️!!.!.

  • @Alem9287
    @Alem9287 2 ปีที่แล้ว +6

    እማማ ዝናሽ ጉራጌን በጣም ነው የሚወዱት እኛም እንወዶታለን ዘክዬ ምርጥ ወንድማችን

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 2 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦዎት ዛሬ ደስ ብሏቸዋል የሚወዶቸው ጉራጌዎች ቤት ናቸው የሄዱባቸው ስወች እንዴት ቅልል ያሉ ደስ የሚሉ ናቸው ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ተባረኩ እኔም ጉራጌዎችን ሞቼ ነው የምወዳችሁ ❤️💋

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 2 ปีที่แล้ว +77

    ጉራጌዎች ታድላችሁ እማማ ዝናሽ ይወዷችሗል

    • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
      @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 2 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +9

      እኛ ክስታኔዎች እንወዳቸዋለን ሁሉንም ኢትዮጲያዎ ወገናችንን እንደዛሬው ሳይሆን እንደ ጥንቱ ፍቅራችን ዛሬም ሕዝባችንን የምንወድ የምናከብር ነን ኢትዮጲያችንን ለዘላለም ትኑር እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜ ዘኪዬ ተባረከ ክስታኔ እቲትኛ ተባሬክ ዘርደሽ የትባረክ

    • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
      @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 2 ปีที่แล้ว

      @ፀሀይ ዩቱብ እሺ

    • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
      @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 😍

    • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
      @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 2 ปีที่แล้ว

      @ፀሀይ ዩቱብ 😍😍😍

  • @sablasabla260
    @sablasabla260 2 ปีที่แล้ว +3

    ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ጌዜ የላቸዉም እማማ ዝናሺ የሚወዳቸዉ እዉነታቸዉን ነዉ ለጀማነሺ ያላቸዉ ፍቅር ለየት ያላቸዉ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @መአዛሰናይ12
    @መአዛሰናይ12 2 ปีที่แล้ว +12

    እውነትም ተገኘ ወርቅ አሉ። እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጣቹ። ወላጆችን ማክበር ለራስ ነው። ምርቃታቸው ለልጅ ልጆቻችን ይድረስ።

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ እማማዝናሽ የጉራጌ ፍቅር ዘኪ እኔ እራሱ መችነው ጉራጌዎች ጋር ምትወስዳቸው ብዬ እጠይቅህ ነበር እማማ ዝናሽ ፍቅር ናቸው

  • @zewdzewd5027
    @zewdzewd5027 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘኪየ የነጀግና ወድም😘😘😘አንችን አሉን እና እማማዝናሽን ተሎ አቅርብልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማዝናሽ እረጂም እዲሜ ይስጠዉት ዘኪዬ ያተነወ ይሁሉ😘ጉራጌዉች ዉድድድድ💚💛❤ኢትያ ለዘላለምትኑሪ

  • @ኢትዮጵያዊትነኝ
    @ኢትዮጵያዊትነኝ 2 ปีที่แล้ว +47

    ጉራጌ የኢቲዮ የሰላም ተምሳሌት ነው ለዛ ነው እማማ ዝናሽ ጉራጌየሚወዱት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ተምሳላት ተዋግቶ ዳር ድንበር እየጠበቀ ያለው መከላከያ ነው

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +11

      በክላሽ የተዋጋ ብቻ አይደለም የሰላም ተምሳሌት የሚባለው የስራ ሰው ከሁሉ ተግባብቶ ተስማምቶ የሚኖር የሄደበት ሁሉ እንደ አገሩ አልምቶ ተከባብሮ ተፋቅሮ የሚኖር የሚኖር የሰላም ተምሳሌት ቢባል ትክክል ነው ይሄንን መንቀፍ ባዶነት ነው የእውቀት ማነስ ወይም ቅናተኛ አመል ያመጣው ላሆን ይችላል ይፈውስሽ

    • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
      @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ 2 ปีที่แล้ว +8

      እውነት ነው ጉራጌ የኢትዮጵያ የሰላም ተምሳሌት ነው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 2 ปีที่แล้ว +3

      @@eshetubeyene9557 ወንድምዬ መከላከያ ውስጥ ጉርጌ አይኖርም ብለህ አስበህ ይሆን ይገርማል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      @@enathagertube4619 አለ ብለሽ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቅመም እናት እማማ ዝናሽዬ❤❤❤❤💋💋💋💋ጀማነሽዬ የኔ ወተት ናት💋💋💋እውይይይይይ ታድላ ጉራጌ እኮ ፍቅር ነው❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ መጀመሪያዬ መጨረሻየንም አሳምርልኝ እንደማማ ዝናሽ ሲያምሩ ሁላችሁም እድሜ ይስጣችሁ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 ปีที่แล้ว +8

    እማማዝናሽኮ የጉራጌወች ፍቅር ለየት ያለነው

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ 😂😂😂 በሳቅ ፍርስ አደረጉኝ ወይ እማማ ዝናሽ ለጉራጌ ያላቸው ፍቅር በደማቸው ውስጥ ነው ይገርማል የእህል ውሃ ነገር እኔ አማራ ባሌ ሶዶ ጉራጌ ነው እህቶቼ ደግሞ ትግሬ እና ኦሮሞ ነው ባሎቻቸው ሁላችንም የተዋለድን የተጋመድን ህዝብ ነው።

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 2 ปีที่แล้ว +4

    ጤና ይስጥልኝ እማማ ዝናሽ የጉራጌ መርካማ 😍
    ከዘመዶቾት ጋር ስለተገናኙ መጣም መጣም
    ደስ ብሎኛል 🤗☺

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ዘና ነው ምያደርጉኝ ደሞ እማማ ዝናሽ ጉራጌ ይመስሉን ነበር ለካ ፍቅር ዘር ብሄር አይመርጥም የጉራጌ ያላቸው ፍቅር በጣም ይደንቃል እግዛብሄር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት እናታችን ዘኪዬ በርታለን እግዛብሄር ይጠብቃቹ ፍቅር ብቻ

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 ปีที่แล้ว +3

    I’m from Gonder I love Gurage people ❤️❤️❤️

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ እማማ ዝናሽዬ😍😍😍😍 የኔ ቅመም እናት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 ปีที่แล้ว +8

    እማማ ዝናሽዬ የጉራጌ ድምፅ😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 7 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይባርክ ከልጅ በላይ ነው ለማማ ዝናሽ የምታደርገው።

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 ปีที่แล้ว +20

    ዘኪ መልካም ሰው

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዘኪ በጣም ነው እግዚአብሄር እማማ ዝናሽን ነሰጠህ በጣም ነው ያዝናናኸኝ ሶዶ ጉራጌ፣ ቢሪንዳ፣ ወታደሮች፣ውብሪሽን፣አራት ጊዜ ደም መቀዳት በእያንዱ ቀረረጻ አይቀርም የአስር ሽህ ብሯ መኪና መወረሷ አይቀርም አሃሃሃሃ የደስታ ምንጭ ናችሁ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +8

    እማማ ዝናሸዬ ጉራጌ ሲወዶ ምርቃታቸው የተለየ ነው 😘😘

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 2 ปีที่แล้ว +3

    Sodo Chistany Best people all gurage long lives ❤️❤️💜💜

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እህቶች ወንድሞች አሞኛል በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስብኝ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 ปีที่แล้ว +9

    እማማ ዝናሽዬ አባቴን ዛሬ አስደሰቱት የሶዶ ጉራጌ አንደኛ ነው ብለው ሻምፓኝ ከፈተ

  • @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
    @ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 2 ปีที่แล้ว +10

    ጉራጌና እማማዝናሽ😍😍😍

  • @tigy3784
    @tigy3784 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ አንተ መልካም ሰው የሁሉም ምርቃት ላንተም ይሁን ዘኪ አንተ እንደናት የሳቸውን ደስታ ሁሌ እንደምትፈልቅ ቅዱስ ኡራዔል በለተቀኑ ጎዶሎህን ሁሉ ይሙላልህ እስከ እድሜ ፍፃሜ በደስታ በጤና ኑር

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 ปีที่แล้ว

      ትግስትየ እንደማመርውዴ

    • @tigy3784
      @tigy3784 2 ปีที่แล้ว

      እሺ እማ በደስታ

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር
    @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማዬ ሥወዶት እረጅም እድሜ ከጤናጋ የኔ እናት ጉራጌ ሲሉ ሲያምርባቸው 😘😘😘💝💝💝💝

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 2 ปีที่แล้ว +2

    Zekarias, this is the best of Emama Zenash! She loves the Gurage culture ❣️Thank you for making her happy 🙏🏽

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +22

    የጉራጌ ነገር ሞታቸው 😃😃

  • @nubiannafricana2478
    @nubiannafricana2478 2 ปีที่แล้ว +9

    Im proud of and glad to be ethiopiana gurage.💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿😇

    • @gohe0657
      @gohe0657 2 ปีที่แล้ว +1

      me to me to

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 ปีที่แล้ว +10

    እማማ ዝናሽ እንደ ኔ በጉራጌ ፍቅር ተጠልፈዋል እኔም ላብድ ነው ወላሂ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 2 ปีที่แล้ว +6

    GOD BLESS YOU ALL 🙏

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 2 ปีที่แล้ว +4

    የዛሬው ይለያል እማማ ዝናሽ እደዚህ ተደስተው ሲመርቁ አይቻቸው አላውቅም በጣም ተደስተው ዘክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናታችን እናንተም አክብራችሁ ስለጠራችሆችው የአብርሀሙ ስላሴ ቤታችሁን ይባርክ ተገኘ ወርቅ ዘርህ ይለምልም ወልደህ ሳም መልካም መስራት ለእራስ ነው መልካም እለተ ሰንበት

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ማርያም የደስታ ምንጭ ነዎት ዘኪ ልጅ ይውጣልህ እንደዝህ አድርገህ ስላኖርካቸው ምስጋና ይገባሀል😍🙏

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 ปีที่แล้ว +12

    እማማ ዝናሽ አላህ ረጅም እጅሜ ይስጥዎት ተጫዋች አጫዋች ደስ ሲሉ

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽዬ ጉራጌ እንዴት በፍቅር እንደሚወዱ እኮ ምርቃቱ በራሱ ለጉራጌ ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ታድሎት እናቴ ቁጭ አያቴ ነው የሚመስሉኝ በእውነት

  • @selamselam4350
    @selamselam4350 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ጉድ ጉራጌ ሲባሉ ሰውነታቸው በሙሉ ፈካ ምርቃታቸው ሁሉ አዲስ ነው::

    • @mekedsasalf1259
      @mekedsasalf1259 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አይገርም በጣም ነው የሚውዷቸው ጉራጌዎችን😅😍😍

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 2 ปีที่แล้ว +4

    እማማዬ ፍቅር ደሰታችው 😂😂😂😂ጎመን ጎመን አትበል አመት ደፍየል😂😂😂😂

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 2 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌና እማማ ዝናሽ😍😍😍😘😘😘😘

  • @elroe6259
    @elroe6259 2 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽዬ ልክ ኖት እኛ ጉራጌዎች ፍቅር ነን እኛም እንወዶታለን 😘😘😘

  • @werkezena8653
    @werkezena8653 2 ปีที่แล้ว

    ታድለሕ ዘኪ እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባረክ ለእናቴ እድሜና ጤና እንዲሰጣት ጸልዩልኝ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽ ለጉራጌ ያሎት ፍቅር ይለያልእድሜ ከጤና ያድልኝ ከነ ልጆት ክብሩን እግዝአብሔር ይውሰድይሄን ላደረገ ጌታ ይክበር ይመስገን

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ዝንዬ በላለዴ የምጣ አለ ሶዶ "" የተንቢ የተንቢ ግቦኒ ፈጠረም ቡረኒ"የጉራጌ ወዳጅ አላህ ይዉዶዶት ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ዘኪ ምክንያታቸዉ ምንድን ነዉ ጉራጌን የሚወዱበት ምክንያት የኔናት እግዚአብሄር እድሜያቸዉን ያርዝመዉ❤❤

  • @5generation581
    @5generation581 2 ปีที่แล้ว +2

    ማማ ዝናሽ ረጅም እድሜ ይስጣchu, ከ ኣስመራ ኤርትራ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎመን ጎመን አትበል እኔ ፍየል አደለሁም አሉ እማማ ደስ ስትሉ 💕👍

    • @dalidnansh2013
      @dalidnansh2013 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀😀

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 ปีที่แล้ว +7

    እማማ ዝናሽ ጉራጌ ይወዳሉ ለነገሩ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘኪዬ እማምላክ ትጠብቅህ የኔ አባት እሳቸውን ያገኘንው ባንተ ነው በፍሬ ይባርክህ

  • @youtub-nz1sm
    @youtub-nz1sm 2 ปีที่แล้ว +9

    ጉራጌ ምርጥ ህዝብ ጉራጌ አንድ ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጣፋጭ እናት 😘😘😘😘😁😁😁😁😁😁 ኑሩልን እማማ ዝናሽዬ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kikipipi5647
    @kikipipi5647 2 ปีที่แล้ว +4

    እሜን ፫ ሁላችን የያዝንው ይበርክት እማማዬ ❤❤❤

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 2 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ደግሞ ልዩነው
    እማማ ዝናሽየ 💕የኔ እናት
    ኑሩልኝ የጉራጌ ልዩ ፍቅር አለባቸው ሁለት ሺአስራም ስትየጤና የደስታ ያደርግ ላለው🙏💕💕💕የኔ ውድ እናት👭

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 2 ปีที่แล้ว

    አይ እማማ ዝናሽዬ 😂 😘ጉራጌ ጉራጌ እንዳሉ ዛሪ በጉራጌ አንጀታቸው ራሰኮ በረካ ሁኚ አቦ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    ❤እማማ ዝናሽ ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ዘኪ ለንተም እድሜና ጤና ይስጥህ እድለኛ ነህ❤🎉

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽዬ አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ወላሂ እንዴት እንደሰቁኝ ኡሚ ሀያቲ እወዶተለው ኢንሻአላህ ሀገር ስገበ እዘይሮተለው

  • @Tube-qq6nt
    @Tube-qq6nt 2 ปีที่แล้ว +2

    በሰማይ በምድር ያስደስትህ ዘኪየ😍😍

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽዬ እኔሜ ጉራጌ ነኝ ለመስቀል ጉራጌ ሐገር እወስዶታለሁ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Emama zenashiye zekiye kene betsebo chachu fetari rejm Edemena tena ysetlen 🙏 🤲 ♥ ❤ 💖

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደት አመሻችሁ ዉድ የዘኪ ትዩብ ተከታታዮች
    ዘኪዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እማማ ዝናሽዬ
    እንደት ነዎት

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት የሳቄምንጭ እማማ ዝናሸ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yirgagizachew2718
    @yirgagizachew2718 2 ปีที่แล้ว

    ዘከርያስ በጣም እግዚአብሄር ይስጥህ የምትሰራዉ ስራ በጣም እግዚአብሄር የሚወደዉን ስራ ነዉ የምትሰራ እማማ ዝናሽ ከመጀመሪያ አእንዴት እንደነበሩ አይተናቸዋ አሁን ደገሞ እንደዚህ ደስ ብሏሏቸዉ ሲተዩ በጣም ነዉ ደስየሚል