ሚሊዬነሮቹ ከብት ሲያደልቡ የሚጠቀሙት ወሳኝ ህጎች እነሆ! በዚህ ዘርፍ የተሰማሩም ሆኑ ሊሰማሩ ያሰቡ ሰዎች ህጎቹን ችላ ካሉ ዋጋ ይከፍላሉ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @AlexMakbel
    @AlexMakbel 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ሠው ነው ፈጣሪ ይጨምርለት

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      ቪድዮውን ስለወደዱት/ላይክ ስላደረጉ እና መልካም ሃሳብ ስለሰጡን በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ፤ ቻናሌን በማሳደግ ለበርካታ ወገኖቻችን ጠቃሚ ዕውቀት ማካፈል እንችላለን!!

  • @መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ
    @መዳኒትከበደ-ሠ5ፈ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድም በጣም እናመሰግናለን በርታ
    ግን እይታ በጣምየለውም ይገርማል እንደዚህ ቁምነገር የያዘ እድል እያቀረበልን ምን አለበት ብታዩለት ላይክ ብታደርጉ ፕራንክ እያሉ የሚጨማለቁትን ከምት አበረታቱ እንደዚሀሊውን ብታበረታቱት

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      ስለሰጡኝ ልብ የሚያሞቅና የሚያጀግን ጠቃሚ ሃሳብ እጅግ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ! እርስዎም እንዳሉት አብዛኞቻችን ጎመን ተክለን ወይም ጠግበን መብላት ሳንችል አምስት ሳንቲም ኪሳችን ውስጥ በማይጨምሩ ጉዳዮች ተተብትበናል፡፡ በቻናሌ እንደርስዎ ብዙ የበራላቸው ተመልካቾቼ ተመሳሳይ ሃሳብ ይሰጡኛል፡፡ የእኛ ነገር ሳስበው ያሳዝነኛልም ያበሳጨኛልም፡፡ ሰዎች ልቦና እንዲገዙ እንመኛለን፡፡ እንግዲህ እርስዎ በቻሉት ሁሉ ሌሎች ሰዎች ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ፣ ቪድዮውን ላይክና ሼር እንዲያደርጉ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? Thank you so much!

  • @ET.Living
    @ET.Living 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you!

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      You are welcome! Thank you too!

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q หลายเดือนก่อน

    በርታ ወዳጄ ለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      ስለሰጡኝ ማበረታቻ በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!

  • @AddisAbaba-v8y
    @AddisAbaba-v8y 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ በርታ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      ለሰጡኝ የሚያስጀግን አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን ቢያደርጉ፤ ቻናሌን በማሳደግ ለበርካታ ወገኖቻችን ጠቃሚ ዕውቀት ማካፈል እንችላለን!!

  • @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
    @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ስለ ፍዬል ማድለብ ብትሰራልን እደበሬው ወጭና ገቢውንም

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ! ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ በጠቆሙኝ ርዕስ ዙሪያ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቪድዮ እንሠራለን፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስተኛ ነኝ!

  • @TilahunTamiru-on3pw
    @TilahunTamiru-on3pw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Berat betam arif new

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      ስለሰጡኝ ልብ የሚያሞቅ ማበረታቻ በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ ደስ ይለኛል!

  • @Zahia-g2s
    @Zahia-g2s หลายเดือนก่อน

    መኖ ውድ ነው ሁሉም ነገር ውድ ነው ኤሄን አክል ከበላ በሶስት ወር ብዙ ነው ሚጨርሰው

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። በጥያቄዉ ዙሪያ በተደጋጋሚ ማብራሪያ ስለሰጠሁበት በቪድዮዉ ሥር ያሉ አስተያየቶችን ቢመለከቱ አጥጋቢ ምላሽ ያገኛሉ። በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ።

  • @NatuHluf
    @NatuHluf 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ berutu

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!

  • @free-tz7zf
    @free-tz7zf 2 หลายเดือนก่อน +3

    60 ኪሎ ከኪሳራም በላይ ነዉ አንድ ኪሎ የከብት መኖ ስንት ይሸጣል ?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ አመሰግናለሁ! ባለ ሀብቱ ለማለት የፈለጉት ከብቱ ተገዝቶ እንደመጣ ለተወስኑ ቀናት ይህን ያክል አይበላም። ከአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ጋር እስከሚለማመድ ድረስ በትንሽ በትንሹ ከ5ኪሎ ግራም ጀምሮ ወደ 10 ኪሎግራም ከዚያ ወደ 20 ኪሎግራም ከዚያም ወደ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ40 እስከ 60ኪሎ ግራም ይመገባል። የአገላለጽ ችግር ካልሆነ በቀር እርሳቸዉ ለማለት የፈለጉት ከዚህ አኳያ ነዉ። ጥናቶችም ይህንኑ ይደግፋሉ። ዛሬ በጫንኩት አዲስ የድለባ ቪድዮ ላይ ባለ ታሪኬ ጉዳዩን በደንብ ስላብሪሩት ቪድዮዉን ቢያዩት። ከዚህ አንፃር ማየት ቢቻል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!

    • @free-tz7zf
      @free-tz7zf 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@WuqawZelekeገብቶኛል ወንድም አመሰግናለሁ
      ለወደፊቱ ብትሰራዉ ብየ ጥቆማ ምሰጥህ
      1 የመኖ ዋጋ ጥናት አድርገህ ወይም ከሚሸጡት ሰዎች ሂደህ ብትሰራልነ በጣም ጥሩ ነዉ አንድ ጀማሪ ሰዉ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት የወቅታዊዉን የመኖ ዋጋ
      ማወቅ ይፈልጋል
      ለምሳሌ የሚደልቡ የበሬ መኖዎች
      ❤የፉርሽካ
      💚የገለባ
      ❤የጥፍጥሬ
      💚የኑግ
      ❤ኑግ
      💚ፋጉሎ
      እሱ ሻሬ ያለዉን
      ባጠቃላይ የተመጣጠነ መኖ በኩንታል ስንት እንደሆነ ብትሰራልን ጥሩ ነዉ
      ከዛም የዶሮዎችን
      የሚታለቡ ላሞችን
      የበግና የፍየሎችን
      የግመሎችን
      የዓሳዎችን
      የጥንቸሎችን
      የሚመገቡትን የመኖ ዓይነት ጠያይቀህ ከነ ዋጋቸዉ ተራ በተራ ብትሰራቸዉ የብዙዎችን ድካም ታስቀራለህ ላንተም ዩቲዩብህ ያድጋል ጥሩ ነዉ።

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      @@free-tz7zf ስለሰጡኝ ጠቃሚ የቪድዮ ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ! እንዳሉት በእነዚህ ላይ ነጋዴዎችን አጠያይቄ ቪድዮውን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አዘጋጃለሁ፡፡

    • @sisayregassa3630
      @sisayregassa3630 หลายเดือนก่อน

      አርቢው በጣም ተሳስቷል። አንድ በሬ በቀን 60kg አይመገብም!!እንኳን 60 ይቅርና 30 kg ቢመገብ እራሱ በትንሹ 1kg 30ብር ቢሆን=30x30=900ብር በቀን ይሆናል=then ሶስት ወር ቢቆይ 900x90=81,000ብር ይሆናል::አየህ የገለፃ ስህተት

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      @@sisayregassa3630 በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ አመሰግናለሁ! ባለ ሀብቱ ለማለት የፈለጉት ከብቱ ተገዝቶ እንደመጣ ለተወስኑ ቀናት ይህን ያክል አይበላም። ከአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ጋር እስከሚለማመድ ድረስ በትንሽ በትንሹ ከ5ኪሎ ግራም ጀምሮ ወደ 10 ኪሎግራም ከዚያ ወደ 20 ኪሎግራም ከዚያም ወደ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ40 እስከ 60ኪሎ ግራም ይመገባል። የአገላለጽ ችግር ካልሆነ በቀር እርሳቸዉ ለማለት የፈለጉት ከዚህ አኳያ ነዉ። ጥናቶችም ይህንኑ ይደግፋሉ። ዛሬ በጫንኩት አዲስ የድለባ ቪድዮ ላይ ባለ ታሪኬ ጉዳዩን በደንብ ስላብራሩት ቪድዮዉን ቢያዩት። ከዚህ አንፃር ማየት ቢቻል፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ!

  • @GadiseAdem
    @GadiseAdem หลายเดือนก่อน

    Yeshiyachu nageris gabeya wesdenew mishetaw wayis le nagadenew mitasrekibew please yihen hasabu silalegn

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน +1

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ! በሁለቱም ስልት ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ገዥዎች እርባታው ጋር ቀርበው ይወስዳሉ፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡

  • @Aresamadaniamen
    @Aresamadaniamen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጊብ ያለሌውስ ክርይስ ቢሆንስ ?????

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! ለሥራው ጥልቅ ፍላጎት ካለን ግቢ ባይኖረንም ሥራውን ለምሳሌ የመሥሪያ ቦታ ተከራይተን ወይንም መሬት ካላቸው ሰዎች ጋር በሽርክና መሥራት እንችላለን፡፡ ከዚህ በፊት በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የሠራውት ቪድዮ ስላለ ቪድዮውን ቢያዩት፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሌን የእድገት ጉዞ ቢያግዙ ደስ ይለኛል!

  • @ahmedaddagedali3109
    @ahmedaddagedali3109 2 หลายเดือนก่อน

    በርሃ ለይ እንዴት ነው?

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! እንግዳዬ ሲገልፁት እንደነበረው፣ ከጥናቶችም እንደዚሁም ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተሞክሮ አንፃር ሲታይ ሞቃታማ/በረሃ አካባቢ ለዚህ ዓይነት ሥራ ይመቻል፡፡ አስፈላጊው ግብአት ለምሳሌ ለዚያ አካባቢ የሚሆኑ ከብቶች፣ የመኖ እና የውሃ አቅርቦት ካለ ውጤታማ የማይሆንበት ምክንያት አይኖርም፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙ ደስተኛ ነኝ!

  • @MeseretDebebe-uy2mf
    @MeseretDebebe-uy2mf หลายเดือนก่อน

    1 በሬ በቀን 5 ኪሎ እንደሚበላ ነው ያለኝ መረጃ so 40-60 kg i dont think.

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  หลายเดือนก่อน

      ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ! ተገቢ ጥያቄ ነው፡፡ በዚህ ላይ ከዚህ በፊት ማብራሪያ ለመስጠት ሞክሬአለሁ፡፡ ባለ ታሪኬ ለማለት የፈለጉት ከብቱ አዲስ ተገዝቶ እንደ ገባ ከ5 ኪሎ በላይ አይበላም፡፡ ምክንያቱም ከአካባቢው የአየር ፀባይ ጋር መለማመድ ስላለበት፡፡ በሂደት ግን በቀን የሚበላው የመኖ መጠን እየጨመረ ሄዶ ወደ መጨረሻዎቹ ቀናት ወይም ሳምንታት አካባቢ ከ40-60 ኪሎ መኖ ሊበላ እንደሚችል ነው፡፡ በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ የቻናሉን እድገት ቢያግዙ ደስ ይለኛል፡፡

    • @meseretassefa793
      @meseretassefa793 หลายเดือนก่อน +1

      No way, 40 - 60 kg a day? You need to clear this from professionals before proceeding to the next.