💫ናኒ ሳታናግረኝ ጥላኝ ሄደች 😡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBSCulture‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬

ความคิดเห็น • 931

  • @ሉቤሻነኝስደተኛዋ
    @ሉቤሻነኝስደተኛዋ 14 วันที่ผ่านมา +213

    ሀይሚና ቡሩክ የናፍቃችሁ በላይክ አስዩኝ😥😥

  • @tiji-b9w
    @tiji-b9w 14 วันที่ผ่านมา +155

    ሀይሚና የቡራ የነፋቃቹት ብቻ 😢😢😢

  • @fatemahery
    @fatemahery 14 วันที่ผ่านมา +322

    ብታጅራ የገባ መንፈሰ የተወጋ ይሁን😢😢😢

    • @GgutYuut
      @GgutYuut 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ሰላሙን ያውርድ መድኃኒአለም

    • @AmenaA-xsቡታጀራ
      @AmenaA-xsቡታጀራ 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚንንንንንን

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 14 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንንን ይወገ

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 14 วันที่ผ่านมา +115

    ችግራችሁን ፍቱ ሰይጣን ቦታ አትስጡ ወንድሜ ኧረ ሀይሚናቡራ ተናፍቀዋል😢😢

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 14 วันที่ผ่านมา +80

    ቡርኬ እና ሀይሚ ሀሰን እና ሙባረክ ኤት ደረሱ የውቢት የቡታጀራ ድቅ ልጆች ምን ነካብኝ ፈጣርዬ ከክፉ ነገረ አተ ጠብቅልኝ☝☝☝☝☝💚💛❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 14 วันที่ผ่านมา +183

    የኔ ውዶች ምንም ነገር ቢፈጠር ተቻችሎ ማለፍ ነው 😢👏

    • @Mahlet-x2v
      @Mahlet-x2v 14 วันที่ผ่านมา

      አዎ አልሚዬ😢❤

    • @Zahra-f7d4h
      @Zahra-f7d4h 14 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ውዴ ❤❤❤

    • @ትውከልቱአላህ
      @ትውከልቱአላህ 14 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 14 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤👍

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 14 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እህቴ ያአላህ 😢😢😢😢

  • @halenLove
    @halenLove 14 วันที่ผ่านมา +93

    የ4 ዓመት ፍቅራቹ አትበትኑ ምንም ቢሆን ተስማም 😢❤የ ሀይሚ ና ቡራ መላ በሉኝ ናፍቆት😢😢🙆

  • @sayedahmada8196
    @sayedahmada8196 14 วันที่ผ่านมา +83

    ሀይሚ ብሪክ አልልም ብየ ነበር ግንአልችልም እፍፍፍፍ ናፍቁኝ 😊😔🥰🥰

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 14 วันที่ผ่านมา +69

    ሀይሚና ቡራ የትገቡ ይምጡልን ድምፃችንይሠማ😢😢😢😢

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 14 วันที่ผ่านมา +74

    ሀብቴ ዛሬ ስለሀይሚና ቡራ መላፍጠርልኚ ኡኡኡኡ😢😢😢😢😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 14 วันที่ผ่านมา +44

    በጣም ናፍቃችሁናል
    ሡበሀን አሏህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለሏህ
    አሏሁ አክበር
    ሸይጧንን አሏህ ይያዝላችሁ ።

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 14 วันที่ผ่านมา +40

    በሚዲያ ላይ የወጣ ፍቅር እድሜ የለውም የሰው አይን ጥሩ አይደለም ፈጣሪ ያስማማችሁ
    ሀይሚና ቡራ ጠፉ ተላምዶ መለየት ከባድ ነው

  • @SaraFatom-h6i
    @SaraFatom-h6i 14 วันที่ผ่านมา +70

    ሀይሚ ና ቡራ የእውነት እግዚአብሔር አምለክ ይጠብቃቸው ከዚ በሃላ ግን በመንፈሳዊ ህይወታቸው ቢበረቱ ብብዛት ወደ ሚድያ ባይመጡ የሰው አይን ጥሩ አደለም በዛላይ ሰዎች በቅናት ሊነሱባቸው ይችላል ና መፈቴሄው ደሞ በሶሻል ሚድያ መውጣት ቀንሰው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው በሶሻል ሚድያ መውጣት ማለት ራስህ ቢዚ ማድረግን ነው እመብርሃን አዛኝትዋ ትጠብቃቸው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይከልላቸው ❤❤

    • @nitart4949
      @nitart4949 14 วันที่ผ่านมา +1

      Biruk serawo you tube and TikTok new hamyi mekret techelalche😂😂

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 14 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ነሽ የምር በሂወታችን እግዚአብሔርን ስለማናስቀድም ሂወታችን አደጋ ላይ ይወድቃል አለማዊ ነገር ደስታው ጊዚያዊ ነው ዘላቂ አይደለም 😢😢

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 14 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ❤❤❤❤

  • @ሚሉ-ዐ6ጐ
    @ሚሉ-ዐ6ጐ 14 วันที่ผ่านมา +69

    ሀይሚ ና ብሩክ ናፈቆኝ😢

  • @መሢ21
    @መሢ21 14 วันที่ผ่านมา +72

    ሆይ አምላኬ ሆይ እናተን እና እነብሩክን ሃይሚን ያወቅሁበት ቀን የተረገመች ቀን ነዉ ሰዉ መዉደድ ለካ እዳ ነዉ🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

    • @higretigery
      @higretigery 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢

    • @በቃ
      @በቃ 14 วันที่ผ่านมา

      ቀልድነው ሞኝ አትሁኑ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢በጣም ሀላችንም ነን

    • @yasewchu
      @yasewchu 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም የተረገመች ቀን የምር ከፋኝ በጣም ነው ሳያቸው ደስስ የሚለኝ

  • @yugu4361
    @yugu4361 14 วันที่ผ่านมา +49

    የኔ ወዶች እንካን በሰላም መጣቹ❤ብታጅራ የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን👍😊ምንም ነገረ በፊጠረ እንዳትላለዩ በውስጥ ጨርሹት ወንድሜ የሰው ኣይንም ይሆናል🥺ሃይሚ እና ብራ ናፍቀውኛል 🥺

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 14 วันที่ผ่านมา +24

    አብሽር ይስተካከላል ለከይር ነው ሀይሚና ቡራ ጠፍተው አስጨነቁን አሁንስ 😢😢😢😢ሰው መውዴድ ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @Fd257
    @Fd257 14 วันที่ผ่านมา +64

    ያረብ ልቤን አፃናልኝ 😢የሀይሚና. የብራ ነገር ከብዶኛል 💔

    • @በቃ
      @በቃ 14 วันที่ผ่านมา

      ሌላ ሐሣብ የለብሽም ታድለሽ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 14 วันที่ผ่านมา +45

    አረ ምን ተፈጠረ በማርያም እናተማ የሰው አይን ገብታቸሆል ሀብ ነኒዬ ሀይሚ ቡራ እስቲ በማረሸያም ፀሎት አድርጉ ወይኔ ጉዴ😢😢😢❤❤❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 14 วันที่ผ่านมา +28

    እረ ቡራና ሀይሚ ምን በላቸው 😢😢😢😢😢

  • @Yuch-ws5ox
    @Yuch-ws5ox 14 วันที่ผ่านมา +23

    እውነት ቡታጅራ የገባባችሁ መንፈስ በመደሀኒ አለም ስም የተወጋ ይሁን እውነት እናንተን የምናቃችሁ በፍቅር እንጅ በጠብ አይደለም እና ሁላችሁንም እንወዳችሁ አለን

  • @jafeerrani5730
    @jafeerrani5730 14 วันที่ผ่านมา +64

    የቢርኬ ናየሃይሚ ነገር😢

    • @Made262
      @Made262 14 วันที่ผ่านมา +1

      ደህነነችው ብለዉ የለ ተረጋጉ ይመጣሉ

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 14 วันที่ผ่านมา +41

    ሀይሚን እና ቡሩኬን እና ሀሰንን አጡልን ❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 14 วันที่ผ่านมา +22

    ናኒ ልቦታሽን ይመልስልሽ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ስው ሁኖ የማያጠፋ የለም ግን በይቅርታ ሁሉም ነገር ይሻራል 😢😢😢😢😢

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 14 วันที่ผ่านมา +17

    ሀብቴ ወድማችን በመነጋገር በዉሥጥ ጨርሱ ነገሮች ሢዉል ሲያድር ከባድ ነዉ የሰዉ አይንም መጥፎ ነዉ ይከዉ አቡክተዉ አቡክተዉ እዳይን ብሌን እምንሳሳላቸዉን ሀይሚዪንና ቡራዪን አጠፊብን ማሪያምን በጣም ከፍቶናል እነሡንም አስማማልን እና እናተም በመተሣሠብ ፋቱት😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 14 วันที่ผ่านมา +87

    ኡኡኡ ቡታጂራ የገባው መፈሰ የተወጋ ይሁን😂😂😂😂🙈🙈😋🙅🙆🙆

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 14 วันที่ผ่านมา +196

    ሀሚና ቢራን አፈልጉኝ😢😢😢😢😢

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 14 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ በጣም ማሪያምን😢

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 14 วันที่ผ่านมา +2

      ቢፈልጉን ይመጡ ነበር ዝብላች ሠው አትረብሹ ኤጭ አበዛችሁት

    • @fffff1230
      @fffff1230 14 วันที่ผ่านมา +3

      የሰዉክብርየላቸዉም

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 14 วันที่ผ่านมา +2

      እንካን እነሱ ሌላ ስዉ አይቶ አትጨነቁ ደህና ናችዉ ብላል ስለዝህ አልፍልጉም ይህ ሁሉ ስዉ ስጫጫ ስላላዩ ነዉ ስለስህ ለተመልካት ባታ ስለለላችዉ እኛ ብቻ ነን ሀይሚ ቡራ ስንል እምንዉለዉ ስላልፍለጉ ነዉ እጃ አልሞቱ ዉይ አንድ ቢደዉ መስራት ያቅታችዋል እስከ ምንመጠ ተርጋጉ በተስብ አይሉም ዉይ ወደድን እጁ አልጠላን😮

    • @ጨርቃወችBH
      @ጨርቃወችBH 14 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@FatimaA-hx2cvእኮ ኦላይን ላይ ቁጭ ብለው እየዋሉ የሆነ ነገር ፖስት አድርገው ድህና ነን ማለት ይችሉ ነበር ቡራ የወንድሙን ቪዲዮ share አላደረገም ለምን መሰላችሁ የኛን ኮመንት ስልችቶት ነው ሐሰንም ሙቪም ጭምር በቃ ተዋቸው በየቤቱ ስማቸውን አታንሱ እነሱ አይወዱም😢 እኛ ነን እንጅ ሲጠፉ ተጨንቀን ሲመጡ ተደስተን ግን ይሁን ግደለም ብቻ ድህና ይሁኑ የምር ዛሬ በጣም አዝኝባቸዋለው ሁሉም tikto ላይ አሉ 😢

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 14 วันที่ผ่านมา +35

    ድምፃችን ይሠማ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ቡራ የት ገቡ በሠላም ነው ❤❤

  • @MrX-t4c
    @MrX-t4c 14 วันที่ผ่านมา +22

    ችግራችሁን ተረጋግታችሁ ፍቱ ሀይሚና ቡራን ላክልን በናትህ😢😢😢😢

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 14 วันที่ผ่านมา +17

    የሴጣና መንፈስ የተወጋ ይሁን ወንድሜ ተስማሙ ሚድያላይ የወጣ ነገር አይዞችሁ ሀይሚ እና ብርኬም እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ናፍቀውናል😢😢😢❤❤❤❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 14 วันที่ผ่านมา +19

    አረ.ኡኡኡኡኡኡ.በታጀራ..ዩቱበሮች.ምን.ሆናቹብን.ፈጣሪ.የገባው.ሴጣን.ያሳላችሁ.እና.ክፍተት.አትስጡ.በርቱ.ቡራስ.ሀይሚ.አናግርልን.ቡቡ.ያለው.ነገር.ተነጋግራችሁ.ፍቱት❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 14 วันที่ผ่านมา +30

    ጌታሆይ ትግስት ስጠኝ ጭንቀት ላይ ጭንቀት እረ የት ልሂድ እናንተ ደሞ ምን ሁናቹ እፍፍ ከባድ ነዉ ሀብቴ ወንድሜ ባካችሁ ችግራችሁ ተስማምታችሁ ፍቱ ለሰይጣን ቦታ አትስጡ 🙏😢😢ግን እኛ በቡራና በሀይሚ በጭንቀት ታምመናል እኔ በግዛ ልቤ መከራየን አየሁ እኮ ፍትህ ለኛ 😢😢

    • @seliseli3381
      @seliseli3381 14 วันที่ผ่านมา

      ሃፍተይ ማኣረይ ምኛትኪ ፅብቅ ድዩ ግን ንምንተይ ትጭነቂ ሃይምዶ ብራ ታይገበርቲ እየም ንስኪ ታሓምምኪ መን እየ ቆላሕ እሉ ዝርእየኪ ነብስኪ ዳኣ ሓልዊ ኣነ ፅሕፈ የፈልጥን ኣብዚ ገዛ ንመጀመርታ እየ ግን ነብስኪ ጠብቅይ ሓፍተይ ማኣረይ

    • @hannaamare2534
      @hannaamare2534 13 วันที่ผ่านมา

      Birk yeBete kulf🔐🔑🔐Asetew
      Hassen Akatari Delala New...
      Birk Ahun Bete Etebeke New....
      TH-cam yemiserabete gezeyelem..
      Birk Le Hamiyee geze yelewm
      💔😡

    • @hannaamare2534
      @hannaamare2534 13 วันที่ผ่านมา

      Yehen hulu hegere Be Mehalhew yametaw...Hassen New...!!!!💔💔
      Hassen Balege kefu New....
      Edesete Yamale...BeHamiye keldubate...Tetekemubate...😭😭😭Hassen 🤑💔🙃👎🏻

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 14 วันที่ผ่านมา +17

    ሀይሚዬና ቡራዬን ደግሞ ተቆጣልን ይምጡልን እስካሁን የጠፉብን ይበቃናል እናተም አትጥፉ እነቡራንም አምጣልን ወንድማችን

  • @ጨርቃወችBH
    @ጨርቃወችBH 14 วันที่ผ่านมา +24

    እባካችሁ ለሣይጣን ቦታ አትስጡ በመነጋገር ፍቱት ❤️😥ሃይሚ እና ቡራ እያላችሁ የሰው ቤት አታጨናንቁ እነሱ ኦላይን ቁጭ ብለው ሁሉም የ ኦዲይነስን ጭንቀት እያዩ ነው ዝም ያሉት ቡራ የወንድሙን ቪዲዮ share ለምን ያላረገ ይምስላችሁል የኛ ኮመንት አድክሞት ነው ሙቪ ሐሰንም ጭምር 😊የሆነ poto ፖስት አድርገው ሰላም ነን ማለት ይችሉ ነበር እኛ ነን ለነሱ የምንጨነቀው እንጅ እነሱ ግን 😢ለማንኛውም ማንም ክፉ አይንከው 😢

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 14 วันที่ผ่านมา +16

    አይዟችሁ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ😢ግን የቡራ የሀይሚ ነገር ያሥጨነቀው እንደኔ 👍ፈጣሪ ባላችሁበት ሠላሙን ያብዛላችሁ 🙏ፍትህ ያጣ ጩኸት😢😢

  • @AlmiAlmi-j4w
    @AlmiAlmi-j4w 14 วันที่ผ่านมา +30

    ሁሉም ቤት ነውዴ ሰይጣን የገባበትእኔ ደሞ ስለ ሃይሚና ቡራ መስሎኝ ነበር 😢😢😢😢😢❤❤

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 14 วันที่ผ่านมา +11

    ችግራችሁን በቃላሉ አራጋች ተግባብታችሁ ፍትት ሀይሚ እና ቡሩክ ትናፍቅዊን😢❤

  • @Fd257
    @Fd257 14 วันที่ผ่านมา +19

    ትልቅ ሀይን ገባባችሁ. ቡታጅራወች ፉጣሪ ሰላሙን ይፍጠርላችሁ😢😢😢😢😢

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 14 วันที่ผ่านมา +92

    ሀይሚና የቡራ የነፋቃቹት ብቻ ደምሩኝ😢👍

  • @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue
    @BirqeeBaatirBirqee-ns9ue 14 วันที่ผ่านมา +38

    ሃይም እና ብሩክ ግን በጣም አብዛቹ ለ ተምልከቺ አት ቸንቁም የራስቹን ስሜት ቢቻ ነው የ ምት ረማዱት ግን ቤአልቹ ቤት አግዛብሔር የጠብቃችሁ አንድ አንደም ለ ሙዎዳችሁ ሶዎቺ አስቡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yasewchu
      @yasewchu 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም እግዚአብሔርን አያስቡም በራሳቸው የሰውን ፍቅር ሊያጡነው

  • @seadajemal-h8u
    @seadajemal-h8u 14 วันที่ผ่านมา +66

    ሀይሚ
    ቡራ
    ሀይሚ
    ቡራ
    ሀይሚ
    ቡራ
    ሀይሚ
    ቡራ
    የትናቺሁ አይይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 14 วันที่ผ่านมา +36

    ሀይሚና ቡራን አጡልኝ😢😢😢😢

  • @Dinkiesh
    @Dinkiesh 14 วันที่ผ่านมา +22

    ሀይሚዬ ና ብሩኬ😢💔😢😢

  • @MohamedMohamed-on5jw
    @MohamedMohamed-on5jw 14 วันที่ผ่านมา +19

    አረ ሀይሚ ና ቡራ ናፍቀዉናል❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 14 วันที่ผ่านมา +21

    አይይይ ምናለ ከተጣሉም ተጣልተዋል ደህናም ከሆኑ ደህና ናቸው ብትሉን😢😢❤❤ብቻ ይሁን 💔😔😔😔😔😔

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 14 วันที่ผ่านมา

      እዲያዉ ተሰቃየሁ እኮ የኔዉድ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 14 วันที่ผ่านมา

      አሉ ደህናናቸዉ ተባላችሁ ሀይሚ እና ሙባረክ ቡታጀራ ሥለሂዱ ነዉ ትንሽ ዲብርት ዉሥጥ ናቸዉ ለዛ ነዉ አሉ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 14 วันที่ผ่านมา +78

    የአብርሽ እና የሩታ ነገር ያሳሰበዉ ማነዉ እስኪ ደምሩኝ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 14 วันที่ผ่านมา

      እኔ😢😢

    • @MmMm-ek8qs
      @MmMm-ek8qs 14 วันที่ผ่านมา +4

      ስራ ፈት😂😂😂😂

    • @MekdesAbera-vs1hc
      @MekdesAbera-vs1hc 14 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም😢😢😢

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 14 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢ሩታየ. ናፉቃኝለች😢😢😢😢😢😢ክፉቱኝል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብርሺዩ

    • @RahmatRahmath-ne3yz
      @RahmatRahmath-ne3yz 14 วันที่ผ่านมา

      ስትየሚናፍቀኝሞልቶሆ😮😮😮😮😮:

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 14 วันที่ผ่านมา +11

    በዱአ በፀሎት ጠንክሩ የሠው አይን ይሆናል ብዙዎቹ አላህን አያስታውሱም መሻአላህ አይሉም 😢 በተለይ ሀብ ሙሉ ቤተሠብህ በጣም መልካም ጡሩ ቤተሠብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አንተም ወንድምህም

  • @arefearefe8406
    @arefearefe8406 14 วันที่ผ่านมา +25

    ሀይሚ ብረ ጠፉ😢😢❤❤❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 14 วันที่ผ่านมา +24

    ሀይሚዬ ና ብሩክ 😥💔😥

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 14 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞህ ሀብትሽ ወድሜ ናንዬ እህቴ ለእናተ ብዙ ነገር ማለት አልፈልግም ምክንያቱም ብዙ ነገር ታውቃላችሁ ሶሻል ሚድያ ደግሞ በጣም መጥፎ ነው ምን ለማለት እደፈለኩኝ ይገባችሁዋል እና ከሶሻል ሚድያ መልስ በፀሎት ትጉ በጣም ነው ሁሉም አይን ውስጥ የገባችሁ አራታችሁም እና ፈተና. ለበጎ ነው ያጠክራችሁ እንጅ እዳይጥላችሁ አደራ ውዶችዬ መጥፋት ሳይሆን ስራችሁን. ስሩ ግን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ እናተ መሀል ምንም አይነት ክፍተት እዳታስገቡ እናተ ጎበዞ ልጆች ናችሁ የሆነ ፀብ እራሱ ቢፈጠር ወድያው ለመፍታት ሞክሩ እንጅ አታሳድሩ አባቶች ነገር አታሳድሩ ይላሉ እና አይዞአችሁ ለሴጣን. ቦታ አትስጡ ፀሎት አድርጉ ሁሉም ይስተካከላል 😢😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 14 วันที่ผ่านมา +10

    ሀብ ምንድነዉ ቡታጅራ የገባዉን ሰይጣን አስወጡት የጠላት መፈንጫ አትሆኑ በእናንተ መለያየት የሚደሰት ብዙ ነዉ ናኒዬም ክፍተት አትስጪ የሚዲያ ሰዉ ስትሆኑ የዉስጥ ገበናችሁን አታዉጡ እኛ የምንፈልገዉ ችግራችሁን ፈታችሁ ደስታችሁን ብቻ አሳዮን ጠላት ይፈር

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 14 วันที่ผ่านมา +10

    ችግራችሁን ተወያይታችሁ ፍቱ ሀይሚና ቡራ ናፍቀውናል😢😢😢😢😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 14 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ምንድነው ቡታጅራ የገባው ሳይጣን😢😢😢በጸሎት በርቱ ደግሞ በውስጥ ፍቱትኝ አንች ደግሞ እሕት ተረጋግተሽ ለመስማት ሞክሪ

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 14 วันที่ผ่านมา +7

    አይይይይ የቡታጀራ ልጆች አይን በላቸዉ😢😢😢በዚህአያያዝማ ሀይሚና ቡራም ችግርአለ በቃ😢😢😢😢😢😢😢

  • @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث
    @حسبنااللهونعملوكيل-ط6ث 14 วันที่ผ่านมา +6

    እኔስ ባላወኳችሁ ይሻልነበር እናንተንና ሀይሚ ቡራን በጉጉት ነበር እምጠብቀው ፍቅር ያሸንፋል አብሽሩ አላህ ያግራላችሁ ውዶቼ

  • @ሪች-BH
    @ሪች-BH 14 วันที่ผ่านมา +7

    አይይይ ጭንቀቴ ብቻ😢😢😢 ሀብትሽየ አይዞችሁ መቻቻልን የመሰለ ነገር የለም ተረጋግታችሁ ተወያዩ 🙏 እስኪ ለትንሾቹም ንገራቸው አንድ ይበሉን እና እንረፍ ይለይልን 🥺🙏

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 14 วันที่ผ่านมา +16

    አብሽር ሀብትሽ ችግሮች ይፈጠራሉ ግን ተነጋግራችሁ ለመፍታት ሞክሩ

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 14 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞን ወድማችን ለበጎ ነው ልክ ናት ለሰይጣን ቦታ እምንሰጠው ራሳችንን ነው ቀኑም አመቱም ተባርኮ ለንስሃ እድሜ ተጨምሮን ነው የተሰሰን 🙏 ለሰይጣን ቦታ አትስጡ ስትነጋገሩ በንግግር ችግራችዙን ፍቱ በንግግር እማይፈታ ነገር የለም የይቅርታ ልብ ይኑራችሁ አምላከ ቅዱሳን የይቅርታ ልብ ይስጠን ❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 14 วันที่ผ่านมา +4

    ናነኒየ የምወድሺ ስላያሁሺ ደስ ብሎኛል ያችን ሳቅሺን ሳቂልኝ ።በአካል ባገኛችሁ እንኳን ደስ ይለኝ ነበር አንድ ቀን ቡታጅራ እመጣለሁ ። ልክ ነህ ዩትይብ ይኸው እነ ሀይሚን በጥብጣታል ብሩክየ ም ጠፍታል እባክህ ምከርል ሁለቱንም ልጆች ።ህይሚ ቡታጂራ መታለች ምከራት እንሱማ አይን በዝቶባችዋል ።ሀብቴ እንትን ናነኒየ ለሴጣን በር አትክፈቱ በናታችሁ መጥፎአችሁን መስማትን ማየትም እልፈልግም ።ሶሻል ሚዲያ ጥሩምንው መጥፎም ነው ። ለማፋቀር የሚጥሩ ያሉትን ያህል ካለ ስም ስም እየሰጡ ለመለያየት የሚጥሩ ቀናተኛች ብዙ አሉ ።ጆሮ አትስጡ ልለምናችሁ ።በናታችሁ አቅሉት እባካችሁ

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብየ ምንም ነገር ቢፈጠር በውስጥ ፍቱት አይዞኝ❤❤❤❤❤ ለጥላት ለምቀኛ እጂ እዳሰጡ ወዴ ፊት አይዞኝ እዲህ ነገራቶች ይደራረባሉ አንዳዴየ በትግስት ማለፍ ነው 4:22

  • @JudiGetachew
    @JudiGetachew 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብትሽ በጣም በሣል ነህ በአነጋገርህ ውሥጥ መልካምነትህ አሥተዋይነትህን አፍቃሪነትህን ይገልፃል ሥለዚህ ተመካክራችሁ ሁለታችሁ ነገሮችን ለመፍታት ሞክሩ ግድ አንዱ ተሸናፊ መሆን መቻል አለበት ሠው ክለፈተና አብሮ መኖር አይችልም ፈተና ያጠነክራል ለሶስተኛ ሠው ክፍተት አትፍጠሩ እባካችሁ ፕራይቤት አርጉት እንወዳችሁለን ፍቅር ያሸንፋል በነካ እጅህ በቀጥታ የሠው አይን የገባባቸውን እነቡራን ይዘህልን ና ናኒዬ የኔ ቆንጆ ይቅርታ አርጊለት

  • @QqqQqqq-qi2df
    @QqqQqqq-qi2df 14 วันที่ผ่านมา +6

    ግንለኔ ምገርማኝ ነገር አኛ ሀይም እነ ቡሬክ ስነፀፊ ደስ ይለቹሀል 😢ይልቅ እኛን ለማስጨነቅ የማሀታረጉት ጥረት ዬለም ሆሆ ምነሁ ወገን ወዳ ረሳቹ ተማለሱ ስንወድ ነዉ እንጂ ስንጣለም እንደዘ ነዉ ምን ሆነዉ 😮😮የወደደ ልብ ከጣለ አይማለስም 😮አየቹ እነ አብርሽ ልክ እንደዘ ነዉ ዞሮ ምንለሁ 😢😮😮😮የገበሁ ይገበወል😂😂

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 14 วันที่ผ่านมา +9

    ወድም በናታችው ፋቱት የሀይሚና የቡራ መጥፋት ይበቃናል እረ በናታችው ሀይሚና ቡራን አምጡልን ማበዳችን ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😰😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hopeless-v3h
    @Hopeless-v3h 13 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞክ ወንድሜ ✨❣️ ተነጋግራችሁ ፍቱ ናኒም ቆም ብለሽ አስቢ 💕 ክፍተት አትፍጠሩ ተነጋግራችሁ ፍቱ 💕 እግዚአብሔር ከምቀኛ ከተንኮለኛ ከሸረኛ ይጠብቃችሁ💕 ነገሮች ተስተካክለው አብራችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ 🙏🙏

  • @جيناتالعلي
    @جيناتالعلي 14 วันที่ผ่านมา +6

    ሀይሚ ሀይሚ ብርኬ ሀይሚ ብሩኬ ሀይሚ ሀይሚ ብሩኬ😢😢😢 በሰላም ነዉ ግን 😢 በጣም ናፈቃችሁን😢😢😢

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 14 วันที่ผ่านมา +5

    ያኢላሂ ቆይ ምንድነው እረኔ አልቻልኩም ከምን ገባችሁብኝ H & B 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 14 วันที่ผ่านมา +7

    የኔዉዶች ምንም ነገርቢፈጠር ተቻችሎ ማለፍ ነዉ ሀይሚና ብሩክ ምንሆነዉነዉ ምነአለን ቢሉ ሠዉእየተጨነቀ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShaikhaAlzaabi-ms3ps
    @ShaikhaAlzaabi-ms3ps 14 วันที่ผ่านมา +13

    ሀይሚና ቡራ የናፈቃችሁ ብቻደምሩኝ😢😢

  • @kuwaie4489
    @kuwaie4489 14 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ወንድሜ በውስጥ ጨረሱ ወደሚዳያ እትውጡ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ የኔ ዉዶች

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 14 วันที่ผ่านมา +3

    ኡኡኡኡኡኡምንገባብን በህቶቻችንናበወንድሞቻችንሠይጣን ከቤታችን ይውጣልን ያረቢ ተሠቃየን በአብርሺናበሩታ ተሠቃየን

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 14 วันที่ผ่านมา +6

    ኮሜቱ ሁለ ሀይሚ እነ ብራ ሀይሚ እነ ብራ
    በጤነቹ ነዉ ግን የሆነ ናገር ሟ ሆ
    ጉድ ነዉ ተጨነኩ ታጨነኩ ገልቱ ሁለ የምየስጨንቅ ስንት ነገር አለ 👎👎
    ሠዉ የገሩን ሠለም አቶ ጎደነ ለይ እየደረ ቤቱ ፈርሶ ሚበለ አቶ 😭😭👈👈
    ምየስጨንቀኝ አጥቼ ለነሱ ልጨነቅ 🙆🙆🙇🙆ፐ

    • @RehimaMohammed-yg1df
      @RehimaMohammed-yg1df 14 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😅😅😅😅😅

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 14 วันที่ผ่านมา

      እኔስ የገረመኝ😢😢
      የሆነ አስተማሪ ነገር እንኳን ቢኖራቸው ቢሉም አይፈረድባቸው ግን ታይተው ለሚወጡ ብቻ ሐይሚ ቡራ ይላሉ ድቄም😅😅

    • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
      @አላህወኪል-ዠ1ኘ 13 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅 ግን መጥተው ተጨቃጭቀው ነው የሚጡት ሰው ነቀለኮ ወገኔ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 14 วันที่ผ่านมา +8

    ሀብቴ አረ ሀይሚና ቡራ ናፍቀውናል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢😢😢እናተም ተግባቡ እነሱንም አምጡልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 14 วันที่ผ่านมา +3

    የቱብ በጭራሽ እንዳታቆም በጣም ነዉ ምንወዳችሁ ሢቀጥል ማን ደስ ይበለዉ ብላችሁ ይስተካከላል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ አንዳንዴ ያጋጥማል ተስማሙ አብሽር አንዳችሁ ተሸነፉ እባካችሁ

  • @EmaNTubiኢማንቱዩብ
    @EmaNTubiኢማንቱዩብ 14 วันที่ผ่านมา +14

    ዘሬ አንደኘ ነኝ ሀይሚ ኢነ ቡረን አጣሊን😢😢😢😢

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 14 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ሀይሚና ብሩክ ጠፍተዋል አድበሉኝ ናፍቀውኛል 😢😢

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 14 วันที่ผ่านมา +4

    ከባድ ነዉ አላህ ያዋዳችዉ❤❤ብሩኪና ሀይሚንም ኸይር ያሠማን😢😢😢😢

  • @የአርሴልጅ
    @የአርሴልጅ 14 วันที่ผ่านมา +4

    በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
    ምንድነው የምሰማው
    አይዞክ ወንድሜ ሀብ ሁሉም ወደፍቅራችሁ ይመለሳል
    ጸልዮ ጸበል ተጠመቁ
    እህቴ ናኒ ይቅርታውን ተቀበይ አታሰከፉው በእመቤቴወደፍቅራችሁተመለሱ

  • @fgddxccgg2273
    @fgddxccgg2273 14 วันที่ผ่านมา +19

    አረ ሀይሚና ብሩኬ😢😢😢😢😢😢

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 14 วันที่ผ่านมา +3

    አረ እባካችሁ ሃይሚ ና ቡራ በጣምም ናፍቀውኛል የት ልሂድ😢

  • @makkaaussain1286
    @makkaaussain1286 14 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርታውን መቀበል አለብሽ ይቅር መባባል ፈጣሪም ይወዳል ለጠላት እጅ አትስጡ ፈጣሪ ያስታርቃችሁ 😢
    እረ ሀይሚና ቡራ ይምጡልን በናፍቆት ልንሞትነው😢😢

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 14 วันที่ผ่านมา +3

    ወድማዩ አይዛክ ገን በቢለጣ ፀሎት አድርግ ከዚዶም መንፈሰዎ ነገር ትክረት አድርግ የመምህር ተሰፈይ ተምህርቲ አደምጡ ገጠመኝ ብዙ ትምህር አልዎ እማ ፍቅር ከነተ ገር ትሁን ድንግል ማርያም ንናቴይ ትጦብቂቺ ህለቹ ሀማይ ቡሩ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሰአቱ እስከሚደርስ የቸኮለ ማነው እዴኔ የሀይሚና የቡራ ነው የሚሰራው ብየ ነበር የጠበኩት ምክንያቱም ፊቱ ደስተኛ አልነበረም ግን ቡራ ሙቤ ሀሰን ሁላችንም ተከፍተንባችኋል ምነው አድስ አይደለንም ለናተ እሽ የተፈጠረውን ሁሉ ትነግሩን አልነበረም እዴ አሁን ምን ተገኜ ስለወደድናችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔 ሀይሚ ነግራን ነው የጠፋችው ቡራ በሀይሚ መከፋት ይጥፋ እሽ ሙቤም በጓደኛው ተናዷል ሀሰን ምን ሆነህ ነው ይሄንን ያህል ለእናተ ስንጨነቅ 😢😢😢😢 እናንተ ግን ከሰውም አልቆጠራችሁንም ትርፉን አሰደባችሁን ሀይሚ ቡራ ስለምንል ቤየቤቱ እየሄድን በጣም ትገርማላችሁ የሰውም ጡር አለው ጠብቁ እኛም ስለምንወዳችሁ እጂ ሚዲያ ተጠቃሚ እኮ ነፍ ነው እሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔 ሰው መውደድ በሀይሚና በቡራ በሀሰን በሙቤ በአብርሸ በሩታ በቃኝ እግዚአብሔርን💔💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭

  • @ተቋመችቻናል
    @ተቋመችቻናል 14 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 14 วันที่ผ่านมา +3

    እንካን በሰላም መጣችው በማህል ሰብ ኣታስገቡ ራሳችው ፍቱ ቤተ ክትርስትያን ፆሎት ኣርጉ በርቱ ኣዛችው በናታችው ኣትጣሉ ይቅርታ ትልቅ ነው ናኒ በናትሽ ሴት ሁሉ ትችላለች ኣቺ ለሆነ በማሃላችው የገባ ነገርቦታ ኣትስጪ ይቅርታ ሲልሽ መቀበል እጂ ሌላ ኣይስፈልግም የኔ እናት ኣትጣሉ❤

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo 14 วันที่ผ่านมา +5

    አብሽሩ ሀብትሽ ተነጋግራችሁ ፍቱት😢❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታውን መቀበል አለብሸ ይቅር መባባል እግዚአብሔር ይወዳል ለጠላት እጅ አትስጡ እግዚአብሔር አምላክ ያስታርቃችሀሐ🙏😥😥😥

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 14 วันที่ผ่านมา +6

    ሀይሚና ብራ እረ ሚድያው ሲያሰጠላ😢😢

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 14 วันที่ผ่านมา +2

    አራት ሺ ሁለት መቶ comment ሃይሚና ብሩኬ ይሄ ሁሉም ወዳጅ እያላችሁ እንደዚ አትጥፉ ብቅ ብቅ በሉ 😢😢

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 14 วันที่ผ่านมา +3

    አረ ሀይሚና ብሩክ ያሉበትን ሁኔታ አሳዉቁን ለተመልካች ክብር ስትሉ😢

  • @Madena-c8u
    @Madena-c8u 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሀይሜ ና ቡሩኩ የታሉ አጣልን በጣም ናፍቀዉኛል እባከህ

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 14 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ hub ምን ሆናችሁ ነው
    nani የኔ ውድ ብሩክ ሃይሚ ሁላችን በጣም ነው የናፈቃችሁኝ ሳቃቹ ጨዎታችሁ
    ጭቅጭቅ ሁሉም ነገር ነው እኔ አፈቀኝ
    ቡሩኬ የሃይሚ ፀጉር ሲያበላሽ አንቴ ከነኔ ጋር ስትጨቃጨቅ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል
    እናንተን ስላየው ደስ ብሎኛል ብሩኬ እና ሃይሚ አምጣልኝ ችግር ውስጥ ካሉ አስተርቃቸው የምር በጣም የናፈቁኝ አልቻልኩም
    ቡራ ቡራ ቡራ
    haimye
    የኔ ልዩ ሴት ሃይሚዬ በጣም ተናፍቅሻል 😢😢😢😭😡
    😡?😡?😡 😭😫😔
    😔?😔?😔?😔?😔?🙉?🙉?👀?🙏
    🙏?🙏?🙏?🙏😥?😥😳😳😳😳😳😳😳😱😱😱

  • @SeadsEndris
    @SeadsEndris 14 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ እረ ተስማምታችሁ. ፍቱት እንዳትለያዩ 😢

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 14 วันที่ผ่านมา +10

    ኧረ ሐብቴ። እባክሕ ሐይሚንና ብሩኬን አለልን እኔ ማበድ ነው😢😢

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
    @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ሃብትሽየ አይዞን በርቱ❤❤❤❤ ጠንክሩ ድንብሽየ

  • @fatemahery
    @fatemahery 14 วันที่ผ่านมา +6

    ችግራችሁን ፍቱ ሰይጣንቦታ አትሰጡ 😢😢

  • @በቃ
    @በቃ 14 วันที่ผ่านมา +2

    እናተንም ጀመራችሁ ድራማው እምነት ራሡ ያላችሁ አትመሥሉኝም ኣበዘችሁት አሁንማ 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zidlove920
    @zidlove920 14 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብትሺ ወድሜ እድሁም ናኒ እህት ነገሮችን ቁጭ ብላችሁ ነገሩን ፉቱት ወድሜ እህህህህ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይለያቹ ሲጀምር ሚዲያ የወጣነገር 😢

  • @nasriyros5048
    @nasriyros5048 14 วันที่ผ่านมา +6

    ግን ምንድነዉ ማጣለት እነ ማለያያት በዛ ሆሆሆ ግን ሁሉም እዉነት ነዉ

  • @GenetMerkebu-n6e
    @GenetMerkebu-n6e 14 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውዶች አይዟችሁ በፍቅር ውስጥ አለመግባባት ይፈጠራል... ተረጋግታችሁ በመነጋገር ፋቱት ....