❗️❗️ ተዓምር ❗️❗️ … የእናቶች ደስታ…. ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ...... አቡነ ሲኖዳ ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #sinoda
    #etart
    #Ethiopia
    #Minyahil_benti
    #ምንያህል_በንቲ
    ገዳሙን ለመርዳት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    አቡነ ሲኖዳ ገዳም
    1000295494852
    ደረጀ ዘወይንዬ
    0911664780
    በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በዋትስአፕ #0912656342
    በቴሌግራም #0939048556
    *ፃፉልን
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe

ความคิดเห็น • 485

  • @derejenegash7005
    @derejenegash7005 3 ปีที่แล้ว +93

    ገዳሙን መርዳት ለምትፈልጉ ደብረ ጽሞና አቡነ ሲኖዳ ቤተክርስትያን ንግድ ባንክ 1000295494852 ሉቡሉጡ መረጃ 0922212121/0911664780/0912060653 ይደውሉ እስካሁን ለአደረጉልን አስተዋጽኦ ወደ ፊትም ለሚያደርጉልን በጎ ተግባር አምላከ አቡነ ሲኖዳ በረድኤትና በበረከት ይጎብኝልን።መምህር ደረጀ ዘወይንዬ።

    • @beskutadaniel3438
      @beskutadaniel3438 3 ปีที่แล้ว +1

      amen amen amen memher

    • @beskutadaniel3438
      @beskutadaniel3438 3 ปีที่แล้ว +2

      እህቴን በፀሎት አስቡልኝ እህተ ገብርሄል ብላቹህ

    • @user-ml3yg3dc4y
      @user-ml3yg3dc4y 3 ปีที่แล้ว +1

      ምኔ የሁልጊዜህ የመቀናበርያህ መዝሙር ሊኩን ለጥፈው ማርያምን በጣም ደስ ይለኛል ወይ ዘማራውን ጠቁመኝ

    • @kedimamo6011
      @kedimamo6011 3 ปีที่แล้ว

      Egziabher yistachihu

    • @eyobatube3152
      @eyobatube3152 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን : አሜን : በረከታቸው : ይድረሠን :
      የኦርቶዶክስ : ልጆች ፡ አለን ::
      በርቱልን : እንቁዎቻችን ።

  • @roziirozii6832
    @roziirozii6832 3 ปีที่แล้ว +8

    የአባ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን የተዘጋውን መሐፀን ከፍቶ ልጅን የሚያስታቅፉት አባ ሲኖዳ በቃልኪዳናቸው የልጄን ጆሮ ይከፈት ፈውስንም አግኝታ አቡነ ሲኖዳ ለደጃቸው ያብቃኝ በቃል ኪዳናቸው ይርዳኝ።

    • @Martem79
      @Martem79 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በቃልኪዳናቸው የልጅሽን ጆሮ ያስከፍቱልሽ

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน

      ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው:: ልጅሽንም የሚፈውሰው ፍጡር ሳይሆን ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዚህ ወደ ፍጡር ሳይሆን ወደ ፈጣሪ ለምኚ አህቴ::
      ሁሉን ማድረግ የሚችለው እርሱ ብቻ ስለሆነ::
      “እነሆ፤ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የማሕፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው።”
      - መዝሙር 127፥3 (አዲሱ መ.ት)
      “ኢየሱስም፣ “በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል” አለ።”
      - ሉቃስ 18፥27 (አዲሱ መ.ት)
      እግዚአብሔር የርዳሽ!!

  • @jackacero9247
    @jackacero9247 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል አበነ ስኖዶ ለደጃችዉ ያብቁን በረከታቸዉ ይደርብን ደረጀ ዘወይንዬ እናከብርሀለን የተዋህዶ ጀግና እመብረሀን ትጠብቅሀ አባቴ

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን የ አባታችን የአቡነ ሲኖዳ በረከታቾው ረዲአታቾው ፀሎታቾው ከህዝበ ክርስትያን ከህዝብ ኢትዮጵያ ከህዝበ ዐለም ሁሉ ይኹን አባታችን አቡነ ሲኖዳ አባኩት ለህዝበ ትግራይ ፀልዩልን እባኩት ስለ ህፃናት ስለ አረጋውያን ስለ ሴቶች ስለ ርግዞች ሰለ ሃራሶች እባኩት ፀልዩልን ጌታን ለምንሉን አባታችን አማልዱን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ አ ስደት አረብ አገር ነው ያለሁት ግን ስለ ሃገሬ በጣም እጨነቃለሁኝ አባታችን ለሁሉም ህዝብ ንፁህ ልቦና እንዲሰጠን ለምኑልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንን🙏

  • @adiamissac896
    @adiamissac896 3 ปีที่แล้ว +1

    እንባዬን መቆጣጠር ኣልቻልኩም ኣቡነ ቢሻይ ኣባቴ ቀድስን ፈውስን የተቀደሱትንም ስጠን ዘረኝነትን የሚጸየፉ ለእናት ኣባታቸው ቤተክርስቲያንን የሚያኮሩ ኣምላካቸውን የሚያከብሩ ! ኣሜን !!!

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ያአባታችን የቅዱስ አቡነ ሲኖዳ በርከታችው ይደርብን አሜን ፀሎትን ስም ተው ለመስክርንት ያአብቃን አሜን

  • @divalucky2594
    @divalucky2594 3 ปีที่แล้ว +1

    የማይሞላ ስደት ከሀገሬ በረከት አርቆኛል አቡነ ሲኖዳ የልቤን መሻት ይፈፅሙልኝ እኔም ቤተሰቦቼም ለደጆ እንድንበቃ ይርዱን በረከቶ ይደርብን አሜን 🙏

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የጻዲቁ ሲኖዳ በረከት እረድኤት ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @user-xg8wz7ge2v
    @user-xg8wz7ge2v 3 ปีที่แล้ว +46

    እውይይ መታደል ኦኮነው መልካም ጉዞ ይሁንላቺሁ እዴት እደናፈቀኝ ሀገሬ በስደት ያላቺሁ እህት ወድሞቼ የግዚያብሄር ወዳጆቺ እኛም ሀገራቺን በሰላም ገብተን ገዳማትን ለማየት ያብቃን አሜን ፫

    • @yeshibedanie8792
      @yeshibedanie8792 3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much

    • @selamybfikadfiker6814
      @selamybfikadfiker6814 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፫ በተለይ ሀጢያተኛዋ እህታችሁ ለንስሀ እንድበቃ ማህተመ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @haimanotkabtymer8048
    @haimanotkabtymer8048 3 ปีที่แล้ว +2

    አቡነ ሲኖዳ የጠየኩት የልቤን እዲሞላልኝ ይሙላልኝ እለምናለሁ እድትባርኩኝ ለደጆት ያብቃኝ 🙏

  • @tigistdemisse5836
    @tigistdemisse5836 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መእላክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችው ወገኖቼ

  • @amyadmasu2887
    @amyadmasu2887 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ቅዱስ ቦታ ለመርገርጥና ለመባረክ ያብቃኝ አምላኬ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 ปีที่แล้ว +5

    አቡነ ሲኖዳ አባቴ የእህቴን ልጅ አፏን ፍቱልኝ እንዳትናገር የያዛትን አባቴ በምህረት ያስቡልኝ የማልካት ቦታ የለኝም ከመጓጓቴ ብዛት 9አመቷ ነው ማማ እያለች አንጀት በሚበላው ድምጿ ታጓጓለች። አቡነ ሲኖዳ እርዱልኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። በረከታችሁ ይደርብን። እኛንም ለደጃቸው ያብቃን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 3 ปีที่แล้ว +16

    አቡነ ሲኖዳ የልቤን ፈጽሙልኝ ቤቶ ለመምጣት ያብቃኝ ከነቤተሰቤ የልቤን ያውቁታልና መምህር ደረጀ እና የ Et art አቅራቢዎች ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 ปีที่แล้ว +35

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 3 ปีที่แล้ว +1

      ስምና የአካውንት ቁጥር አሳውቁን

  • @a.f6818
    @a.f6818 3 ปีที่แล้ว +51

    ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክሳዊ መሆን እናቶቻችንን በፆለታችሁ አስቡን እልልልልልልል

    • @alimajid6510
      @alimajid6510 3 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 3 ปีที่แล้ว +9

    አምላከ ሲኖዳ እኛም ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን ቅዱስ ሲኖዳ የውስጤን ነገር ያቃሉ እና የከበደኝን ነገር ያቃሉልኝ ምልጃዎች አይለየኝ

    • @zelalembelay1621
      @zelalembelay1621 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እንዳንቺዉ የሁንልኝ

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d 3 ปีที่แล้ว +16

    አባታችን ፃድቁ ሲኖዳ ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን ለኛም ሀገር ያለው ይርዱን 🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን።እናንት የታደላችሁ ልጆች ምነው እናንተን ባደረገኝ እዴት መታደል መመርቅ ነው። በርቱ እድሜ ከፀጋ ያብዛልን ። አቡነ ሲኖዳ አባታችን በሰላም ከአመቱ ያድርሱን የዚህ በረከት ተሳታፊ እንድንሆን ያድሉን ።እሜን። መምህር ደረጀ እድሜ ከጤና ይስጥህ ያበርታህ አባትህ ሁሌም ይቅደሙልህ ።አሜን።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አቤት መታደል በበረከት ታድላችሁ ። የአባታችን ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። ወንድሜ ታድለህ እኛንም ለበረከት ለመሳተፍ ያብቃን ተባረኩልኝ ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን

  • @georgem.s1611
    @georgem.s1611 3 ปีที่แล้ว +15

    ክብር ለኢት አርት ሚዲያ ይሁንልን ምን ብዬ ላመስግናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ አለኝ የራሳችሁ በስማችሁ የቴሌቭዥን(ትዕይንተ መስኮት) እንደሚኖራችሁ አልጠራጠርም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያግዛቸው ይገባል እላለው አመሰግናለሁ

  • @munahaile1930
    @munahaile1930 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ሲኖዳ በረከት ይደርብን አሜን

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes6036 3 ปีที่แล้ว +18

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለደጀ አበቃችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁውች በስላም አስፍጸሞ በስላም ይመልሳችሁ ውድ አባቶቻችን እነቶቻችን ውድሞቻችን እህቶቻችን በስላም ይመልሳችሁ በርክታችሁ ይድርስን አሜን ፫

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v ปีที่แล้ว

    ኢቲ አርት ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብር ያክብርልን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለን ኢቲ አርት ሚዳያ እግዚአብሔር እኛን በምክንያት ልያድናን ነዉ ሁላችንም የበራከቱ ተስታፊ ያድረገን አሜን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለታቸውን ለማቅረብ ያብቃኝ አቡነ ሲኖዳ ሰምተውኛል አባቴ እልልልልልልልልልልልልል አሁንም ለደጆ ያብቃኝ ::

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እባክሽ ለእኛም ፃድቁን አሳስቢልን ስለታችን ደርሶ ለደጁ እንዲያበቃን🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ታምር እና ስጦታ ለኛም ይድረሰን በቤታቸው ለመመስከር ያብቃንብ አሜን አሜን አሜን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +6

    አቡነ ሲኖዳ እኔንም የደነደነ ልቤን ያብሩልኝ አባቴ የእምነቴን ማነስ አይቶ እግዚአብሔር እድሚረኝ እርዳኝ አባቴ በምልጃህ አሜን።
    መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን እዳተ ለቤተክርስቲያን የቆሙ አባቶች ያብዛልን አሜን።ዘወትንየ

  • @user-bp4qq7zk7l
    @user-bp4qq7zk7l 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ ሲኖዳ ለደጂህ ያብቃኝ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 3 ปีที่แล้ว

    አባቴ አቡነ ሲኖዳ የውስጤን ሁሉን ያቁታል የኔን ነገር ፍቱልኝና ስው ልሁን አባቴቀሪ ዘመኔን እፎይ ልበል

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አሜን🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔሮ የተመሰገነ ይሁን በቃልህመሰረት ምንያህል በንቲ ገዳሙን ቀርፀህ እንዳይ ሲላደረክ አማሰግናለሁ በርታ የቅድሳን በረከታቸው ምልጃቸው አይለያችሁ አመሰግናለሁ በፀሎት አሲቡን ፅጌ ማርያም እሰተ ማርያም ወለተ ማርያም ብራሃነ ጥምቀት እህተ ጊዮርጊሲ ገብረ/እግዚአብሔርአቡነ ሺዳ በረከቶት ይድረሰን እናመሰግናለን

  • @tirngoatanaw3174
    @tirngoatanaw3174 ปีที่แล้ว +1

    አቡነ ሲኖዳ አባታችን የልባችን መሻት ይፈፅሙልን

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน

      አትሳሳቺ የልብ መሻትን የሚፈፅመው እግዚአብሔር ነው እንጂ ፍጡር አይደለም::
      “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።”
      - መዝሙር 37፥4 (አዲሱ መ.ት)
      “የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም።
      - መዝሙር 21፥2 (አዲሱ መ.ት)

  • @hanatesfaye6983
    @hanatesfaye6983 3 ปีที่แล้ว +24

    አባቴ አብነ ሲኖዳ በልጀ ባርከው ለደጆት አብቁኝ ፍቱኝ እንቆቅልሼን ባርኩኝ አባቴ::

    • @marthatabor9644
      @marthatabor9644 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Egziyabhier yadrgles

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ይደረግልሽ።

    • @nunesharsema6921
      @nunesharsema6921 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @GgGg-pw3wl
      @GgGg-pw3wl 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
      አቡነ ሲኖዳ ደጆ ለመርገጥ ያድርሰኝ

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน

      “እነሆ፤ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የማሕፀንም ፍሬ ከቸርነቱ የሚገኝ ነው።”
      - መዝሙር 127፥3 (አዲሱ መ.ት)

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ክብራቸዉ ከፍ ይበል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድላችሁ !!!!

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 3 ปีที่แล้ว +1

    የታደለ ነው እግዚያብሔር ቤት የሚቆም አለን እኛ ያልታደልን ሽንትቤት ስር ዘላለም ወይ አያልፍልን ወይ በአገሬ በረከት አላገኜሁ

  • @user-dr1bv7ph2g
    @user-dr1bv7ph2g 3 ปีที่แล้ว +57

    የማደንቃችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ቲቪው ተጠናክሮ እድቀጥል እኛም አለን

    • @mekdesnega7688
      @mekdesnega7688 3 ปีที่แล้ว +3

      እድሜ ከጤ ይስጣችሁ ዘመናችሁን ቸሩ መዳኔአለም ይባርከው

    • @tigikiros1034
      @tigikiros1034 3 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ በጣም አግዚሀብሀሄር የሚወደው ሰራ ነው ። አድራሻውን አካውንት ቁጥር አነ ሰልክ ቁጥር የታለ? አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mikiscell6705
      @mikiscell6705 3 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ የተዋህዶልጆች በርቱልን በረከታችው ይድረስን እናመስግናለ

    • @roozrooz2804
      @roozrooz2804 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tigikiros1034 AMEN AMEN AMEN ELLLLLLLLLLLLLLLLELLLLLLLLLELLLLLLLLLLLLLLLLELLLLLLLLLLLLLELLLLLLLLLLLLLLELLLLLLLLLLLLELLLL

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 ปีที่แล้ว +2

    ባለማዕተቦቹ በረከታቹ ይድረሰን አምላከ ሲኖዳ ዘመናችን ይባርክላቹ
    እኛም ከስደት ተመልሰን ደጁን እንድንረግጥ ይርዳን
    ቤቱን እጁን የረገጣቹ እድለኛ ናቹ በቤቱ ያፅናቹ

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 3 ปีที่แล้ว +8

    መታደል ነው እስኪ በፀሎታችሁ አስቡን እስኪ ካለንበት ያባታችን ቃል ኪዳናቸው እንዲያድርብን ገድላቸውን እዘሉልን ሀይለ ገብርኤል እና ፍቅርተ ማርያም

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰን

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ላደረገልን ክብር መስጋና ይሁን ለሰጣቹ ሁሉ ሰላም ጤና ፍቅር በረከት እና ረዴት በቤታቹ ይግባ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ደረጄ በእውነት ታላቅ በጎ አድርጎት ነው የምታደርጉት በጣም ያኮራል የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። እኛንም ለደጁ ያብቃን ።ፀበሉ ለኛም በእግዚአብሔር ስም በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን ፣ ያሳትፋን። ይፍቱን አባታችን አፀደ ማሪያም ነኘ። አሜን አሜን አሜን

    • @user-ou7dv3mn8v
      @user-ou7dv3mn8v 3 ปีที่แล้ว

      እዴት ነዉ ወደገዳሙ መሄድ የምቻል የት ነዉ ገዳሙስ የሚገኘዉ እምታዉቁ ካላችሁ ንገሩንኝ

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 3 ปีที่แล้ว +1

    የአቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን። ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 ปีที่แล้ว +3

    በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን የታደለ እንዲህ በጻድቃን በረከት ይባረካል

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የምታቀረባቸዉ እዉነት በጣም ነዉ ደሥ የሚለዉ እግዛብሄር በቤቶ ያጥናህ

  • @moziti
    @moziti 3 ปีที่แล้ว +6

    አቡነ ሲኖዳ ለደጀዎት ያብቃን 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 ปีที่แล้ว

    ተአምረኛው አባታችን እርዱኝ ልጄን ለወግ መአረግ ከጤና መንፈስ ቅዱስ ጋር ያድሉልኝ። አሜን

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 3 หลายเดือนก่อน

      መንፈስ ቅዱስን የሚሰጥ ረጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም::

  • @user-nf4lm1gy6n
    @user-nf4lm1gy6n 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @megiabate9786
    @megiabate9786 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @asneaddisa7155
    @asneaddisa7155 3 ปีที่แล้ว +9

    አግዚአብሔር ሆይ እኔንም ለአባ ሲኖዳ ገዳም ደጅን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስግን 🙏🏽 በዚህ ፕሮግራም ላይየተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ 🙏🏽

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልል ወገኔ ክፉ አይንካህ ሰላም ለሀገራችን 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dr1bv7ph2g
    @user-dr1bv7ph2g 3 ปีที่แล้ว +39

    ባለ ማህተቡ ኢትዮ አርት ሚድያ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j 3 ปีที่แล้ว +4

    አምላኬ የልቤን አተ ታቃለህ የምለምነህ ከደጅህ አታርቀኝ የኔ ጌታ ጉዞ ንግሰ ቅዳሴ የእጣን ሸታ የእናቴ ጠረን ውዬ ናፍቆቴ ምን ያህል እደሆነ አተ ታውቀዋለህ 😭

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን ስኖዳ በረከታቸው እረዴት ይደርብን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @senait6856
    @senait6856 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሰነበታችሁ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን ወደ ጉዳዬ ስገባ ባየሁት በሰማሁት ነገር እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የማያልቀውን በረከቱን ይስጣችሁ ስለ አቡነ ሲኖዳስ ያላቸውን ፀጋና በረከታቸውን ስላሳያቹን እናመሰግናለን ፕሮግራማችሁንከሚከታተሉት አንዱ ነኝ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ በመግቢያ ላይያለውን መዝሙር በጣም ነው የወደድኩት ከቻላችሁ የዘማሪውን ስም ላኩልኝ መዝሙሩን በዩቱብ ማግኘት ስላልቻልኩ ነው ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢቲአርት ሚዲያ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ተአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በርቱልን።

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 3 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ይስጥልን አስከ ፍጻሜው አይቀይርብን አለም ክፉ ሰለሆነች።

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 3 ปีที่แล้ว +4

    የ አርት ሚድያ ጀግኖች ትልቅ ስራ እየሰራቹ ነው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁላቹ ደርቱ እ/ር ይባርካቹ ይጠብቃቹ፡፡

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +2

    የአባታችን የፃድቁ ሲኖዳ እረድኤት በረከት አይለየን አሜን።
    ድቅ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ኢቲ አርት 👏👏👏እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @almazzelke9900
    @almazzelke9900 3 ปีที่แล้ว +2

    ለደጅሁ
    አቡቁኝ አባቴ ራራራሉን ፀልዪል ላገራችን እእልልል

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን።

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁያብቃን እናተንም ፃድቁ ይጠብቅልን

  • @almazaalmaza2357
    @almazaalmaza2357 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚብአሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው ይደርብን ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ✝️⛪️✝️

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ኢቲ አርት ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @meronalazar1770
    @meronalazar1770 3 ปีที่แล้ว +18

    እንደ ውሃ ነው የጠማኘ የገዳምጉዞ

  • @meseretergete5402
    @meseretergete5402 3 ปีที่แล้ว +1

    Eleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleelelelellelelelelelelelelle.AMen Amen Amen

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 หลายเดือนก่อน

    የምድራዊ እንቆች መታዴል ነው ገዳሙን ዞሮማዬት እግዝአቤሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባሪክልን

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m 3 ปีที่แล้ว +13

    ይህን ቪዲዮ ያየ ሰው ሁሉ 10ሼር 10ላይክ በማድረግ እንደግፋቸው የጻድቁ ሲኖዳ በረከታቸውን እንዲበዛልን!

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    አገራችን ሰላም ያድርግልን
    በረከታችሁ ይደርብን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን!!!ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!! የ አባታችን የአቡነ ሲኖዳ ምልጃ በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-dr1bv7ph2g
    @user-dr1bv7ph2g 3 ปีที่แล้ว +26

    ኦርቶዶክሳዊያንም ነብስ እንወቅ እድህ አይነት ሚድያወች እያሉ ከማይመስለን እና ከማይመጥነን ሚድያ ላይ ጊዚያችን ባናባክን ጥሩ ነው እላለሁ

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ምክር ነው 🙏

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዘያብሄር እድሜያችውን ሁሉ ይባርክላችው የአባታችን ቅዱስ ሲኖዳ ምልጃ በያለንበት ሁሉ ይብዛልን

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አባቴ ሽኖዳ እውነት ለደጆች አብቁኝ እኔም እደጄሁ ቆሜ ለመመስከር ያፍቃኝ በእውነት

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች፣እኔንም ለዚህ ያብቃኝ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን የጻዲቁ በረከት ይደርብን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን

  • @betydagaw8480
    @betydagaw8480 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እኛንም ለዚህ አይነት ገዳማት ለማያት ያብቃን በጣም ነው እምታምሩት እግዚብሔር ይጠብቃችው

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት የተሻለውን ነው የመረጣችሁት! እግዚአብሔር ይስጥልን ከበረከቱ ስላከፋላችሁን የአባታችን በረከት ይደርብን ይጠብቀን።

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ይስጣቹ

  • @user-mq2eh7cr5y
    @user-mq2eh7cr5y 3 ปีที่แล้ว

    እናቶቼ እፎይ እንዴት ደስ ይላሉ መድኃኔዓለም እኮ ለቸርነቱ ወሰን የለውም ኢትዬ አርት ሚዲያ አባ ሲኖዳ ስራችሁን ይባርኩላችሁ በእውነት

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 3 ปีที่แล้ว

    እምላከ ሲኖዳ ስሙ የተመሰገነ ይሆን ፃዱቆ ኢትዮጵያውያን ከጭንቅአዱናት አባቴ::

  • @user-dr5cr9dq3e
    @user-dr5cr9dq3e 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ደርጀ እናጋዜጠኛው
    እግዛብሄር ክብሩን ያብዛላችሁ

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o 3 ปีที่แล้ว +2

    የፃዲቁ በረከት ይደርብን አሜን
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abebechbahiru8597
    @abebechbahiru8597 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እባካችሁ ስትሄድ ንገሩን ከእንደዚህ አይነት ቦታ መሄድ እንዴት ልብክ ሀሴት ያደርጋል እናተንም እመብርሃን የአዶናይ እናት ትጠብቃችሁ

  • @maidotnebyue1067
    @maidotnebyue1067 3 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ጤና ለሁላችሁም በፃዲቁ አባ ሲኖዳ ስም የተራዳቹህ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የነፍስ ዎጋ ያድርግላቹ

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስስ ሲል 💚💚💛💛❤❤ አሜን አሜን አሜን ,,

  • @shewaayalew144
    @shewaayalew144 3 ปีที่แล้ว

    ፃድቁ አቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የኔንም የልጄን ችግር ፈቶልን ደጁን ለመሳለም ያብቃን ። አሜን።

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d 3 ปีที่แล้ว +54

    ግን በደቡብ ወሎ አንድ ቤተክርስቲያን የእመቤታችን ቤተመቅደስ በ/18 ኛው ክፈለ ዘመን የተሰራች የቅዱስ አባቶቻችን ሱባኤ ቲይዙባት የነበረች ቤተክርስቲያን ዛሬ ሰላይ አታ ወድቃለች እንድረሰላት ቢልሰ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አንድ ናት የቤተክርስቲያን ያለችበት ከነፎቶ እንልካለን በረከት መካፈል ከፈለጋችሁ እውነት የእመቤታችን ወዳጅ የሆናችሁ ;

    • @user-qg1iz2ud2w
      @user-qg1iz2ud2w 3 ปีที่แล้ว +5

      አድራሽ አስቀምጡልን ያቅማችንን እንድንረዳ?

    • @user-vr5ld3bh7d
      @user-vr5ld3bh7d 3 ปีที่แล้ว +6

      @@user-qg1iz2ud2w የቤተክርስቲያን የአካውት ቁጥር 1000179642178 ይህ የራሳ የቤተክርስቲያን የአካውት ቁጥር ነው ያለችው ቤተክርስቲያንና በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በ/035 ቀበሌ ልዩ ቦታው ሃያጉራቻ ነው የሚባለው የቦታው ስም ማለት ነው , የበለጠ ደውለው መረጃ ለማገኝት እና ሰለ ቤተክርስቲያን ታሪክ ለማወቅ ሰለ ቤተክርስቲያን ያለችበት የጉዳት ለማወቅ 0913806193 በዚህ ቁጥር ይደውሉ ;

    • @melkmualemayehu3612
      @melkmualemayehu3612 3 ปีที่แล้ว

      ።ሞሙጸ

      4i1

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውንድሞቸ የጻዲቁን አቡነ ሲኖዳ በርከት ይደርብን መምህር ደርጀ ዘውይነየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት

  • @feraollferaoll3885
    @feraollferaoll3885 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @meseretmersert9984
    @meseretmersert9984 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እልልልልልልል አባቶች እናቶች በረከታችሁ ይደርብን

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ያልብሣቸዉ እድሜና ጤና ያድላቸዉ !!!!

  • @webalemalayu6937
    @webalemalayu6937 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በርክታቸው ይደርብን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m 2 ปีที่แล้ว

    ጌታሆይ አገራችን ጠብቅልን ዘረኝንተን ከምድረ ገጽ አጥፍልን

  • @user-ek6jh2ge3i
    @user-ek6jh2ge3i 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን መድሀኒአለም ከስደት መልሰው ደጃቸውን ለመሳም ያብቃን

    • @abebechbahiru8597
      @abebechbahiru8597 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልል የአቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደረብን ለደጅህ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @workuamogne2011
    @workuamogne2011 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር
    ይመስገን