❗️❗️ፅሞና❗️❗️ አባ ሲኖዳ የውድማው ....0 ደብረ ፅሞና አቡነ ሲኖዳ ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #sinoda
    #etart
    #Ethiopia
    ገዳሙን ለመርዳት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    አቡነ ሲኖዳ ገዳም
    1000295494852
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe
    በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በዋትስአፕ #0912656342
    በቴሌግራም #0939048556
    *ፃፉልን

ความคิดเห็น • 118

  • @honeymar140
    @honeymar140 3 ปีที่แล้ว +4

    💒💒💒የአባታችን አብነ ሺናዳ እረዴታቸው በረከታችው ይድረሰን። ደጃችውን ለመርገጥ ፍቃዳችው ይሁን ።አሜን በስደት ያለንው ለሀገራችን በሰላም ይመልሰን ።🤲🤲🤲

  • @fhffhf1906
    @fhffhf1906 11 หลายเดือนก่อน

    የአቡነ ሽኖዳ በረከቱ ይደርብን እኛ በስደት ነን ያለነዉ በፆሎት እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን እኛንም ለደጂ ያብቃን ግን የመቸ ነዉ አሁን መርዳት ይቻላን

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 ปีที่แล้ว

    የፃድቁ አቡነ ሲኖዳ በረከት ይደርብን

  • @moziti
    @moziti 3 ปีที่แล้ว +4

    አቡነ ሲኖዳ ለደጃቸው ያብቃን 🙏🏾 የደሬን ስልክ ብትፅፍልን 🙏🏾

    • @moziti
      @moziti 3 ปีที่แล้ว

      @UCwNIKQqtFd4zZIwtI5GKfUg I am still waiting as well but whenever I get it will do.

  • @adg9112
    @adg9112 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ላተምን ይሳንሀን
    በረከት ለመካፈል እርዳን
    ለደጅህ አብቃን አባቴ

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ደስ ሲል ጉዙአችሁ የተባረከ የተቀደስ ይሁን ። የአባታችን የአቡነ ሲኖዳ በረከታችው፣ ፀሎታችው ፣ ረድሄታችው እና ፍቅሮአችው ይባርከን /ይቀድሰን በእውነቱ ምዕመናን ምእመናት በረከታችሁ ይደርብን። ቅዱሳን አባቶቼ ይፍቱን በፀሎታችሁ አስቡን እህት ገብርሄል እና አፀደ ማሪያም ነን። እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ።ድንቅ ነው ለበረከቱ ለመሳተፍ እና ለደጅህ ለማሳለም ያብቃን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን(፫)

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን አቡነ ሲኖዳ ለደጆት አብቁኝ

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว +4

    የአባታችን አባሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን

    • @tsiongebru959
      @tsiongebru959 3 ปีที่แล้ว

      Ye memere dergen selke flge nber yemtawoket lakoulne

  • @newaymengesha3743
    @newaymengesha3743 5 หลายเดือนก่อน

    የአባተችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባሳኖዳ ለደጃቱ አብቁን አገራቼን ባርኩልን አባ ሳኖዳ

  • @user-lq9iu7bi2l
    @user-lq9iu7bi2l 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት ጸሎት ልመናዬን ስማኝ እንባዬን አብስልኝ በቃሽ በለኝ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አቡነ ሲኖዳ ልመናዬን ሰምተው ለደጆ ያብቁኝ አሜን አሜን አሜን

  • @sablesable1668
    @sablesable1668 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አቡነሲኑዳ በረከታቸዉ ይደርብን የበረከቱተሳታፊመሁን እፈልጋለሁ

  • @assaa7514
    @assaa7514 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ለደጅህ ያብቃን ቤታችንን በበረከት ሞልተህልን ሰለታችንን ይዘን ለቤትህ አብቃን

  • @yeworkmekuria1968
    @yeworkmekuria1968 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መጥተን ከተመለሰን በጣም ብዙ ተሠርታል አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድ አልቆ እንደምንሄድ ነው ነው

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 3 ปีที่แล้ว +2

    ያባ ሴኖዳ በረከታቸው ይደርብን ቦታው ላይ እንድገ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s 3 ปีที่แล้ว

    የጻድቁ አባት የአቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን። ለደጁ በረከት ያብቃን አሜን።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የቅዱስ አባታችን ስኖዳ አረዴት በረከት ተኮፋኝ ያድርገኝ
    ለደጅህ ያብቃኝ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 ปีที่แล้ว

    አቡነ ሲኖዳ ለደጆዎት ያብቃኝ 🙏🏽 መምህር ደረጄ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን 🙏🏽 የአቡነ ሲኖዳን ገድል ስላስወቅከን :: የበረከት ተካፋይ ያርገን አሜን🙏🏽

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 3 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ለናተ እኛም ብዙ ገዳማት እያሳወቃችሁን ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ ወንድሞቻችን

  • @tigistabera3566
    @tigistabera3566 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይድረሰን ለደጃቸው ያብቁን🙏

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 3 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን በርከት ይደርብን

  • @ወልደአረጋዊ
    @ወልደአረጋዊ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ ሲኖዳ በረከተወ ይደርብን አሜን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከቱ ይደረብን አባታችን ለደጂ አብቃን
    🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hailameskal9420
    @hailameskal9420 3 ปีที่แล้ว

    O Holy Abuna Sinoda pray for me.

  • @HaMa-wx7qs
    @HaMa-wx7qs 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hailameskal9420
    @hailameskal9420 3 ปีที่แล้ว

    Amen kel hiywotin yasemalin.

  • @leenatgtgleena8572
    @leenatgtgleena8572 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว

    አባ ሲኖዶሱ በርክታችው ያድርስኝ በስላም ለአገራ መራት ያብቃኝ አሜን

  • @zenashbelay3709
    @zenashbelay3709 3 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ለሁሉም ነገር ሰው ካሰበው ይልቅ ፈጣሪ የፈቀደው ነው ሚሆነው ይህን ድንቅ ቦታ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ያላያችሁ እዩት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk2729 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሞቼ በርቱልን የአገልግሉት ዘመናቸው ይባረክ የአባሲኖዳ በረከቶት ይድረብን

  • @user-hg7rr2tw1i
    @user-hg7rr2tw1i 3 ปีที่แล้ว +2

    አንደኛ ነኝ በጣም ነው እምውዳችሁ

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 3 ปีที่แล้ว

    አቡነ ሲኖዳ አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን አሜንንንንንን

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 3 ปีที่แล้ว

    የአብነ ሲኖዳ አምላክ ቸሩ ፈጣሪ ይፍቀዱልን እንሰራዋለን🙏

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +2

    በረከቱ አይለየን ለደጁ ያብቃን አሜን

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 ปีที่แล้ว

      @@jackzambi7355 ልቦና ይስጥህ እናተ ስድብ ስለሆነ የሀይማኖት ትምህርታችሁ ማን ያበደ ጋር ያብዳል

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว

    የአቡነ ሴኖዳ በረከት ይድረሰን🙏ለደጁ ያብቃን።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว +1

      እሜን እሜን እሜንን ።የእቡነ..ሴኖዳ.በረክ.ት.ይድረስን።

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ እኔም እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድልኝ እኔም ከበረከቱ መሳተፍ እፈልጋለው ባለፈው ስታስተዋውቁ አይቼውነበር እናም እኔም ያለሁትኝ በስደት ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድልኝ ደሞዝ ስወስድ የአቅሜን እልካለው ብያለው እስኪ በፀሎታቹ አስቡኝ አቡነ ሲኖዳ ሀሳቤን ምኞቴንም ይሰጡኝ ዘንድ እረ እንዴት ደስ ይላል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤👏👏👏👃👃👃

  • @182960la
    @182960la 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetelaelias2844
    @genetelaelias2844 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ......... እባካችሁ አቡነ ሲኖዳ ጉዞ ሲኖራችሁ አሣውቁን

  • @fasikachekol6583
    @fasikachekol6583 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen....

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የአባታችን በረከት ይደረብን

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን 😢😥

    • @abebagetachew3293
      @abebagetachew3293 3 ปีที่แล้ว

      egzeabher enenm le Anune senoda gedam yabkage godoloyen molto le seletu yabkage

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ መመረጥ ደረጀ ዘወይንዬ ፈጣሪ እድሜውን ጸጋውን ያብዛልህ እህቶቻችን ተመርጣችሁ ነው ያባታችንን ደጅ የረገጣችሁ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤናውን የስጥችሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @abebechbahiru8597
    @abebechbahiru8597 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወይኔ እንቅልፍ ሰይጣን የሆነ ውይ ውይ የምር በጣም አስቀናችሁኝ እባካችሁ ፀሎት አስደርጉልኝ ለዛሬ አመት እንድመጣ በፀሎት እንዲያስቡኝ ንገሩኝ

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 ปีที่แล้ว +1

    የረገጣቹበት ቦታ ሁሉ በረከታቹ አይለኝ

  • @fitsum8323
    @fitsum8323 3 ปีที่แล้ว +1

    አካውንቱን አስቀምጡልን በረከት እንሳተፍ እግዚአብሄር ይፍቀድልን

  • @allgames7481
    @allgames7481 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን አምላክ ተመስገን❤❤👏

  • @user-ix5lp1vd1f
    @user-ix5lp1vd1f 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባላየው ድካማችሁ እንዴት ይገባኝ ነበር !

  • @biruktiabebe1587
    @biruktiabebe1587 2 ปีที่แล้ว

    Abatachin Aba Sinoda ledejwo abkun . Bereketwo yderbin.

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ አባታችን አቡነ ሲኖዳ በእውነት ሰምቸም አላውቅ
    ነበር እኔም ጥያቄ አለኝ ለደጃጀቸው ያብቁኝ😭አካወንት ብታስቀምጡ

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 3 ปีที่แล้ว

      አካውት ከታች አለ እህትየ

  • @Abdiyom3453
    @Abdiyom3453 2 ปีที่แล้ว

    Amen ebbaa isanii GA,uu

  • @user-dr1bv7ph2g
    @user-dr1bv7ph2g 3 ปีที่แล้ว

    ትሁት ታታሪ መህምር እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን

  • @talaage22
    @talaage22 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰✝️✝️✝️

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 3 ปีที่แล้ว

    Wow it's good job

  • @user-uf7gd5kf7u
    @user-uf7gd5kf7u 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እኛንም ለደጃቸው ያብቃን

  • @minapauli6237
    @minapauli6237 3 ปีที่แล้ว

    Egzabhear talaq new egzabhear yimesgen amen amen amen barakatachew yideribin 🤲🙏🙏🙏

  • @samiraethiopia9641
    @samiraethiopia9641 3 ปีที่แล้ว

    እግዚብሄርይከተላችህ

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ፍፃሜው ያሳየን እኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን 👏

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 3 ปีที่แล้ว

    Ye Abune Sinoda Abatachin bereketachew yideribin

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 3 ปีที่แล้ว

    መምሕር.ደረጃ.ሐገሬን.ሠደቃላማችንን.ከመቤቴ.ከነልጇ.በአተላይ.አየሁ.ምን.ያሕል.እደሜያሥደሥት.እኔ.ሑሌም.ምኙቴ.ፈጣሬእድሜ.ከጤናጋ.ይስጥልን.ዘርሕ.ሑሉ.ይባረክ.አሜን.

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

    Amen bereketachew yideribin Amen

    • @almazwoldetsadik5579
      @almazwoldetsadik5579 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ በፃምደስ ይላል ፅሎታችሁ ይድረሰን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 3 ปีที่แล้ว

    ወለተሰበትነኝ።የመፅሀፍስሜ።

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 3 ปีที่แล้ว

    የውነት በንባ ነው ያዳመጥኩት የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ

  • @zewdituzegeye9122
    @zewdituzegeye9122 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-hg7rr2tw1i
    @user-hg7rr2tw1i 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር አምላክ ከፊት ይቅደምላችሁ

  • @selamgirmay8650
    @selamgirmay8650 3 ปีที่แล้ว

    Amene Amene

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว

    እኔንም በርክታችው ይድርስኝ የአባታችን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የትመሰገነ ይሆ

  • @yonasnegash5945
    @yonasnegash5945 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn

  • @libamlakdawit23
    @libamlakdawit23 ปีที่แล้ว

    እባክህን የደረጀ ዘወይንዬን ስልክ ቁጥር ላኩልኝ

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 3 ปีที่แล้ว

    የአባሲኖዳበረከታቸውይድረሰኝ።ገናአሁንነውዜናቸውንየሰማሁትናእኔምልጅየለኝምእናፈቃዱይሁንና።በፆሎታችሁአስቡኝ።ለአባሲኖዳንገሩልኝ።እምነቱንእዴትነውማግኘትየምችለው።ስራኤልሀገርነውያለሁት።

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl 3 ปีที่แล้ว

    አባ ሲኖዳ ለደጆ ያቡቁኝ

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว +1

    ያጓጓል ቦታው ከቤቱ ከደጁ ከቦታው ያደርሰን ዘንድ ይርዱን

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 3 ปีที่แล้ว

    የበረከቱ ተካፈይ የድርገኝ

  • @workieTegen
    @workieTegen 7 หลายเดือนก่อน

    Berketwu yederesen abatachen

  • @tubesenkesaretube6925
    @tubesenkesaretube6925 3 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዚአብሔር በያላችሁበት ቦታ ይብዛላችሁ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ "ስንክሳር ቲዩብን" በአንድ ቂቃ በመጎብኘት ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎታችን ልፋታችን ተደራሽ ይሆን ዘንድ የናንተን እገዛ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ፡፡ በዚህ ቲዩብ የሚለቀቀው ለሰው ልጅ ጠቃሚ የሆነ ነገር ብቻ ነው ማንንም አይነቅፍም መንፈሳዊና ታሪካዊ ነገሮች ይለቁበታል ፡፡ስለተረዳችሁንና ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እግዚአብሄር ይጠብቅልን፡፡አመሰግናለሁ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አባ ሲኖዳ ለደጆ አብቁኝ የልቤን ሞልተው እማፀኖታለው

  • @alemahshaftu6551
    @alemahshaftu6551 3 ปีที่แล้ว

    የት አከባብ ነው? ለምሳሌ ከወልድያ ተነስተን ከየት ወዴት መሄድ እንዳለብን የምታውቁ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነትእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜናጤናንይስጥልንለመምህራችንአባታችንአቡነሲኖዳበረከታቸዉይድረሰንየበረከቱተካፋይያድርገን

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 3 ปีที่แล้ว

    egzbher yamsgen batm dase yalel

  • @elsabetabebe3488
    @elsabetabebe3488 3 ปีที่แล้ว

    Abtie senda ldajo yabkoge Adera kien btasepche

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 ปีที่แล้ว +1

    የባንክ አካዉንት አሰቀምጡ

  • @salomon1221
    @salomon1221 3 ปีที่แล้ว

    Gedelachewen yt new ymenagnew ebakachi melse setun

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 ปีที่แล้ว

    Yabatochachen brktachew yidrben

  • @user-cf4ij8nf1g
    @user-cf4ij8nf1g 3 ปีที่แล้ว

    የምታቀርበዉ ነገር መልካም ሆኖ ሳለ ዳዉሎድ የሚደረግበትን ከለከልከን ለምን???

  • @lebawisegid3703
    @lebawisegid3703 3 ปีที่แล้ว

    Adrass namber yelem

  • @estifanosjoseph8761
    @estifanosjoseph8761 3 ปีที่แล้ว

    Yabatachen berket yedereben

  • @makidi3867
    @makidi3867 3 ปีที่แล้ว

    abune sinoda bareketo yedereben dajoten endereget kedus fekado yehun

  • @tutulol4521
    @tutulol4521 3 ปีที่แล้ว

    Tadla hehu

  • @getnetreda676
    @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

    Mrnature234.

  • @yemaryamlijweletekidan6362
    @yemaryamlijweletekidan6362 3 ปีที่แล้ว

    Where is the account number and the phone number?

  • @sablesable1668
    @sablesable1668 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲራሻ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 3 ปีที่แล้ว

    ለዳጃችው ያብቁኝ