"ስምንት ወር ተደብቆ ጠላት መውጣቱን አውቆ ነው የመጣው" አቶ ጌታቸው ረዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • Edmond.B

ความคิดเห็น • 321

  • @MimiMimi-kg8cb
    @MimiMimi-kg8cb 3 วันที่ผ่านมา +43

    አቶ አማኑኤል ጀግና ወዲ ትግራይ ኢዩ።

    • @meazatekle4498
      @meazatekle4498 3 วันที่ผ่านมา +1

      ብጣእሚ ጀግና ጥራህ አይገልጾን ናጀግና ጀግና

    • @user-AGG
      @user-AGG 2 วันที่ผ่านมา

      8 ወርሒ ካብ ብፆቱ ተፈልዩ ተሓቢኡ ዝነበረ ምዄኑ ትፈልጥ'ዶ? ኣብ ምንታይ እቲ ጀግንነቱ @@meazatekle4498

  • @Gebravsk
    @Gebravsk 3 วันที่ผ่านมา +21

    The resilience of TPLF as a party and Tigrayans as people and nation is just beyond, ለዚህ ህዝብ ምንም ዋጋ ቢከፈል አይቆጭም ‼️ ኣጆሁም ተጋሩ ‼️ደቂ ትግራይ ‼️ፈተውቲ ትግራይ‼️ ❤❤❤💪🏿💪🏿💪🏿

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 3 วันที่ผ่านมา +29

    እዴሜንደ ለትግራይ ህዝብ በጭለማ ጌዛችን ድምፅ በመሆንህ እግዚአብሔር ውላትውን ይኽፍልህ ዛሪ እንቁየ የትግራይ ጀግና አማኔኢል እስፍ ጋር የተደረገው ቀላ መጥየቅ በጣም ደስ የሜል ለትግራይ ህዝብ ብውስን መልስ ክኽውን ይኽእል እዩ ስለዜ ያቅንየልና ቀጥልበት❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 วันที่ผ่านมา +1

      አሁንስ ያው ነው እንደውም ባስ

    • @yenekonjo2314
      @yenekonjo2314 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መች ተዋግቶ ኖው አማኑኤል ሰለ ታገሉ ሕዝ መሀል ሰለወረዱ ብታወሩ ይሻላል ሳይኒታዘር እያላችው ሰትጮሁ ነቀር ከሀጂ ነው እንዴ የትግራይ ሕዝብ😂😂

  • @DagnachewBeshada-dg5pq
    @DagnachewBeshada-dg5pq วันที่ผ่านมา +3

    ደስ የሚል ቆይታ ነው የነበረው
    አቅራቢውም ህዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በማንሳትህ ልትኮራ ይገባሀል ።
    አማኑኤል ደግሞ የቀረቡልህን ጥያቄዎች ስርአት ባለው መንገድ ስለመለስክልን ጀግንነትህንም ብቃትህንም አይተናል በርታ እናመሰግናለን።

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 3 วันที่ผ่านมา +55

    ኣቶ አማኑኤል ግን በጣም ስው ያከብራል ማለት ነው የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ በማንኛውም ሚድያ ይቀርባል ለዛ ከብር ይገባዋል

    • @MusieGubramariam-ij7ms
      @MusieGubramariam-ij7ms 3 วันที่ผ่านมา +2

      ሰነፍና ጅል ነው ሰው የበለጠ ከሚሞትብን ምን ማለት ነው 1.590 ገደማ የትግራይ ምርጥ ልጆች ሞተው ተሸንፈን ከመጥፋት ለመዳንትተናል አይሉም ጦርነቱን

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወልቃይት በ 1983 ወያኔ በጉልበት ከበጌምድር ጎንደር የወሰደው ነው። የትግራይ ወሰን ተከዜ ነው። ሕወሃት እስኪመቸው ጨዋ ይመስላል በታሪክ የታወቀ ነው። ጊዜ ነው የሚጠብቀው። ወልቃይትን አገኙ ማለት ሱዳንና ግብጽን ይዘው መጥተው አዲስ እበባና አስመራ መግባት ይፈልጋሉ። ወያኔ ባትመኝ ይሻልሃል። ዛሬ አማራው ላይመለስ ተነስቷል። ሌላ ሚልዮን ደም መፍሰስ ውስጥ እንዳትገባ

    • @Merry-ld3ff
      @Merry-ld3ff 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@سعدتبلقائك.منفضلكanchi sefari komataw miny leke ye Tigrayn merat zerfo wesdo nw tarike teyeki yetarik hatela!!!

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@MusieGubramariam-ij7msfoolish silly dabble standard dabble face አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ቻ በሎ eliminated for ever

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@سعدتبلقائك.منفضلكfoolish silly አማራ ኤርትራ የሚባል በታሪክ የለም አማራ የሚባል የዘር ሀረግ ብሄር ወይም ጎሳ እንደሌለ ታሪክ ይመስክራል እና አማራ ማለት ማንነታቸው የጠፋባቸው ብሄርብሄረስቦች ለማጥፋት የአፄዎች የፈጠራቸው የፓለቲካ አስተሳሰብ ተጠያቂዎች ስብስብ ብቻ ናቸው ቻ በሎ ምንም ታሪካዊ ማስረጃ የለህም ጦብያ መሆንህ ግን ከየትኛው ነህ ነሽ ከ የመን ስሀራ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ምን ትፈልጋላቹህ ከ ወይዘሮ ሓገረ ትግራይ ተላላኪ እግር አጣቢ ከብት ጠባቂ ግርድና መሽከም ድራ የለንም 😂
      ስላም እንፈልጋለን ማለት ፍርሀት ይመስልሀል ዱላው በቦታው ነው

  • @aasaas7284
    @aasaas7284 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኣማኒኤል ኣምበሳ ኣጆካ ኣያና ፀርፊ ስራሕና ገይርናዮ ኢና ብፍላይ ኣብ ስደት ዘለና ፍልጠት የብልናን ሱዑዲ ተሰዲትና ፀርፊ ጥራሕ ንፅቡቅካ ይኩን ኣማኒኤለይ ጅግና ኢካ❤❤❤❤

  • @1995mwa
    @1995mwa 3 วันที่ผ่านมา +10

    Thank you Edmond for getting Mr. Amanuel Assefa. Welcome Mr. Amanuel.

  • @danielbitew4335
    @danielbitew4335 3 วันที่ผ่านมา +7

    Thank you, Edmond for having Mr. Amanuel! Tigray need someone like Amanuel who realizes the enormity of governing Tigray!!

  • @1995mwa
    @1995mwa 3 วันที่ผ่านมา +11

    This is great interview. Mr. Amanuel is very assertive and honest politician.
    Thank you sir.

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 3 วันที่ผ่านมา +4

    Edmond glad you brought Amanuel Mariamawit interviewed Debretsion keep informing and being the voice for Tigray

  • @amlesetberhe3771
    @amlesetberhe3771 3 วันที่ผ่านมา +5

    Great job Edmond ✊👏👏👏❤️💛

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 วันที่ผ่านมา +10

    i like This guy❤💛❤💛

  • @semret
    @semret 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amanuel is the next hope for tigray, he is mature and articulate person

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 วันที่ผ่านมา +6

    He is very articulate Thank God for that we have hope in you Ato Amanuel

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 วันที่ผ่านมา +11

    አማንኤል ሀውና ንበረልና ክበረልና ንፈትወካ ጀግና ትግራዋይ❤💊💯🙏🙏🙏🙏

  • @salemethiopia2
    @salemethiopia2 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታቸውን ማባረር መፍትሔ ይሆናል

    • @mesgnawabebe3071
      @mesgnawabebe3071 2 วันที่ผ่านมา

      የማይሞከር ነገር ሞክሩና መጨረሻቹሁን ታይታላቹሁ።

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 วันที่ผ่านมา

      @@mesgnawabebe3071ምን ይመለከትሀል

  • @almazeabebe2898
    @almazeabebe2898 3 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን ኤድሞን አማኒኤል የሰጠው ምላሸ በጣም ደሰ የሚል ነው ትክክለም ነው በርታ❤❤❤

  • @mulumulu3028
    @mulumulu3028 2 วันที่ผ่านมา

    አቶ አማኒኤል ለባም ሰብ ❤🎉

  • @hydroticks
    @hydroticks 3 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks, Edmonds Birhane.

  • @ceremelag386
    @ceremelag386 3 วันที่ผ่านมา +1

    Edmond a voice for the voiceless people! Mr Amanuel very articulate speaker, Tigray hopes on you young man and women. Thank you both.

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 3 วันที่ผ่านมา +2

    እድመንድየ የትግራይና የተጋሩ ጠበቃ እንደምን ሰነበትክ ጤናህ ብዝት ይበልልኝ እንዳንድን ወፍ ዘራሽ የሆኑ አስተያየቶች ትግራይን ለማፍረስ በገንዘብ የተገዙ ወይም ባንዳዎች ስለሆኑ ከቁምነገር አትቁጠራቸው ተባረክልኝ

  • @user-nx6bj7fu6x
    @user-nx6bj7fu6x 3 วันที่ผ่านมา +2

    Thank Edmond for hosting Mr Aman , keep going💯💯 🙏🙏

  • @NigistTesfahungne-n4c
    @NigistTesfahungne-n4c 3 วันที่ผ่านมา +4

    አውነትህነው ደንገርገርዐያልከው ለግዜው ነው እንጂ ነትም ከይደርስም እናመሰግናለን አማንኤል ወንድማችን

  • @mekonnengurmesa4121
    @mekonnengurmesa4121 3 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ምስጋና ይገባሃል ኢድሞንድ ለአማኒኤል መጋበዝህ አማኒኤልም ጅግና ድሮም ባሁንም ለትግራይ በከፈልከው ዋጋ እና ለሰጠሀን ማብራሪያ ❤💛♥️💛♥️💛🙏🙏🙏😍😍😍✊✊✊

  • @EnjoyingLife-u3v
    @EnjoyingLife-u3v 2 วันที่ผ่านมา

    Mr Amanuel, you did great!

  • @samuelalemu5004
    @samuelalemu5004 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you Edmund this is a very great interview.

  • @amanuelcahsai3852
    @amanuelcahsai3852 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኩአን ደህና ተመለስክ !!!!❤🎉✅

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 วันที่ผ่านมา

    Thank you Edmond and your Gust

  • @berhanabay7338
    @berhanabay7338 3 วันที่ผ่านมา +4

    Stand people of Tigray with Shere!

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 3 วันที่ผ่านมา +3

    GOD bless you 🙏

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ezuy Denkoro Ezuy tezaribu eklka, you dont have to explain yourself my dear Ato Amanuel. God Bless You long live.

  • @nigustsegay7424
    @nigustsegay7424 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጅግና እኻ አጀኻ

  • @haddisGebreyesus
    @haddisGebreyesus 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውሸታም ብቻ ሳይሆን ራስ ወዳድ ጭምር ነው ኣማኒኤል።

    • @Everythin12
      @Everythin12 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @HamelmalKahsay
    @HamelmalKahsay วันที่ผ่านมา +1

    ፍፁም ጀግና ጎብለል ክቡር የፖለቲካ ምሰሶ ጌታቸው ረዳ ነው ።

  • @Comment-r9u
    @Comment-r9u 3 วันที่ผ่านมา

    Good job Edmond and thank you Ato Amanuel - it was a thorough interview

  • @DebiEber-ps7vi
    @DebiEber-ps7vi 3 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks Amanuel ❤❤

  • @user-ki2tq7uc3l
    @user-ki2tq7uc3l 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስታለቅሱ ትኖራላችሁ እንጅ ከንግዲህ የናንተ ያልሆነዉን አታገኙም ደንቆሮ!

    • @FreWeres
      @FreWeres 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደንቆረ ምንም እንደ ኣህያ ኣርቆ ማየት ኣይችልም ያንተን ክልል ሚሆነው ያለው እና መጨረሻ ለማየት ያብቃህ የኛ ቁማሩ ኣብቅተዋል እንደዚ ይቀጥላሉ ካልክ ደሞ ታሪክ ኣታቅምስለዚ ስለ ራስህ ተጨነቅ።

  • @teklezghifessehaie6997
    @teklezghifessehaie6997 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ አማኑኤል ዕድሜን ጥዕናን ይብካ። I’m very proud of you ቀፅለ ሉ።

  • @AbuHashu-d8c
    @AbuHashu-d8c 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለትዝብት ይረዳል ብየ ለመከታተል ሞክሬ ነበረ ፣ ሁኖም ኣቶ ኣማኑኤል የሰማሁት በሚል ፍፁም ውሽት እየተናገረ ስለ ሆነ መከታተሉ ትቸዋለሁኝ ።

  • @azebnerea937
    @azebnerea937 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አማኑኤል አሰፋ አቕሚ ዘይብሉ መሰሪ ሰብ እዩ።

  • @solomongebru4646
    @solomongebru4646 3 วันที่ผ่านมา +4

    This man has exposed everything that was hidden regarding Getachew and his supporters within the Prosperity Party (PP), who have systematically worked to dismantle the people of Tigray. What a disgrace! Now we understand why Getachew didn’t participate in the recent TPLF meeting, where the other members gathered to address and correct such actions. It is now up to the people of Tigray to choose which side they support: whether they stand with Getachew, who aligns with the genocidal leader of Abiy's government, or with those trying to uncover and stop this dangerous conspiracy. This is a crucial moment, and the people must work hard alongside the TDF to protect and save Tigray.
    Thank you

  • @Kibrom_Mehari_70
    @Kibrom_Mehari_70 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ሁለት ጰንጤዎች ግን የማሽቃበጣቸው ደረጃ ጣሪያ ደርሷል

  • @FilmonAdis
    @FilmonAdis 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ለራሱ እንጂ ለህዝብ ማሰብ ካልቻለ ዞር አርጉት አማንኤል የምትለው ህዝቡ ሰምቶ ቶሎ ይወንበት

  • @negasiGebretensae
    @negasiGebretensae วันที่ผ่านมา

    አይተ አማኑኤል ነቶም ዝላዓሉ ሕቶታት ብትክክል አዳሚፅካ በዝተራጋገአ መንፈስ ግልፂ ዝኳነ ሓሳብ እካ ተቅርብ እሞ ቀፅለሉ እንዲያውም ብዛዕባ ዛናይ ሰላም ውዕል በቶም አዳራደርት ዘካየዱ ናይ አፋፃፀም መገምገምና ፓናል ክትሳተፍ ይግባኣካ

  • @abrahammrg2332
    @abrahammrg2332 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ብያለው በትልቁ ኤድመንድ Mr bombastic ነኝ ✌️😄

  • @gebreamlakhabraha6898
    @gebreamlakhabraha6898 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኣማኒኤል ጅግና ኣጆካ ናይ ሓሰውቲ ንድሕሪት ከይወስደኻ👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤጭ! አሁን በራሳችሁ ላይ ሲመጣ ነው ስለ ትግራይ ህዝብ ጉዳይ የጨነቀህ?? ለ60 ቀናት በር ዘግታችሁ ስትነጋገሩ ስለ ራሳችን እንጂ ስለ ትግራይ ህዝብ አንድም ቀን እንዳልተነጋገራችሁ ከራሳችሁ ሰምተናል።

  • @hailomg6987
    @hailomg6987 3 วันที่ผ่านมา

    ኤድመንድ በጣም ጥሩ ጥያቄና ፅድት ያለ መግለጫ ነዉ የሰጠዉ ክቡር እንግዳህ : የሚገረመዉ ግን መዘግየታቸዉና ትግስታቸዉ የሚመሰገን ነዉ: እነደ አማንኤል እያሉ ነዉ እሄ ሁሉ ዝባ ዝንኪ ሲደረስ የነበረዉ።

  • @zenatamene2024
    @zenatamene2024 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ እውነት አውሩ ታሪክ እያለ በስልጣን ጥም ታውራችሁ ምስኪኑን ህዝብ በሴፍትኔት አጥራችሁ እንዳያለማ እንዳያርስ እንዳያጭድ አድርጋችሁ ። እስኪ ሃያሰባት አመት ምን አደረጋችሁለት እስኪ ተውት ይህንን ህዝብ በቃ በራሱ ውሳኔ የሚኖር ወጣት ይፈጠርበት ሉአላዊ እያላችሁ ህዝቡን አታደናግሩ ። ታሪክን የሚመረምር ትውልድ እንዳይፈጠር አድርጋችሁ ። ያሳዝናል

  • @abrahagebrekiros2661
    @abrahagebrekiros2661 27 นาทีที่ผ่านมา

    TPLF must not represent the people, but them selves 👎

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Give the people of Tigray peace that is all they
    You know what high price the ordinary people of Tigray paid, they don't need anymore

  • @kinfemesfin5749
    @kinfemesfin5749 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፕሪቶሪያ አፈጻጸም የወደቀው አስፈጻማዎቹ/ ግምት በፒፒ ኪስ ውስጥ ስለገቡ ነው ።

  • @gebretesfamichael6363
    @gebretesfamichael6363 3 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት አቶ አማኑኤል አሰፋ እንዳነተ ያሉ ሁለት ሶስት ሰዎች ቢኖሩ መስመሩ ይስተካከል ነበር እኔ ከሁሉም ቦታዎች ስትጠየቅ እሰማህ አለሁ በጣም አንደበትህ ርቱእ ነው የእውነት ነው የምትገልፀው በዛው ለክ ደግሞ ኣእምሮዋቸውን የሸጡ ደግሞ ያንተን አነጋገር እሬት የሚላቸው አሉ ነገር ግን አይዞህ ሀቅ ትቀጥናለች ለጊዜው እንጂ እንደማትጠፋ ማወቅ አለብን ለማንኛውም ትግረዋይ የአብይ ሴራ አልገባነም ምክንያቱም ኢህአደግ በምን እንዳፈረሰው ጠንቅቆ ስለምያውቅ በጦርነት ያቃተውን ስውአን በጥጠን በሚባለው ጥበብ እኛ በኛ በማባላትለመሰንበት እየሞከረ ነው ትግረዋይ እስቲ መለስ ብለን ጥንት የጠፋንበትንእንይ አፄ ዮሃንስ እንደ ሞቱ ምንሊክ ምን እንዳደረገን እስቲ እንገንዘብ ለሁት እንዲከፈሉ የአፄ ዮሃንስን በትር ወይም ንጉስነት ለማ ይሁን በማስባለ ያዘኑ በመምሰል ለአንዱ ለሚመለከተው እንደመስጠት ለደጃዝማች እከሌ ለደጃዝማች እከሌ በማለት ለሁት ከፍለው እርስ በርሳችንን በማባላት እስከ መጠፋፋት ደርሰን በመጨረሻም ያለ ምንም ጦርነት አፄ ምንሊክ ያለ ምንም ችግር ስልጣናቸውን እስከወድያኛው በመያዝ ለዚሁ ላለንበት ደርሰናል አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ከስንት መከራ ወጥተው በትግራይ ወጣት ሂወታቸውን ተርፈው አሁን ልክ እንደምንሊክ የአብይ አሽከር በመሆን ትግራይን ወደ ባሰው ለማጥፋት በመሯሯጥ ይገኛሉ ነገር ግን ከመጥፋታችንበፊት ብታስቡበት ይበጃል በተለይ አቶ ጌታቸው ረዳ ደጋግመህ በትርፍ ሂወት ነው ያለሁት እያልክ ስታወራ ነበር አሁን ኣእምሮህ መን ቀየረው ገንዘብ እንደሆነ ያልቃል በገንዘብ አትመካ እንኳን አንተ ትንሽ መሰረት የሌለህ እነ ጋዳፊም ገንዘብ አላዳናቸውም ስለዚህ ወደ ህዝብህ ተመለስ ፈረስ አትሁን የፃድቃንና የአብይ ፈረስ አትሁን ፃድቃን ዝኸሓነ ቀሙን ለመወጣት በሰማንያ አመቱ ገደማ እያበደ ነው ግን በታሪክ ትጠየቃላችሁ ህዝባችሁ ይሻላቸዋል ለማንኛውም ካነበባችሁት ይብቃኝ መልካም አዲስ ዘመን ቻው።

  • @wekele-y1t
    @wekele-y1t วันที่ผ่านมา

    ለትግራይ ህዝብ ነው ወይስ ለኢትዮጵያ ምን እያልክ ነው

  • @esayastesfaye7386
    @esayastesfaye7386 3 วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤል ተስፋዬ ነኝ ከአዲስአበባ ,የኔ ጥያቄ እስቲ ዶክተር ደብረጽዮን ለትግራይ ምን አደረገ ሲቀጥል በጦርነቱ ወቅት የፓርቲው ሊቀመንበሩ አልነበረም ?በእውነት ሁለቱ ከነበራቸው የስልጣን ግዜ አንፃር ቢገመገሙ የተኛው በከፊል የአመራር ክፍተት አለበት ?

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 3 วันที่ผ่านมา

      ይህን ቀላል ጥያቄ እኔ ልመልስልህ ፓርቲው ድህረ ጦርነትና ቅድመ ጦርነት ለትግራይ ህዝብ ምን ሰራ ተብሎ ቢጠየቅ ደስ ይላል ! ህወሃት ከጥርነቱ በፊት ለህዝቡ ከሰራዉ ይልቅ በኛ አከባቢ የሰራዉ መሰረተልማት የበዛ ነዉ ። በሃገሪቱ በዓመፅና በዉስጥ ትግል ከወረደ በዉሃላ በተፈጠረዉ ብዙ አለመግባባቶች እንደዉም በለጡ አከባቢ ሁሉን ነገር አስቀምጦ ወደ መቀሌ መሄዱ እስከዚህ ጊዜ የከፋ ጥፍት ሰርታል ። ከዚህ በዉሃላ ግን ትግራይን ለማጥፍት እዉነት ነዉ ብዙ ርብርብና ጭፈራ በነበረበት ሰዓት አደጋዉ ከህወሓት ጋር ሳይሆን ከህዝቡ ጋር እንደሆነ ተረድተዉ ህዝቡን አደራጅተዉ ብዙ ምስዋትነት ከፍለዉና አስከፍለዉ ካለመጥፋት ታድገዉታል ። ከዚህ በዉሃላ የተፈጠረዉ የዉስጥ ሽኩቻ ነዉ አሁን ለሁላችንም መልስ የምንፈልገዉ ለዚህ በሁለቱም ጎራ ምክንያቶቻቸው እየነገሩን ነዉ ። በሰከነ በጤነኛ አእምሮ ሰምተን መዝነን መረዳት የኛ ሃላፊነት ነዉ ።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 3 วันที่ผ่านมา

      በመጀመርያ ደረጃ አንተ ማነህ በጦርነቱ ስለነበረው ጉዳይ ማጣራት ያማረህ አንተ እኮ ይኔ እንደ አይጥ ተሸጉጠህ ከአንዱ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ ከአንድ መንደር ወደአንድ መንደር እየተሸጎጥክ ያሳለፍከውን ምነው ወንድ ወንድ ወንድ መሽተት አማረህ ደግሞ ስለ ዶክተር ደብረፂዮን በአቓሙ ፅኑ ሓቀኛ የማይቀባጥር ጀግና መሪ እንዲሁም አቶ አማኑኤል አዲስ አበባ ተሸጉጦ ቀን ካለፈ በሃላ ለሚፈተፍት መልስ ለመስጠት ግዜ የላቸውም እሺ ዶ?

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 3 วันที่ผ่านมา

      አሁን ሁለት ህውሃት የሚባል የለም ህውሃት ለሁለት አልተከፈለም ግን ከህውሃት ራሳቸውን ያገለሉ የጉባኤን መሰብሰብ ያልፈለጉ በድርጅቱ መመርያ መሰረት ለማይታዘዙ ከእንግዲህ ህውሃት ሎሆኑ አይችሉም ሌላ የራሳቸው ድርጅት ስም ሰጥተው ማቆም ይችላሉ አሁን ለኛ ለትግራይ ህዝብ የሚያዋጣው ግዚያዊ መንግስት የሚሄድበት መንገድ ትግራይ እንደትግራይ የሚያጠፋ ነው ህዝብ የሚከፋፍል የፕሪቶርያው ውል እንዳይፈፀም የሚሰራ የነ አብይ አጀንዳ የሚያራምድ ነው ይኸን የሚያደርግበት ምክኖያት አምኖበት ሳይሆን ገንዘብ በብዛት ስለሚረጭለት ነው ነገር ግን ያ የትግራዋክነት ስነልቦና በገንዘብና በልዩ ልዩ ጥቅም ይሸጠዋል ብለን ባናምንም እየሆነ ነው ነገር ግን የትግራይ ህዝብ እያለ ህውሃት እያለ ሃገርና ህዝብ በገንዘብ አክሸጠም ስለዚህ የፕርቶርያ ውልም እንዶፈፀም ትግራይን እንደ ትግራይ እንድትቀጥል ከተፈለገ አንድነታችንን አጠናክረን ህውሃትን በሃይል መደገፍ ይኖርብናል ግዚያዊ መንግስት የሚያስመልሰው ግዛት የለም የሚያስፈፅመው ተጠያቂነት የለም የትግራይ ህዝብ ይህን ማወቅ አለበት ።

  • @user-xn5fh7un3x
    @user-xn5fh7un3x วันที่ผ่านมา

    ነመንታይ እኹሞ ነኹሉ ኢሸ አንዳቤሌኹሞ ተዛሪቡ።

  • @saeedsaleh7806
    @saeedsaleh7806 วันที่ผ่านมา

    ከነደብረፂዬን እራሱን እንዲያገል እንመክራለን

  • @NigistTesfahungne-n4c
    @NigistTesfahungne-n4c 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ አመኑኤል የትግራይ ጦርነትም በዚህ መልክ ትግራይን ለማጥፋት ሻዕብያን ጨምሮ ይመጡብናል ብለን አላሰብንም ብለው ነበር ደ/ር ደብረጽዮን አንተም ደገምከው እና ለቀጣይም እዲህ አይነት ችግር እንዳይፈጠር መጠንቀቅ ነው

  • @yenekonjo2314
    @yenekonjo2314 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የtplf ደጋፊ ይሄ ሚድያ

  • @BekeleHaliu
    @BekeleHaliu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳውላውን ፈርቶ አሕያውን አይባለም

  • @Dhf-o2f
    @Dhf-o2f 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yekenyelna Tegadalay Amanual 🙏👍💛❤️💛❤️

  • @tesfayohannesretta5604
    @tesfayohannesretta5604 3 วันที่ผ่านมา

    Persistent and diligent person. God bless you.

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 2 วันที่ผ่านมา

    አሮፕ ምንም የተደረገ ነገር የለም አትዋሽ ኤርትራ ከመርየትዋ ዉጭ አንድ መተር የትግራይ መርየት ኣላዘም

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 3 วันที่ผ่านมา

    Betame yetkeber sewe selame edmond

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 2 วันที่ผ่านมา

    የህወሀት ሰዎች ደህና ልጅ እንኳን የላችውም በሀሽሽና በድራግ ያበዱ ከመለስጀምሮ

  • @hagosmeles7764
    @hagosmeles7764 วันที่ผ่านมา

    እባካቹ የድሮ ዘመን ሻዕብያ እንደዚ ኣልመሰለኝም የምትሉት ተልካችሁ ኣቓርጡ ልታዳናግሩ ነው

  • @voiceamhara
    @voiceamhara 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወዴት ነው የሚመለሱት? ድንበራችሁ እኮ ተከዜ ወንዝ ነው። እንዴት አይገባችሁም? የአማራን መሬት በጉልበት ወሰዳችሁ። በጉልበት ወደ እውነተኛ ባለቤቱ ተመለሰ። የዘር ክልል የጀመራችሁት እናንተ ናችሁ ስለዚህ የሌላ ክልል መሬት ለምን ትመኛላችሁ? እንደገና ጦርነት ፈለጋችሁ?

  • @salemethiopia2
    @salemethiopia2 2 วันที่ผ่านมา

    How could all Tigrians have the same politiaval and others issues ? Is the curret situatikn explained as Ato Amanuelstated?

  • @SilasWeldu-w6s
    @SilasWeldu-w6s 2 วันที่ผ่านมา

    ኳስ ላይ ነጥብህን አስጠብቀህ ለመውጣት መጨረሻ ጊዜን ለመግደል ኳስን ማመላለስ ነው እንደዛ ነው እየተደረገ ያለው።እራሱ ጀኖሳይደሩ እጁ የገባበት ጊዚያዊ መንግስት ብሎ ከፈጠረ በኃላ ሲነቃ ደግሞ አመራሩ እንዳልተግባቡና አስመስለህ እነሱን ለመከፋፈል ሌላ ስልት ነው።ትግራይን ለመከፋፈል ያልቻሉትን በጊዚያዊ አመራሩ ላይ እድል ያገኙ ይመስለኛል።

  • @rg3449
    @rg3449 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍💯💯💯

  • @helentewolde9492
    @helentewolde9492 3 วันที่ผ่านมา

    Keep it up your good work brother very wise man

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰሜን እዝን ለይ ጥቃት በመክፈት ጦርነት የጀማራችሁት እንተ ነችሁ
    DDR በነተ ለይ ነው እርምጃ የምወስደው😂😂😂😂😂

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    There was no reason for all these suffering and destruction
    If only people can sit down and discuss things peacefully .

  • @alemtesfay-g3t
    @alemtesfay-g3t 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    who qualifies for DDR ?If Amaneal qualifies for DDR , Why not us ?

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣስሬ በትግራይ ህዝብ እያልክ አንጀት ለመብላት አትሞኩር። ለትግራይ ህዝብ መካስ ከፈለክ ካለህበት ሁለት አልጋ ብቻ ሳይሆን ሦስት አልጋ ከተኛህበት ስልጣን ልቀቅ። በሽተኛ ያውም የጭንቅላት በሽታ ይዘህ ለምን ሰላም በሚሰጥልዠህ የግልህን ስራ አትሰራም? ደሞ አንተ ስልጣን ብትለቅ ትግራይ ምንም ለውጥ አይፈጠርም። ለህሕውሓት ምላስ እንድትሆን አንተም ለሆድህ ....

  • @rametoawol14
    @rametoawol14 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ዓይነት አሰታሳሳብ ልኖር አይችልም ከመረበሽ ሃሳብን በነፃናት መሞጋት ነው

    • @Resilience3
      @Resilience3 3 วันที่ผ่านมา

      What do you think TPLF is doing? I am sure if your surface is scratched, you either PP, OPDO or Eritrea Shabiya

  • @user-ki2tq7uc3l
    @user-ki2tq7uc3l 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንድነዉ እናንተ የትግራይም የ/ያ ሕዝብ ጠላት የሆናችሁ ቆርቆሮዎች በምትጠሉት ቋንቋ ታወራላችሁ?!ለምን መልክቱ ለማነዉ?ጠላት በምትሉት?

  • @amlesetberhe3771
    @amlesetberhe3771 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጹቡቅ ሕቶን መልስን 👌❤️💛

  • @berhanabay7338
    @berhanabay7338 3 วันที่ผ่านมา +2

    ነውሀ ፡ እድመ ፡ ን ፡ ሸረ ፡ ሕዝቢ!!! ፡

  • @GoitomHaileselassie
    @GoitomHaileselassie วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 ተጋይ ብለህ እንዳትጠራው ሌላው እንደፈለግህ!

  • @wekele-y1t
    @wekele-y1t วันที่ผ่านมา

    እኮ ተደብቀህ ከህዝቡ ጋር ተንከራተትክ እሱም ያለው ይህን ነው

  • @azebnerea937
    @azebnerea937 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ewnet amanual asefa ende amerar aydelem ende Tigreway yeseletene sibeana yalew sew mehonus yichilal wey,esti admitut

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሪቶሪያ እኮ ህይወትሽን ያተረፈሽ ነው። ለዚያ መስሎኝ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የፈረምሽው።

  • @danielteklehaimanot8839
    @danielteklehaimanot8839 2 วันที่ผ่านมา

    What is new , most Tplf leaders were in the run to safe their life. I feel sorry for the young people of Tigray giving their life to save the runners & their assets .

  • @gengeb5610
    @gengeb5610 3 วันที่ผ่านมา +1

    Amman thank you for your service ❤❤

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮም ወደህ ሳይሆን ውስጣዊ ተልእኮ ስላለህ ነው ደጋፊ የመሰርከው አርፈህ ተቀመጥ ልል ስር ፈልግ

  • @berhanabay7338
    @berhanabay7338 3 วันที่ผ่านมา +1

    Aman ፡ ፡ do ፡ not ፡ w ፡ ፡ Time ፡ will ፡ come ፡ soon! ፡ አጆካ!

  • @petrossolomon8760
    @petrossolomon8760 3 วันที่ผ่านมา

    Emanuel is strong man thank you for interview edmen

  • @KahsuKahsu-p6h
    @KahsuKahsu-p6h 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተምቤን የገታቸው ዞባ ነው

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 3 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ የሠላም ህዝብ ነው፣ ጦርነት ደግሞ ባህላዊ ጭፈራው ነው።

  • @NolawyRufael
    @NolawyRufael วันที่ผ่านมา

    ሰዓቱን ኣታብዙት

  • @wekele-y1t
    @wekele-y1t วันที่ผ่านมา

    መካስ የምትችለው ከቦታው ገለል በማለት ነው

  • @Yeshi-b8b
    @Yeshi-b8b 2 วันที่ผ่านมา

    አትዋሽ ዋጃና ጥሙጋ ሙሉ ለሙሉ አማርኛ ተናጋሪ ነው። ራያ አላማጣም ባላባቱ ራያነት እንጂ ትግሬነት ስነልቦና የለውም።

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 วันที่ผ่านมา

      ዘፈኑን ነው😂😂😂

  • @TesfamichaelKiros
    @TesfamichaelKiros 3 วันที่ผ่านมา

    Ayenet dedebe yemenawi begede Tigre lehun,dedebe

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን 🙏🙏🙏

  • @zenatamene2024
    @zenatamene2024 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ውሸት አይሰለቻችሁም እስከመቼ ነው ግን የሰው ሀቅ ወስዳችሁ ዘላለም የምትገዙ መስሎአችሁ አደረጋችሁ። እውነት ና ንጋት እያደር ነው ስለዚህ ላም አለኝ በሰማይ አይሁን ይልቅ እውነቱን አውጥቶ በውሸት ይህንን ህዝብ አታስጨርሱ ልባችሁ እያወቀ ከዚህ በሆላ ወልቃይትና ራያ እያላችሁ ከምታላዝኑ አሳልፋችሁ የሰጣችሁትን ባድመን አስመልሱ ።

  • @meronbrhane6608
    @meronbrhane6608 3 วันที่ผ่านมา

    Edemend BetamBetam Enanesegenalen

  • @letchalemu6831
    @letchalemu6831 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ጅግና ወዲ ህዝቢ ትግራይ

  • @negasiyoh6959
    @negasiyoh6959 วันที่ผ่านมา

    አረ Edmond ሓወይ በይዛኹም ኣብ ደገ ዘለኹም ተቃለስቲ ህዝቢ ትግራይ ክትጥንቀቁ ዘለኩም ነገር፡
    -ፀረ -ዲሞክራሲነትን ኣትደግፉ
    -ትግራይ ናይ 5ተ ሰብ ዘይኮነትስ ናይ ትግራይ ትኹን
    - ህወሓት ነፃ ሃሳብና ነፃ ሚድያ ነፃ እንቅስቃሴ ከልክላች
    -የሓሳብ ውድድር የለም
    ስለዚህ ብያንስ ለምን ገለልተኛ ኣትሆኑም
    ለምን ከትግራይ ይልቅ ጨቋኝ ፓርትን ና ጠባብ ቡድን ትደግፋላቹ

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ አማኑኤል እግዚአብሔር ይስጥህ በደንብ ሰለአነጠርክልን። Transitional Justice is all by PP, DDR helping PP, Tigray sovereignty is under Eritrea & PP. What the hell is the current transition Administration doing? When is it going to wake up?