እሳት ያስነሳችው አደገኛ ወፍ! ሜል ጊብሰን ለ20 አመት የደበቀውን ሚስጥር ዘረገፈው! - Ethiopia, Ethiopia news today

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp 13 วันที่ผ่านมา +40

    የወንድ ለወንድ የሴት ለሴት ጋብቻን የፈቀዱ ሁሉ እንደዚህ ቢቀምሱ ደስ ባለኝ።

    • @blackstone07
      @blackstone07 13 วันที่ผ่านมา +5

      @@BeliMar-gy4lp መች ቀረላቸው ገና ይለበለባሉ።

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 13 วันที่ผ่านมา +19

    የእግዚአብሔር እጅ ነው ይሄ የእግዚአብሔር እጅ ነው ።

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 12 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር እባክህ እባክህ እባክህ ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን

  • @ቤተያሬድbeteyared
    @ቤተያሬድbeteyared 13 วันที่ผ่านมา +15

    ወንድሞች እህቶች ጊዜው በጣም ክፉ ነውና😢 በየእምነታችን ሞስሊም ሁኑ ክርስትያን ስለሁሉ ዓለም መጸለይ አለብን 😢😢😢

  • @SuniisOp
    @SuniisOp 12 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ቁጣ ነው እግዝዮ ማረን ክርስቶስ ይበልና ይፀልይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይታደገን

  • @mezidmuhammed9348
    @mezidmuhammed9348 12 วันที่ผ่านมา +1

    እሜሪካውያን እግዚአብሔርን አመኑ! /You Americans Truest God / !

  • @ሊን
    @ሊን 13 วันที่ผ่านมา +22

    የፍልስጤም ግፍ ነዉ
    አልሀምዱሊላህ አላህ አሳዬን
    መኖር ደግ

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 13 วันที่ผ่านมา +2

      Zegi, anchi zimbam mohamodan 👎🏾👎🏾👎🏾

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 13 วันที่ผ่านมา +1

      Koy tinsh. becha tagshi
      enasayishalen 🙏🏾🙏🏾💪🏾💪🏾 ewneten new !!!!

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 13 วันที่ผ่านมา

      Anchi sew amelaki ye shermuta lj ahun mn abesh agbesh ezih anchi tib yetnebash anchi alesh aydela wendh neh gn yewandnat sem aygebehim ante doma ​@@AbebaHabte-p4k

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbebaHabte-p4kallah etihom yelu kefirochen yetsdal gena tetfalchu sew amelak hula ye shele lij

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbebaHabte-p4kdiqla

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሐይማኖት ሸብት ወቀት አያድንም ኢየሱስ በማመን አለም ትድናለች😢😢😢

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 8 วันที่ผ่านมา

    እግዝብሔር ነው ስዘብቱ ስሳለቁ ነበር ግን ይሃው የለም እግዝብሔር የሉ አለሁ በማለት መልስ ሰጣቸው ንስሃ መግባት ነው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 12 วันที่ผ่านมา

    የኖሕ ዘመን😢😢😢😢አለም ከቱ ኢየሱስ ያድናል ምሕረት ይስጠን😢😢

  • @solesole3114
    @solesole3114 13 วันที่ผ่านมา +6

    እረ እባካችሁ ሚዲያ ላይ እመጣችሁ ኢትዮጵያ ከአለም ጋር አትለጥፉት

  • @getachewtafese8087
    @getachewtafese8087 13 วันที่ผ่านมา +3

    ዘረገፈው ዘረገፈችው የሚለውን አስጠሊታ ቃል ብትተውት ጥሩ ነው።

  • @NuBunatetu-hx4ny
    @NuBunatetu-hx4ny 13 วันที่ผ่านมา +7

    Ere uuuuu
    ከ ከሰሜን ኢትዮጵያ ---- 😂😂😂
    ከአሜሪካን ጋር አታጣሉን እባከቹን

    • @Ahlamahmed_c9u
      @Ahlamahmed_c9u 13 วันที่ผ่านมา

      የተመታህ✊

  • @AmirAmirr-z2k
    @AmirAmirr-z2k 11 วันที่ผ่านมา

    Zefrih gize 😢😢

  • @johnny7100
    @johnny7100 13 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጲየችን ጠላት የበላት

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 13 วันที่ผ่านมา +1

      ቁምጥና በጣም ነው እንዴ ያለብህ ለማንኛውም እንዲህ አትናደድ ለጤና ጥሩ አይደለም አሜሪካ በላከችዉ እርዳታ ነዉ እየኖርክ ያለህዉ

  • @TilahunTefera-gg5od
    @TilahunTefera-gg5od 12 วันที่ผ่านมา

    አሁንም መማር ነዉ ወፍቱ እሳቱን አስነሳቸው እያላችሁ አትሞች እግዚብሄርን ይቅርታ ጠይቁ

  • @SfeggHddhd
    @SfeggHddhd 13 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂ከፈጣሪ መራቅ መጨረሻዉይሕነዉ ብለዉ ብለዉ ወፍነዉ አሉ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 13 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ወገኖቼ የእነሱ እጣ ፈንታ እኛ ጋ የማይሆንበት ምክንያት የለም ብቻ ኢትዮጵያ ያሉት ቅዱሣን አባቶች በፆሎታቸዉ ቀንና ሌሊት የማይተኙ ወዳጆቹን አስቦ እኛን በትንሽ መሬት መንቀጥቀጥ የማንቂያ ደወል እያሰማ ነዉ እባካችሁ እንደኔ እግዚአብሔርን ያልበደላችሁ እና የእግዚአብሔር የቅርብ ወዳጆች በፆለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም ግን አትማሩም ወፍ ምስጢር ምናምን ትላላችሁ ወፍ የለ ምን የለ ይሄ የእግዚአብሔር ተአምር ነው አሁንም ወደ አምላካቸው ቢመለሱ በጣም ነው የተፈታተናችሁት አምላካችሁን

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቀጣይ ኢቶፒያ

  • @CheruAbraham
    @CheruAbraham 12 วันที่ผ่านมา

    ሰሜን ኢትዮጵያ ከኤሜሪካ ምን አጋናኘው ኢትዮጵያ ስሟ መጠራት ዘገባው የልጅ አደረገው!

  • @Berkamuna
    @Berkamuna 9 วันที่ผ่านมา

    መንም።አይደለም።የአለ።ቁጠነው

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 13 วันที่ผ่านมา

    Enkwan Arbe wayam Eran yalhun wefitu ❤❤

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 13 วันที่ผ่านมา

    ከእግዜኣብሔር ውጪ ልላ ሀይል የለውም🤲🤲✝️ገና ነው ያልቃሉ ትምቢት ኣለ ሌላ ይቅር ኢትዮጵያም ብ4 ቦታ ይመጣል ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሁላችንም ወደፈጣሪያኝ ልባችን እናርግ እንፀሊ🤲🤲😭 እግዜኣቤሕር ኣይቀለድም ኣይዘበትበትም 🤲🤲🤲

  • @senayteAbebeMame
    @senayteAbebeMame 10 วันที่ผ่านมา

    Yemir wefua metaser allebat

  • @taklhabbb
    @taklhabbb 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሳይንስን ሳናስገባ ከሆነ ልክ ነው:ብቸኛው ማሰብና ማቀድ የሚችል የሰው ልጅ ነው::ባራት አቅጣጫ አይሆንም:ጉጉት የነሱ መለያ ነች

  • @GashawWorku-t6o
    @GashawWorku-t6o 13 วันที่ผ่านมา

    አሁን ማን እንደፈጠራቸው የወቃሉ ክብር ለመስቀሉ

    • @BehriyaShemsu
      @BehriyaShemsu 13 วันที่ผ่านมา

      ቂ ቂ...ማን አንፈፈጠረሽም አታዉቂም?????

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 10 วันที่ผ่านมา

    ወፏ ከኢትዮጵያ ተነሳች የሚል የለም ወይ መፀሐፉ ላይ?

  • @blackstone07
    @blackstone07 13 วันที่ผ่านมา +2

    የ ምታወሪው ስለ ሎስኤንጀለስ ነው ወይስ ስለ አዲስ አበባ?

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እኮ የገረመኝ እሱ ነዉ እኛ እዚሁ አሜሪካን 🇺🇸እየኖርን እንደ እነሱ አልተበጠረቅንም😂

    • @Ahlamahmed_c9u
      @Ahlamahmed_c9u 13 วันที่ผ่านมา

      እኮ የኔም ጥያቄ ነው 😂😂😂

    • @FtwiAbadi-p6k
      @FtwiAbadi-p6k 11 วันที่ผ่านมา

      ምን እያልሽ ነው አብደሻል ልበል

  • @teguawi3234
    @teguawi3234 13 วันที่ผ่านมา +3

    የፈጣሪ ቁጣ ነው ይህ የምጥ መጀመሪያ ነው።

  • @HabibSuki
    @HabibSuki 12 วันที่ผ่านมา

    aster msek

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 13 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ከሁሉም የሚገርመኝ የእናንተ መበጥረቅ እኛ እዚሁ አሜሪካን 🇺🇸እየኖርን እንደ እናንተ ጌዜ ኖሮን አልተበተረፍንም ነዉ ሌላ የራሳቹ አሜሪካ ፈቨራቹ😂😂😂

    • @KibretHayyauu-h9k
      @KibretHayyauu-h9k 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜሪካ ጊቢ ነው

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 13 วันที่ผ่านมา +1

      I know የመጀመሪያቸው ነው ሲሰሙ እኔ ያሳቁኝ አሜሪካ አመድ ሆነች እጇን ሰጠች ሲሉ 😂😂😂😂😂 አንድ የሀብታም መንደር ተቃጠለ ብለው 😂

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@KibretHayyauu-h9k i think so ወይም ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኤንባሲዉን እንዳይሆን🤣

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@imagoat5710 እረ እግዚአብሔር አሜሪካን ይጠብቅልን ኢትዮጵያንም ጭምር ሁለቱም ሀገር ለፍቼ ነው ስኖር የነበረዉ።

  • @abubekermohammedbrhan6530
    @abubekermohammedbrhan6530 12 วันที่ผ่านมา

    ሎስ አንጀሎስ ባጃጅ አለ?

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 13 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
    ጌታችንአላህ ሆይ አተ ሁሉንቻይነህና
    ጨምርላቸዉ ቅጣቱን

  • @በኢትዮጵያ
    @በኢትዮጵያ 9 วันที่ผ่านมา +1

    th-cam.com/video/ylnUQQTiB9o/w-d-xo.htmlsi=PYTYXLmhrHrza_Go ገብርኤል ይቤ!!!!!!!በእምነታችን ፀንተን እንኑር!!!!!!!

  • @getanehwessen1168
    @getanehwessen1168 11 วันที่ผ่านมา

    ክብሪቱን የጫረችው ጉጉቷ ነች ባልሆነ ያልሽው ?

  • @lulaamza9674
    @lulaamza9674 13 วันที่ผ่านมา +1

    ንስሃ መገባት ነው የሚያሰፍለገው

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 13 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ ንስሐ በግሩፕ የሚገባበት አይደለም እኔ ግርም የሚልኝ ነገር የሆነ ነገር ሲመጣ ብቻ ንስሐ ትዝ ይላችዋል ነገሩ ዞር ሲል አለማዊ መሆን ንስሐ ሰው ስለገባ ወይም መጥፎ ነገር ስለመጣ ሳይሆን ሁሌ በቀን መግባት አለብሽ እሺ እግዚአብሔር ፋራ አይደለም ኮሽ ባለ ቁጥር ማስታወስ

  • @DELILMEDIA
    @DELILMEDIA 13 วันที่ผ่านมา

    የፈጣሪ ቁጣ ነው በወፍ አያሳብቡ የፍልስጤም ህፃናት ደም ውጤት ነው

  • @yabuniy7359
    @yabuniy7359 13 วันที่ผ่านมา

    ወፍ ጉጉት ነው ፈኒክሰ

  • @asratkassa1171
    @asratkassa1171 13 วันที่ผ่านมา +1

    Ye egzabher kuta new 🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetaabdeta4742
    @mulugetaabdeta4742 12 วันที่ผ่านมา

    ቅርስ ብሰሽ ድምጽ እት/ን ወንጀልኛብሰሽ ከአሜርካ ጋር ማጋጨት ጀመራችሁ?

  • @Berkamuna
    @Berkamuna 9 วันที่ผ่านมา

    😂የፊልስጤምጊፍ።አለህው።ኡክበሪ

  • @yohannesbelachew5814
    @yohannesbelachew5814 13 วันที่ผ่านมา

    Mene malete newe sele California eyaweru sele Addis Ababa masayet besheke.

  • @ZedTefera-k6y
    @ZedTefera-k6y 13 วันที่ผ่านมา

    በፕሮ ግ ራም ነው የ ሚ ያነዶት ስማ ርት ሲቲ ለመስራት 😮

  • @tersite858
    @tersite858 13 วันที่ผ่านมา

    ምነው ተጃጃላችኹ በግድ ኢትዮጵያ ስሟ ይጠራ ነው
    ይህች ያሳያችኋት ወፍ ከጠፉት አእዋፍ ውስጥ አንዷ አይደለች እንዴ

  • @TigistWalle
    @TigistWalle 13 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ሰዎች ስለ ሎስ አንጀለስ እያወራችሁ እንደ አሸን ከፈላው ፊልም ተቸግራችሁ ነው አዲስ አበባን የምታሳዩት ምን የሚሉት እውቀት ነው? አንቺ አንባቢዋ እንደው ፊደል የቆጠርሽ ትሆኛለሽ ብዬ ብገምት እንኳ የሎስአንጀለስ እሳት ከኢትዮጲያ ተፈጥሮና ጉዳይ ጋር እንደሚገናኝ አባቶች ከትበው አስቀምጠዋል ብለሽ በደፈናው ሰትናገሪ እንዲህ ያለ መፅሀፍ በዚህ ቦታ የሚገኝ እከሌ የተባለ በዚሀ ጊዜ የፃፈው እናንተም አንብቡት እኔም አንብቤዋለሁ በዚሀ ገፅ ላይ እንዲህ ይላል እየተባለ ይቀርባል እንጂ ይሄ ኢትዮጲያንና ኢትዮጲያውያንን ጠፍሮ በመያዝ ወደሁዋላ ያስቀረንና የአለም የስልጣኔ ጭራ ያደረገንን አባቶች እንዲህ አሉ እከሌ እንዲህ ተገለጠለት ኢትዮጲያ እንዲህ ናት ከጥንት ጀምሮ የነበረ የሚሉ መያዣ መጨበጫ የሌላቸው ጣፋጭ ግን ርኩስ አፈታሪኮቸን መናገር ዘመኑን የማይመጥን ስለሆነ ከትዝብት በስተቀር ወሬ በማሳመር ምንም አንጠቀምም፡፡ የአሁኑ ትውልድ ጠያቂና መርማሪ ስለሆነ ለዘመናት ህዝባችን ትቀሰፋለህ እየተባለ ወይም ውግዘት ስለሚከተለው እየፈራ እንዳይጠይቅ የተደረገባቸው ስፍር ቁጥር የሌላቸው የአፈታሪክ ጋጋታዎች ሁሉ እየተገለጡና እየፈራረሱ ፀሀይ እየሞቃቸው መሳቂያ እየሆኑ ስለሆነ በሀቅና በእውነት ላይ ብቻ ተመስርተን መነጋገር መጀመር ግድ ይለናል፡፡ የሰሞኑ የተፈጥሮ አደጋ በኢትዮጲያና በሎስ አንጀለስ ብቻ ነው እንዴ? በሎስ አንጀለስ የእግዚአብሄር ቁጣ ወረደ ማለት ይቻል ይሆናል፡፡ እነርሱም በመረጃ እያብራሩት ነው፡፡ ነገር ግን ይህን ማለት በኢትዮጲያዊ አያምርበትም፡፡ ሟርተኛ መተተኛ ምቀኛ ጠንቋይ አስማተኛ ጣኦት አምላኪ ከእባብ የባሰ ተንኮለኛ አራጅ ገዳይ ሌባ የእግዚአብሀሬን ስም እየጠራ ለፍጡራን የሚሰግድና የሚያመልክ የአይነጥላና የመስተፋቅር ትምህርት በክብር የሚማር ሰላቢ ጠዋት ቀዳሽ ከሰአት ስርማሽ በጣሽ ፣ ጠዋት ሰጋጅ ማታ አራጅ አስመሳይ በገዛ ወገኑ የሚጨክን ርህራሄ አልባ ጨፍጫፊ ሞልቶ የተረፈበት ሀገር ሌላውን ሀገር በሀጢአት መክሰስ አያምርብንም፡፡ ሁሉም ግን የእጁን ያገኛል፡፡ እነርሱም እኛም፡፡ የራሳችን አርሮ ተኮማትሮ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር በየእለቱ እየሰማንና እያየን ሞትና ጥፋት የእለት ቀለባችን ሆኖ የሌላውን ጉድፍ እንተቻለን ደግሞም የተሻልን አድርገን እንቆጥራለን፡፡ ወደ እግዘአብሄር እንመለስ፡፡

  • @YeabkalAnawte
    @YeabkalAnawte 13 วันที่ผ่านมา

    Yankzatam aftarkshen borsash west askamchew yadakemen yanant tenbt dash new

  • @BehriyaShemsu
    @BehriyaShemsu 13 วันที่ผ่านมา

    Eyesus ፈጣሪ አይደለም አትዘባርቂ

  • @husseinNegashe-p8u
    @husseinNegashe-p8u 13 วันที่ผ่านมา

    .አልበላሽምን ምን አመጣው አለች ጦጣ

    • @TigistWalle
      @TigistWalle 13 วันที่ผ่านมา

      ጦጣ ናት እንዴ? እኔ የማውቀው የአያጅቦና የአህያዋን ነበር፡፡ እስኪ የጦጣዋን እንስማ፡

    • @husseinNegashe-p8u
      @husseinNegashe-p8u 12 วันที่ผ่านมา

      @TigistWalle tg, በጣም ተናድጄ እኮ ነው ተረቱን ራሱ እስካዛባው ድረስ Any ways conseptu ከገባሽ እኮ በቂ ነው ለምን ታካብጂያለሽ ቆንጆ

  • @GenetGebre-v9f
    @GenetGebre-v9f 3 วันที่ผ่านมา

    Mefitehe ke geta gar matarek bicha nw

  • @mitikutessema1884
    @mitikutessema1884 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂fake news

  • @SemaeteWahdAbuneEstifanos
    @SemaeteWahdAbuneEstifanos 9 วันที่ผ่านมา

    ዝምበይ ቀውስ ኣህያ ውሻ