Ethiopia - በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ምን ጉድ ተፈጠረ? | ከሳይንስም ከሃይማኖትም ያለው ምላሽ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @BiniDegela
    @BiniDegela 18 วันที่ผ่านมา +19

    መኖራዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው።

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 18 วันที่ผ่านมา +10

    አምላኬ ሆይ ይቀር በለን የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ريمريم-ل9ف3ع
    @ريمريم-ل9ف3ع 18 วันที่ผ่านมา +33

    አላሕ የኛን ስራ ሳይሆን እንደሱ እዝነት ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @BefekaduHabetwoled
    @BefekaduHabetwoled 18 วันที่ผ่านมา +3

    እግዛብሔር በወደደውአና በፈቀደዉ ተአምራቱን ያሳያል

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ሆይ እባክህን እደቸርነትክ እንጂ እደበደላችን አይሁን ምህረት ለዘላለም ነውና በምህረትህ ሐስበን ኢትዮጵያን ሐስባት

    • @AhlamMehamed
      @AhlamMehamed 18 วันที่ผ่านมา +1

      ህያውማለትኮ የማይሞት ነው
      አይይይ አምላካችሁ ደግሞ ይሞታል እንዴት እንዴት?

    • @የወንዝዳርማር
      @የወንዝዳርማር 18 วันที่ผ่านมา +1

      @AhlamMehamed እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ነው ቅድም አለም የነበረ አለምን አሳልፎ የሚኖር ቅዱስ ነፁህ ሁሉን ቻይ አምላክ ስለሆነ ፍቅርን እስከ ሞት አሳይቶን አስተምሮን ሞትን ድል አድርጎ ተነስተዋል መርምሪ እህቴ እደ መሀመድ አፈር አይደለም ህያው ንጉስ ነው

    • @AhlamMehamed
      @AhlamMehamed 17 วันที่ผ่านมา

      @@የወንዝዳርማር ok እሱ ከአፈር አይደለም የተፈጠረው ማለት

    • @Umu857
      @Umu857 17 วันที่ผ่านมา +1

      ​​@@የወንዝዳርማርእየሱስ ከሞት ያስነሳው አምላክ የማን አምላክ ነው? እሱ መቼስ አልሞተም?

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 18 วันที่ผ่านมา +12

    ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው

  • @RedetDemek
    @RedetDemek 10 วันที่ผ่านมา +1

    ክርስቶስ መምጫው ደርሷል በቃ ማስጠንቀቂያ ነው ንስሀ እንግባ ፈጣሪ እያስጠነቀቃት ነው ኢትዮጵያን

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 18 วันที่ผ่านมา +11

    በላይ በሰማይ በምድር ከምድር በታች ምልክቶችን ታያላችሁ በዚያን ግዜ የነፍሳችሁ አዳኝ ጌታ በደጅ እንዳለ አውቃችሁ ለራሳችሁ ነፍስ መዳን ተጠንቀቁ።ንስሀ ግቡ ከሞት ሊመጣ ካለው ፍርድ አምልጡ?መጨረሻው የሚሆነው ወንጌል በአለም ሁሉ ተሰብኮ ሲያበቃ ያን ግዜ ጌታ በደመና በክብር ከመላአክቱ ጋር በመመለስ ይገለጣል።ማራናታ ማራናታ ማራናታ ።

  • @Yokiludhbjbb
    @Yokiludhbjbb 9 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢

  • @Jamalalif-r5t
    @Jamalalif-r5t 18 วันที่ผ่านมา +15

    መፍራት አላኽን ብቻ ነው ሀሊቁን
    መኽሉቅን መፍራት ለእኔ አይዋጥልኝም።

  • @እንድሪስ-ጸ8ፈ
    @እንድሪስ-ጸ8ፈ 10 วันที่ผ่านมา

    ላኢላሀኢለሏህበሉ የሚጠቅማችሁን

  • @seidabdo5534
    @seidabdo5534 18 วันที่ผ่านมา +12

    አላሕየይጠብቀን

  • @AmsaluArgaw
    @AmsaluArgaw 10 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ይቅር በለን

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 18 วันที่ผ่านมา +12

    መንግስተ ስማይ ቀርባል ንስሀ ግቡ❤❤ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል❤

    • @Rahma-fg2jg
      @Rahma-fg2jg 15 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ ሙስሊም ሳቶኑ እንዳትሞቱ እየሱስ አንድም ቦታ አምልኩኝ አላለም መፅሀፋችሁን አንብቡ

  • @EyobTamirat-r3z
    @EyobTamirat-r3z 18 วันที่ผ่านมา +3

    እኛማ ምድር ተጠቀልላ በትጠፋም ሌላ ሀገር አለን ምክኒያቱም [የዘላለም ህይወት አለን!!] እሰይ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ❤ የአማኞች ነፍቆት በዝህ አጋጣሚ ያላመናችሁ በኢየሱስ እመኑና ዳኑ ይሄ ምን ይገርማል ገና የስኦል ለቅሶ ጠብቋችኃል

  • @MintamirTesema
    @MintamirTesema 17 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔ ምህረቱን ይላክልን

  • @EfremtsehayTegegne
    @EfremtsehayTegegne 14 วันที่ผ่านมา

    ሀጢያታችን በዝቷል ለንስሀ ያብቃን አሜን

  • @KeyradinAwel
    @KeyradinAwel 8 วันที่ผ่านมา

    ሁላችንም ወደ አሏህ እንመለስ

  • @gasjaz4623
    @gasjaz4623 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀያሉጋታ ሱበሀንከ ጠራት ይግባህ ለአላህ ምን ይሳናዋል በራህምትህ

  • @milliontewelde-h2p
    @milliontewelde-h2p 14 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ባካችሁ ምትሉትን እወቁ ማንም ጻድቅ የለም ይልቁን ተግታችሁ ፀልዩ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 18 วันที่ผ่านมา +8

    አይ እኛ አላህዬ እዘንልን ምን ኸይር የለንም በእዝነህሕ ብቻ ይቅር በለን

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው አንተ ልጅ አገላለፅክ እኮ ይገርማል🥰👌

  • @PhilemonMagaze
    @PhilemonMagaze 14 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ሥራ ነው።

  • @حليمهحليمه-ع5غ
    @حليمهحليمه-ع5غ 12 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ግፍበዛ በዘረኝነት ሰው ተጨማለቀ☝️

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 18 วันที่ผ่านมา +5

    አንዱ አንዱን መዉቀስ ትቶ ሁላቺንም ወደአሏህ እንመለስ

  • @GetHabesha-z6h
    @GetHabesha-z6h 18 วันที่ผ่านมา +7

    ሲያንሰን ነው ሰው በቁሙ እያቃጠሉ ከዚ የከፋ ነገር ምን አለ ፈጣሪ የእጃቸው ይስጣቸው

  • @WubyeWubyeadane
    @WubyeWubyeadane 17 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም እኮ የዛን ቀን ቆሜ እያየው ነበር

  • @AzenePetros-x5h
    @AzenePetros-x5h 18 วันที่ผ่านมา +1

    መጨረሻው የት እንደደረሰ ብትስሙሳ እኛ ሰፈር ነው የወደቀው ያስፈራል 😢😢😢😢

  • @AmiroAweke
    @AmiroAweke 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @Mis-i5b
    @Mis-i5b 18 วันที่ผ่านมา +8

    አላህ ነው ያመጣው😮

  • @ሰአዳአለሙ
    @ሰአዳአለሙ 16 วันที่ผ่านมา

    አያሉ ጌታ አላህ ብቻ ነዉ ሌላዉ ሁሉም ፍጡርነዉ አላሀምዱሊላ አላህ እዘነትህን

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 17 วันที่ผ่านมา

    ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ፍፍፍፍ 😢😢😢😢

  • @MubasehrmohammdeKamel
    @MubasehrmohammdeKamel 18 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢😢😢በቀ አለ ቅልን ሰድሮ

  • @CabdiMaxamef-g2l
    @CabdiMaxamef-g2l 18 วันที่ผ่านมา

    አቦ አላህ ከይሩን ያሰማን ያሳየን የአላህ

  • @EndeshawhoneLakew-t2e
    @EndeshawhoneLakew-t2e 12 วันที่ผ่านมา

    ለምን ትፈራላችሁ ለዘላለም መኖሪያችን በሰማይ አደለ ይልቅስ የእግዚአብሔርን ትዕዛዙን ከጠበቅን ምንም አያስፈራንም

  • @abrhi98
    @abrhi98 3 วันที่ผ่านมา

    Ye Egziabher milkt nw be emnetachn.
    God's sign in the Sun,moon and stars yilal.

  • @RobelRob-v1u
    @RobelRob-v1u 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ይመጣል !አሜን

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 18 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንሰሀ ግቡ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ተቀበሉ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!

    • @Ayhonm
      @Ayhonm 18 วันที่ผ่านมา +1

      ፕሮቲስታንት ብቻ ከ ከ6600በላይ የእምነት ድርጅት ገባ እነ ዘንጥ ለክርስቶስ እንኳን ይሄን ገና ሌላ ይመጡብናል ደንቆሮ ድርጅት

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 18 วันที่ผ่านมา

      መድኃኒዓለም የሁሉ አዳኝ።የግል ብሎ ነገር የለም።ግለኝነትን የሚደግፈው ፕሮስቴንታንት ጌታንም የግል አደረገው።ማስተዋል ያድላችሁ።

    • @AlemtsehayHadsh
      @AlemtsehayHadsh 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@Ayhonm😢

  • @Negstamare
    @Negstamare 15 วันที่ผ่านมา

    Amelke hoy Maren Maren🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭📖🙏

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 17 วันที่ผ่านมา

    God is almight. His words are happening one by one.

  • @ShinbraAhmed
    @ShinbraAhmed 17 วันที่ผ่านมา

    አላህ በእዝነትህ አተ ማረን የራሳችን ስራ ነዉ በለአ የሚመጣው

  • @DegifeGudeta
    @DegifeGudeta 18 วันที่ผ่านมา +4

    እሄ አድስ ነገር አይደለም ድሮም አለ አድስ የሆነው እኛው እራሳችን ነን በእግዚአብሔር ሥራ የገባነው ይቅር ይበለን እንደኛ ሥራ ብሆን ገና ድሮ በአንድ ላይ ይጨሪስን ነበር

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 14 วันที่ผ่านมา

    አለም እርሱን ማምልክ ስላልፈለገ አማልክት ስለ ተከተለ ነው።

  • @AbebeAbebe-b3v
    @AbebeAbebe-b3v 18 วันที่ผ่านมา +26

    አብይ እያለ ገና ብዙ እናያለን እግዚአብሔር ምህረቱን ስጠን

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 18 วันที่ผ่านมา +4

      ጦሱን ውጪ እከካም

    • @surefiel
      @surefiel 18 วันที่ผ่านมา +11

      አብይን ምን አመጣው በኔ ሀጥያት ነው ብለህ አስብ።

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 18 วันที่ผ่านมา

      የራስህን ጉድፍ እና ጉድ እስቀምጠህ እብይን ትከሳለህ እብይ እማ እንደእንተእይነት በወሬ እና በዘር ሂሳብ የሚያሰሉ ጨካኞች የተጫወቱባትን ሀገር ለማቅናት እየታተረነው እንደእንተ ቁጭ ብሎ እታየውም ሲያወራ እራስህን መልእክ ማድረግህ ባዶነትህን ያሳያል

    • @babeabebe4681
      @babeabebe4681 18 วันที่ผ่านมา

      Geta Hoy sent Gud Tasayehnalh Commachun malete newe

    • @Hayile...
      @Hayile... 18 วันที่ผ่านมา +3

      አንተ እያለ ብዬ አሰብኩ እኔ ደሞ
      ሞክንያቱም እንዳተ አይነቶቹ ናቸማ ሚስማር ሚያዘንቡብን ገና
      ዱዝ 🙄🤔🤨

  • @WeyneshetWeyneshet-dy7gj
    @WeyneshetWeyneshet-dy7gj 15 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሐጥያንም ብንሆን ሐያል አተእደሆንክ እናምን አለን

  • @BetselotAberaOfficial
    @BetselotAberaOfficial 16 วันที่ผ่านมา

    ከብዙ አመታት በፊት የተሰራ የሀጢያት ዘር ፍሬ ነዉ

  • @ሙደርman
    @ሙደርman 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሳተላይት ወደቀ እና የመጨረሻው ዘመን ምልክት ማድረግ ተገቢ አይደለም

  • @JoshuaAlemu-mv7oc
    @JoshuaAlemu-mv7oc 17 วันที่ผ่านมา +2

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @AaAa-y7g5j
    @AaAa-y7g5j 18 วันที่ผ่านมา +2

    የረቢ😢😢

  • @YaredKndeneh
    @YaredKndeneh 13 วันที่ผ่านมา

    የእግዚሀቤር ቁጣ ነዉ

  • @nuritmohammed8313
    @nuritmohammed8313 18 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን ሁሉ ጉድ እያየን ያለነው እግረ ደረቁ መሪያችን ከመጣ ውድህ ነው

  • @taklhabbb
    @taklhabbb 17 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ ነው ቀደምት የስነ ፈለክ እና ክዋከብት ጥናት በውድ ኢትዮጵያውያን አባቶች ነበር :ለፈጣሪም ቅርብ ነበሩ

  • @HilinaHailegeorgese
    @HilinaHailegeorgese 17 วันที่ผ่านมา

    እንደ ሣጥናኤል ጠግቦ የተወረወረ መልአክ ይሆናል😮😮😮

  • @Alamudinjafar
    @Alamudinjafar 18 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abeoutubo
    @abeoutubo 15 วันที่ผ่านมา

    ገና ጉድ ይታያል

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 18 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመሪያ አይደለም እኔ ከዚ በፊት አይቻለው

  • @GenetTachbel
    @GenetTachbel 18 วันที่ผ่านมา

    አረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 18 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ጉድ የለም አታጋን እንዲህ ያለ ነገር ያጋጥማል፣

  • @SeidYassin-z9y
    @SeidYassin-z9y 18 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ ለቅኝት ወይም ለስለላ የላከችው ብሆንስ?

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 17 วันที่ผ่านมา

    አብይ በሰማይ መጥቶ ጥላት አይደፍረነም ሲል አልነበር አሁን ዝምአለ ጉራብቻ

  • @documentationfile3543
    @documentationfile3543 18 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @tsegazeabgmedhin-jb4tf
    @tsegazeabgmedhin-jb4tf 17 วันที่ผ่านมา

    gambella taytual

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 18 วันที่ผ่านมา +1

    እች የቃልኪዳን ሀገር ተአምር ሊወርድ ነው ብሎ ሚተርት አይጠፋም እሽ እንበላቸው ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ኬኒያስ 🤣🤣🤣

    • @WolduGebremedhin
      @WolduGebremedhin 18 วันที่ผ่านมา

      Hezebon kedehenet lemawetay ager lemalemat let teken Dr abey ena baleseletanochachen eyelefu new hezebu gen be zere wendem wenedemun eyetegedadele selehone neheseha gebu yehenen yemogne gedeya akumo

  • @seidabdo5534
    @seidabdo5534 18 วันที่ผ่านมา +1

    🤗🤗🤗🤗🤗

  • @HassenMohammed-r9r
    @HassenMohammed-r9r 17 วันที่ผ่านมา

    የንጉስ ሔሮዶስ ውድቀትን እና ፍትሀዊ መሪ የነቢዩላህ ኢሳ አ.ሰ የመምጣት ምልክት የሆነው ተወረወረ ኮኮብ ነበረ

  • @freweynibrhanu489
    @freweynibrhanu489 18 วันที่ผ่านมา

    Allah lemeta new

  • @Sameera-ic5mb
    @Sameera-ic5mb 18 วันที่ผ่านมา

    የደሀ ቤት የሚፈርሠው ለምድነው❤

  • @zeriezerie6069
    @zeriezerie6069 18 วันที่ผ่านมา

    ይህ በሰማይየታየ ወትሩ ይታያል የሃበሻ ህዝብ በመቶአመታት ራሱን አውድቆ ስለነበር ከዶ/አብይ ራሱ ከፍስለአደረገው በሰማይ ምንእንዳል አወቀ አልሐምዱሊላህ ።

  • @hawina
    @hawina 18 วันที่ผ่านมา

    አገራች እስበሱ እየተባላ ነው እርቅ እስካልውረደ ድረስ ችግሩ አፈጣሪ ቁጣ አያቆምም

  • @EfremtsehayTegegne
    @EfremtsehayTegegne 14 วันที่ผ่านมา

    እንደቸርነቱ እንጅ እንደበደላችን አይሁን

  • @EmpratorKohayto
    @EmpratorKohayto 18 วันที่ผ่านมา

    Metiors are mentioned in hollyQuran.(shehaab) وجعلناهم. رجوما. لى الشياطين

  • @abarraadame541
    @abarraadame541 18 วันที่ผ่านมา +1

    Geta hoy inde kifatachin say hon inde mireheti maren

  • @yonasmekonen3701
    @yonasmekonen3701 18 วันที่ผ่านมา

    የሀጣታችን ውጤት ነዉ

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 18 วันที่ผ่านมา

    Yaltemare hezeb sle meteorite endit endiaq tefelegaleh

  • @MafuAbdse-yz6zu
    @MafuAbdse-yz6zu 18 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሽ እናንተ ምትሻሉ ይመስለኝ ነበር እናንተም ያው ናቹ ስበኩን የአለም እውቅ ሳይንቲስቶች ምድራችን ላይ የተለየ ነገር ሲያዩ ወዲያው ቁርአንን ነው ሚያነቡት

  • @حليمهحليمه-ع5غ
    @حليمهحليمه-ع5غ 12 วันที่ผ่านมา

    ቄማ ልቆም ነው 😭😭😭😭😭😭☝️

  • @YaredBeki
    @YaredBeki 18 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ዙሪያ መር ሮዳስ ይሁን

  • @michelle-i7o
    @michelle-i7o 18 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ሜትዮራይት እና የመሬት መንቀጥቀጡ በኢትዮጲያ በተመሳሳይ ቀናት የተከሰቱት አጋጣሚ ነው ሊባል ይችላል፣

  • @TesfuDecor
    @TesfuDecor 18 วันที่ผ่านมา +2

    🙏አቤቱ yikr❤️bekan

  • @KayireNura
    @KayireNura 18 วันที่ผ่านมา

    ☝️☝️☝️☝️😭😭

  • @H.t-h8v
    @H.t-h8v 18 วันที่ผ่านมา

    ታዲያ የማን ምስል ያደረከው ምን ከምትቀዝነው ወሬ ጋር

  • @MeseretEtalema-b8v
    @MeseretEtalema-b8v 18 วันที่ผ่านมา

    Ayi sayis ena ebereteseb yemilut atu eko yefesesew yenutsuhan dem eyechoeh edehon alawekum yesew leji edebeg sitared eyayu

  • @aeraer8
    @aeraer8 18 วันที่ผ่านมา

    እረ ይህየ ሸይጣን ግደሉልን

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 18 วันที่ผ่านมา

    የተሰራው ግፍ ገና መቸ ኢትዮጵያ ላይ

  • @SamDavidtewe
    @SamDavidtewe 18 วันที่ผ่านมา

    Lifareden limta new

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 18 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ኮከብ ነዉ
    إِلَّا مَنْ خَطِفَ الْخَطْفَةَ فَأَتْبَعَهُ شِهَابٌ ثَاقِبٌ
    ንጥቂያን የነጠቀ ወዲያውም አብሪ ኮከብ የተከተለው ሲቀር፤ (እርሱ ይሰማዋል)፡፡
    ሌላም አንቀፅላይ አለ ለጠቋይ እና ለደጋሚ የሚያቀብሉ ሰይጣናት የሚመቱ ኮኮቦች ናቸዉ

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 18 วันที่ผ่านมา

    የዚህ የሰውየ ጉድ ገናብዙ ያመጣል አይ አብይ

  • @Jemalbiya
    @Jemalbiya 18 วันที่ผ่านมา

    Arikin iyarake naw awaku awaku bilak

  • @TageseLeramoTageseLeramo
    @TageseLeramoTageseLeramo 18 วันที่ผ่านมา

    Abyin Atasabibu Matazaz kahulachin yitabkal

  • @mintethemonster551
    @mintethemonster551 18 วันที่ผ่านมา +1

    Jinka

  • @MuzahirAhmednur
    @MuzahirAhmednur 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yemigerm agalalats new ye biblelu 😂😂😂. Atitawm neber?

  • @indrisMohammed-c7f
    @indrisMohammed-c7f 18 วันที่ผ่านมา +3

    ገና ምን አይተህ ከዚህ የከፋ ይመጣል የሰው ስጋ ሰው ሱበላው ከዚህ በላይ የአላህ እዝነት ነው እስከዛሬም

  • @birukmulugeta6141
    @birukmulugeta6141 18 วันที่ผ่านมา

    adis abebam taytoal

  • @RuthTilahun-xy7ds
    @RuthTilahun-xy7ds 18 วันที่ผ่านมา

    ምንጭ መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ።

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 18 วันที่ผ่านมา

    በሱማልያም በተጨባጭ በከንያ ፍርስራሹ የወደቀበት ቀን በሱማልያም ተከስተዋል

  • @golsemere5205
    @golsemere5205 18 วันที่ผ่านมา

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇷

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 18 วันที่ผ่านมา

    Ara nothing happen don't hear earth quick not only rocket funny dragon fighter was cam but Allah knows funny Africa

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 18 วันที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ ምድር ላይ ገና በክፉው አብይ አህመድ ምክኛት ገና ብዙ እንቀጣለን የንፁሃን ደም እየፈረደ ነው

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 18 วันที่ผ่านมา +1

    እች የቃልኪዳን ሀገር እያሉ ቀን ተሌት ሚተርቱብነ የታሉ 😂 ሀገራ እድሜ ልካን በአፄወች በመንግስታት አንስቶ እስካሁን ጦርነት እርሃብ ድህነት በየክሎሉ ጭፍጨፋ ግድያ አረ ስንቱን አሁን ደሞ ብዙ ነገር እየሆነ ነው ከዚህ ሁሉ ችግር አንዱን አላላቀቀነም የኢትዮጵያ አምላክ የቃልኪዳን ሀገራ 🤣🤣 አይ

    • @novelethio9891
      @novelethio9891 18 วันที่ผ่านมา

      ወረኛ እንዳንተ አይነቱ ከሃድ መንግስት ስልጣን ይዞ መዓቱ በዛብን እንጅ የበረከት ሀገር ነበረች እናትና አባትህን ጠይቅ !!!

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 18 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ የቃል ኪዳን ሀገር በብዙ ተጋድሎና ፈተና ያለፈች።ጦርነት በመላው ዓለም ከጥንት ጀምሮ አለ።የታየው ኮከብ የመከራ እንጂ የጽድቅ ነው አላልንም።

    • @SayfadinMohamad-dh4tk
      @SayfadinMohamad-dh4tk 18 วันที่ผ่านมา

      @nahomsemeneh8709 አንተ ተረተራም እና ምነው ይህ ተአምራ ከዚህ መከራ አላወጣትም ነው ተአምራ መከራ ነው ሚያመጣላት 🤣🤣 እድሜ ልካቹሁን ተአምር ምንፈጠረ በረከት ወይስ መከራ 😂 የቃልካዳን ሀገር ብትሆን ከመከራ ባወጣህ አያቶችህ የቃልኪዳን ሀገር እያሉ እድሜልካቸው ተርተው ምንም ሳያዩ ሞቱ አሁን ደሞ አንተ አስረክበው ሂደው የቃልኪዳን ሀገር እያልክ ተርት ምንም ሳታይ ትሞታለህ ለልጅህ ታወርሳለህ 🤣🤣🤣

  • @FggGff-y7c
    @FggGff-y7c 18 วันที่ผ่านมา

    የ አ ለ ም ፍ አሜገ ና ነ ው