ያላሰብ ነዉ ነገር ተፈጠረ ሄርካን ቤተሰቦቿ ለድያስፖራ ልድሯት ነዉ ደቭ አበደ😱😱😱😱😥😥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 266

  • @SitiabdalahBamud
    @SitiabdalahBamud 2 หลายเดือนก่อน +36

    ኡፍፍ ኢሄ ልጅ አሰዘናኝ በቃ አይዞህ ጠንክር 😢😢😢😢😢😢😢

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss 2 หลายเดือนก่อน

      @@SitiabdalahBamud በጣም የኔወድም እዳው ፈጣሬ ኢሻላህ አፊያውን ያረቤ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 หลายเดือนก่อน +47

    ነግ በኔ የሚባል ነገር አለ አንቺ መውለድ ባትችይስ እንደምንም ብለሽ ቤተሰቦችሽን አሳምኝ ካልሆነ ተያይዛቹ ጥፉ

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน

      አንችሥ ነገ ትዉለጅ አትዉለጅ ምንአወቅሺ ትገርሚያለሺ አሥመሣይ ልጅ የፈጣሪነዉ እሡም ይወልድ ይሆናል😢

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@መቅዴሥየማርያምልጅእኔም ከዚህ በፊት ብያለው ልጅን የሚሰጥ ፈጣሪ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ዴቫዬ ሲያሣዝን😢😢ደግሞ አይዞህ በእግዚአብሔር ተስፍ አትቁረጥ😢ለሱ የሚሣነዉ ነገር የለም

  • @YounusKhan-x8y
    @YounusKhan-x8y 2 หลายเดือนก่อน +14

    እረ ባአላህ ተይ ሌላም ብታግቤ እራሱ ልጆ ሚሰጠዉ አላህ ነዉ❤❤❤❤

  • @merd24
    @merd24 2 หลายเดือนก่อน +7

    እውነተኛ ሰው መሆን በዚህ ምድር ዋጋ እንደሚያስከፍል ማወቅ ነበረብህ። አሁንም በአምላክህ ታምነህ በእምነትህ ፅና ሰውን አትለማመጥ። እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂና ለሁሉም ችግር መፍትሄ ይሰጣል። ሌላው እግዚአብሔር ከደረቅ ዓለት ላይ ውኃ እንዳፈለቀ ሁሉ ሌላውንም የማይታመን የሚመስል ችግር ይፈታዋል።

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ተው እህትሟሟቶች ነገ በኔ ነው ሁሉም በእግዚአብሔር እጅ ነው ያለው ለሱ የፈራቹት እናንተ ለሌላ ብትድሯትም እንዳሰባቹ ባይሆንስ አንተ ጎበዝ ሆነህ በእምነት በርታ ፀልይ ስግገድ ሱባኤ ግባ ፀበል ተፀበል

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዴቭ በመገርህ መቸም ቢሆን አትፀፀት ፈጣሪም እሚወደው እውነትን ነው ትንሽ ነገሩን ያከበደው እቤተሰቦቾጋ መድረሱነው ወድሜ አይዞህ ጠካራ ሁን በጣም ነው ያሳዘነኒ ኡፉፉፉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታን ስሳዚን ዴቭ አይዞክ ፈጣር ይርዳክ በሂወት ብዙ ፈተና አላት ግን ከፈተና ምወጣሁ ፈጣሪ ነው 🥲😢

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሁሉም የአላህ ሱብሀኑተአላህ. ውሳኔነው የሚሆነው. እሶትውለድ. አትውለድ. ታቃላቹህዴ. የሚወድሺንጥለሺ ሂዴሺ. ዘላለም አለምሺን. ሲቆጭሺ ይኖራል😢😢😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት መ ናገር ዋጋ ያስከፍላል የእውነት አምላክ እግዛቤር ይርዳህ እራስህን እንዳታጠፋ አይዞህ ለሴጣን ፊት አትስጥ ቤተሰብ ጠይቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamGeyyy
    @SelamGeyyy 2 หลายเดือนก่อน +9

    Deva Ayezoki Wondemi yalfali😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ዴቫዬ ሲያሣዝን😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ በእግዚአብሔር ተስፍ አትቁረጥ❤❤❤❤❤

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነግ በኔ የሚባል ነገር አለ በሧ ቢሆን ይሄ ነገር በሧ ቢሆን የደረሠው እዲህ አይደረግም ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው ❤❤❤❤

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤተሰብግን በጣምይገርማል ልልጅቱ በማሰብነው በማለት ለድያስፖራ እንደከብት የሚሸጡት ነገር በጣምነው ግርምየሚለኝ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጨካኝ ቤተሰብ ናቸው። ከሁሉም በላይ እኮ ፍቅር ይበልጣል።ጨካኝ ጨካኝ ጨካኝ ቤተሰብ። እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል።

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 หลายเดือนก่อน

      Ayebalem. Mendenaw Egzeabher yeketachewal malet ???? Hulum beteseb ye lij lijoch mayet yefelegal. Enegneh segetewoch kitachewuen sayetergu zelew feker, tedar laye yewetalu. Keza wede beteseb yewesedu ena negerochen yawesasebalu. Lijuem fetarie lij yesetawal. Tselot wede fetarie mekereb yasefelegal.

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የስተካክላል 💞💞💞💞

  • @زليخهمحمد-ح1ض
    @زليخهمحمد-ح1ض 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ያለው አይቀርም ዴቭ ተሥፋ አትቁረጥ በፈጣሪ

  • @sifiyeeyeesalalelijyeesalaleli
    @sifiyeeyeesalalelijyeesalaleli 2 หลายเดือนก่อน +3

    Herkaa dhugaa kee jalataa yoo ta,ee dhistee hin demiin daimaa kaan namaa kenuu rabbii 😢😢😢😢😢😢😢

  • @YounusKhan-x8y
    @YounusKhan-x8y 2 หลายเดือนก่อน +6

    ተይ እደዚህ ❤አታድርጊ ❤❤

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊት አሁን ነው የነገረሽ ኤርካ ባለጌ ነሽ በፊት በድብቅ የጀመርሽው ብልግና አለ ውጪ ብትሄጂም ምንም አይቀናሽም

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 2 หลายเดือนก่อน

    አይገርምህም ደግሞ ትወልዳለህ ተፀበል እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል የኔ አባት እመንጅ አትፍራ😊

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA 2 หลายเดือนก่อน

    እቺ እህት ተብዬ ሁሉም ቦታ እንደእርጎ ዝንብ ጥልቅ ትላለህ

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ እያለቀሰ እያዘነብሽ የማትወጅውን ዲያስቦራ አግብተሽ ብትሄጅ አይቀናሽም ፀፀቱን አትችይውም። ዴብ አይዞህ ከባድ ፈተና ነውአንቺም እኮ ተመርመሪ ዘር ይኑርሽ አይኑርሸ የታወቀ ነገር የለም ራሴን አጠፋለሁ እያለ ብትሄጂ ዴብን እንደገደልሽው ቁጠሪው።

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜዬ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም በጊዜው ይሆናል አንዳንዴ ግን ስዎች ስንባል ከንቱ ዎች እና እምነተ ጎደሎዎች ነን ባይነግራት ምን ትል ነበር ሁለተኛ እሱፈልጎነው እንዴ ያመጣው 😢😢😢😢 ትምህርትሸን ጨረሽ ትንሽ እንስራ እንለወጥ እያለ እኮ ማቆየት ይችል ነበር የዋህ ኡኖ ሰለነገረሽ ትተሸው ትሄጂ አይ ነገ ግን መንታ መንታውን እንደሚሰጠው አትጠራጠሪ

  • @electroshop-ej3yb
    @electroshop-ej3yb 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ደቭዬ ♥️♥️♥️ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልክ

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሳይጋቡ መውለድ አልችል የምትሉት ነገር ግን ምን ማለት ነው ምንስ አሳወቃቹ

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልይኮ ከእግዚአብሔር ነዉ የሚገኝዉ በዚህ መለያየት የለባችሁም

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ወድሜ አይዞህ ግን ጥፋትኮ የለበትም አሥመሥሎ ከሜኖር ሀቁንተናገረ ያውም ባደባባይ ሀቀኛ አሥመሣይ አይደለም ይሂን ደሞ አይቶ ፈጣሬ ኢሻላህ አፊያህን ኢሻላህ ወድሜ አይዞህልኝ

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዎንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ayizo

  • @SaMa-e6c
    @SaMa-e6c 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህወደም

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 2 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ደረጃ ፍቅር ማለት የምፈልገውን ነገር ስላገኘ አብረን የምንኖረው የምንፈልገው ነገር ስላላገኘን ደግሞ የምንርቀው አይደለም ፍቅር ማለት መሰጣጠትን የማይሻ መስጠትንጂ መቀበል የማይፈልግ ነው ሲቀጥል ቤተሰብ ቤተሰብ ይላሉ ቤተሰብ አወ መከበር አለበት መሰማትም አለባቸው ነገርግን የምትዋደዱ ከሆነ ቤተሰብን ማሳመን ቀላል ነገር ነው። ተው በተለይ ገንዘብ አለው እየተባለ ለምን ሱብሀነሏህ

  • @MessiMessi-v8c
    @MessiMessi-v8c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሶመውለዶን ማንአውቀ አርምን አይነትቤተሰብናቸው""

  • @MulusettubeMulusettube-q7l
    @MulusettubeMulusettube-q7l 2 หลายเดือนก่อน

    ተይ ግን ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አትለያዩ ደቭ ሲያዛዝን

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 2 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ ግዜ ሳትሰግ ሱውራ ማርያም ህድ መንፈስ ነው በኃላ እንዳይቆጭሽ እግዚአብሔር ደግሞ የሱን ህይወት ያስተካክላል 🙏

  • @Haymibirukfans
    @Haymibirukfans 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዴቫ አሳዛኝ የሚር ይሄ ፍቅር የሚባለው ነገር አዉንስ አስጠላኝ🥺ተፋቅሮ መለያየት ከባድ ነው

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ዲባየ ወድሜ ሲያሳዝን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hayatmohammed_u2k
    @Hayatmohammed_u2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ወድሜ ወላሂ አሳዘከኝ

  • @GenetGebre-bp6pz
    @GenetGebre-bp6pz 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞ🙏

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞኝ ዎንድሜ ሁሉም ያልፈል😢😢😢😢

  • @SareSare-pe8xx
    @SareSare-pe8xx 2 หลายเดือนก่อน

    በናታችሁ ተያይዛችሁ ጥፉና ወደገዳማውይ ቦታ ለግዜው ሂዱ አንች መውለድ ባትችይ ምን ታደርጊ ነበር ብለሽ አሳምኗቸው በመቤቴ እህትየዋ አሳምኝላቸው ፈጣሪ በኛስላይ ቢያደርሰውስ በሉ መግመኔ ነው ይዘሀት ጥፋ እባክህ ዴቪ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 หลายเดือนก่อน

    ayezoh.dav.yegezabahr.feqad.kohon.yetem.atehadem.yantew.nech❤❤❤😭😭

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 2 หลายเดือนก่อน

    deva የ ከይዞክ ሄርካየ ቤተሰቦችሺን አሳምኒ አትሂጃ

  • @DigestD-i9u
    @DigestD-i9u 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemiren naw betam tasafriyalesh yemir yemitwajiw bihon yefalegaw bifeter atleyiwum naber mejemeriyam sitasmesiyi naw ewadihalew yemtyiw deva ayizok fetari ale 😢😢😢😢😢

  • @SALIYAG.ESHETE
    @SALIYAG.ESHETE 2 หลายเดือนก่อน

    Deva ayezok BAllha tesfa atequrt liji sechew Allha new tenkr bel wedmy😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ
    @ዜድሻነኝየረሱልወዳጂ 2 หลายเดือนก่อน

    አይዛህ ያልፋን ወድምየ!!☝️😢🎉

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน

    በቃአይዞህ እራስህንጠብቅ አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ግን ነግበኔ ማለትአለ ክፊናችሁ በናተላይ ቢሆንስ

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህወንድምአለም😭😭😭😭

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayizo wodime yalifali 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahmayoutube4555
    @rahmayoutube4555 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ የኔ ልጅ ቢሆን ብሎ ማሰብ አለበት ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 2 หลายเดือนก่อน

    😱ኡፉ ፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ምስኪኖች ኧረ ተወያዩበት እግዚአብሔር ሀያል ነው በልጅ ይባርካችኋል አትለያዩ ስለማርያም ብላቹ 😥😥😥😥😥

  • @HaniiAhmad-fu8ke
    @HaniiAhmad-fu8ke 2 หลายเดือนก่อน

    Dhuugaa kijibaa botiii malee hin jalatuu oso jalatee Abaan fedhee diguu hin dandayuu hirkaa hushetam nesh ❌😳😳Abshir deva😢😢❤❤❤❤

  • @HabeebJed
    @HabeebJed 2 หลายเดือนก่อน +1

    እች እድል ምትባል ልጅ ያታጋኜችባት ሁሉ ሳለም ዬላም

  • @Bizunesh12
    @Bizunesh12 2 หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ ስራ አትግቡ እባካችው😢😢😢😢

  • @burtulove9679
    @burtulove9679 2 หลายเดือนก่อน

    ኤረ አስብ በናትሽ ልጁን አት ጉጂ❤❤💔💔💔

  • @LainLain-e1l
    @LainLain-e1l 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍ ዴቨዬ አይዞን 😢😢😢😢

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አስለቀሱኝ። በተለይ ዴቭ!

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ ሰጪው አንድ አምላክ ነው አውን ምታገባው ይወለድ አይውለድ እንዴት ልታወቁ ቻላችሁ ዴቭ እማምላክን ስውራ ማርያም ልጅ ትሰጥካለች እራስክን ለማጥፋት በፍጡም እዳታስብ እባካችሁ አግብቶ ሚወስዳት እውነት ጡሩ ነገር ይገጥማታል ተው ይቅርባቹ እዛ ወስዶ ባራ እንዳያረጋት እህታችን ልብሽን አድምጪው ወደ ቤተክርስቲያን ሄጂ ተረጋገተሽ አስቢ አይዞክ ዴቭ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለይም እማምላክ የእናታን አሳም ትለውጠው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 หลายเดือนก่อน

    ዴብ አይዞክ 😢😢😢

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን

  • @fho3984
    @fho3984 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወንድሜ😢😢❤❤

  • @Tado-q3g
    @Tado-q3g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Azoo wandimee😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sinkeseseba6563
    @sinkeseseba6563 2 หลายเดือนก่อน +1

    ayizoo wondimee😢😢😢😢

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 2 หลายเดือนก่อน

    በፍፁም መለያየት የለባቸዉም ስለነገ የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ነዉ ደሞ ብዙ የዚህ አይነት ችግር ገጥሞት የወለደ አለ!!!አዉሩኝ በቂ መረጃ ልስጣቹ!!!ደሞ ቤተሰብ ማክበር ግድ ነዉ ማስገደድ ግን አይችልም ከራስሽ ጋር በደንብ አዉሪ!!!

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቦችሽ ግን ጨካኝ ናቸው በዚልክ እየተዋደዱ

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuuffffe egzhber Amelke ale tasifa atiquraxu😢😢😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 หลายเดือนก่อน

    እናተ ተጋብታችሁ ኑሩ ትልቅ ናችሁ ዝምብሎ በጓደኝተን መቆየት ትርፍ የለዉም

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር በገንዘብ አይቀየርም ከወጪ ቢመጣስ ምንድነዉ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከውጪ ሀገር ስለመጣ ብቻ። ገንዘብ እኮ ፍቅርን አይተካም።

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ሁሉሚ ነገረ በአለሀ ነዉ ሚዮነዉ ልጄ ሚሰጠዉ አለሀነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 2 หลายเดือนก่อน

    እህቲቱ እባክሽ በሰዉ ህይወትአትግቢ ነገ በኛ ቢሆን ብላችሁ አስቡ

  • @ክዳኔምህርትእናቴ
    @ክዳኔምህርትእናቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይይይ😭😭😭

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 2 หลายเดือนก่อน

    እረባአላህ እየተዋደዱአትለዮቸው

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢

  • @لانتتىت
    @لانتتىت 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ,,ኡኡኡኡኡፋ

  • @hiwotehiwote2023
    @hiwotehiwote2023 2 หลายเดือนก่อน

    Ayizo.deve😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አሰቢ ጥሩ አይደለም ዴቨ አይዞህ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 2 หลายเดือนก่อน

    እህት ግን ምቀኛነች

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ሄርካን ፈልገሽ ነው ባፈልጊ ኖሮ ማሳመን ትችይ ነበር ብዙ ግዜ የቆየ ፍቅረኛሽ አደል መስዋትነትም ልከፍሊለት ይገባል ያ ማለቴ መስለድ ባለመቻሉ ነው ቤተሰብ የከለከለሽ በሌላ አደለም ስለዚህ ተወደድሽው አብረሽው መጥፋትም ትችያለሽ የግዚአብሄር ታምር አይታወቅም ትወልዱም ይሆናል

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረበፈጣሪሥራ አትግቡ በመቤቴ ተዋቸው ወደሱባኤ መሃድነው መጽም መፀለይ ወደፈጣሪችሁ መፀለይ ነው እህቴ እባክሺ ተረጃኀው

  • @AllQua-vm5mv
    @AllQua-vm5mv 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሱምአኮ ገነ በሀኪምቤት ታምነለህ አደአች ጩጩድረሰ አይዚህወድሜ መዉለድሺን ታቂለሺእደ

  • @FdfgHuf
    @FdfgHuf 2 หลายเดือนก่อน

    Ayizok.wedeme😢😢😢😢😢😢

  • @AllQua-vm5mv
    @AllQua-vm5mv 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለቀሱኝአቢእረዳ አይዚህወድም አዳዉ ልጂቱ ገነህፅን እኮነት ባታገባሰአሁን😢😢😢

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 2 หลายเดือนก่อน

    Ayizok wedeme😢😢😢😢😢😢

  • @Tesfa-z3b
    @Tesfa-z3b 2 หลายเดือนก่อน

    ኡኡፍፍ 😭😭

  • @Bizunesh12
    @Bizunesh12 2 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍ ከባድነው

  • @rahmayoutube4555
    @rahmayoutube4555 2 หลายเดือนก่อน

    እድል አንች ተረጅው በጣም ነው የሚዋደዱት እናታችሁን አሳምኚላቸው 😢

  • @jamelhnaif4524
    @jamelhnaif4524 หลายเดือนก่อน

    እዛ ሓፍታ ግን ክፅላአ ማዓት😥😥😥

  • @RloVe-sn3pl
    @RloVe-sn3pl 2 หลายเดือนก่อน

    Azok wodime😢😢😢😢

  • @AlemtsehaySalelow
    @AlemtsehaySalelow 2 หลายเดือนก่อน

    Deve ayizoke 😢😢😢

  • @SaraAhmad-ol2ce
    @SaraAhmad-ol2ce 2 หลายเดือนก่อน

    Woyo 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @MekdesMekdes-n2s
    @MekdesMekdes-n2s 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ሂዎት ፋትና ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BezaElase
    @BezaElase 2 หลายเดือนก่อน

    Dbeye ahzoke wdeme geta ytkkleke😢😢😢😢

  • @Ramayusuf12
    @Ramayusuf12 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuffee😢😢

  • @SanaNetsenat
    @SanaNetsenat 2 หลายเดือนก่อน

    biyesus..sim😭😭😭😭

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመዳም ቅሞሞች ኑ እንዳማምር እናንተ ደሞ ኣይዛቹ ደሙሩኝ እመልሳለሁ ሁላቹ😢❤

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 2 หลายเดือนก่อน

    Wucci hager lemehed fikiregan mecheti

  • @MdBahrainMs-sw6lo
    @MdBahrainMs-sw6lo 2 หลายเดือนก่อน

    አየዞክ ወደሚ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MaskaramGetta
    @MaskaramGetta หลายเดือนก่อน

    Herka liji msexawu igaberinu

  • @TadbeerTadbeeralwahdamall
    @TadbeerTadbeeralwahdamall 2 หลายเดือนก่อน +1

    Herka tesasiteshali leji yemisxew fexari new yemir yemitwejiw kehone hulunem lefexari teyina aberachu qetilu