ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ የምትል ልጅ ነች እስቲ ቮረኒካም አንተም ተረዳዱ እና ጥሩ መስመር አስይዟት ይሄን ክፉ ኑሮ የምታሸንፍበትን መንገድ ምሯት
👍👍👍👍
የኔ ቆንጆ በዝ ድምጽሽ ለእግዚአብሔር ዘምሩ ❤❤😊😊
ለምን እደሆነ አላውቅም የልጂቱን ድምፅ ከሙዚቃ መሳሪያው ጋር ስሰማው እንባየ መጣ 😢😢😢❤❤❤❤
የኔ ብጤ😢
❤❤ድምፇ ምርጥ ነው ❤
ትለያለሺየኔ እናት ድንግል ማርያም ሂወትሺን ትቀይርልሺ❤
እባክሽ የኔ አበባ መዝሙር ሞክሪበት
😂😂😂 ay comment
@@YordanosAlemayehu-wv6qo😂😂😂😂
ለምን መዝሙር ኡሱዋ በ ሞዝቃ ነወ የተከፈተላት 🇺🇸🇬🇧🇺🇸🇬🇧🇬🇧
Egziabiher yibarkeh yene wendem
እንዲህ አይነት ኮመንት ምሰጡሰወች ግን ስታስጠሉ! ሁሉም ሰዉ ቄስና መነኩሴ ብቻ እንዲሆን ነዉ ኣ ምትፈልጉት? ታዲያ እናንተስ እዚ ዩቱብ ምን አልከሰከሳቹ ቢጫ ሆናቺሁ አትመንኑም? ምድረ ወግ ወጣሪ,አናቂ ሁሉ!!
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ሆይ, እባክህ ይህችን ልጅ ድምፅዋን ሰርታ እንድትለወጥበት እርዳት!
ለራሱ የዩቲዩብ ሳንቲም መልቀሚያ እንጅ ምን አገባው😢
ወላሂ😢😢❤❤
ለመዝሙራችሁ ነዉ የሚሆነዉ ድምጿ
ዘፈን ኃጢአት ነው ።
@@BirutkanBekele-j3oትክክል
መታፈሪያ በቀለን ማድነቅ ግድ ይላል
ውይይይ ቆንጅዬ!!ጎበዝ
ዋው የኔ ቆጆ
የደብርሲና ቆሎ ሻጭወች ናፍቀዉኛል
የኔ ውድ እድግ በይልኝ
ዋው አድንቄሻለሁ ጎበዝ።
እዮብ ስትጠራ ለረዱ የኔ ጠበለል ብለህ ጥራት ይገባታል
በጣም ደስትላለች
አቀናባሪው ትመቸኛለህ ሙዚቃ ውም ደስ ይላል ግን የማድንጎ አይደለም ከማንም አይወዳደርልኝ የማድ ድምጽ
ምርጥ ነው❤❤❤
Gobez berchi and ken anchim yerasesh zefen yenoreshal ende Egzabehar fekad 🙏beterefe weddddddddddd🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትለያለህ መድኃኔዓለምን👍👍
አረ የዝዋይ ልጅነች አቅም ያላቹ አግዞት
ጎበዝ ነሺ
ያምራል ይመችሽ
ትለያለህ የምንልህ እኮ የእውነት ነው
እንደዉ ምነክቶን ነው መማር ያላቻነዉ
አይ ድህነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Yene konjo betam yamral dmtsesh fetareshn amesgegnibet zefenun teyna
Demo stamr😍😍
ዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዎዉ.....
Tebarek zeki
የኔማር🌺🌺🌺
የልጅትዋን አድራሻ ላኩልን
እሥይእኔ፡አልኮመትኩም፡❤❤❤ምንምቢሆን፡ያሣለፉቱ፡ነገርአለምምንም፡ቢሆንአብርው፡በልተው፡ጠጥተው፡ይሆናል፡በዛላይያንድአገርልጆችናቸው፡እሣንለመናገርአግባብነው፡ብዬአላሥብም
Yene mari
Wowwww
Woowwwwww
Leyu yedemse kelem alat !!! Berchi!
ለምን እንደሆነ አላውቅም ድምጿ እንባ ያስመጣል በፈጣሪ እርዷት
ይሄን ድምፅ ይዞ ሂወቱ አለመቀየር ከባድ ነው አንተ ልጅ ግን በእሷ ላይ ሰርተህ ብዙ አግኝተ ሀል እሷም ሂወቷን እንድትለውጥ ብትተባበራት አሪፍ ነው ህሊናው ካለህ አድርግላት Please
የትንሿ ልጅ በጣም ያምራል ከቬሮኒካ ሰይጣን አምላኪ ዱምፅ ይልቅ
Egziabiher yimelesesh😢😢😢mezmur bezemiri melkam new
ድህነት አይኑ ይጥፋ❤❤❤
Minabatu serta tibla bicha man yaseral enji nege tibateralech.
ዋው ልዩ ተሰጦ
Berta❤❤❤
Grat job 👌 ❤
47k views 800 likes??? 👍👍argut inji😮
fit for mezmur sis
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድምፅዋ ውስጥ የዘፈን ቅላፄ አይታየኝም የመዝሙር እንጅ
Please ይሄን ቪዲዮ ለቬሮኒካ😮😮😮😮
Wow des yemil dmtsss
Yene tafach siyamr🥰
ከሰዋ በበለጠ ተጫውታዋለች
የልጅቱን አድራሻ ፒሊስ
yene enat esuwa ersu endet tameralech
ደምሪኒ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯♥️♥️💞
የድምጥ አምሮት ለሰኝው ስንዘምርለት ነው የምያዋጣዉ እንች ለዘፈን አይሁ ይቅር ምክንያቱም ዘፋኞች መንግስተ ሰማያት አዎርሱም ተብሎ ተጥፎል ጆሮ ያላቹ ስሙ በደብ እግዚአብሔር ፍሩ የመምጫ ሰዓት ደርሶአልና ።
Pls try to help to her!!!!!!!!!!!!!!
TH-cam thumbnail ልስራልክ
Ay mezmur bitzemr yishalal.
ምን አይነት መዝሙር ? የኦርቶዶክስ ወይስ የፕሮቴስታንት ?
@seblewongelzeleke-f8l ye orthodox newa lela min ale.
Wow ❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊
ብትዘምርበት የበለጠ 👍👍👍👍
Please እርዳት ይሄን ቪዲዮ ለቬሮኒካ አድርሱ ላት 😮
እባካቹ ፈልጉልኝ ልጅቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከሷ 100 እጅ የተሻለ ዘፈነችው
ende yichin lj ziway aychatalew
Tizemirbet sew bechalew endiredat yichi alem kentu nech endatsheweji
⭕️ዘፈን ጥሩ አይደለም:: ዘምሪ እናቱ:: ወደ አጥቢያሽ ቤተክርስቲያን ሂጂ
ዘፈን ጥሩ አይደለም ማዳመጥም ጥሩ አይደለም ግን ልጅቷ ኑሮን ለማሸነፍ ትግል ላይ ነች በዛ ላይ ድምጽ ስላማረ ብቻ ሄደሽ ዘምሪ ማለት አይቻልም ። መዘመር ከልብ ወደቤቱ ሲመለሱ ነው ያለበለዚያ እንደ እነ ስንዱ ያ ደሞ አሁን አባቶችን በስድብ የሚያዋርድ ባለጌ ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ ያለው ምናምንቴ አይነት ትውልድ ነው የሚፈጠረው ይቺ ልጅ ገና ልጅ ናት በዛ ላይ በዚህ እድሜዋ ከኑሮጋ ግብ ግብ ይዛለች እሷን ተወት አድርጓት የራሳችሁን ነፍስ አድኑ ። ሃጢያት መዝፈን ብቻ ሳይሆን ማየትም ጭምር ነው ይሄኔ ይቺ ልጅ በእምነቷ ከኛ የተሻለ ጥንካሬ አላት እስቲ እኛ በትክክል ለእግዚአብሔር የተገዛ ልብ ሳይኖረን ሌላውን ደካማ አድርገን በእንቅስቃሴያቸው ውስጥ እየገባን በእምነት ደካማ ናችሁ የሚል መልክት አዘል ማሸማቀቅ ባንጽፍ መልካም ነው የመዘመሩንም እግዚአብሔርን ማምለኩንም ለራሷው እንተወው ስለሷ እራሷ ታውቃለች
Lemin ademetachu tada
የራስህን ፈጠራ አትሰራም?
እናቴ ዘመሪበት በዚህ አንደበትሸ መዝሙር ቢሆን እግዚአብሔር ይረዳሻል
ኧረ በእግዚአብሔር እናት ዘፈን እያዳመጣችሁ የሚዘፍነውን መዝሙር ዘምር ማለት ትንሽ አይከብድም ? ይቺ ልጅ ስለራሷ እራሷ ታውቃለች ለእኛ እኛ እንወቅበት ለራሳችን ነፍስ እንጨነቅ
@@seblewongelzeleke-f8l ብንላት ችግሩ ምኑጋር ነው
@@የትግልህይወት አታስመሉ ፃዲቅ ከሆናችሁም እራሳችሁን ችላችሁ ፅደቁ ዘፈን ስር እየተርመጠመጣችሁ እየሰማችሁ ዘምሪ አትበሉ ነፍስ የግል ናት።
@@yimarutube2568 ምንው ብትዘምሪበት ማላት ብዙ አወራሸ ወረኛ
demtsun man new yesetat. kemal bite nesh
❤
ለምን እራሱአ ቮሪናካ አታግዛትም
አረ አጋቡኝ😊
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤

ውይይይ ቆንጅዬ!!
ጎበዝ