እውነቴን በማስረጃ ይዤ መጥቻለሁ! ልጆቼን በእዮሃ ፊት ይቅርታ እጠይቃለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @emebetmoges6095
    @emebetmoges6095 10 หลายเดือนก่อน +136

    የዚህን ፕሮግራም ሙሉውን ከመጀመሪያው ጀምሮ ተከታትዬዋለሁ በጣም ጨዋ ስርያት ያለው ትሁት ሰው እንደሆነ ገምቻለሁ ፈርያ እግዚአብሄር ያደረበት ተለያይተውም ለሷ ያለው ክብር አስተዳደጉገን ያሳየናል መድሀኒአለም በቤታቸው የገባውን ሰይጣን አስወጥቶ አብረው እንዲመለሱ እመኛለሁ በጣም አስተምሮናል

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 10 หลายเดือนก่อน +51

    አንት ጀግና አባት ነህ እመንኛ ያንትን እሩብን የማደርግ የለም በማሰርጆ መያዝ ጠንቃቃ ነህ ማንም መሀይም መፃፍ ሰለቻሉ ብቻ ብፂፍዉ ቦታ አትሰጥ አንትም የልጅህም እናት በየራሳችሁ መንገድ ጀግና ነችሁ አሁን ለልጆቻችሁ ሰትሉ ሰላም ፍጠሩ

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 10 หลายเดือนก่อน +89

    የኔ አባት አንተ መልካም አባት ነክ አስውልዶ የኔ አይደለም የሚል በብዛበት ዘመን አንተን የመስለ አባት መገኝቱ ራሱ ጥሩ ነው አላህ ለልጆችህ ያኑርክ ሴትዋ ደሞ ልቦና ይስጥሽ የስው ውሬ አትስሚ ወሬ ጥሩ አይደለም

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 10 หลายเดือนก่อน +124

    ትሁት ና ስርዓት ያለው አባት ነው ::
    የግዴታ ማልቀስ አለበት እንዴ የውስጡን ህመም ለመረዳት ሞክሩ ::
    እግዚአብሔር አምላክ የድሮ ሰላሙን ያምጣላችሁ የድሮ ፍቅራችሁ ይመልስላችሁ:: ስለ የዋህን ልጆቻችሁ ብሎ 🙏

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 10 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል !!!

    • @mehrethabte7762
      @mehrethabte7762 9 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት የተረጋጋ ሰው ነው ሰላም ያውርድላቸሁ

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน

      የወንድ የባል የአባት ጥሩ የለም

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 10 หลายเดือนก่อน +54

    አቶ ታሪኩ በእውነት ትሁት ጠንካራ ጀግና አባት ነህ የልጆችህ እናት የሰጠችውንም በደንብ አይተህ በትእግስት በማስረጃ እውነትን ይዘህ መምጣትህ ጥሩ ነው ልጆችህ እድለኞች ናቸው አንተን የመሰለ አባት እግዚአብሔር ስለሰጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን በጥበቡ ያሳድግልህ !

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 10 หลายเดือนก่อน +114

    ስለ ልጆቻችሁ ስትሉ ስለወረኛውም ስትሉ እርቅን አውርዱ ሁለታችሁም መግባባት አልቻላችሁም እንጂ ጎጂ የሆነ ክፋት አላየሁባቹም አቶ ታሪኩ ለሰው ኮመንት አትጨናነቅ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር አስብ ታረቁ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 10 หลายเดือนก่อน +3

      እቶ ታሬኩ ምን ያድርግ ....? የሴቶች ጉዳይ እላፌ ነን ባዮች እና እዚህ እየመጡ የማዳም ቅመም ነን የሚሉ ኮመንተሮች ምላሳቸው መርዝ ነው …ባያነበው ይሻላል እንጂ የሀበሻ ምላስ "የስውን ስሜትን ለመጉዳት እያንስም "ጥሬ ይቆላል"👅⛏️

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 10 หลายเดือนก่อน +84

    በትክክል በማስረጃ የሚያውራ ሰው ጀግና ነው አንተ ቅንና ጥሩ አባት ነህ በርግጥ እኛ ሴቶች ጥፊታችንን በእንባ እና በውሸት መሸፍን ልዬ ብቃት አለን ውንድ ግን ውንድ ነው ሁሉ ነገሩ ቀጥታ ነው እርጋታህ ስራ ውዳድ ከሰው ብዙ ግጥም አለማለትህ አባቴን መሰልክኝ መልክህ ጭምር አባቴን ካጣው 10 አመት ሁነኝ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ ይረድሀል ብዬ አስባለው መልካም አባቶች እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @Mekd87
      @Mekd87 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወሬኛ እኔ በይ

    • @merritstuc89
      @merritstuc89 10 หลายเดือนก่อน +2

      I can not stand this evil husband so cruel

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 10 หลายเดือนก่อน +1

      እውነቱ እግዚአብሔር ጋር ነው ።

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ በይ ውሸታም

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 10 หลายเดือนก่อน +51

    የኔ ቅመሞች ጥግረራ እዴት ነው ከጾም ጋር በጸሎታችሁ አስቡኝ 9ወረ ከ4 ሳምታት አልፎኛል ሰኞ ቀጠሮ አለኝ ልጀን ታቅፌ እድመለስ💜

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 10 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ አልህ የሆድሽን በእቅፍያድርግልሽ ደግሞም ሰኖ ሀኪሞችም ሳያዩሽ ዛሬውኑ አላህዬ እቤትሽ ይገላግልሽ እህህህህህ ሳቲ ሳያምሽ እዲሁ ይፈርጅሽ

    • @sarasaraa
      @sarasaraa 10 หลายเดือนก่อน +3

      እናቴ እመቤቴ በለተ ቀኖዋ ቀሰላም ትገላግልሽ በቅፍ ታርግሽ

    • @Hannagetaneh21Hanna
      @Hannagetaneh21Hanna 10 หลายเดือนก่อน +4

      ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል መሀፀንሽን ይፍታው❤❤❤

    • @haileselassieayele4699
      @haileselassieayele4699 10 หลายเดือนก่อน

      በሰላም

    • @סמארט-ש2ג
      @סמארט-ש2ג 10 หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም ተገላገይ አሜን

  • @AlamuAbra
    @AlamuAbra 10 หลายเดือนก่อน +275

    ጋዜጠኛውን የምወድ ብቻ ላይክ ያረገኝ እኔ በጣም ነው የምወደው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ
    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @EmebetTilahun-es7gi
      @EmebetTilahun-es7gi 10 หลายเดือนก่อน +5

      አለምዬ ጊዜህን ከዚህ ውሸታም ሰው ጋር አትጨርስ ዛሬም እየዋሸ ነው ከሰማህ በቅድሚያ ንስሀ እንዲገባ ምከረው ስስታምና እራስ ወዳድ ነው ድጋሚ እንዲያቃጥላት አትፍቀድለት አፉ ላይ ያስታውቅበታል ወቅቱ እራሱ ሰባኪ ነው ከወቅቱ ተማርና ሱባኤ ገብተህ እግዚአብሄርን ተጸጽተህ ተማጸን ብለህ ምከረው

    • @ethenshnegash166
      @ethenshnegash166 10 หลายเดือนก่อน

      me to Amen

    • @santaw5392
      @santaw5392 10 หลายเดือนก่อน +5

      💢❌️PLEASE REMOVE YOUR WRONG COMMENTS ON THIS ONE OR PREVIOUS VIDEO FOR THE SAKE OF THEIR CHILDREN❌️
      🙏🏻🏠- WE HAVE TO LEARN A LOT, NOT TO JUDGE A BOOK BY ITS COVER.📚❌️📜📍🔨

    • @melkamsewtesema6129
      @melkamsewtesema6129 10 หลายเดือนก่อน +1

      Z😊
      Z😊😊
      😊😊😅😅😅😅

    • @selamlehulum9990
      @selamlehulum9990 10 หลายเดือนก่อน

      Enem betam ❤❤

  • @elianalee1686
    @elianalee1686 10 หลายเดือนก่อน +25

    የእኔ ምኞት ይሄ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በይቅርታ አንድ ላይ ሆናችው ለቅዱስ ቁርባኑ በቅታችው ቀሪ ዘመናችውን የልጆቻቹን ወግ ማዕረግ በእውነት ማየት ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ

    • @user-om6hu8ui5v
      @user-om6hu8ui5v 10 หลายเดือนก่อน

      አብሮ ለመኖር አይሆንም ይቅርታ ለሰላምታ ጥሩ ነገር ነው መቀራረቡ በተረፈ አይሆንም ወገን❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 10 หลายเดือนก่อน +98

    ዝም ብላችሁ አትፍረድ ሀቅ ፍረዱ 1993አልትጋቡም ስለዚህ ይህ ጀግና ሀቅ አለው ጀግና አባት ነህ ቀጥልበት ፆመኛ ነኝ ሀቅ አለህ በርታ

  • @mamamulu
    @mamamulu 10 หลายเดือนก่อน +24

    አለም ሠገድ በእውነት አነተ በጣም ተልቅና አሰተዋይ እንዲሁም የፈጣሪን መንገድ ጠባቂ ነህ አሁንም ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ ቤተሠብ ሁሉ አንድ ላይ ሆነው እንደምታሳየነ ፈጣሪ ይርዳህ ደግሞም ይሆናል. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 10 หลายเดือนก่อน +30

    ኪራይቤት ለምን ተቀመጡ ለምትሉ እሱ ለሚከፍለው እናተ ምን አሳሰባችሁ እውነታው ፈጣሪነውእሚያውቀው ይቅር ተባብለው ለልጆቻቸው ሲሉ አብረውይኑሩ

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 10 หลายเดือนก่อน +38

    ይሄ የኛ ቤተሰብ ታሪክ ነው አለምዬ በጌታ እናትና አባቴን አስታርቅልኛ የነሱ አብሮ አለመኖርን ሳስብ ሰው ሀገር ስቃይ መረጥኩ

    • @tgdaniel9106
      @tgdaniel9106 10 หลายเดือนก่อน +1

      ታርጌቷ ንብረት ለምትሉ ትዳር ብላ ልጆች እየወለደች የምታሣድገው ሒወቷን እድሜዋን ትዳር ብላ ነው ማንኛውም ንብረት በጋራ መሆን አለበት በይቅርታ ልጆች አብረው ቢያሣድጉ ቢታረቁ ደስይለኛል

    • @tinsaebelete958
      @tinsaebelete958 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞችሁ ጠንካራ ሁኑ ፈጣሪ ከናንተ ቤተሰብ ጋር ይሁን! አለምዬ አባክህ አባክህ አስታርቅላቸው!

  • @munakedir62
    @munakedir62 10 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ አባት እረጅም ዕድሜ እግዚያብሔር ይስጥህ መልካም አባት ነህ።ረጅም ዕድሜ ለአባቶቻችን

  • @MunaSeifu
    @MunaSeifu 10 หลายเดือนก่อน +24

    ምርጥ አባት ነህ የልጆችህም እናት ጀግና እናት ነች የራሷን ህይወት አቁማ ልጆችዋን ያሳደገች ያለፈዉን በይቅርታ ዘግታችሁ ከቻላችሁ ታርቃችሁ ካልሆነም ጥሩ ወንድምና እህት ሆናችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር አብቁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @abelb5604
    @abelb5604 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በበኩሌ የተማርኩት ኢትዮጵያ ውስጥ Organize የሆነ በየቀኑ ማስታወሻ የሚፅፍ ሰው አለ ብየ አልገምትም ነበር እኔ impressed ነው የሆንኩት አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ❤

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 10 หลายเดือนก่อน +11

    አውነቱን ለመናገር በጣም ጥሩ እና ትሁት ሰው ነው አግዛብሔር ልብህን አይቀይርብህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles9755 10 หลายเดือนก่อน +70

    ልጆቹን እያሳደገ ነው ሚስትየው ቤቱ ብላ መጀመሪያ የጠየቀችው ታርጌትዋ ንብረት ካልሆነ በፍቅር ብትኖር ቀኑ ሲደርስ ቤቱ ስሙ መዞሩ አይቀርም ነበር እስዋንስ ማን አያት ቤት ውስጥ ሀይለኛ ብትሆን ሴት ናት ብላቹ ሰውየውን አትቀጥቁት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል❤

    • @laykunphotolakkun8968
      @laykunphotolakkun8968 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የኔም ሀሳብ ነው

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኖኖኖኖ አትሳሳቺ ሰውዬው የመጨረሻ ተንኮለኛ ነው ለሚናገረውና ለሚያብራራው ነገር ሁሉ ጥንቅቅ ብሎ ነው የመጣው ከመጀመሪያ ጀምሮ ታሪኩን ካዳመጥሽ እሷ ንብረት አልጠየቀችው ራሱ ነው አንዴ በእከሌ ስም አንዴ ደግሞ እያለ ሲያምታታ የልጆቼን መውደቂያ እንዳታሳጣኝ ብላ የተከራከረችው ሲጀመር ሚስቱ ብዙ የታፈነህመም አለባት ከአነጋገሯ ታስታውቃለች እድሜ ልኳን ሲጠብሳት ነው የኖረው

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲሁ ስመለከትህ እውነት ያለህ ይመስለኛል አባቴ ..እንኳን እንዳተ ልጆቹን አስቦ የሚረዳ ይቅርና በአግባቡ እንኳን ቀለብ የማይቆርጡ አባቶች ባየንበት . ዶክመንትድ መሆንህ ግን ያስደንቃል በርታ ።የሆነ ሆኖ ግን እርቅ ብትፈጥሩ መልካም ነው እግዚአብሄር መልካሙን ያምጣላችሁ.ጀግና አባት ነህ።

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 หลายเดือนก่อน +214

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤

    • @tsehaysintayehu49
      @tsehaysintayehu49 10 หลายเดือนก่อน +4

      ሰውዬው እባብ ነው
      ለምን ሁለቱም አብረው
      ተቀምጠው አይናገሩም

    • @BezawitHailu-r7h
      @BezawitHailu-r7h 10 หลายเดือนก่อน +3

      ፑ ደሞ ለላይክ አይከፈልበት

    • @BezawitHailu-r7h
      @BezawitHailu-r7h 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@tsehaysintayehu49አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @NaturaliRactionSound
      @NaturaliRactionSound 10 หลายเดือนก่อน

      sow gin ba koment yemisaxo like xiqimu mindinow😊

    • @AsnakechBeqana
      @AsnakechBeqana 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እያለሁልሽ ላይክ አድርጌ አስደምምሻለሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @laykunphotolakkun8968
    @laykunphotolakkun8968 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አስተዋይ አባት ነው ቀድመን ከመፍረድ አምዛዝነን ማስተዋል እንዳለብን አስተምሮኛል ጠንቃቃ በማስረጃ የተሞላ አባት ነው

  • @עדנושטאקלוטאקלו
    @עדנושטאקלוטאקלו 10 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ አባት ነህ አናት ትንሽ ምክር ያሰፈልጋታል ተረጋጊ አንቺ ከተፋታሽ በኋላ ስራ ጀምረሻል የተጎዳሽ አትመሰይኝም🎉

  • @LiliAssefa-b4k
    @LiliAssefa-b4k 10 หลายเดือนก่อน +35

    የሀበሻ አባት ሚስቱ ጋር ሰላም ከሆነ ነው ልጆቹን የሚወደው።ከሚስቱ ሲጣላ ልጆቹን ዞር ብሎ አያያቸውም።ዛሬ ያልረዳቸውን በኋላ አርጅቶ ሲደክም ልጆቼ አይረዱኝም ብሎ ያማል

    • @Mekd87
      @Mekd87 10 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ።

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 10 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ በበኩሌ ሰውየው ጥሩ ነው እኔ ሁለት ልጆች ብቻዬን ነው ማሳድገው አደለም መርዳት ደውሎም ልጆቹን አያናግርም እኔም እግዚአብሔር ጥንካሬን ሰቶኝ እሱን እረስቼ ልጆቼን እያሳደኩ ነው ክብር ምስጋና ይግባው መዳንያለም

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ግን ይህ ሰው በጣም ታጋሽ ነው ❤ እኔ አባቴ ሳያሳድግኝ አሜሪካ ሰመጣ አተርዳኝም ልርግማት ነው ብሎ ሸማግል ላከብኝ😂

    • @user-om6hu8ui5v
      @user-om6hu8ui5v 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @መሰረትአበራ
      @መሰረትአበራ 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @User12073-d
    @User12073-d 10 หลายเดือนก่อน +59

    ሰውዬው ያሰታውቃል የተረጋጋ ነው እንደዚ አይነት ሰዎች ይጎዳሉ ከፈለገ በዚ ዘመን ሌላ ማግባት ይችል ነበር ግን ሴትዬዋ በጣም ሀጥያቱን ሰታበዛ ነበር ከነማሰረጃ እውነት እያወራ ነው ባካችሁ ለሰውዬው ሰትሉ ከመፍረድ ተቆጠቢ ለልጆቹም ሲባል

  • @habibazawde3893
    @habibazawde3893 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ እናትስ እስዋ ናት እሱ የትም ሲዘል ልጆቹን ሰብስባ ቀጥ አርጋ ያሳደገች ስንቱን ተቛቁማ በርሀብና በችግር ማእበል ውስጥ ያለፈች ጀግናማ እስዋ ናት

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 10 หลายเดือนก่อน +9

    እመነኝ አለሜ ወንበር ግዛ moment of truth ክርስቶስ ምስክሬ ነው. እኔ ከሀገር የተሰደድኩበት አይነት ማጨበርር ነው. በጣም አደገኛ ሰው ነው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 10 หลายเดือนก่อน +1

      በአመተምህረት አላምንም እኔ ወላሂ የገዛ ባሌ ሁለት ልጆችን ወለጀለት አብሬው እየኖርኩኝ ሁሉም ንብረት በሱ ስም ነበር እና ከሚባለው በላይ ስለማምነው ትዝ አላለኝም ንብረት እሱው ጋ ቁጭ ብዬ ነው 2009 የተሸጠ ቤት አመናችሁም ቀራችሁም በዘጠና ዘጠኝ አመተ ምህረት የተሸጠ ብሎ የተዋዋሉበትን ወረቀት ቡፌ ውስጥ አገኘሁት በዛው ፀብ ተፈጠረ ላስመልስበት ስል ወላ በዛው ምክንያት ሌላውንም ንብረቴን ትቸ ወጣሁ እናማ ልላችሁ የፈለግኩት ሰው ላይ አትፍረዱ ሚስቲቱ እውነት ሊኖራት ይችላል ለማለት ነው እኔ አላምንም ወንድ አይን ባይን ይካዳሉ አንዳንዶች ሲቀሩ እውነቴን ነው ፈጣሪ ይወቅ ሀቁን ብቻ

    • @LemlemBelete-u3k
      @LemlemBelete-u3k 10 หลายเดือนก่อน

      አንቺ መሠልሽኝ ሚስቱ!!!

  • @shewayefekadu
    @shewayefekadu 10 หลายเดือนก่อน +20

    በቃ ይቅር 😢ተባባሉ ሁላታችሁም ሁሉ ነገር ተውት አልፏል ለፍሲካ አንድ ላይ እንደማያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
    ህይወት አጭር ናት አይደለም ለፀብ ለፍቅርም አልበቃ ብሎል በአሁን ሰዓት እግዚአብሔር

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 10 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የሚገርም ሰውነህ ወሬህና ማስረጃዎቺህ ተከታታይና ስርአት ባለውነገር መሆኑ ገራሚ የሆንክ ባልነህ አድናቂህነኝ ተባረክ

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 10 หลายเดือนก่อน +58

    መፍረድ ከባድ ቢሆንም ለሚስቱ ግን ልነግራት የምፈልገው ወልደው እንኳን ገንዘብ መርዳት ፍቅር እንኳን መስጠት ያልቻሉ አባቶችም እንዳሉ ሊነገራት ይገባል። ልጄቼ የት ናችሁ ብሎ ከማይጠይቅ አባት ወልደን ልጆች አሳድገናል እኮ እንዴት ነው ግን?? ሴትዮዋ ርዳታው በቂ አይደለም ብላ ነው የምትናደደው እንኳን ገንዘብ ልጆች አሉ የሉም ብሎ እንኳን ከማይጠይቅ አባት ብትወልድ ምን ልትሆን ነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @user-om6hu8ui5v
      @user-om6hu8ui5v 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ElshadayAssefaZiggel
      @ElshadayAssefaZiggel 10 หลายเดือนก่อน +1

      ልጆቹን ማሳደግ እኮ ግዴታው ነው:: የልጆቹ እናት ላይ ግን ያመሰገነ እየመሰለ እንደ ውሸታም ገንዘብ ፈላጊ ነው ያደረጋት:: ነገሩን ስናዬው ግን ቤቱን ሰርተን ገባን ያሉት 1994 ላይ ነው:: ሳያልቅ ገብተው እዛው እንደጨረሱት ሁለቱም ተናግረዋል:: ታዲያ ንብረቱን በሌላ ሴት (የአክስት ልጅ )ሲያደርግ ለምን በግልፅ አልነገራትም?? በዛ ላይ ንብረቱን በስጦታ እንዳገኘው አድርጎ እሷ ምንም እንዳይገባት ማድረግስ ጥሩ ነው ወይ?? ልጆቼን አሳደግኩ ቢል ልጆቹ እኮ እናታቸውን የበደላት አይተው ቂም ይይዙበታል:: ትዳሩ እንዲበተን ትልቁን ሚና የተጫወተው እሱ ነው::

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน

      ወረኝ

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 10 หลายเดือนก่อน +34

    እውነቱ ያለው በእርግጥ ፈጣሪ እና እናንተ ጋር ነው ግን ይህ ሰው የሚያወራውም እውነት ይመላል በማስረጃ ተደግፎ ነው ሁሌም ሴት ብቻ ናት ተበዳይ አንበል በተረፈ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላቹ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 10 หลายเดือนก่อน

      ባንቺ ላይ ደርሶ እያው ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢

    • @mekdesmengistu1852
      @mekdesmengistu1852 10 หลายเดือนก่อน +3

      @@kalebdaniel7414 ምን ማለት ነው እኔ በማንም አልፈረድኩም እሺ ኮመንቱ ካልገባክ ዝም በል

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 10 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል እኔ ከዚህ ሰውዬ የተማርኩት ነገር አለ እሱም ማስረጃ ማስቀመጥ እዴውም ተረቱ ምን ይላል ቂል እና ወረቀት የያዘውን አይለቅ ይባላል እክክል ነው እወረቀት ላይ የሰፈረ ነገር ምንም መካድ አይቻልም

    • @ElshadayAssefaZiggel
      @ElshadayAssefaZiggel 10 หลายเดือนก่อน

      ሰውዬው ሲጀመር አቅዶ የተንቀሳቀሰው ለዛም ነው ንብረቱ በስጦታ አድርጎ እሷን ያስወጣት:: ማስረጃ መያዙ አያስገርምም አስቦበት ድለተንቀሳቀሰ

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 10 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለታችሁም ተበዳድላቹኃል ይቅር ተባባሉ ለልልጆቻቸችሁ ስትሉ ያለፈዉ አልፏል አሁን እድሜአችሁም ሂዷል ከሚዲያ በላይ ለፈጣሪ ንስሀግቡና ፀልዩ ለልልጆቹ ቀጣይ ህይወት የናተ እጣፈታ እዳይደርሳቸዉ🙏🙏🙏

  • @Gelila67
    @Gelila67 10 หลายเดือนก่อน +29

    ጠንካራ አባት ነህ ጀግናም ነህ በቃ ትክክለኛ አባት ነህ ኮስታራ ልጅነቴን አስታወስኩ አባቴን አሰብኩ እንደ ዘመኑ ወንዶች አሽቃባጭ አይደለም መውራት ያለበትን ያወራል ትሁት አባት ነው ፍጣሪ ሰላሙን ይመልስለችሁ አባቴ

  • @lesanngatu1164
    @lesanngatu1164 10 หลายเดือนก่อน +7

    አለም ሰገድ አንተን በምን ቃል ልግለፅህ ትግስትህኮ ትህትናህ መልካምነትህ ቅንነትህ እድሜ ዘላለምህን ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ሰላምህ ይብዛ እንዳታይነቱን ያብዛልን

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 10 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞህ አቶ ታሪኩ አንተ የሚገባህን አድርገሀል በሳላም ከልጆችህ ጋር ኑር አትጨናነቅ።

  • @b.6015
    @b.6015 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ እደዚህ አባት ትሁትና አስተዋይ አደበቱ ጣፋጭ ሰው አላየሁም አላህ ይጠብቅህ እባቴን በጣም ስለምወድ እዳባቴ ወደድኩት

  • @hayatzekeria79
    @hayatzekeria79 10 หลายเดือนก่อน +5

    ያልሆነ ነገር ያልተፈጠረን ፈጥራ ሚዲያ ለይ ተናግራ ልቡን አደማችው የሌለህን ስም ሲሰጥህ በጣም ያናድዳል

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 10 หลายเดือนก่อน +8

    ልጆች ወልዳችሁ እናት አባት ስትሆኑ እልኸኛ አትሁኑ ። በይቅርታ ተላለፉ ለልጆቻችሁ ስትሉ

  • @sewenetketema501
    @sewenetketema501 10 หลายเดือนก่อน +22

    እኔ ሰው መርዘኛ ነው የሚመስለኝ እኔ ልክነኝ የኔ ብቻ እውነት ነው ይላል ኢትዬጲያ የወንድ ሀገር እንጂ የሴት አይደለችም እውነተኛም ፍትህ እንኳ የለም

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 10 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም አባትነትህ ይቀጥል ልጆችህ የተሻለ ነገር እንዲገጥማቸው መልካምነትህ ነገ ለልጆችህ ስለሚጠቅማቸው በርታ

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 10 หลายเดือนก่อน +4

    አለምሰገድ አንተ የዘመኑ ትልቅ ሰው ነህ ፣እግዚአብሔር ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ፣ ይህ ሰው ንብረቱን አሽሽቶ በክራይ ቤት ማሰገጉ ለልጆቹ ምን ነገር እንሚያተምር. የሚያውያውቅ ያውቀዋል ፣ስንት እናቶች በሰው ቤት እንጀራ ጋግረው ለትልቅ ቦታ የሚያደርሱ አሉ፣ ሁሉም እራስ አዳድ ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 10 หลายเดือนก่อน +38

    ሰላም ውዶቼ ፀሎት አርጉልኝ ልቤን እያመመኝ ነው ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

    • @biruethioyoutube2087
      @biruethioyoutube2087 10 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ

    • @amiashi5436
      @amiashi5436 10 หลายเดือนก่อน +1

      እግዝአብሄር ጨርሶ ይማርሸ የኔ እህት

    • @haymanotbaye5955
      @haymanotbaye5955 10 หลายเดือนก่อน +1

      Geta eyesus bedemu yeshefeneshe ehete

    • @ወጊድይሁዳ
      @ወጊድይሁዳ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኣገርቤት ምን ኣለ??? ባለሽበት ታከሚ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 10 หลายเดือนก่อน

      @@ወጊድይሁዳትክክል

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እ/ር ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥህ እውነትን የሚያውቀው ፈጣሪብቻነው ሰላማቺሁን ይስጣቺሁ

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይካስህ ወንድሜ፡ አንተ ቅን ሰው ነክ። ከጥቅም ጋር የተቆራኘን ሰው ምን ታደርገዋለክ? አይዞህ አትዘን። ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ። 🎉 🎉 🎉

  • @AbebaKidane-go9zf
    @AbebaKidane-go9zf 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ሰው ነሀ ካንተ ብዙ ሰው ተምሮዋል እና ትዳራችሁ ይታደስ

  • @romankadi6346
    @romankadi6346 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠንቃቃ ሰው ነህ ረዥም እድሜ ይስጥህ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 10 หลายเดือนก่อน +33

    አቤት ሰው እኮ ሚስቱ ስትቀርብ ባሏ እደጎዳት ያስታውቃል ወንድን ማመን ስትሉ ነበር አሁን ደግሞ ባልየው ሲቀርብ ጀግና አአባት እውነታ አለው ፈጣሪውን የሚፈራ ነው የምትሉ ሰዎች እዚህም ትክክል እዛም ትክክል የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ እውነቱን የሚያውቅ አምላክ ነው

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 10 หลายเดือนก่อน +4

      ሁሉም ዎዶች ናቸው እኛም ቤት እንደዚ ሠውየ ነው እኔግን ለብር አልጨነቅም እንደሚደብቅ አውቃለሁ ደበክ ብየ ቤቴን አልበትንም አይቸ እዳላየሁ ነው የማልፈው እኔ ተኝቸ አድራለሁ የደበቁት ስለሌለ ለሚቀር ንብረት እንዲ መሆን

    • @Mekd87
      @Mekd87 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ አስመሳይ ነው የበዛው ምን ጉድ ነውቱ😂

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እሷ ስትቀርብ በስሜት ነበር ምታውራው ከእውነት የራቀ መሆኑ ግብቶን ነበር ምክንያት አንድ ምስጋና አነበራችም ስንቶች አሉ አስረግዘው ሚጠፉ አይድል ሊያግዙ ልጆች ብሎ ሊዳብሱ በኢት ኖሮ ሴት ለጋ ፍለጋ ነው ሚዘሉት

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 10 หลายเดือนก่อน +5

      ምድር ዥዋዥዌ ገና አብይ ሳያወራ ሁሉ ያጨበጭባሉ 😃

    • @Mekd87
      @Mekd87 10 หลายเดือนก่อน

      @@leiladavid.2632 እነማን ነው እያጨበጨብ

  • @marta8739
    @marta8739 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ትትናውት ብቻ ይበቃል ፈጣሪ የርሳን ድካም በልጆቾ ይስጣት ለባለቤቶም ማስተዋል ይስጣት

  • @Tiruf1219
    @Tiruf1219 10 หลายเดือนก่อน +31

    እህቶቼ ያሰዉ ኩሽና ዉስጥ ያለችዉ እግዝሓብሄር ያመታ እንጀራ ይስጣችዉ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ለሁላችንም 🙏💚💛❤🙏

    • @Genettesfaya
      @Genettesfaya 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም መልካም አምላክ ፍቃድ የታከለበት የማታ እንጀራ ይስጠን

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜንንንንንንንንንን

    • @ENATMitku-bv7nk
      @ENATMitku-bv7nk 10 หลายเดือนก่อน +1

      አለምዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ምንህ ያህል እንደ ምወድህ

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @FkrFkrሚጣነኝ
    @FkrFkrሚጣነኝ หลายเดือนก่อน

    ትህትናው እራሱ በቂ ነው ማርያምን የኔ አባት እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ እንደው ተስማምታቹ ልጃቹን ብታሳድጉ ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሲጀምር አላስፈላጊ ነው:: ሁለታችሁም ችግር አለባችሁ:: አሁን የግል ጉዳያችሁን ሚዲያ አውጥታችሁ: ምን ጠቀማችሁ, ልጆችን ከማሳቀቅ ውጭ?

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🙏🏾

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 10 หลายเดือนก่อน +10

    አብረው እንዴት እንደኖሩ እውነቱን እግዚአብሔር ነው ሚያውቅው ባካችሁ አትሳደቡ

  • @yohannesgetachew4444
    @yohannesgetachew4444 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሰተዋይ አባት ነህ በርታ🎉

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 10 หลายเดือนก่อน +8

    አስተዋይ አባት ነህ በርታ

  • @meronmeron9834
    @meronmeron9834 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ኢሄን ሰው ባካል እራሱ ባገኘው ደስ ይለኛል በጣም ወድጄዋ ው ንግግሩ አስተሳሰቡ ለልጆቹ ያለው ፍቅር ኮስታራነቱ ቤቱን መስሎ ማደሩ ወድ ነው ከልቡ እሳ ግን ለልጆቻ ስትል ይቅር ቢባባሉ ሂወት አጭር ናት በዚ መሀል እሚቆጭ ነገር እዳይፈጠር እሰጋለው ጭቅጭቅ መጨረሻው አያምርም እና አስቡበት ከልቤ

  • @እዮሃ
    @እዮሃ 10 หลายเดือนก่อน +4

    የሴት እድሜ የሚበሉ ወንዶች ከዛም እኔ ከሌለው ሰርዶ አይብቀል ከሚሉ ወንዶች አንዱ ነው በጣም እእእ ከባድ ሰው ነው

  • @lealamourBlackPower
    @lealamourBlackPower 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ኖት እናመሰግናለን🙏🏿💐🥰

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 10 หลายเดือนก่อน +161

    ወንድሜ ታሪክህን አደባባይ ይዘህ ስትመጣ ያመሰግኑኛል ብለህ ማሰብ ስህተት ነው ስንት እብድ ተሳዳቢ ያለበት ሀገር ነው

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሄር ሰላሙን ይስጣችሁ ሰላማችሁን ይመልስ ከባድ ነው ኮመንታተሮች ግን አትፍረዱ አትሳደቡ ፈረጅ ፈጣሪ ነው አስተምርኛል ታሪካቸው እውነቱ እንሱ ጋር ቢሆንም ልጆቻችሁን አስቡ አለምዩ ተባረክ

  • @samueledao1856
    @samueledao1856 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህ በጤና ይባርከው

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 10 หลายเดือนก่อน +10

    እመብርዓን ጣልቃ ገብታ ትዳራቹን ትመልስላቹ ሳትፋቀሩ አልተጋባቹእና እመቤቴ የድሮ ፍቅራቹን ትመልስላቹ

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 10 หลายเดือนก่อน

    አለምሰግድ የሰው ማኛ ነህ እኮ ጌታ ይጠብቅህ ደግነት በፈጣሪ መባረክ ነው 🎉 በቃ ታረቂ እናንተም በማሪያም ሀብቶቻችሁ ልጆዎቻችሁ ናቸው

  • @AsterMersha-ww1tp
    @AsterMersha-ww1tp 10 หลายเดือนก่อน +3

    ተረቁ። ድብሎ ይፈር ፀበል ተጠቀመ ሁለታቹህህም ፍቅር ይስጣችህ በፁሎት በርቱ

  • @b.6015
    @b.6015 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቃቃ አባት ሁሉን በማስረጃ እኛ ሴቶች ከሀዲ ነን ስንት አባት አለ አይደልደ ወልደው አላቅም የሚሉ እኳን እደዚህ የሚያከባክብ እውነትም ትክክለኛ አባት ነህ አይዞህ ለልጆችህ ያለህ ፍቅርና ትህትና አሳይተከናል አላህ ይርዳህ አባቴ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም አለምዬ የነዚህ የባልናሚስት ችግር ግራገባን ሰውየው ተረጋግቶ ሲናገር ዉስጡ ሐዘንእንዳለ ያስታውቃል ሚስት ግን ቢሆን እንኩዋን ለልጆቹ አልተጠነቀቀችም አለምዪ ብዙአጀብአላትያንኩሉትታ ልጆችዋንና ባልዋን ይዛበሰላም መኖርይሻላታል

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 10 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ አመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። የኔ አባት ፈጣሪ ይህንን ፀባይህን አይቀይርብህ አትዘን ተመስገን አምላኬ አባቴን ባንተ ውስጥ አየውት አባቴ ብትችሉ ለልጆቻቹ ስትሉ ታረቁ ቁሳቁስ ከእናንተ በኃላ ነው ። አለምዬ የኔ ጀግና ወንድም እመቤቴ ቤዛይታለም ከነልጇ ትጠብህ አሜን ።

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሴትየዋ ትንሽ የገረመችኝ "ሚድያ ላይ ቀረበ ሲባል በልጆቼ ስም ቤት ገዝቼላቸዋለው የሚል ነበር የመሰለኝ" ስትል

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 10 หลายเดือนก่อน +1

      Hasabua birr bicha endehone yasayal yihe😅

    • @ElshadayAssefaZiggel
      @ElshadayAssefaZiggel 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ይገርማል :: ለልጆቿ ከማሰብ ነው

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትዮአ የተጎዳች ለመምሠል ብዙ ተጋጋጠች ምንም ቢሆን የልጆችሽ አባት ነው ክብር ሊኖርሽ ይገባል ጎድቶሽኮን ቢሆን በዚህ ፈጣሪ አብራችሁ እድቶኑ ይርዳችሁ😢

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሰወችየ ተው አትሳደቡ እነዝህ ሁለት ሰወች ስበድደሉ አልነበርንም ሀቅ ወይም እውነት እማነ ጋ እንዳለ አላህና እነሱ ያቃሉ እኛ በገዛ ስልካችን አላህ አሳምሮ በፈጠረው ጣትችን ወንጀል አንሰብሰብ

  • @kk-fe5ur
    @kk-fe5ur 10 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆቹ ፈጣሪ ይርዳቹ አባታቹ ሰው አደለም ተንኮለኛ ነው ልጆቹንም የምታስተምረው ወደፊት ካለፈላቸው እንዳይተዉክ አስበክ ነው። ልጆች ፈጣሪ ይርዳቹ

    • @ሲኖሪታ
      @ሲኖሪታ 10 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ከብት የአመቱ ምርጥ አባአት ነው ጀግና

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 10 หลายเดือนก่อน +3

    Great father and wise man !!
    Thank you Alex for fixing their issue ❤

  • @lilym6501
    @lilym6501 10 หลายเดือนก่อน

    ታርቀዉ ማየት ናፈቀኝ ይወዳታል እሷም ትወደዋለች አብረዉ ቢያረጁ ደስ ይበላቸዉ ልጆቹም የኔ አባት እና እናት ከ 16 አመት በዉሀላ ታርቀዉ እየኖሩ ነዉ ለኛ ሲሉ አሁን ላይ እኛ ልጆቻቸዉ አብረናቸዉ አንኖርም በእድሜ ገፍተዋል ግን ሁለቱም አባረዉ ተረዳድተዉ በመኖራቸዉ ደስተኞች ናቸዉ ንብረት ሀብት ሁሉንም ጥለነዉ እናልፋለን

  • @abonsehbiratu2215
    @abonsehbiratu2215 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሊክስይ፡እባክህ፡ለእርቃ፡ካልሆነ፡ይቅር፡እስጥ፡አገባ፡ያደክማል፡ተባረክ፡አንተ፡ልዩነህ፡

  • @ZeynebaSeid-on7wc
    @ZeynebaSeid-on7wc 10 หลายเดือนก่อน +1

    አለች አለ አሉሽ አሉ ማለቱን ትታችሁ እህትና ወንድም ሆናችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ያለፈው አለፈ
    መጥፎ ነገር እየሰማን እኛስ በየት ትዳር እንያዝ

  • @kidesttadesse2669
    @kidesttadesse2669 10 หลายเดือนก่อน +9

    He sounds very manipulative and convincing!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 10 หลายเดือนก่อน

      Yes he is and she is very Irrational person. In my opinion they both are incapable of being a parent….

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅር ተባባሉ በቃ ያለፈው አልፏል እግዚአብሔር ይቅር ባይን ልብ ይወዳል ለጤናችሁም ለልጆቻችሁም ሌላውንም ለማስተማር ይቅታ ተባባሉ ከዛ ሁሉም ነገር ሲቀልላችሁ ታያላችሁ

  • @AbigelGet
    @AbigelGet 10 หลายเดือนก่อน +11

    ለምን ሁሉ ነገር በእህት ልጅ ስም ይሆናል ለምን

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 7 หลายเดือนก่อน

    ታረቆ ወነት መልካም አባት አላህም የሚወደው መታረቅ ነው አድ ሁኑ በቃ መቀኛ ይቃጠል ታረቁ

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ የኔ ወንድም ሳይህ አሳዘንከኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ አይዞን

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 10 หลายเดือนก่อน

    በሳል አነጋገር በእውነት ትልቅ ሰው 🙏🙏🙏

  • @genayal4277
    @genayal4277 10 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው ግን በዛ ግዜ 3,000 ለፀጉር ይከብዳል ቤት ክራይም ያለ አይመስለኝም

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 10 หลายเดือนก่อน

      Esun eko asireda 1 bet bicha aydelem yemikerayew ale. Gin Lik new 3000 letsegur bezan gize bizu new

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 10 หลายเดือนก่อน

      Trun lemesemate mokiri. Negative teyw

    • @ElshadayAssefaZiggel
      @ElshadayAssefaZiggel 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 የሌለ ነው:: እንኳን ለፀጉር ካለምንም ንብረት እንዳታገኝ አድርጎ የእርሱ እጅ ጠባቂ ነው ያደረጋት::

  • @kelemsegew8988
    @kelemsegew8988 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ሰው ትልቅ ነእው በጣም ድንቅ ሰው በእውነት

  • @hannahanna7221
    @hannahanna7221 10 หลายเดือนก่อน +3

    አለም ሰገድ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 10 หลายเดือนก่อน

    እናትና አባት ጥፍታችው በየሜድያው እየወጣችው ያሰተምራል ብላችው መለፍለፍችው ነው ልጆቻችውን ጎዳችው እባካችው ሰላም ፈጠሩና የእወነት ይቅረ ተባብላችው ትንሽ የልጆቹን አየምሩ አድሱ የሜሻለው እሱ ነው

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም እንድትሆን፡ ጤናህ እንዲስተካከል ፡ ጥሩ እንቅልፍ እንድትተኛ እራስህን ፈትሽ ፡ ኣንተ ጋር የቀረ ፡ ውስጥህን የሚረብሽ ኣምስት ሳንቲም ካለ ዛሬውኑ ኣውጥተህ ስጣት። ገንዘብ ፡ ቤት ፡ ንብረት ነገ ጠዋት ጥለነው ወደማይቀርበት እንሄዳለን። ሁሉም ንብረትህ በስጦታ መልክ ነው ያዞርካቸው። እንደሰው ስናስብ ሆን ብለህ ተዘጋጅተህ ያደረከው ይመስላል።

  • @ቁናዩቲብ
    @ቁናዩቲብ หลายเดือนก่อน

    አቤት ስብህና ባሌቤት ነክ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ይባልክክ❤❤❤

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ ለልጆቹ ተጠንቀቁ እባካችሁ።

  • @habibazawde3893
    @habibazawde3893 หลายเดือนก่อน +1

    እምትገርም ሰው ነህ ያለውን ንብረት ሁሉ ከሚስትህ ለማራቅ የሄድክበት መንገድ ሁሉ በጣም ያሳዝናል በዚህ አጋጣሚ እራስህ ሀቁን እያጋለጥክ ነው አለምሰገድንም እየተጫንክ ነው

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 10 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ስንት አመት ለመኖር ነዉ ንብረትን ከልጆች ማስበለጥ አረ ሂወት አጭር ናት

  • @KadirIbraheem-hu5qk
    @KadirIbraheem-hu5qk 10 หลายเดือนก่อน

    ትክለኛ ሰው ነው ተባረክ እረጂም እድሜ ይስጥህ መልካም አባት ነህ

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 10 หลายเดือนก่อน +16

    አሁን ምን ይሁን ነው ሚለው ለልጆቹ ያረገውን ሀገር ይወቅልኝ አለ,, ውስጤን እየረበሸው ነው ሰውየው, በብዛት የኛ አባቶች ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ናቸው

  • @BekelechReta
    @BekelechReta 10 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔ ከናተ ጋራ ይሁን ታርቃቹው ለማይት ያብቃን

  • @ephremkassaye9594
    @ephremkassaye9594 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ መብቴ ነው ተደጋገመ። እድሩ ላንተ ብቻ አይደለም ለቤተሰቡም ጭምር ነው። ሁሉ ነገር በእህትህ ማድረግ ለምን አስፈለገ?

  • @ttlove618
    @ttlove618 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ጥሩ አባባል ነው ያልከው ልጆችን ብዙ ባድ የሆነ ነገር አየተዋል አሁን ደግሞ መታረቅምእንደሚችል አሳያቸው::

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 10 หลายเดือนก่อน +41

    ሀበሻ ወንዶች ለትዳር አትሆኑም ሸክሞች ናችሁ ልጅስ ነገ ያድጋል የማታድጉ 10ልጆች ናችሁ።ትዳር ለሴት ቀንበር ነው መቼም አትሰለጥኑም ከብቶች።

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 10 หลายเดือนก่อน +2

      ከብትስ አንቺ ነሽ !!" እከክ

    • @annasweet4679
      @annasweet4679 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 10 หลายเดือนก่อน +2

      እና ማን አስገደደሽ ሌላ ዜጋ አግብተሽ ለምን አትኖሪም ስድቡን ምን አመጣው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 10 หลายเดือนก่อน +1

      Abesha bicha aydelem kehulum zer metifo ale africa demo yibisal. Tiru sew yistegn malet new mikiniyatum agerachin wondoch siletidar timihirt yaisetim Allah lemechiw tiwilid tigisitin yisitachew.

    • @YOTE122
      @YOTE122 10 หลายเดือนก่อน +2

      የማነህ አዛባ እራስህን መጀመሪያ ፈትሽ።

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 10 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ አባታችን አንተ ጀግና ምርጥ አባት ነህ በነገራችን ላይ ነጮች እንዳንተ ናቸው ሚፋቱም ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ የምር ስሚ እህታችኝ እንደዚህ አይነት ባል እና የልጆችሽ አባት ስላለሽ እድለኛ ነሽ የፈጣሪን አይን አትንኪ አንድ ነገር ልገርሽ የእኔ አባት ሶስት ልጆችን ትቶባት ጠፋ የአንድ አመት የሁለት አለም የሶስት አመት ትቶን የጠፋው እኛ ያየነውን ስቃይ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚውቀው ከቆሻሻ ምግብ እየለቀምን እንበላ ነበር እናቴ ያየችው መከራ የነቢያችንን እዮብ ያልተናነሰ ፈተና ነው ያየችሁ እና ይህንን አባት ሳይ እኔ ቃል የለኝም ምርጥ አባት ናቸው ሀገር ቤት ስመጣ አለምዬ የህንን አባት ማየት እፈልጋለሁ ሌሎቻችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ከእነዚህ አባት ተማሩ በፈጣሪ ተፋታችሁም ልጆቻችሁን መርዳት ትችላላች

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse 10 หลายเดือนก่อน +8

    ወድሜ፡አተመልካም፡አባት፡ነከ፡፡እኔ፡11አመት፡ብቻዬን፡በሰወ፡አገር፡እያሳደኩ፡ነው፡በፍርድ፡ቤት፡፡ተፈርዶ፡ባቸው፡የማይረድ፡አሉ፡፡

  • @EthiopiaWeldemariam
    @EthiopiaWeldemariam หลายเดือนก่อน +1

    አንድአንድ ወንዶች ውጭ ሲወጡ ጨዋና አዛኝ ይመስላሉ እቤት ውስጥ ግን እሾህ ገንዘብ የማይሰጡ ስስታም ስላሉ ቶሎ አንፍረድ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ እንደሚባለው

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 10 หลายเดือนก่อน +12

    ቅናተኛነዉ መጀመሪያ ነዉ ያጠፉህዉ ሚሰትክ ሁሉም ንብረትክ ላይ ኢንቮልቨ ማረግ ነበረብክ ብረ ትወዳለክ የወረሰከዉም ቤት ቢኖረ የሷም ሰም መኖረ ነበረበት

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน

    ልጆችህን እያሳደክ ነው አትጨነቅ አንተ መልካም ስው ነህ በርታ❤❤❤