ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እና አሰብን ወደ እናት አገር ኢትዮጵያ ለመቀላቀል ምቹ አጋጣሚ ስንጠብቅ ለነበርነው ተመቻቸያ
ወኔው ጥሩ ነበር። ግን ሸኔ፣ ፋኖ እና ወያኔ እንደ ምስጥ እየበሉን በየት በኩል እናሸንፋለን?
አሰብን በጦርነት ካልሆነ በስምምነት ኢትዮጵያ አታገኛትም !!!!! መዋጋትና ማሸነፍ ግድ ይላል !!!!! በስምምነት ወደብ አገኛለሁ ማለት የዋህነት ነው !!!!!
አታስብ ምንም አደገኛ ነገር የለም ደግሞ ለግብጽ ጦር እድሜ ለኢትዮ አፋሮቻችን ።
They better not let Egypt sit in Asab! That will be the end of Eritreans
ይሄማ ጥሩ ነው ከመጣች።ሁለቱም በአንድነት ተገኙ ማለት ነው።በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆናል ማለት ነው።
አይ ግብፅ ዘጠኝ ሱሪ ከምን አያድንም ይባላል የመጣ ቢመጣ እኛ ምን ግዳችን የኢትዮጵይ ጀግኖች ካሉ ከጎናችን እንኳን የቅኝ ተገዥ ሌላው ይምጣ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው
❤❤❤❤ጥለት❤❤❤❤❤
እንደሱ ከሆነ ኢትዮጰያ አሰብን ክሌም ማድረግ አለባት አለዛ ከኤርትራጋ ያላትን ግንኙነት ማደስና በኢኮነሚ ተጠቃቅሞ መኖር
የኤርትራ መንግስት ግን ታሪክ እያበላሸ ነዉ። ሱማሌላንድ ያልሰራችዉን ክህደት ኤርትራ እየሠራች ነዉ።በደም ከምንዛመዳት ኢትዮጵያዊን ላይ ይኸን ማድረጓ አሳፋሪ ነዉ።ኤርትራ ከግብፃውያን ይልቅ ከኢትዮጵያ ጋር ብትሰራ ዉጤታማ ትሆን ነበር።
read sea assa ethiopia
እና አሰብን ወደ እናት አገር ኢትዮጵያ ለመቀላቀል ምቹ አጋጣሚ ስንጠብቅ ለነበርነው ተመቻቸያ
ወኔው ጥሩ ነበር። ግን ሸኔ፣ ፋኖ እና ወያኔ እንደ ምስጥ እየበሉን በየት በኩል እናሸንፋለን?
አሰብን በጦርነት ካልሆነ በስምምነት ኢትዮጵያ አታገኛትም !!!!! መዋጋትና ማሸነፍ ግድ ይላል !!!!! በስምምነት ወደብ አገኛለሁ ማለት የዋህነት ነው !!!!!
አታስብ ምንም አደገኛ ነገር የለም ደግሞ ለግብጽ ጦር እድሜ ለኢትዮ አፋሮቻችን ።
They better not let Egypt sit in Asab! That will be the end of Eritreans
ይሄማ ጥሩ ነው ከመጣች።ሁለቱም በአንድነት ተገኙ ማለት ነው።በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆናል ማለት ነው።
ወኔው ጥሩ ነበር። ግን ሸኔ፣ ፋኖ እና ወያኔ እንደ ምስጥ እየበሉን በየት በኩል እናሸንፋለን?
አይ ግብፅ ዘጠኝ ሱሪ ከምን አያድንም ይባላል የመጣ ቢመጣ እኛ ምን ግዳችን የኢትዮጵይ ጀግኖች ካሉ ከጎናችን እንኳን የቅኝ ተገዥ ሌላው ይምጣ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው
❤❤❤❤ጥለት❤❤❤❤❤
እንደሱ ከሆነ ኢትዮጰያ አሰብን ክሌም ማድረግ አለባት አለዛ ከኤርትራጋ ያላትን ግንኙነት ማደስና በኢኮነሚ ተጠቃቅሞ መኖር
የኤርትራ መንግስት ግን ታሪክ እያበላሸ ነዉ። ሱማሌላንድ ያልሰራችዉን ክህደት ኤርትራ እየሠራች ነዉ።
በደም ከምንዛመዳት ኢትዮጵያዊን ላይ ይኸን ማድረጓ አሳፋሪ ነዉ።
ኤርትራ ከግብፃውያን ይልቅ ከኢትዮጵያ ጋር ብትሰራ ዉጤታማ ትሆን ነበር።
read sea assa ethiopia