🛑 የሞት መውጊያው በመስቀል ሲሰበር - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ብፁዕ አቡነ በርናባስ "የሞት መውጊያው በመስቀል ሲሰበር" በሚል ርዕስ በቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተገኝተው ያስተማሩን ትምህርት ይዘን ቀርበናል::
#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ግሩም የነገረ ድኅነት ተምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን።
አግዚአብሔር ከፍ ያድርግዎ ፀጋ ይስጥልን አባታችን
long live Aba for preaching the truth !!
የወንጌል አርበኛ ጌታ ይባርኾት❤
እንደ እሳቸው ያሉ አባቶችን እግዚያብሔር ያብዛልን። በረከታቸው በትውልዱ ይደር። እግዚያብሔር ትውልዱን፣ ኢትዮጵያን፣ ህዝቦችዋን፣ ትውልዱን ይባርክ፣ይቀድስ። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ከአረማዊነት ይጠብቅልን። እኛንም በሚመጣው ፈተና ሁሉ ያጽናን።
አሜንንንን❤❤❤
You are blessed
It is wonderful preaching and aba be blessed
Be blessed
የሚገርም ትምህርት እንደ እርሶ አይነት አስተማሪ ኦርቶዶክስ ውስጥ ቢበዛ ጥሩነበር ማንም ሀይማኖቱን አየቀይርም ነበር እኔ የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታይ ነኝ እርሶን ግን የሚያስተምሩትን እስማለሁ ተባረኩ አባታችን ይብዛሎት
Tebareku
Powerful sermon 🙌 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉እልልልል
ሰላም አባታችን በጣም የምወደዎት የማከብረዎት አባት ነዎት ለወንጌል ያለዎትን ቅናት በጣም አደንቃለሁ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳዎት ግን ሰሞኑን እግረኛው ሚዲያ ላይ ቀርበው የተነገሩት ነገር በጣም ጥያቄ ፈጥሯል በክርስቲያኑ ላይ እሱም ምንድነው ጴንጤውም ካቶሊኩም በክርስቶስ ስለሚያምኑ አንድ አካል ነን በአምልኮ ስራአት ብቻ ነው የምንለያዬው ብለዋል እና ይሄ ነገር ከባድ ነው ካዩት ብዬ ነው
እንደዛ ለማለት አስበው አይመስለኝም ግን ቢያብራሩልን ጥሩ ነው ለማለት ያሰቡትን ይግለጹልን አባታችን
Please ehite let us focus on wongel as he is preaching the truth.. lelaw neger setan yemisrew new ena ansmaw.. as orthodox Christean we need this type of preaching about Jesus Christ.
Gegna abate
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ውስጥ የሳሉት አባት ናቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው
ሐዲስ ኪዳንን በሚገባ የተረዱ ቅን አባት
Aba Gata ybarkot December 27 emtalw please I. Need your Address this Kebede or Tk