🛑 ቀሳውስት እጆቻችሁን አንሡ ቅዳሴ ክፍል 7 በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • ብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቅዳሴ በሚል ርዕስ የሰጡት ትምህርት ክፍል 7 ከአንሥዑ እስከ ሀበነ ይህንንም #Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket

ความคิดเห็น • 6

  • @SoliBerhane
    @SoliBerhane 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን አባቶቻችን

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 5 หลายเดือนก่อน

      መናፍቅ ናቸው

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! አባታችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። አምላካችን ፈጣሪያችን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @hiruttesfaye7541
    @hiruttesfaye7541 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mekdesworku9096
    @mekdesworku9096 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ዕድሜና ጤና ለብጹዕ አባታችን ይስጥልን።