Selam Negussie, I am glad you came to TH-cam to share your amazing skill and experience. You are my best English teacher ever. I wish you all the best of luck and I am more than happy to help. Proud of you as always.
Wow i am surprised to find you on TH-cam. Hi Nigusse how are you doing? I used to attend your class in Dire Dawa. Right now I Live in America . It has been 23 years since i left my country. Anyways good to see you. you look great . You are a great teacher. Keep it up 👍
Iam somali student i want to study two language both english and amharic I will get advantage to learn this two language Because they are important..... By ahmed
በጣም እናመሰግናለን እንዲ በሰደት ለይ
ሆነን እቅልፍችንን ቆጥበን እወቀት መግኘት ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስለረን
እነደናተ ያለም ደግ ደግ ልጃቿ በያሉበት ሰላማችሁ ይብዛ
አመሰግናለሁ በጣም ❤👩
ዋውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ❤
እኔ ትም/ት ያቋረጥኩት ከ7ኛ ነው 7ኛን ሁለት ወር ተምሬ አቋረጥኩ እንግሊዘኛ ለመማር ጉጉት አለኝ ግን ግዜ የለኝም አሁን እግዚአብሔረሰ ኢትዮጲያን ይባርክ እናንተን ያፈራች እንግዲህ ምንገድ ለምንገድ ስቀመጥ ስነሳ በስልኩ መማር እችላለሁ ከመጀመሪያው እስከነ ትርጓሜው ብትለቅልን ጥሩ ነው 🙏🙏
ይሄንን ቻናል በማግኘቴ በጣም ነው የተደሰትኪት ሳላመሰግንህ አላልፍም
ነገር ግን እንደ አስተያየት የምትጭናቸውን ትምህርቶች ክፍል1 ክፍል2 በማለት ብትሰይማቸው በቀላሉ ለማግኘት እና ለመከታተል አመቺ ይመስለኛል
Wow
እህቶቸለምንግሩብአንከፍትምበወሳብየበለጠይገባናል
Wow that's true 👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👊👊👊👊👊👊👊👊👊
betam enamesegnalenn mirt tmihrt new
Mekdi sub adrgshalw ehte anchim kechalshi melshilgn
በተለይ በአጭር ደቂቃ ውስጥ መሰረታዊ ነገሮችን ስለምታደርስ ትምህረት አላርጅኩ ለሆነም ቢሆን እንዲከታተልህ ታደርጋለህ እድሜ ይስጥህ ።
በጣም ግሩም አገላለጽ ለመጻፍ የቴንስ ስህተት ላለማድረግ የሚጠቅም የሚያስችል ነው።የሃገራችን ተማሪዎች ይጠቀሙበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።ድንቅ የሆነ ዘላለማዊ ስጦታ ለወገን አበርክተሃል አምላክ ጤናና እድሜውን ይስጥህ።
በጣም ደስ የሚል ትምህርት አሰጣጥ ነው ለአዲስ ገቢወች ማበረታቻ ቢኖር አሪፍ ነው
I am not want ተመቸኝ
አንተ ጉበዝ ነህ
ትልቅ አገልግሎት ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amezing like
አርጌያለሁ
ምን ልበልህ ቃላት የለኝም ወድሜ ለእኛ በቀላል ዘዴ ሊገባን በሚችል መንገድ አስረዳህን ቸር አምላክ ህይወትህን በሚመች በምትፈልገው ያኑርህ ለኛም የሚቀበል አይምሮ ይስጠን🙏🙏🙏🙏
አሜን
❤❤❤❤
ሰአትህ ግን በጣም አጭር ናቸው ትምህርት ስትሰጥ በእውነት ደስ ብሎኝ ነው የምከታተልህ ተባረክ ወንድማችን
አጭር ሲሆን ተሎ እንረዳለን ለዛ ነው
አጭሩ ሀሪፍ ነው አንሰላችም
Berta
ደሞ ይገባል ሲያሰተምረ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ለመጀመርያ ጊዜነው ያየሁት ቤተሰብ ሁኛለሁ
ለሀገራችን ሰላም
ለስደተኞች ለሀገር መብቃትን ይስጠን 🙏
ጌታ ኢየሱስ ረጅም ዕድሜ ይስጥሎት
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እኔ ግን ጥያቄ ያለኝ ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች መቃወም ለምዶባችሁ መሆን አለበት ይሄ እ ፓለቲካ አይደለም ትምህርትን አለመውደድ መሆን አለበት እባካችሁ በጎ ህሊና ይኑረን የሌሎችን ሀገር ብታዪ የማይረባ ነገር ሆኖ እንኳን ላይክ ያረጋሉ እግዚአብሔር ለሁላችንም በጎ ህሊና ይስጠን እርስ በርሳችን እንደጋገፍ።
You are congregation
Wow ewnt nw 👏👏👏👏👏👏👏 good job
ትክክል ነሽ እውነት
አይ ዘመዴ....
ያንዳንድ ሰው አመለካከት ከማስደመም አልፎ ስም የለውም ግራ ተጋብቶ ሰውን ግራ የሚያጋባ ስንት ማህበረሰብ አለን መሰለህ/ሽ
በጣም ጥረ ነው እየተማርን ነው ቀጥለው ደስብሎኞል
የኔ ጌታ በጣም አመሰግናለሁ ወደፊት ብዙ መስራት ፈልጋለሁ ማለትም የቢዝነስ ሰው መሆን ፈልጋለሁ ግን እግሊዘኛ ዜሮ ነኝ እናም አመሰናለሁ በጣም
በጣም አመሰግናለሁ የጀመርኩት ዛሬ ቢሆንም ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
berta.jegnaye
ምርጥ መምህር. ቀጥልበት. ለእንግሊዘኛ አዲስ ነኝ. ለማውቅ ፍላጉቱ በጣም አለኝ ይገባኛል ብየ አስባለሁ. ኢንሻአሏህ አላሁ ያግዘኝ
10 ኣመት ከተማርኩት ያንተ ቀለለኝ ተመሰጥኩ😁 እከተልሃለው ለራሴ ስል😍😍😍🙏
Kamebata
,ethopla. Kambata. Musce
💔
Gdmdj
Kkkkkkk 😳🤪😂
እናመስግናለን መምህር❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ኧረ በጣም እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው የጀመርኩት ኢንሻአላህ ብዙ ትምህርት እንደምወስድ አልጠራጠርም አንተም በርታ
ወንድሜ፡ እስቲ፡ ወሬ፡ ስሰማ፡ ከምውል፡ አንተን፡ ልከተልህና፡ የዛገው፡ ( የተደፈነው፡) ጭንቅላቴን፡ ለማፅዳት፡ ልሞክር፡ በርግጥ፡ እድሜም፡ እየሮጠ፡ ነው፡፡ለሁሉም፡ እድሜ፡ ይስጥልን፡፡
መማረ እዴሜን አይወሰንም
የእዉነት መምህር ቀለል ባለ መንገድ ነዉ የምያስረዱን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ መልካም ሰዎችን እደዚ ያብዛልን
በርታልን👏👏👏👏
እናመሰግናለን በርቱ በጣም ጥሩ ነው በተለይ
ለኛ ለጀማሪ አሪፍ ነው ያኑርልን
እውነት በጣም እናመስግናለን መልካም ሰው
Thank nuguse በጣም ደስ የምትል 1ኛ እስተማሪ ነህ አሁን ነው ያገኜሁት በፌስቡክ ላይ ኣና ከመጀምርያ ጀምርኩት
በጣም እንግሊዝ መማር እፈልጋለሁ ሁሌም ይቅረብልን እንግሊዝ ለምጀ ከዚህ ከአረብ ስራ በተገላገልኩ ፈጣሪ ሆይ አንተ እርዳኝ እውነቴን ነው መሮኛል ውድ ጓደኞቸ እስኪ ፀልዩልኝ መምህር በጣም አመሰግናለሁ
#አሰላስል
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም መማር እፈልጋለሁ ከማይረባ ነገር በጣም ያንተ አስፈላጊ ነው
እኔ ይህንን ፕሮግራም በማግኘቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት ከልብ እናመሰግናለን
ይህንን ትምህርት በማግኘተ በጣም ደስ ብሎኛል በዚሁ ይቀጥሉ Thank you Mr
አመሰግናለዉ በጣም😍😍😍😍
ምርጥ መምህር እናመሠግናለን
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናይስጥህ ወንድሜ
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ አላህ ይጨምርልህ አመሰግናለሁኝ
በጣም አሪፍ ነው መምህር ሁሌም ኑሩልን
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ
በጣም ጎበዝ አየተማርኩ ነው
በጣምምም አመሰግናለሁ የምፈልገው ትምርት ነው ማንበብ እችላለሁ ግን ትርጉሙ አይገባኝም 🥺
ቲቸርዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እባክህ አትጥፋብን።ከወደ USA ነኝ
Me UK can we talk if you want
በጣም እናመሰግን አለን መምህራችን
Ktuxtj yfk
selam tech negusse........ ከድሬ ነው ምፅፍልህ እናቴ(አገሬ ደጉ) ስታይክ በጣም ነው ደስ ያላት።እና ደግሞ አቡነ አረጋይን እንደምትወዳቸውም ነግራኛለች። so tnxs
pls yihinin malikit adirisulingi le tech negusse
በጣም እናመሰግናለን መስማት እችላለው ማውራት ግን ይጎትተኛል እንረዳዳ
SUB ARIGIGN WIDE
ስልክሽን ስጭኝ እናውራ በእንግሊዝኛ እናደብራለን
@@ስላም-ጠ3ኸ 971556355460
@@almazyesuneh3016 እሺ
እኔ ደሞ አወራለው እሰማለው አነባለው ግን መፃፍ እፈራለው ውይ ጦር ሜዳ የገባው ነው እሚመስለኝ
Thank you very much.b/c we must practice through writing and speaking.Thank you
አመሰግናለሁ መምህር በጣም የምፈልገው ነገር ግን ልተገብረው ያልቻልኩት ምርጥ ትምህርት ነው
vstropubmqx
መምህር እባክህ በየጊዜዉ አስተምረን ብዙ ሰዎች ቋንቋ ከድህነታችን በልጦ አልጋባባን አለ እናም ድረስልን - ከለንደን
እውነትም 😂😂
አዎ በጣም እንፈልጋለን ቶሎ ቶሎ
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን አቀላጥፈ ማውራት አቃተኝ ምክሮትን ይለግሱኝ
በጣም አሪፍ ትምህርትነው በርታ ወንድማችን
በጣም ግሩም እና ድንቅ መምህር ነህ ቀጥልበት
አመሰግናለዉ
ለመምህር ያለኝ ክብር ላቅያለነው የናተውለታ አይቻልም ክብር ለመምህራኖች ካልተረዷችሁ የተረዳናችሁ እንበልጣለን ስታስተምር ደግሞ ያምርብሀል እሺ💪
ሰላም ነው መምህር።እናመሰግናለን
Thanks I'm students so These Chanel Is The Best $$
ወንድሜ እንግሊዘኛ ቋንቋ በጣም መማር እፈልጋለዉ በዚመልክ በመምጣትህ በጣም ደስ ይላል በርታልን👏👏👏👌👌👌
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
በጣም እናመሰግናለን በቋንቋችን ስለሆነ ለሌሎችም አድርሱት ሁሉም መማር አለበት ሼር ለምታውቁት ሰው
እግዚአብሔር ይባርክ ደስ ይላል
Selam Negussie,
I am glad you came to TH-cam to share your amazing skill and experience. You are my best English teacher ever. I wish you all the best of luck and I am more than happy to help.
Proud of you as always.
bro don't lie say true😇
I have a great satisfaction በጣም ተመችተሀኛል
English እንደዚህ ቀላል ነው አቦ ይመችህ ብዙ ማንበብ የምፈልጋቸው መፅሐፎች አሉ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው thank you so much to teach us
እውነት በጣም በጣም እናመሰግናለን መህምር
በጣም ስፈልግ የነበረው ውይ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን አደራ እንዳታቋርጥብኝ
😮
በጣም ደስ ይላል ቲቸር ንጉስ እናመሰግናለን
በጣም ወድጀዋለሁ መምህር ❤❤❤
ወይ ባባዬ ቀጥልበት በጣም ሀሪፍ መምህር እናቴን ምርጥ ቀጥልበት
Wow, this is a very important lesson. I want to thank you very much.
በጣም የሚገርም አቀራረብ ነዉ አመሰግናለሁ በርታ ወንድማችን
Wonder full teacher !
በጣም የተረጋጋህ ነህ በጣም ደስ ይላል
Wonderful teacher ❤
እውነት እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በቶሎ እንለምዳሌን አመሰግናለሁ
Enamesegnalen memhr melkamnet leras new ketlbet
Wawwww በእውነት በጣም ደስ ይላል ተባረክ
Thank you very much! 😘✍✍
ያየሁት ገናዛሬቢሆንም አመሰግናለሁለጎደኞቸሁሉ ሸር አድርጋለሁ። በቴሌግርም የለም እንዴ። በጣምደስ ይላል ቀጥሉበት
ወንድማለም በተለይ ለኔ ጠቅሞኝል እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ ጨምረክ በረታልኝ
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
በጣም ጥሩ ብርታ እና እንግሊዝኛ እንደት ፊረፍክት ሆንን መጻፊ እንችላለን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የትምህርት እግሊዝ ለማወቅ በጣም እፈልጋለሁ በዛሬው እለት እራሱ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ በርታልን
አብረን እንለማመድ
አባቴ ርቱ ዛሬ አየሁት,ገራሚ,ትምርት ነው❤❤❤❤
Wow i am surprised to find you on TH-cam. Hi Nigusse how are you doing? I used to attend your class in Dire Dawa. Right now I
Live in America . It has been 23 years since i left my country. Anyways good to see you. you look great . You are a great teacher. Keep it up 👍
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
የጀመርኩት ዛሬ ነው
ትምርተወ በጣም ተመችቶኛል። ይቅርታ አድስ ገቢ ነኝ ከምን ነው የጀመራችሁት ከቻሉ በእስቴፕ ያስቀምጡልኝ
ኣይዘህ በርታልኝ እንዳንተ የመሰሉ ቁምነገሮኞች ቡዙልን
It's necessary for beginners but not only them I think it's for all thank you mister
Hi
በጣም ጀስ ይላል ቀጥሎበት በጣም ለመማር ጉጉት አለኝ
በጣም እናመሰግናለን እኔ ግት ያቃተኝ አወራለሁ ግን መፃፍ እፈልጋለሁ ማገጣጠም ወይም አናባቢዎችን ማስገባት ያቅተኛል
በጣም እናመሰግናለን መህምር
ጎበዝ ነህ ሀቂቃ
#አሰላስል
ዋው በጣም ጥሩ ት/ት ነው
Welcome teacher
ቲቸርዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አስተምረከኛል በለጅነቴ
Thank you so much God bless you my bro so ግሩፕ መግባት እፈልጋለሁ ካልከ ሸክ ብልኝ
በጣም የምፈልገው ነገረ ነው እማራለው በጣም እናመሰግናለን
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Betam enamesegnalen bro
Not bro❌❌❌ don't use this kinds of informal word for this kinds of person call him teacher or instructor or professor !
በጣም በጠም በጣም እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
በጣም አመሠግናለሁ
hello Mr. Niguse I like to thank you for your help; can you help us by teaching advanced grammar? thank you a lot.
ሰላም ጤና ይስጥልን
I am - ነኝ
I have - አለኝ
I can - እችላለሁ
I must - አለብኝ
I want to - እፈልጋለሁ
መምህር እጂግ እናመሰግናለን
ይበርቱልን ቀጣዩን እንጠብቃለን
I am ነኝ
I have አለኝ
I can እችላለው
I must አለብኝ
I want to እፈልጋለው
ጥሩ ነ
ው
ልክ እንደዝዉ አልችልም አላዉቅም አላደረግም የምላዉንም ወይ ከፊት ወይንም ከጎን አያይዘ ቢታአስቀምጥልን የበለጠ እንድንረዳ ይረዳናል
እባክህ አትቸኩሊ ወድሜ
ይይይጅጂኢኢኢኡኡሉል
SUB ARGIGN WIDE
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Iam somali student i want to study two language both english and amharic
I will get advantage to learn this two language
Because they are important..... By ahmed
ዋአዎ ደስ ብሎናል ያንቴ ቻናል ስላጌኔውን እንደዝ አይኔት ትምርት የምሰጥ ኔጌር ዉስጤናው ኑርልን ዳድየ 😘😘😘