ጉደኛ ድምፅ ማዲንጎን የሚያስታውስ ዋው New Ethiopian Music 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 หลายเดือนก่อน +9

    100% እውነት ነው፣ እግዚአብሔር ያሰብክበት እንድትደርስ ይርዳህ በጣም ተወዳጅ ድምፅ አለህ በርታ ፣
    የሌማት ኢንተርቴይመንት አዘጋጅም ሁሉንም ስለምታበረታታቸው ክብር ይገባሃል በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️✨️👌👍

  • @MengeshaSami
    @MengeshaSami หลายเดือนก่อน +43

    የጌቴ አንለይ ዘፈን ነወ አንጅ እሔ ከማድንጎ ጋር ምን አገናኘው

    • @wintamisganaw953
      @wintamisganaw953 หลายเดือนก่อน +8

      ዘፈኑ ሳይሆን ድምፁ ነው የማዲንጎ የሚመስለው ዘፈኑ የማዲንጎ ነው አላለም

    • @fattumfattum695
      @fattumfattum695 หลายเดือนก่อน +1

      እ ❤

    • @adanezegeye2023
      @adanezegeye2023 หลายเดือนก่อน +1

      demtsun nw bro

  • @mulugtsadik3445
    @mulugtsadik3445 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው ገራሚ ድምፅ እግዚአብሔር መቼም ሰው ይፍጥራል ክብር ለሱ ይሁን

    • @AsterYigezu-n8y
      @AsterYigezu-n8y หลายเดือนก่อน +1

      Alemawi zefen lay ye egziabehern sem atetra

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AsterYigezu-n8y😢😢😢😢😢

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 หลายเดือนก่อน

      አሜን ክብሩን ይውሰድ❤

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 15 วันที่ผ่านมา

    ሀይምዬ አይዞሽ ባለፈው በሰራሽው ፍራንክ አንችንም ፍራክ እንደሚያደርግ የታረቃችሁ ጊዜ ተናግሯል ስለዚህ እሱ በትግስት እንዳለው አንችም ፈተናውን ማለፍ አለብሽ ብሩኬ ከአንድ ሌላ ማንም አይፈልግም የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @BalewDerseh
    @BalewDerseh หลายเดือนก่อน +2

    የምወደው የ ጌቴ አንለይ ስራ ነው ድምፁ በጣም ቆንጆ ነው!

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 หลายเดือนก่อน +4

    💚💛❤️ ድምፃዊና ሙዚቃ አቀናባሪዉ ተባረኩ። ❤

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ የድምፅ ብቃት አለህ በርታ። ዘፈኑ የጌቴ አንለይ ነው።

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ የማያምር መረዋ ድምፅ የተዋጣለት የሙዚቃ ቅንብር ፣ ግን በጣም አጭር ።😮መቴ ይልመድብህ ወደ ነጠላ ዜማ እባክህ አምጣልን ።👏❤🙏

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 หลายเดือนก่อน +3

    ከርታታው ወገኔ ❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍ አንተ አቀናባሪ እንደው ምን ልበልህ አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም ልጁም ይችላል👌

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 11 วันที่ผ่านมา

    እውነትሽን ነው ሄሉን Pieces መረጋጋት ነገርን ቀስ ብሎ ማየት ያስፈልጋታል ትቸኩላለች ይህን ማለታቾን እንዳይጣሉብን ስለምንፈልግ ነው።

  • @MekidesSisay
    @MekidesSisay 24 วันที่ผ่านมา

    ወድሜ አይ ድምፅ wawuuu

  • @ציונה65
    @ציונה65 22 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ❤❤

  • @Midway695
    @Midway695 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ዘፈንኮ የማዲንጎ አይደለም
    የጌቴ አንልይ ነው መሳሳት ያለ ነው ወንድሜ

    • @metaferia_bekele
      @metaferia_bekele  หลายเดือนก่อน +2

      መጀመሪያ በደንብ አንብብ

  • @TamSemle
    @TamSemle หลายเดือนก่อน

    በትክክል ማዴን ይተካል

  • @NetsaTihirt1
    @NetsaTihirt1 24 วันที่ผ่านมา

    Wawu yitekal bemigeba

  • @AsitrYgizawu
    @AsitrYgizawu หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemMoges-c1d
    @AlemMoges-c1d หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj6102 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ድምጻዊ

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 หลายเดือนก่อน

    ምን ታስታዉሰዋለህ ገዳይ እንኳን አለፈ ስንቱ በለፈለፈ::

  • @MelaTube123
    @MelaTube123 หลายเดือนก่อน +1

    እናለኝ ነው ምናለኝ ሀገሬ?

  • @ሀኒናየኘቅምለ
    @ሀኒናየኘቅምለ หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ🥰🥰🥰🥰😘ዋዉ

  • @بنالن-ث6ث
    @بنالن-ث6ث 26 วันที่ผ่านมา +1

    wawu❤❤❤

  • @DawitMekonnenMerid
    @DawitMekonnenMerid หลายเดือนก่อน +1

    Belongs to Gete Anley.

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 หลายเดือนก่อน

    ግሩም❤❤❤❤❤❤

  • @ZiyadMohammed-b3y
    @ZiyadMohammed-b3y หลายเดือนก่อน

    Migerem demth new gn madi manm aytekam 😊

  • @Amanu-z2k
    @Amanu-z2k หลายเดือนก่อน +1

    የማንዲንጎን ቅን አለው

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 หลายเดือนก่อน

    ድምፅ❤❤❤

  • @samiart_1219
    @samiart_1219 หลายเดือนก่อน

    Wow ..betam yamral 👏👏👏

  • @MosganuuBortola
    @MosganuuBortola หลายเดือนก่อน +1

    Yes

  • @kirostube6902
    @kirostube6902 หลายเดือนก่อน

    ዋውው

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 15 วันที่ผ่านมา

    ‏‪ሀይምዬ አይዛሽ እፈተነሽ ነወ ምክኒያቱም አንች ሣስ ት ቀን ሙሉ ያለቀሰውን ብድሬን መመለሱን አለቃትም ብሎ ነበር ስለዚህ በደንብ እሱ እደተወጣው በትግስ አንችም መወጣት አለብሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @Anedebet
    @Anedebet หลายเดือนก่อน

    Berta abate

  • @እሙረያን-ሐ6ኈ
    @እሙረያን-ሐ6ኈ หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜታሮች ተረጋጉ የማድንጎ ዘፈን አላለም ሚያስታውሰን ነው ያለው በደንብ አንብቡ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 หลายเดือนก่อน +1

    በናትህ ከቻልክ እርዳውና ሙዚቃ ያውጣ❤

  • @demeasne2938
    @demeasne2938 หลายเดือนก่อน

    Don't hurry, it's not madingo, my lord, we're not going to leave, my brother

  • @cequa4067
    @cequa4067 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏😭💓💓💓💓

  • @ebz1040
    @ebz1040 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ ልትል የፈለከውን እኔ አልተረዳውትም ማለት ነው መቸም የፃፍከው በአማርኛ ነው ማዲንጎን ያስታውሳል ማለት ድምፁ ውደሱ ይሄዳል ለማለት ፈልገህ ከሆነ ግልፅህ መፃፍ ነው እኛም ግራ እንጋባም እኮ ከመቼ ጀምሮ ጌቴ አንለይ ማዲንጎ ሆነ ብለን

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx หลายเดือนก่อน

    ምንም አይል ጥሩ ድምፅ ነው።

  • @sahleselassiebekele88
    @sahleselassiebekele88 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbebaw-w1r
    @AddisAbebaw-w1r 12 วันที่ผ่านมา

    ምነው ማዴን እዜህ ጋ ማግናኝት ማዴን ማንም አልዘፈነውም

  • @ToyibaAdem-fm1ln
    @ToyibaAdem-fm1ln หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @EmebetTesfaye-y1p
    @EmebetTesfaye-y1p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamghubrah7613
    @selamghubrah7613 หลายเดือนก่อน

    ዘፈን የጌቱ አንለይ ድምፅ ቅላፄ ማዱጎ አፈወርቅ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 หลายเดือนก่อน

    ማዲንጎ???

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq หลายเดือนก่อน

    ❤😂❤🎉❤😂❤🎉😂😂🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂❤😂❤😂❤🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @BirukAdugna-g2z
    @BirukAdugna-g2z หลายเดือนก่อน

    ከድምፁ ጋ የሚኸድ ሙዚቃ የምትሉት ካለ የማነን ይጫወትላቹህ :አቅም ያለው ልጅ ነው እናበራተው ቤተሠብ።

  • @AhmedImam-l1c
    @AhmedImam-l1c หลายเดือนก่อน

    እንዴታባቱ ይችላልአንተ

  • @ebz1040
    @ebz1040 หลายเดือนก่อน

    ማዲጎ ትላለህ እንዴ ተላላክ እንዴ ይህ ሙዜቃ የተወዳጁ ሙዚቀኛ የጌቱ አንለይ ነው ትልቅ ስህተት

    • @metaferia_bekele
      @metaferia_bekele  หลายเดือนก่อน +1

      Mejemerya anebeb ye madingo zefen new yemil tesefuwal?

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui หลายเดือนก่อน

      ድምፁ ነዉ ያለዉ ዘፈኑ አይደለም

  • @hebstemehr
    @hebstemehr 20 วันที่ผ่านมา

    የጎጃም ሚዲያ ብለህ, የፋኖን ስም አሞግሰህ, መጨረሻውን ግን አቆሽሸኸው እና አንተ ማነህ? ራስህን አስተካክል-አፅዳ👈

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-eb9ih
    @KhanKhan-eb9ih 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤