ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
3 ልጆች ሰውቶ ራሱን የፋኖ መሪ ሁኖ የሚዋጋ ሰው ከኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሰው ተብሎ መጠራት አለበት። ምክንያቱ ጀግኖች የሚባሉ የትግራይ የጦርነት መሪዎች ልጆቻቸው ከአገር ውጭ ልከው እኮነው የሚዋጉት።
እሱ መች ነው ሚሞተው?
አንተ ተደፋ@@Risteasme
እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢 ማርያምን በጣም ነው ያዘንኩት ያመመኝ ፋኖ ደረጀ እና መላው ቤተሰቦቻቹህን እግዚአብሔር ያፅናቹህ በጣ ነው ልቤ የቆሰለው😢😢😢
ድል ለፋኖ ።ደረጀ ግን ስለከፈልክልን መሰዋት መቸም አንረሳህ
እፉ ፋኖ ደረጀ በላይ ከነ መላዉ ቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣች የምር ያማል ለኛ የተከፈለ መሰዋት ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄሁሉ ለአማራ ህዝብ የተከፈለ ነው ነብስ ይማር ታሪክ ይዘክራችሀል
ፋይዳ የሌለው ደመከልብነት ። ይህ ትርጉም የሌለው ጦርነት ከዚህ የተለየ ሌላ ምን ፋይዳ አለው ።
@@stebanelakie2929 ፋይዳውን ወደፊት ታየዋለህ። ዝምብለንም መግደላችሁ አልቀረም
ጀግና መከላከያ ያሸንፋል ድል ድል ድል
በአርበኛ ደረጀ በላይ ልጆች መሰዋት አዝነናል። ሁሉም የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ከአርበኛ ፋኖ ደረጀ በላይ ጎን መሆናቸውን እንዲገልጹ ሀሳብና ጥሪ ይደረግ። ልጆቹን ገብሮ ለእኛ ነጻነት የሚታገል ሀቀኛ ፋኖ ከደረጀ በላይ የሚስተካከል ሰው የለም።
አርበኛ ፍኖ ደረጀ በላይ መፅናናቱን ይስጥህ
ድል ለአማራ ፋኖ
assሆል
ሺ አለቃ ፋኖ ደረጀና ሌሎች ፋኖወችን ታሪክ ሁሌ ያስታውሳችኋል።
እግዚአብሄር ያፅናው አርበኛ ደረጀ በላይ
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አረበኛ ደረጄ 😢😢😢
ያማል በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወንድሞቼ
እንዴት ልብ ይሰብራል እፍፍ ምን ቃል ያፅናናሀል ወንድም አለም😢😢😢😢
የአውነት በጣም አዝኛለሁ አግዚአብሔር መጽናናት ይስጠው ለደረጀ 😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር የኛ ጀግና. ለዚ ነው የአማራ ትግል በምንም መንገድ አይቀለበስም የምንለው. ድል ለጀግኖች!!
እፉፉፉፉ እንዴ ያማል መፅናናቱን ይስትል አባታችን😢
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ
ወድማለም ደረጄ ቅዱስሚካኤል ያጠክርህ😢😢😢
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
ደረጀ በላኝ የኔ አባት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ለእኛ መኖር ብላችሁ ነው ይህ ሁሉ ዋጋ ምትከፍሉልን ያላችሁ ኦፍፍፍፍ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
❤❤ድል ለፋኖ
ፍኖደርጀበላይ ጣርያጢናህድሎየፍኖሆኖእሚኒዘኪራችውያርግልኒጀግኖቹንእተኒሚፍጣርይጥብቅህ
ትክክል ነህ! ይህንን ያህል መስዋዕትነት እየተከፈለ በኢጎ እና በጎጥ የሰከሩ አንዳንድ አመራሮችን ስናይ በጣም ያማል! የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ይኑር!
አረ በጣም ይማል እንዲህ ነዉ ሀገር ወዳድነት አባት ፅናቱን ይስጣቸዉ የሞቱትን ጀግኖች ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ይኑርልን
ክብርና ሞገስ ለፋኖ መሪ ደረጀ በላይታሪክሕ በከባዱ ይፃፋል
ወንድማለም ደረጄ እመ አምላክ ታጽናናህ🤲 ቃል አጣሁ😢 ትንፋሽ አጠረኝ 💔
እንግዲህ ምን እንላለን ነብስ ይማር ብለናል
ፋኖ ደረጄ በላይ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ። በአማራ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራህን ያስቀመጥክ ጀግና ነህ!
ፋኖ ደረጀ በላይ መፅናናቱን ይስጠው!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአማራ ህዝብ በደማቁ በታሪክ ያወሳቸዋል!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍኖ ደረጀበላይ አላህ ይሶብርህ😢 ድሉንም በጅህ ሁኖ የምትስቅበት ቀን ይቅረብልህ❤❤
እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከፃድቅ አባታቶችን ጎን ያኑርልን፡፡ ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥ፣፣ ሰዎች ሰው እንሁን"
ፋኖ ደረጀ በላይ እግዚአብሄር ፅናቱንና ብርታቱን ይስጥህ!!!!!
አርበኛ ፋኖ ደረጃ መፅናናትን ይስጥህ😢😢😢
ጠናቱን ይጠው
ነፍስ ይማር ወንድማችን
ጀግና ይወለዳል ጀግና ይሞታል ጀግና ይታገላል
እውነት ለመናገር በጣም ያማል ልጅን ሚያክል ነገር አጥቶ
እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ
ጌታ መፅናናትን ይሙላባቹ ተደረገ ጀግናዉ ጌታ መፅናናትን ይስጥልኝ ጌታ ያሰባችዉት ተሳክቶ ለድል በቅት ያሳየኝ ነፍስ ይማር ወድሞቼ😢❤
ደረጀ እግዜአብሄር ያጥናህ።
ኢናሊላሂወኢነኢለይሂ ራጅኡን በጣም ያሳዝናል ወላሂ አላህ ሰብር (ትግስቱን ይስጣቸዉ)
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
ሀዘኑን ለመግለፅ ምንም ቃል አይገኝም ምንም!!!
ደረጀ መፅናናትን እንመኛለን ከፋፋዮች ልቦና ይስጣችሁ
የኛ ሲኖዶስ ለሚገደለው ክርስቲያን ዝም ነው
እንደ ደረጄ ያለ የአማራ ታጋይ እንዳለ ሁሉ በየጣቢያናውና ሶሻል ሚዲያው የሚከሱ የሚከፋፍሉ አሉና ትግሉን ለ ደረጄና መሰሎቹ ከባድ አድርጎታል።መጽናናቱን ይስጣችሁ ወገኖች ሁሉ።
የፋኖ መስዋዕትነት ለመጨረሻው ድል እንዲበቃ ፋኖ በአፋጣኝ ወደ አንድ ማዕከላዊ ዕዝና መዋቅር መምጣት አለበት! አንድነት ኃይል ነው!
አረ ፋኖዎቹ እባካቹ ልጆቻቹሁን አታስጨርሱ ከፋፋዮች እድሜያቹ ይጠር ጀግናው ነብስህ በስላም ትረፍ ሞት ለባንዳና ለዶላር የተሽጡ
የሚገርመው ይህንን ያክል መስዋዕትነት እየተከፈለ አንዳንድ ትግሉን እንደግፋለን የሚሉ ጎጠኛ ሚዲያዎች የዜና ሽፋን እንኳን አልሰጡትም። በእውነት ያማል!
እንወድሀለን በርታ ሁሌም እከታተልሀለን።
አርበኛ ፋኖ ደረጀ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢
አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ አሰበን አረ በቃ በለን😭😭
ፋኖ ደረጀ በላይ ሀዘንህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀዘን ነዉ!! እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ የልጆችህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን!
የሽፍታ ደረጀም ሞት ሩቅ አይሆንም
እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥልን ለአማራ ህዝብ
የፋኖ ደረጄ ልጅ በመሰዋቱ እጅግ ያሳዝናል ለአባትየው እና ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ አንዳንዱ ለእውነት እና ለአላማ በዚሕ መልኩ ይሰዋል አንዳንዱ ደግሞ በነዚሕ ወጣቶች ደም እየቀለደ ስልጣኑን ብቻ ወደፊት እያየ የጦርነቱ መርዘም ግድ የማይሰጠው እንደ ዘመነ እና መሰሎቹ ትግሉ ለይ ተከምረውበት ወጣቱን ዋጋ ሲያስከፍሉት ይኖራሉ።
Zemen tewu
በሌ ለምትሰጠን ዘገባ እናመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
እፍ እግዚአብሄር ጽነት ይስጥ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም የሚገርመው በቃ ሁልጊዜ የተለየ ዘመቻ ነው በአማራ ህዝብ ላይ ወደደም ጠላም አማራ ፋኖን ማጥፋት አይቻልም በእውነት አርበኞ ደረጀ በላይ 3 ልጆቹን በፋኖ ትግል ግንባር ተሰልፈው መስዋት መሆናቸው ምን ያህል ጠንካራ የፋኖ መሪ መሆኑንና የአማራ ሞት መፈናቀል መገደል እጅግ የገባው ጀግና መሪ ነው የአማራ ህዝብ ነፃ ወጥቶ የእነዚህ ጀግኖች ልጆቹን ለገበረበት አለማ አንድ መታሰቢያ መደረግ አለበት ጀግናው ደረጃ በላይ በአማራ ህዝብ ስም መፅናናቱን ይስጥልን የሰብከው ተሳክቶ በጀግኖች ክብር የምትሰጥና መታሰቢያ የምታደረግበትን ጊዜ ያሳካልህ
ጥንብ ለደፋሩና ሌባ መጨረሻው ይህ ነው። መጨረሻም እራሱ አባትየው ይደፋል።
አንተ ፔሬዳም ጥንብ ግማታም እማ አንተ እና ዘርህ ነው የእንሰሳ ዘር ቡሽቲ@@Dwr158
የሽፍታ መጨረሻው ሞት ነው ። ሽፍታ እድሜ የለውም ይባል የለ
@@Dwr158 እሱ ሊሞት ይችላል የትግል ባህሪ ነው ግን ሺዎች አሉ። ፈሪ ነው የማይሞተው መልሱን ደሞ ታያለህ
አማራ አማራን ሲበላ የምትስቅ አማራ ክፉ ደብተራ ነኽ እንጂ አማራ አይደለኽም።
ልብይሰብራ ምን ይባላል በስው ደም ነጋዴ እና ባንዷ ሁሉ ከፋኖ ደረጀ ቤተስብ ተማሩ ነፍስ ይማር
የጀግናው ልጅ ፋኖ ዋሲሁን ደረጅ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢የምንኮራብህ ደረጀ እግዚአብሔር ያፅናናህ❤😢😢😢 ከባድ ነው😢
ታሪክ ራሱን ሊደግም ነው!! ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የቀይ ኮከብን ዘመቻን አስታወሳችሁን!!! እግዚአብሔር መልስ አለው!!
ethio news ታማኝ የመረጃ ምንጭ በልጤ በርታልን
በጣም ያሳዝናል እግዚእብሔር እምላክ መፅናናት ይስጥህ ወንድሜ ጀግናው ሻለቃ ደረጀ በላይለእማራ ህዝብ የተከፈለ ዋጋ ነው ውድ ወንድማችን
ሰላም በሌ ስንጠብቅህ ሰዓት እየዘገየህ ነው ፤ደረጀንም ፅናቱን ይሥጠው ላአማራ ህዝብ ክቡር ህይወታቸውን ለሰጡ ሰማዕታት ታሪክ አይረሳቸውም፤ ነብሳቸውን በዓፀደ ገነት ያስቀምጣቸው።
ረሳሀው አረሳሀው ምን ለውጥ አለው በጥቅሉ ጦርነቱን ማውገዝ ነው
ባንዳ
@@mentesnotgetu524ጦርነት ውስጥ ገብተን ነበር እንደከብት ስንታረድ የነበረው ? ወደን አደለም ጦርነት የገጠምነው 😡
በላይ ማናዬ ነፃነቱን ማግኘቱ ደስ ብሎኛል
ደረጀን ምን ያፅናናዋል ጎበዝ እህ
ነፍስ ይማር
ምንም የተለዬ ነገር ማምጣት እንደማይችል ራሱ ብልፅግና ያውቀዋል።
Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤ Belay kante gar new miseru weys
ደረጀ የቴወድሮስ ፍላጭ የበላይ ትንፋሽ የዕምየ ምኒሊክ ልጅ አይዞን ጀግንነት የዘርህ ነው
Dereje Belay Allah yatsnah
መከላከያችን ጃዊሳን አሁን ካልደመሰሰ የአማራ ሕዝብ ስቃይ እንዲራዘም አሉታዊ አስተወጽኦ ያደርጋል።ድል ለመከላከያችን ችንፈት ለጃዊሳው!
አባ ናደው መጸናናትን እመኛለሁ
God help Fano
መቼም፡በየጊዜው፡ይፎከራል፡ብልፅግን፡(ብስቁልና)።
ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና።
እባካችሁ የፋኖ መሪወች አንድ የመሆን ቁርጠኝነት ኖሯችሁ የኸን ሰው በላ ስርአት ግብአቱን ማፋጠን ይገባል። ደረጀ ምን ያህል ከባድ ሀዘን እንደደረሰብህ እናውቃለን። እግዜር ጥናቱን ይስጥህ። እባክህ ደረጀ የአንድነት ትግል መከራችሁን ያቀላልና አንድ የመሆን ሂደቱን ያፋጥነዋልና አንድ የመሆን ትብብርን በሰላም ተነጋግራችሁ ብትቋጩት የኸን ሰው በላ የሆነ ስርአት ግብአተ መሬቱን ለማፋጠን ዋናው መሳሪያ አንድነት ወሳኝ ስለሆነ አራቱም ክፍለሀገር የምትገኙ የፋኖ መሪወች በመነጋገር አንድነታችሁን በመመስረት ትግላችሁን አጠናክራችሁ ለመቋጨት አማራጭ የለውም።
እስክንድር ነጋ ከዚህ ትግል እስካልተወገደ ጊዜ ድረስ አንድነት አይመጣም ።
Well come❤
😢ከባድ ነዉ ግን እዉነት ያሸንፋል
❤❤❤❤
መሌ ጠፍህሳ 80ገብታሀል መሻአላህ❤🎉
😭😭😭😭
ጀረጀ ጀግናነህ በርታ
ብዙ የአማሀራ የተጨቆንን እናቶች ልጆቻችንን ለነጻነታች ዋጋ ለከፈልከው ለአንተ እናፈራለን
ሣሣዝን እደው እምናዴዴው ነገርየሚሠሩና አዱደግፍአዱያጎሉያባሉላሉ እሥኪ አሥብትይህንአባት ከልጆቹሞትበላይየኛ ሽኩቻየማቆሥለው በሠማይምበምድርም እግዚአብሔርይክፈለው የምታባሉግንሠውሁኑ የሠውሥቃይተረዱ
እንኳን ደህና መጣህ በሌ መረጃ እደበፊቱ በየስአቱ ግባ ስአት አስተካክል
🙏🙏🙏🙏🙏
Egzeyabher tsnatun yisxachew lebetesebochu 😢😢😢
እውነት ይሄ ትግል ተግብ ታልደረሰ ያማል እደዚህ ዋጋ እየተከፈለ😢😢😢😢 አንዳንድ ደንቆሮ ሱፍ ለባሾች ምን አይነት ድድብና ነው ግን በተመቻቸ ሀገር ተቀምጠው ፋኖን የሚከፋፍሉ ድቃላወች ታልሆኑ በቀር ብርታቱን ይስጥህ አባታችን ታሪክ ይዘክርሀል 😢😢😢 ለአማራ 3 ልጆችህን የገበርክ😢😢😢
💔💔💔🙏💝
በእጅጉ ያሳዝናል፤ ነገር ግን የፋኖ ትግል እና ድሉ ይቀጥላል!የጀግናው ፋኖ ደረጀ በላይ ሶስት ልጆች መስዋእትነት የአማራ ወገኖቻችንን፤ ከእነ አቢይ አህመድ ጥቁር ፋሽስቶች ጭፍጨፋ ለማዳን እንዲሁም የአማራውን ህልውና በማረጋገጥ ፍትሃዊት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተከፈለ ክቡር የሆነ መስዋእትነት ነው።ነፍስ ይማርልን!!!
ዎንድሜ ፋኖ ደረጀ በላይ አይዞን !!! በዓለም ፊት ታሪክ ሰርተሃል !!! ሞት መቼም አይቀርም ወርቅ ሞት አለ የውሻ ሞት አለ !!!! ብዓዴን ብልፅግና የውሻ ሞት ይሞታሉ ! ያንተ ልጆች ግን ወርቅ ሞት ሞተዋል ፣ ለዘላለም ስማቸው ከመቃብር በላይ ተክለዋል !!!
ድል ለሡ ያርግለት የመተውም ምገሥተሠማየትን ያውርሥል
መብሩክ በሌ በላይ ከሐገር ወጣ
😢😢😢አይ አማራ😢😢😢😢 ምን ይበጀን በየ ቲክቶኩ በጎጥ የምትሰዳደቡ ሀዘኑ በ ቤታችሁ ይግባ😢😢
አንዲህ አንዳስጎደሉብን አኛም አንደ ፍልስጤም ሆነን የነሱን ቦታ መምታት መበቀል መቻል አለብን አውነት ይህ መስዋት ለአማራ ሕዝብ ነውና ተረባርበን የጁላ ና አበባው የሚባሉ ሰዋች ቤተሰቦቻቸውም ላይ ይሁን የበቀል አርምጃ መውሰድ አለብን !!! አግዚያብሔር ያጽናቹ አሚረሳ ታሪክ አይደለም አንድ ቀን ስማቹ በትልቁ ተጽፎ ት ዘከራላቹ !!! አማራ አንድ ሁን !
☺☺☺☺
Betam new yemasaznaw😭😭😭
3 ልጆች ሰውቶ ራሱን የፋኖ መሪ ሁኖ የሚዋጋ ሰው ከኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሰው ተብሎ መጠራት አለበት። ምክንያቱ ጀግኖች የሚባሉ የትግራይ የጦርነት መሪዎች ልጆቻቸው ከአገር ውጭ ልከው እኮነው የሚዋጉት።
እሱ መች ነው ሚሞተው?
አንተ ተደፋ@@Risteasme
እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢 ማርያምን በጣም ነው ያዘንኩት ያመመኝ ፋኖ ደረጀ እና መላው ቤተሰቦቻቹህን እግዚአብሔር ያፅናቹህ በጣ ነው ልቤ የቆሰለው😢😢😢
ድል ለፋኖ ።ደረጀ ግን ስለከፈልክልን መሰዋት መቸም አንረሳህ
እፉ ፋኖ ደረጀ በላይ ከነ መላዉ ቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣች የምር ያማል ለኛ የተከፈለ መሰዋት ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄሁሉ ለአማራ ህዝብ የተከፈለ ነው ነብስ ይማር ታሪክ ይዘክራችሀል
ፋይዳ የሌለው ደመከልብነት ። ይህ ትርጉም የሌለው ጦርነት ከዚህ የተለየ ሌላ ምን ፋይዳ አለው ።
@@stebanelakie2929 ፋይዳውን ወደፊት ታየዋለህ። ዝምብለንም መግደላችሁ አልቀረም
ጀግና መከላከያ ያሸንፋል ድል ድል ድል
በአርበኛ ደረጀ በላይ ልጆች መሰዋት አዝነናል። ሁሉም የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ከአርበኛ ፋኖ ደረጀ በላይ ጎን መሆናቸውን እንዲገልጹ ሀሳብና ጥሪ ይደረግ። ልጆቹን ገብሮ ለእኛ ነጻነት የሚታገል ሀቀኛ ፋኖ ከደረጀ በላይ የሚስተካከል ሰው የለም።
አርበኛ ፍኖ ደረጀ በላይ መፅናናቱን ይስጥህ
ድል ለአማራ ፋኖ
assሆል
ሺ አለቃ ፋኖ ደረጀና ሌሎች ፋኖወችን ታሪክ ሁሌ ያስታውሳችኋል።
እግዚአብሄር ያፅናው አርበኛ ደረጀ በላይ
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አረበኛ ደረጄ 😢😢😢
ያማል በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወንድሞቼ
እንዴት ልብ ይሰብራል እፍፍ ምን ቃል ያፅናናሀል ወንድም አለም😢😢😢😢
የአውነት በጣም አዝኛለሁ አግዚአብሔር መጽናናት ይስጠው ለደረጀ 😭😭😭😭😭
ነፍስ ይማር የኛ ጀግና. ለዚ ነው የአማራ ትግል በምንም መንገድ አይቀለበስም የምንለው. ድል ለጀግኖች!!
እፉፉፉፉ እንዴ ያማል መፅናናቱን ይስትል አባታችን😢
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ
ወድማለም ደረጄ ቅዱስሚካኤል ያጠክርህ😢😢😢
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
ደረጀ በላኝ የኔ አባት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ለእኛ መኖር ብላችሁ ነው ይህ ሁሉ ዋጋ ምትከፍሉልን ያላችሁ ኦፍፍፍፍ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
❤❤ድል ለፋኖ
ፍኖደርጀበላይ ጣርያጢናህድሎየፍኖሆኖእሚኒዘኪራችውያርግልኒጀግኖቹንእተኒሚፍጣርይጥብቅህ
ትክክል ነህ! ይህንን ያህል መስዋዕትነት እየተከፈለ በኢጎ እና በጎጥ የሰከሩ አንዳንድ አመራሮችን ስናይ በጣም ያማል! የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ይኑር!
አረ በጣም ይማል እንዲህ ነዉ ሀገር ወዳድነት አባት ፅናቱን ይስጣቸዉ የሞቱትን ጀግኖች ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ይኑርልን
ክብርና ሞገስ ለፋኖ መሪ ደረጀ በላይ
ታሪክሕ በከባዱ ይፃፋል
ወንድማለም ደረጄ እመ አምላክ ታጽናናህ🤲 ቃል አጣሁ😢 ትንፋሽ አጠረኝ 💔
እንግዲህ ምን እንላለን ነብስ ይማር ብለናል
ፋኖ ደረጄ በላይ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ። በአማራ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራህን ያስቀመጥክ ጀግና ነህ!
ፋኖ ደረጀ በላይ መፅናናቱን ይስጠው!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአማራ ህዝብ በደማቁ በታሪክ ያወሳቸዋል!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍኖ ደረጀበላይ አላህ ይሶብርህ😢 ድሉንም በጅህ ሁኖ የምትስቅበት ቀን ይቅረብልህ❤❤
እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከፃድቅ አባታቶችን ጎን ያኑርልን፡፡ ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥ፣፣ ሰዎች ሰው እንሁን"
ፋኖ ደረጀ በላይ እግዚአብሄር ፅናቱንና ብርታቱን ይስጥህ!!!!!
አርበኛ ፋኖ ደረጃ መፅናናትን ይስጥህ😢😢😢
ጠናቱን ይጠው
ነፍስ ይማር ወንድማችን
ጀግና ይወለዳል ጀግና ይሞታል ጀግና ይታገላል
እውነት ለመናገር በጣም ያማል ልጅን ሚያክል ነገር አጥቶ
እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ
ጌታ መፅናናትን ይሙላባቹ ተደረገ ጀግናዉ ጌታ መፅናናትን ይስጥልኝ ጌታ ያሰባችዉት ተሳክቶ ለድል በቅት ያሳየኝ ነፍስ ይማር ወድሞቼ😢❤
ደረጀ እግዜአብሄር ያጥናህ።
ኢናሊላሂወኢነኢለይሂ ራጅኡን በጣም ያሳዝናል ወላሂ አላህ ሰብር (ትግስቱን ይስጣቸዉ)
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
ሀዘኑን ለመግለፅ ምንም ቃል አይገኝም ምንም!!!
ደረጀ መፅናናትን እንመኛለን ከፋፋዮች ልቦና ይስጣችሁ
የኛ ሲኖዶስ ለሚገደለው ክርስቲያን ዝም ነው
እንደ ደረጄ ያለ የአማራ ታጋይ እንዳለ ሁሉ በየጣቢያናውና ሶሻል ሚዲያው የሚከሱ የሚከፋፍሉ አሉና ትግሉን ለ ደረጄና መሰሎቹ ከባድ አድርጎታል።
መጽናናቱን ይስጣችሁ ወገኖች ሁሉ።
የፋኖ መስዋዕትነት ለመጨረሻው ድል እንዲበቃ ፋኖ በአፋጣኝ ወደ አንድ ማዕከላዊ ዕዝና መዋቅር መምጣት አለበት! አንድነት ኃይል ነው!
አረ ፋኖዎቹ እባካቹ ልጆቻቹሁን አታስጨርሱ ከፋፋዮች እድሜያቹ ይጠር ጀግናው ነብስህ በስላም ትረፍ ሞት ለባንዳና ለዶላር የተሽጡ
የሚገርመው ይህንን ያክል መስዋዕትነት እየተከፈለ አንዳንድ ትግሉን እንደግፋለን የሚሉ ጎጠኛ ሚዲያዎች የዜና ሽፋን እንኳን አልሰጡትም። በእውነት ያማል!
እንወድሀለን በርታ ሁሌም እከታተልሀለን።
አርበኛ ፋኖ ደረጀ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢
አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ አሰበን አረ በቃ በለን😭😭
ፋኖ ደረጀ በላይ ሀዘንህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀዘን ነዉ!! እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ የልጆችህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን!
የሽፍታ ደረጀም ሞት ሩቅ አይሆንም
እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥልን ለአማራ ህዝብ
የፋኖ ደረጄ ልጅ በመሰዋቱ እጅግ ያሳዝናል ለአባትየው እና ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ አንዳንዱ ለእውነት እና ለአላማ በዚሕ መልኩ ይሰዋል አንዳንዱ ደግሞ በነዚሕ ወጣቶች ደም እየቀለደ ስልጣኑን ብቻ ወደፊት እያየ የጦርነቱ መርዘም ግድ የማይሰጠው እንደ ዘመነ እና መሰሎቹ ትግሉ ለይ ተከምረውበት ወጣቱን ዋጋ ሲያስከፍሉት ይኖራሉ።
Zemen tewu
በሌ ለምትሰጠን ዘገባ እናመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
እፍ እግዚአብሄር ጽነት ይስጥ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም የሚገርመው በቃ ሁልጊዜ የተለየ ዘመቻ ነው በአማራ ህዝብ ላይ ወደደም ጠላም አማራ ፋኖን ማጥፋት አይቻልም በእውነት አርበኞ ደረጀ በላይ 3 ልጆቹን በፋኖ ትግል ግንባር ተሰልፈው መስዋት መሆናቸው ምን ያህል ጠንካራ የፋኖ መሪ መሆኑንና የአማራ ሞት መፈናቀል መገደል እጅግ የገባው ጀግና መሪ ነው የአማራ ህዝብ ነፃ ወጥቶ የእነዚህ ጀግኖች ልጆቹን ለገበረበት አለማ አንድ መታሰቢያ መደረግ አለበት ጀግናው ደረጃ በላይ በአማራ ህዝብ ስም መፅናናቱን ይስጥልን የሰብከው ተሳክቶ በጀግኖች ክብር የምትሰጥና መታሰቢያ የምታደረግበትን ጊዜ ያሳካልህ
ጥንብ ለደፋሩና ሌባ መጨረሻው ይህ ነው። መጨረሻም እራሱ አባትየው ይደፋል።
አንተ ፔሬዳም ጥንብ ግማታም እማ አንተ እና ዘርህ ነው የእንሰሳ ዘር ቡሽቲ@@Dwr158
የሽፍታ መጨረሻው ሞት ነው ። ሽፍታ እድሜ የለውም ይባል የለ
@@Dwr158 እሱ ሊሞት ይችላል የትግል ባህሪ ነው ግን ሺዎች አሉ። ፈሪ ነው የማይሞተው መልሱን ደሞ ታያለህ
አማራ አማራን ሲበላ የምትስቅ አማራ ክፉ ደብተራ ነኽ እንጂ አማራ አይደለኽም።
ልብይሰብራ ምን ይባላል በስው ደም ነጋዴ እና ባንዷ ሁሉ ከፋኖ ደረጀ ቤተስብ ተማሩ ነፍስ ይማር
የጀግናው ልጅ ፋኖ ዋሲሁን ደረጅ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢የምንኮራብህ ደረጀ እግዚአብሔር ያፅናናህ❤😢😢😢 ከባድ ነው😢
ታሪክ ራሱን ሊደግም ነው!! ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የቀይ ኮከብን ዘመቻን አስታወሳችሁን!!! እግዚአብሔር መልስ አለው!!
ethio news ታማኝ የመረጃ ምንጭ በልጤ በርታልን
በጣም ያሳዝናል እግዚእብሔር እምላክ መፅናናት ይስጥህ ወንድሜ ጀግናው ሻለቃ ደረጀ በላይ
ለእማራ ህዝብ የተከፈለ ዋጋ ነው ውድ ወንድማችን
ሰላም በሌ ስንጠብቅህ ሰዓት እየዘገየህ ነው ፤ደረጀንም ፅናቱን ይሥጠው ላአማራ ህዝብ ክቡር ህይወታቸውን ለሰጡ ሰማዕታት ታሪክ አይረሳቸውም፤ ነብሳቸውን በዓፀደ ገነት ያስቀምጣቸው።
ረሳሀው አረሳሀው ምን ለውጥ አለው በጥቅሉ ጦርነቱን ማውገዝ ነው
ባንዳ
@@mentesnotgetu524ጦርነት ውስጥ ገብተን ነበር እንደከብት ስንታረድ የነበረው ? ወደን አደለም ጦርነት የገጠምነው 😡
በላይ ማናዬ ነፃነቱን ማግኘቱ ደስ ብሎኛል
ደረጀን ምን ያፅናናዋል ጎበዝ እህ
ነፍስ ይማር
ምንም የተለዬ ነገር ማምጣት እንደማይችል ራሱ ብልፅግና ያውቀዋል።
Berta bro❤❤❤❤❤❤❤❤ Belay kante gar new miseru weys
ደረጀ የቴወድሮስ ፍላጭ የበላይ ትንፋሽ የዕምየ ምኒሊክ ልጅ አይዞን ጀግንነት የዘርህ ነው
Dereje Belay Allah yatsnah
መከላከያችን ጃዊሳን አሁን ካልደመሰሰ የአማራ ሕዝብ ስቃይ እንዲራዘም አሉታዊ አስተወጽኦ ያደርጋል።ድል ለመከላከያችን ችንፈት ለጃዊሳው!
አባ ናደው መጸናናትን እመኛለሁ
God help Fano
መቼም፡በየጊዜው፡ይፎከራል፡ብልፅግን፡(ብስቁልና)።
ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና።
እባካችሁ የፋኖ መሪወች አንድ የመሆን ቁርጠኝነት ኖሯችሁ የኸን ሰው በላ ስርአት ግብአቱን ማፋጠን ይገባል። ደረጀ ምን ያህል ከባድ ሀዘን እንደደረሰብህ እናውቃለን። እግዜር ጥናቱን ይስጥህ። እባክህ ደረጀ የአንድነት ትግል መከራችሁን ያቀላልና አንድ የመሆን ሂደቱን ያፋጥነዋልና አንድ የመሆን ትብብርን በሰላም ተነጋግራችሁ ብትቋጩት የኸን ሰው በላ የሆነ ስርአት ግብአተ መሬቱን ለማፋጠን ዋናው መሳሪያ አንድነት ወሳኝ ስለሆነ አራቱም ክፍለሀገር የምትገኙ የፋኖ መሪወች በመነጋገር አንድነታችሁን በመመስረት ትግላችሁን አጠናክራችሁ ለመቋጨት አማራጭ የለውም።
እስክንድር ነጋ ከዚህ ትግል እስካልተወገደ ጊዜ ድረስ አንድነት አይመጣም ።
Well come❤
😢ከባድ ነዉ ግን እዉነት ያሸንፋል
❤❤❤❤
መሌ ጠፍህሳ 80ገብታሀል መሻአላህ❤🎉
😭😭😭😭
ጀረጀ ጀግናነህ በርታ
ብዙ የአማሀራ የተጨቆንን እናቶች ልጆቻችንን ለነጻነታች ዋጋ ለከፈልከው ለአንተ እናፈራለን
ሣሣዝን እደው እምናዴዴው ነገርየሚሠሩና አዱደግፍአዱያጎሉያባሉላሉ እሥኪ አሥብትይህንአባት ከልጆቹሞትበላይየኛ ሽኩቻየማቆሥለው በሠማይምበምድርም እግዚአብሔርይክፈለው የምታባሉግንሠውሁኑ የሠውሥቃይተረዱ
እንኳን ደህና መጣህ በሌ መረጃ እደበፊቱ በየስአቱ ግባ ስአት አስተካክል
🙏🙏🙏🙏🙏
Egzeyabher tsnatun yisxachew lebetesebochu 😢😢😢
እውነት ይሄ ትግል ተግብ ታልደረሰ ያማል እደዚህ ዋጋ እየተከፈለ😢😢😢😢 አንዳንድ ደንቆሮ ሱፍ ለባሾች ምን አይነት ድድብና ነው ግን በተመቻቸ ሀገር ተቀምጠው ፋኖን የሚከፋፍሉ ድቃላወች ታልሆኑ በቀር ብርታቱን ይስጥህ አባታችን ታሪክ ይዘክርሀል 😢😢😢 ለአማራ 3 ልጆችህን የገበርክ😢😢😢
💔💔💔🙏💝
በእጅጉ ያሳዝናል፤ ነገር ግን የፋኖ ትግል እና ድሉ ይቀጥላል!
የጀግናው ፋኖ ደረጀ በላይ ሶስት ልጆች መስዋእትነት የአማራ ወገኖቻችንን፤ ከእነ አቢይ አህመድ ጥቁር ፋሽስቶች ጭፍጨፋ ለማዳን እንዲሁም የአማራውን ህልውና በማረጋገጥ ፍትሃዊት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተከፈለ ክቡር የሆነ መስዋእትነት ነው።
ነፍስ ይማርልን!!!