ጉድ: ሰው ዲቃል ተብሎ ይሰደባል!? እህቶቻችን ላይ ዘመቻ! ወላሂ አሳፋሪ ተግባር ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 441

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  3 ปีที่แล้ว +197

    *_ወላሂ የእህቶቻችን ቀልብ የሰበራቹህ ዩቱበሮች ፌስቡከሮች ቲክቶከሮች በራሳችሁ ላይ እፈሩ_*

    • @ቅድሚያለተወሂድእነላለን
      @ቅድሚያለተወሂድእነላለን 3 ปีที่แล้ว

      ሺኩረን

    • @savefp12fp
      @savefp12fp 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው አይዟችሁ ማለቱ ቢቀር መርዳቱ ቢቀእሰቲ አፍችሁን ዝጉ

    • @mhmsou9490
      @mhmsou9490 3 ปีที่แล้ว +1

      ☝️☝️☝️☝️👏👏👏👏👏

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว

      10q,!!❤

    • @nosib7890
      @nosib7890 3 ปีที่แล้ว

      አልሃምዱሊላህ እኖልዳለን እናማጣለን አልሃምዱሊላህ ልጂን የሰጣን አለህ

  • @እሮዚYouTube
    @እሮዚYouTube 3 ปีที่แล้ว +94

    ልጅ የአላህ ኒኢማነው አላህ ለፈቀደው ብቻ ነው እሚሰጠው ሀብት ጤና ፍቅር ያላቸው ጥዶች በልጅ ማጣት ይለያያሉ

  • @hadiyaabdon2635
    @hadiyaabdon2635 3 ปีที่แล้ว +55

    ብዙልጆይ ተሳለቁብን ልጆቻችንን አላህ ያሳድግልን

  • @ኡሙአብዱልከሪምአብዱረዛቅ
    @ኡሙአብዱልከሪምአብዱረዛቅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ግን ልጅ ያላቸው ሁሉ ንብረት የላቸውም ያለው ማነው በባዶ እግር ቢሄዱ በድንገት ቢያዙ እጅ ልብስና ጫማ ዱላቡን ወይንም ሻንጣውን አጨናንቆት ነው ለሚገኘው የሰው ሀገር ያውነው ክብር በሀገር ላይ ስለሆነ ብቻ ነው ሳኡድ የሚኖሩ እንኳን ለራሳቸው የሰው የሚጠቅሙ ናቸው ልጆቻችሁን አሏህ ያሳድግላችሁ ያረብ

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 3 ปีที่แล้ว +5

    እረ እህቶቸ ልቦና ይስጣችሁ እውነት ልጅ የእግዚብሔር ስጦታ ነው
    እናንተ ግን አሳድጉልይ አልተባላችሁ ምን አገባችሁ ስንት አለ ሀብት ኑሮት ልጅ ያጣ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ሶብሪሀያት
    @ሶብሪሀያት 3 ปีที่แล้ว +35

    በልጆቻችን የተ ሳለቁብንን ሰዎች አላህ የእጃቸውን ይሳጣቸው ወላሂ ቢያቁት ኑሮ የልጅን ጥቅም አይቀልድም ነበር

    • @zizibaltena5439
      @zizibaltena5439 3 ปีที่แล้ว

      ነአም ሰለማያውቁት ነው ልጆች አላህ አብዝቶ ይስጠን ያረብ

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 3 ปีที่แล้ว

      እረ ዝም በያቸው

  • @ልዩየወሎልጅ
    @ልዩየወሎልጅ 3 ปีที่แล้ว +59

    😭😭😭😭💔💔💔 ሳህ አላህ በቃን ይበለን ሰድት የአረበ አገረ ሴት ሻማ ነች 😭😭ስደት የማውቀወ ብቻ ነው የምረደን አብሽር

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 ปีที่แล้ว +7

    ተሳዳቢዎች የእጃችሁን ታገኛላችሁ ልጂ የአሏህ ስጦታ ጸጋ ነው. ደሞ ሳዑዲ ላይ ቢወልዱ እንኳ በኒካህ ነው. ሁሉም ህጋዊ ባልና ሚስት ናቸው እሰይ እህቶች እንኳን አሏህ በልጂ ባርኳችሁ ለሀገራችሁ አበቃችሁ. የኔ ውድ እህቶች የኔ ለፋተኞች የኔ ከርታቶች አይዟችሁ. አሏህ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ሶብሪሀያት
    @ሶብሪሀያት 3 ปีที่แล้ว +9

    እናመሰግናለን ሙቤ ለልጆቻችን ጠበቃ ለሆነችሁልን ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @asnaseid2052
    @asnaseid2052 3 ปีที่แล้ว +15

    ትክክል ነው ስንት አሉ ልጅ መውለድ ያቃታቸው

  • @ntube7946
    @ntube7946 3 ปีที่แล้ว +5

    በልጂ እናትና አባት የተሣለቁ ሠወች አሏህ ልጂ ይሳቸው ልጂ ልጂ እንዳሉ ይቅር አሣዲጉ ወይም እርዷቸው የተባሉይመሥል የሽቃብጣሉ እናትና አባቶቻቸው ለያዛቸው ምን አገባቸወ

  • @fatmaabdu9966
    @fatmaabdu9966 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳህ ወላሂ ያጀቴን ነው የተናገርከው ልክልካቸውን ንገርልኝማ ልጆቻቸውን ይዘው የገቡትኮ በሀላል ስለሆነ ነው ባይሆንማ እንደናተ እዝባላ ይጥሉ ነበር ልጆቻቸውን ይዘው በመግባቻቸው እሚሳለቁትእኮ እደነሱ በሀላል የመውለድን እድል ያላገኙት ናቸው ምክንያቱም ማንም ቢሆን በሀላል አግብቶ ልጅ ለመውለድ ወደሗላ የሚል የለም ልጅ ማለት ደሞ ከሌላው የሚቀደም ነገር ነው ልጅ የማያልቅ የአላህ ኒዕማ ነው አላህ ላደለው በሀላል ከሆነ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @EM-oc5ug
    @EM-oc5ug 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወላሂ ያአላህ ሁላችንንም ቀልብ ይስጠን ልጂ ያአላህ ትልቅ ስጦታ ነው ብዙ ብጥጣሽ ልብስ ይዘን ከምንገባው ይልቅ ልጂ ይዘው የገቡት ይበልጡናል አላህ ያሳድግላቸው ያልገቡትንም አላህ ለናት ሀገራቸው ያብቃቸው ያአላህ 💔😭

  • @shitusultan4125
    @shitusultan4125 3 ปีที่แล้ว +6

    ሙባረክ አላህ ይጨምርላች አንተም ነጃህ ሚድያምአፋበለኝ ስምህን ስለማላውቅ ነው

  • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
    @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጂኮ የአሏህ ስጦታ ነዉ ስቶቹ ናቸዉ ልጅ መዉለድ አልችል ብለዉ የሚያለቅሱት
    ሀስቡነሏህ ወነኢመል ወኪል ሀበሻኮ .ጥሩ ነገር ከመመኘት ይልቅ ለሰወች እቅፍት መሆን የምንፈልጎ ፍጥረት ነን አጂብ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 3 ปีที่แล้ว +31

    *ወላሂ በጣም ያሳፍራል ሴቶች አፋችሁ እንዳመጣላችሁ አትናገሩ ልጂኮ ኒዕማነው ስንት እህቶች አሉ በሚሊዬን የሚቆጠር ገንዘብ ኑሯቸው ልጅ የሌላቸው ተው አላህን ፍሩ በእህቶቻችሁ ላይ ድንበር አትለፉ አላህ ይህድኩም ወይህድኒ 😓😓😓😓😓*

    • @nosib7890
      @nosib7890 3 ปีที่แล้ว

      ወለህ የሰውን ቃልቢ ይሰቢራሉ አልሃምዱሊላህ በልጆቻችን አነፍርም

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว

      👍😥😥😓😓

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    አለሀምዱሊላ በስደት 12 አመቴ ከገንዘብ ይልቅ ልጅ በመውለድ ደስተኛ ነኝ ሀሌም ልጅ ሳይ ተስፋ ደስታ ይታየኛል ልጅ የአላህ ኒዕማ ነው ወላሂ መውለድ እየፍለጉ ሳይወልዱ የቀሩ ብዙ እህቶች ሁሌም ልባችው እደተስበረ ነው ስለዝህ ከልጅ የበለጠ ሀብት የለም ገንዘብ አላቂ ነው ስደት እድሜ ጨራሽ ነው *የብዙ ትዳረ መፍረስ ልጅ ማጣት ነው*

  • @mimulatube9745
    @mimulatube9745 3 ปีที่แล้ว +7

    Yes 38 ተኛ ነኝ እንዴት ናችሁ የነጃህ ሚድያ አድናቂዎችና ተከታታዮች

  • @meremam877
    @meremam877 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሩ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፍል እንሻአላህ

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
    @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 3 ปีที่แล้ว

    *አሏህን ብትፈሩ ምን አለበት በኢላሂ ልጅ ያረህማን ስጦታ ነው። ስንት ልጅ አተው የሚከራተቱ አሉ ብቻ የልጅን ምንነት ለሚያቅ ሰው ብቻ ነው ቢነገሩትየሚገባው። አሏህ ያሳድግላችሁ ልጆቻችሁን እህት ወድሞቸ*

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 ปีที่แล้ว

    ኧረፍትህወላሂየዛሬውደግሞበጣምያማልየሴቶችክብርበጣምዝቅአደረጉብንከፓክስታኒወንዶችጋርአሰሯቸው።ስለገቡትእህቶቻችንደግሞልጅየአላህስጦታነው።የሚሰጠውየሚነሳው የሚያበላውየሚያጠጣውአንድአላህነው።አገራችንየአስተሳሰብችግርአለብን

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 3 ปีที่แล้ว +4

    ጆላይድ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ወንድማችን

  • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር
    @እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 ปีที่แล้ว

    እድህየሚሉት ልጅቀረቶ ለትዳረ የጠየቃት የለላትናት ወይምነው በምድርላይ እደልጅ የማስደስትየለም ስደትየወጣነው ጀግና ብረቱነን እደሚደያ መቀባጠር መሠላቸው እርኩሶች ነቸው የሚቀባጥሩ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 3 ปีที่แล้ว

    Yadiya
    Sretn
    Lanlwt naw
    Asebuenj
    Menmalt
    Naw at few
    Nwracinn
    Endbek
    Àlahen enfera

  • @chchxhc2036
    @chchxhc2036 3 ปีที่แล้ว

    ሰህ ትክክል ስት መውለድ የማይችሉ አሉ ልጅኲ ማስታወሻ ነው የአላህ ስጦታ

  • @ntube7946
    @ntube7946 3 ปีที่แล้ว +20

    እርግጠኛነኝ በልጂ የሚሣለቁ ልጆቻውን ዝባለ ውስጥ ጠቅልለው የሚጥሉት መሆን አለባቸው

  • @lailahabib5709
    @lailahabib5709 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ይጣብቃን ያግራለን ያራብ ዱአቹ አይላይን

  • @zakerwazekarya
    @zakerwazekarya 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጅ ፀጋ ነው ሀብት ጠፊ አላቂ ነው ይሄን ረስተውታል

  • @hawahawa6912
    @hawahawa6912 3 ปีที่แล้ว +1

    ንገራልኝእነዚህደነዙቸ

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ሰውች እሚናገሩትን አያቁም ልቦና ይስጣቸው በተለይ ሴቶች ሆናችሁ ግፍ አትናገሩ በአሏህ ልጆች የአሏህ ፀጋ በረከት ናቸዉ
    ኢንሻአሏህ የተሻለ ሂወት ይስጣቸው 🥺🥺

  • @user-nh5xt2wx8o
    @user-nh5xt2wx8o 3 ปีที่แล้ว +5

    አቦ 1000ብችል ላይክ ባደርግህ ጁነይድ አላህ ዬጨምርልህ ጀግና 👍👍👍👍👍👍

  • @rabeiaebrahim1468
    @rabeiaebrahim1468 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሀል ወንድማችን ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
    @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወላሂ አላህ ለወደደው ነው ልጂ የሚሰጠው

  • @አሚየሀይቋቤተሰቧንናፋቂ
    @አሚየሀይቋቤተሰቧንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላሂ እኔም ደስ ብሎኛል ባሌ እና የአክስቴ ልጂ በሰላም እናት ሀገራቸው ገብተውልኛል የቀሩትንም አላህ በሰላም ያስገባልን

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ትክክል ብለሀል አቡ ሂባ አላህ ቀልብ ይስጣቸው እንደዚህ ለሚሉ ሰወች

  • @fhatomahmed8352
    @fhatomahmed8352 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁኽይር ሙባረክ አደም እንስነጃህ ሚዲያ

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክልሳህ

  • @أيًاكانالذينمربهسيمضي
    @أيًاكانالذينمربهسيمضي 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌትየ ምስጋና ይገባህ በሰው ልጂ መቀለድ አልወድም ለወደፊቱም በአተ እጠበቃለሁ

  • @zaboraibrahim2661
    @zaboraibrahim2661 3 ปีที่แล้ว

    ትክክልወድማችንጀዛከላህኸይር

  • @RtTube-jt3rs
    @RtTube-jt3rs 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ የኔ አጎት ይሄዉ ልጅ አልወለደም እቢ ብሎት ግን የእህቱን ልጆች እደልጅ ያሳድጋል ስለዚህ ስንት እምቢ ያለዉ አለ በአላህልጅ ደሞ ከአላህ የሚሰጥነዉ

  • @hayahhayah9581
    @hayahhayah9581 3 ปีที่แล้ว

    አለማወቀቻዉ ነዉ እንጂ ልጅ የአለህ ስጦታ ነዉ ግዜያቻዉን ነዉ የታጣቃሙት እድሜ ቆሞ አይጣብቅም

  • @mhtaht9994
    @mhtaht9994 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ሙቤ አሏህ ያክብርህ

  • @jamela2441
    @jamela2441 3 ปีที่แล้ว +1

    ከባድ ነዉ ወላሂ ሥሜት ይነካል አላህ ሂዳየ ይሥጠን

  • @medii8903
    @medii8903 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አወ እኔ ለምሳሌ ለቤተሰቦቼ ቤት ሰራሁ ወንድሜን ስራ አሲያዝኩ እናቴ የኩላሊት ታማሚ አሳከምኩ አገባሁ ልጅ ወለድኩ አልሀምዱሊላህ እና በምን አቅማቸው ነው ድቃላ ብለው የሚሉት አልገባኝም በጣም ታሳፍራላችሁ ወላሂ

  • @መርያምአህመድ
    @መርያምአህመድ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አለህ ኸይር ነጃ ሚዲያ በጣም እነመሣጊነላን

  • @ሂክማየመርሳዋ
    @ሂክማየመርሳዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍,,ትክክልነህ። ወድሜ

  • @تمريةعمر
    @تمريةعمر 3 ปีที่แล้ว

    ልጂ የአላህ ስጦታ ነዉ ያረብ አላህ ያሳድግላቸዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ummusiham150
    @ummusiham150 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ለእናቴ እኔ ብቻ ነኝ ስደት ከወጣሁ 10 አመት ሞላኝ ነገር ግን ከቅርብ ቤተሰብ ጀምሮ መላዉ ቤተሰብ ሁሌም እርዳታየን ይፈልጋሉ እኔ ደግሞ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ ከነገ ዛሬ ይሻላል ብል እያባሰ ነዉ ከዚህ ሁሉ ልጀ ነዉ የምፈልገዉ ወጣትነቴ ዉበቴ ጉልበቴ በሰዉ አገር አለቀ ያይኔ ማረፍያ ልጅ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉሌኝ የሰዉን ነገር ተከድኖ ይብሰል ያሳዝናል ገዘባችነን እንክት አድርገዉ እየበሉ ልጅ ስንወልድ ይከፋቸዋል

  • @meryem1143
    @meryem1143 3 ปีที่แล้ว

    ብልገናቸው ።ሚስኪኖች አላህ ያሳድገላቸው

  • @fatimahahmad7388
    @fatimahahmad7388 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ልጅለመውለድእደትእደምጋጋ

  • @الحمداللهالكلحل-ل6ض
    @الحمداللهالكلحل-ل6ض 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ወድም

  • @talitali3761
    @talitali3761 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህን ነው ወንድሜ

  • @sofiamohammed1981
    @sofiamohammed1981 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ እህቶቸ ፈጣሪ ከሠጣችሁ ውለዱ የመውለድ ጊዜአችሁ ሳያልፉ የአንዳንድ መጥፎ ተናጋሪን አትስሙ የሞት ማሸነፊያው መውለድ ነው

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር የኔ ውዶች

  • @martitube2395
    @martitube2395 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ የአላህ ስጦታ ነው በምላስ የሰውን ቀልብ ከመሰበር አላህ ይጠብቀን

  • @hawarto6463
    @hawarto6463 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ እንኮን ተወለዱ አልሀምዱሊላ ጀዛኪላ ኸይር

  • @shitusultan4125
    @shitusultan4125 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ብሎ ሃገሬ በምገባ እሻአላህ የእናንተን እከታለላለሁጀዛኩም አላህ ኬረን ወነድሞቼ

  • @ጀሙዩቱብ
    @ጀሙዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ እዳንተ ያሉት ያብዛልን ወንድሜ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ወንድሜ ወላሂ የልቤን ነው የተናገርከው አላህይጠብቅህ ።ጁነይድ ጀዛከአላህ ሠላምህይብዛ ወድሜ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ትልቅ ትምህረትነዉ ያሰተላለፈከዉ
    ዘንዲሮ የሰኡዲ መንግሰት ልቤነዉ ያቆሰለዉ
    አብሺሩ አላህ አለ።

  • @zinetebrshim4403
    @zinetebrshim4403 ปีที่แล้ว

    እውነትነው አላህይ ስጥልን

  • @mimiwolloyewatube9972
    @mimiwolloyewatube9972 3 ปีที่แล้ว

    በትክክል ላንዳንድ ሚናገሩትን ለማያውቁት ልቦና ይስጣቸው የስዴት ስጦታዬ በረከቴ ልጄ እወድሻለሁ ላንቺ ነው እምኖረው

  • @munashamil7688
    @munashamil7688 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልአለ ብዙ ናቸው

  • @مدينهال-ه7ظ
    @مدينهال-ه7ظ 3 ปีที่แล้ว +1

    يا اخوانى كثر الله امثالكم يارب 👍👍

  • @seidendrise2561
    @seidendrise2561 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል እድሜ ይስጥህ ሙቤ

  • @ssdfsd2317
    @ssdfsd2317 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጀዘኩምሏህ ኳይረን ሙበረክነ ጁነይደ 👍👌🌹🌷👍🌹👌

  • @rohmiatulhidayati870
    @rohmiatulhidayati870 3 ปีที่แล้ว

    አሏህን እንፍራ
    ሂዳየ ይስጠን

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 3 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ሂዲያ ይስጠን ሥለሠው ምናገባን ያረብ ሠውን ከመዘለፍ ባተእጠበቃለሁ

  • @negahtube782
    @negahtube782 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ ትልቅ የአላህ ስጦታ ነዉ የፈለጉትን ቢሉ አንሰማቸዉም ትዝብት ብቻ ነዉ ከገንዘብና ከልጅ የቱ የበለጠ ደስታን እንደሚያመጣ ለይተን አዉቀናል so ኦክቲ ሆይሀላል ትዳር ካለሽ የትም ቦታ ብቶኚ ከመዉለድ ወዴኋላ እንዳትይ 👨‍👩‍👧‍👦

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ቀልብ ይስጣቸዉ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለህል

  • @لاالهالااللهمهماجرى
    @لاالهالااللهمهماجرى 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂውነትህነውወድማቺንአላህጀዛህአላህኸይራን👍👍👍

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 ปีที่แล้ว +3

    ማአሻ አላህ ወንድሞቻችን ኑሩልን አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቼ አብሽሩ ሁሉም ያልፋልኝ

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ሙቤ👍

  • @ሸምስያከድር
    @ሸምስያከድር 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከ አለህ ኸይር

  • @mominaayale2771
    @mominaayale2771 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ አላህ የጨምርልህ

  • @zabrzmhmed6176
    @zabrzmhmed6176 3 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ልክ ነህ እኛ ነገ ብንሆን ማለት እየተውን ነው ልብዪሥጠን

  • @shamstamam2234
    @shamstamam2234 3 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቀን አላህ ወክበር ጀዛከላህ ኸይረን ወንድምቼ

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ልቦና ይስጠን
    ሴቶች እረ ተው አፋችንን ገደብ እናድርግ በት

  • @jamelaj4756
    @jamelaj4756 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወንድሜ

  • @mtube3391
    @mtube3391 3 ปีที่แล้ว

    ለኔ ጀግና ናቹህ ወረቢ በሀላል እስከወለዳቹህ ድረስ ምንም ሊሰማቹህ አይገባም ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አክስቴ ልጅ ትፈልጋለች ግን መውለድ አትችልም አያቹህ እንዲህ ነው እየፈለገ የማያገኝም አለ ።ኢቲዬ በባዶ እግር መግባት ሊካበድ አይገባም በባዶ እግራችን ኑረናልና ።

  • @melihaadem7021
    @melihaadem7021 3 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi5737 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ሂዳየ ይስጠን ሀቂቃበጣም ያሳፍራል

  • @sikosilo6204
    @sikosilo6204 3 ปีที่แล้ว

    አብሽሩ፣እህቶች፣ማንንም፣አትስሙ፣እካን፣በሳላም፣ላሀገራች፣በቃችሁ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @አሚዩቱብ-ኘ6ኰ
    @አሚዩቱብ-ኘ6ኰ 3 ปีที่แล้ว

    አላህየ የሰው ልቤ ከመስበር አተ ጠብቀን

  • @አላህ-ቐ6ጀ
    @አላህ-ቐ6ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭ሳህህወንድም

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 3 ปีที่แล้ว +13

    በእህቶቻችን የሚሳለቁ ይድፋቸው ቁሞ ቀር ሁላ

    • @eilham2682
      @eilham2682 3 ปีที่แล้ว

      የወድ ተሳዳቢ

    • @meremam877
      @meremam877 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሀል ወንድም

  • @امأسماء-د9ج
    @امأسماء-د9ج 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለበት ልጄ አድጋልኝ ሺ ጊዜ በተባልኩ
    ምክንያቱም ሁሉንም አሏህ ስለሚያቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ግን ያሳዝናል የአረብ አገር ሴቶች መቼ ይሆን እሚመስገኑት ልጅ እሚወልዱት ቤተስባቸውን ስረዱ እድሜያቸው ያልቃል ልጅ ቢወልዱ ምን ችግር አለው ሀጥያታችንን እራሳችን ነን እምናከብደው

  • @zzzzzzzzzz3236
    @zzzzzzzzzz3236 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ትክክልነህ የምናገባው ልንውልድነው እጅ

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 ปีที่แล้ว +5

    ባፉ እንጂራ ብሉበት እጂ ይባለል አገረኛ አባባልኧረ አሏህን እነፉራ ያበናት

  • @ረቢየ
    @ረቢየ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል አቦዮ እበየ

  • @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ
    @ስደተኛዋአገሯንአፍቃራ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅቻሁ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል እስከመጨረሻ ፍትህ መጨየቅ አለብን ሁሉም ወደ ሀገራቸው እንድገቡ
    ልጅ የአላህ ስጦታ ነው በአፋችን ጡር አናውራ
    ዋናው ጤና ነው!!!

  • @madiwloyewa861
    @madiwloyewa861 3 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁልጅየአላህ ኒእማነውእባካችሁ በፈጣርሽራአትግቡ ሥትእህቶቻችንመውለድየማይችሉለምንትቀልዳላችሁ ዉዶቸ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayathhayath4267
    @hayathhayath4267 3 ปีที่แล้ว

    👉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ያረብ በራህመትህ ጠብቀን ኢላሂ

  • @mariamyoutube6011
    @mariamyoutube6011 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ልቦናይስጣቸው ወላሂ ልብ ይሰብራል ሲቀጥል ልጅ ጠጋነው አላህ ለወፈቀው

  • @sofinayoutube
    @sofinayoutube 3 ปีที่แล้ว +2

    ሙቤ ጀግናው ሀቅ ነው