''የትኛው ጥያቄ ተመልሶልህ ነው ሌላ ጥያቄ ለመጠየቅ ምታሰፈስፈው🤣🤣 '' ተስፋሁን ከበደ ታዳሚውን በሳቅ😂| ፍራሽ አዳሽ |ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 164

  • @SamsungGalaxy-sh8dt
    @SamsungGalaxy-sh8dt ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ኮሚዲያን ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @HaimanotTenaw
    @HaimanotTenaw ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሽ አንተ ትለያለህ የዘመናችን እንቁ ልጅ ነህ አንተ ከእውነት ጋር ነህ በዚሁ አጋጣሚ አርትስ ቲቪ ክብር ይገባችኋል❤

  • @ብሶተኛዋነኝከባህርማዶ
    @ብሶተኛዋነኝከባህርማዶ ปีที่แล้ว +2

    ዉይይ ይሔልጅ ስወዴዉ በጣም ጎበዝ ወጣት እኔ ምንም አልስቅም😥😥😥😥😥

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we ปีที่แล้ว +1

    አንተ ጎበዝ የልብ ነክ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetamelku3859
    @mulugetamelku3859 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ጥበቡ ያብዛልህ ወንድም ተስፋሁን፤ ዕድሜና ጤናንም ያድልህ!!!

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +1

    ልቤነዉ የሚርሰዉ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏 በድንቅዬ ችሎታህ የህዝብህን ብሶት የምታሳይ እንቁ ነህ በርታልን🙏💚💛❤

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว +7

    True true Ethiopia 🇪🇹 big respect brothers

  • @Ab_ab1522
    @Ab_ab1522 ปีที่แล้ว +17

    ተስፍሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️

  • @semret859
    @semret859 ปีที่แล้ว +7

    የሰፈሬ ልጅ በርታልኝ🎉🎉😂

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +21

    ጨለማዬን ጌታ እያበራ በሳት በደመና እየመራ 🙏 ክፉ በሆኑብን ቀኖች ፈንታ ተስፋን አለበሰኝ የኔጌታ 👌ይህን መዝሙር አስታወስከኝ ጉዱዬ ሰላም እደርልኝ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ኘሮግራምህ በሙሉ አሰተማሪ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @esayastecle767
    @esayastecle767 ปีที่แล้ว +15

    ሀሳብን ለማካፈል እውነትንም ለማሳየት የምትጠበብበት መንገድ ያስገርመኛል። እውነት መናገር ግን ሁሉንም ላያስደስት ይችላላና እግዚኣብሄር ጥበቃውን ያብዛልህ።

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +11

    የኔ ባለ ቅኔ❤❤❤❤❤

  • @እንደጳውሎስታደሰ
    @እንደጳውሎስታደሰ ปีที่แล้ว +4

    ያውጡት ጀግና አይፈራም ክርስቶስ እራቁቱን አልተሰቀለም እንደውም የነሱን ከብትነት ያሳውቃል መምህር ታዬ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ህዝብ አላምን ብሎ ነበር ሁሉ ደጅ ጨለማው ደረሰ ሲፈልግ ለብርሀን ይታገ😂ልሲፈልግ በጨለማ ይቀመጥ እኔማ ደከመኝ ሰው አንድ ይሁን ሀሳብ አትቀያይሩ ጨለማን የጠላ ተመልሶ ለጨለማው ማጨብጨብ ያቁም ብርሀን ያለ ስራ አይገኝም

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +8

    ምርጥዬ ሰው

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ወቅቱን የወከለ ቅኔ 👍👍👍

  • @MesiAsfaw-fg2fl
    @MesiAsfaw-fg2fl ปีที่แล้ว +61

    ዩቱዩብ መግባት ማየት ስፈልግ በአምሮየ የምትመጣው አንተ ነህ ደግሜ ደጋግሜ ነው ።የማየው ብቻ ፈጣሪ ከፊት ከኃላህ ይጠብቅህ !የልብ አድርስ❤

    • @berukhunde3436
      @berukhunde3436 ปีที่แล้ว

      በልፍለፋ አገር አይለወጥም ይሄ ልጅ ያሳዝነኛል አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ትመስለዋለች ሁሌ ስለ አብይ ህዝቡም ፖለቲካ ካልተወራ አይገለፍጥም ጅል ለነገሩ ባንተ ንግግር የሚገለፍጠው ጅል ብቻ ነው ከጀመርክ ጀምሮ ስለ አንድ እርዕስ ተንቀሳቀስ መንግስት እንኩዋን ሊያስርህ ከነመፈጠርህ አያውቅህም ፋራ።

    • @MesiAsfaw-fg2fl
      @MesiAsfaw-fg2fl ปีที่แล้ว +4

      @@berukhunde3436 በጣም እሚገርመኝ ሁሉንም ነገር ወደ ፖለቲካ የምትወስዱት ነገር! ወንድም /እህት ይህ እኮ ጥበብ ነው መሰጠት ፣መቻል ፣ልበ ሙሉ መሆን፣ሲያልፍ ደግሞ ማወቅ ፣እንዲሁም ድፍረት ይፈልጋል ።ከስር ሁኖ የሚተች ለበቢስ ነው ።ልክ እንደኔና እንደዳንተ/ች !ይህ መንግስት ያልከው ጥሩ እየሰራ ነው ብለህ/ለሺ ታምናላችሁ??ለነገሩ ልጂ ያቦካው ማለት እያየን የማናምን ሲነግሩን የማንሰማ ሾርት ሚሞሪዋች ነው ።ይበለን ሲያንሰን ነው ።ብቅ ሲሉ እራስ እራሳቸውን እያልክ ከመንገድ እናስዎጣቸው አለን!በነገራችን ላይ ገጣሚው ስለ ሰፊው ህዝም የአኖኖሩ ና ስለአመለካከቱ በእውነታው አለም ያለውን ነው ያተተው/በግጥም መልክ ያስቀመጠው !ከራሳችን ጋር አንጣላ ሌሎችን የነቀፍን እየመሰለን ከእውነታው እየራቅን ነው !!ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን።የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ና ህዝቦቻን ይባርክ ይጠብቅ አሜን🙏

    • @berukhunde3436
      @berukhunde3436 ปีที่แล้ว +1

      መሲ መጨረሻ ላይ ባልሽው ብቻ እስማማለው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ይባርክ ብለሻል አሜን ግን መሲ የመጣው የሄደውን መንግስት ከመዝለፍ ከመተቻቸት ወተን በየሙድረኩላይ ፍቅር ተሰብኮ መቼ ነው እፎይ የምንለው እሱ ነው የናፈቀኝ ሁሌ እንደተባላን እኔ ቶሮንቶ ነው የምኖረው የሚገርምሽ አበሻው ሁሉ ከስንት አንድ ካልሆነ በስተቀር እንኩዋን ሰላም ሊልሽ ገላምጦሽ ነው የሚያልፈው በስድብም የሚያጉረመርምም አይጠፋም ህግ ያለበት አገር ሆኖ እንደሚጠፈነግ ስለሚያውቅ እንጂ ቢያያዝሽ ደስታው ነው ባጠቃላይ ቅኔ አሽሙር ማነቃቂያ እየተባለ ህዝቡም አገርም እየጠፋ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን ሌላው ይቅር።

    • @MesiAsfaw-fg2fl
      @MesiAsfaw-fg2fl ปีที่แล้ว

      @@berukhunde3436 አንዳንዴ ባይሆን ትላለህ ግን ደግሞ ሀገራችን ላይ እየሆነ ያለውን ነገር ስታይ ያንሰዋል ትላለህ !በነገራችን ላይ እዚህ ላይ አስተያየት የሰጠውት መንግስትን ስለሚሰድብ ወይም ደግሞ አሽሙሩ ስላስደሰተኝ አይደለም !አንዳንዴ እሱ በግጥም መልክ የሚናገረው በአካባቢየ ካየሁይ ጋር ስለማንፃፅረው ነው ።በሚገባ የህብረተሰብንም የመንግስትንም ፣የአክቲቢስቶችንም ችግር ነው የሚያትተው ።ልብ ያለው ልብ ይበል ገጣሚው ሁሉንም ያለባቸውን ችግር እንዲሁም መፍትሄውንም አስቀምጦል!!ትችይ ብቻ ቢሆን አልስማማም ነበር ግን መፍትሄም አለው ለዛ ነው ዩቱዩብ ለማየት ሳስብ የሱን ግጥሞች ቸክ ሳላደርግ አላልፍም ክልል!በተረፈ እንደ መንግስት ፣እንደ ህዝብ ሁነህ ለማየት ሞክር ይህ የኔ የእህትህ አስተያየት ነውና መልካም ጊዜ አመሰግናለሁ

    • @berukhunde3436
      @berukhunde3436 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው መሲ መልካም ቀን።

  • @manayealemu8124
    @manayealemu8124 ปีที่แล้ว +4

    You are amusing person. You are wise and greatest person.

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና❤

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 ปีที่แล้ว +39

    ኢርትራዊ ነኝ ያንተ ጥበብና ኣቅምና ደሞ መልእክቱ ይገርመኛል ብዙ ግዜ ደጋጊመ ነው እማየውና ቀጥልበት

    • @tewodrossyinge
      @tewodrossyinge ปีที่แล้ว +1

      please inbox me .....

    • @SkyEritrea
      @SkyEritrea ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk ኣቤለኻ ከይበሉኻ ኣብዝለኹ መሓረናስከ ቆንዳፍ ብሮፋይልካ መን ሙኻንካ የምስክረልካሎ ቀይሮ

  • @sisaygetaneh7964
    @sisaygetaneh7964 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ት/ት ነው ለዘመኑ ባለስልጣን አይረዳምጂ ለራሱ ነበር ጊዜ አለው

  • @husseinnuruhusseinnuru8454
    @husseinnuruhusseinnuru8454 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤የሀገሬ ጀግና

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we ปีที่แล้ว +6

    አንተ ጎበዝ የልብ ነክ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 17:55 17:55

  • @Hayet-m1x
    @Hayet-m1x ปีที่แล้ว +6

    Brilliant and wise human 👍😄🙏❤️

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ነው 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @mogesguangul3898
    @mogesguangul3898 ปีที่แล้ว +8

    ዳቦ ቤቱን አቃጥለህ ፉልህን በማንክያ ትበላታለህ፣
    ጤፍ አምራቹን አጥፍተህ የበቆሎ ፉልህን በማንኪያ ትበላታለህ፣
    ፉል ማለት ያ ነው

  • @zegelilatube
    @zegelilatube ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የጥበብ ሰው 💚💛❤️

  • @rahmet123
    @rahmet123 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛየ ነህ እውነት ነው መግቢያ መውጫህን ስታጣ መፍትሄ ታመጣለህ ለዛም መፍትሄ የሚያመጣ ሀሞት ያለው ህዝብ ሲኖር ነዋ ንቃ ወገን መሽሎክለኪያየ ካለ ይፍረስ ሁነናል

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว +15

    ወንድማቾኖ. በህይወትሕ. ሁሉ. ቀዳሚዉ. አምላክ. ይቅደም. !

  • @desalegnmisgan3257
    @desalegnmisgan3257 ปีที่แล้ว +8

    እድሜ ይስህ

  • @afartoday
    @afartoday ปีที่แล้ว +7

    I will wish you long live.!!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 ปีที่แล้ว +6

    ስናሳዝን 😢😢😢😢😢

  • @حميدالحربي-ه5م
    @حميدالحربي-ه5م ปีที่แล้ว +8

    ይመችሽ

  • @freweynifreweyni3649
    @freweynifreweyni3649 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንደምወድህ ጀግና ንግርር ኣድርግልን

  • @zemenuteka1126
    @zemenuteka1126 24 วันที่ผ่านมา

    የፉሉ በጣም የሌለ ነው ማርያምን!😂😂😂😂

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ነው

  • @FhHh-wb1ko
    @FhHh-wb1ko ปีที่แล้ว +7

    ትችላለህ በርታ

  • @yegionminch
    @yegionminch ปีที่แล้ว +4

    Good satire thanks

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we ปีที่แล้ว +6

    ሻምበል እኮ ኮዶምኔም አገኝ አልሰምክም ከሀዲው ❤❤❤❤

  • @MubarikNeja-q3k
    @MubarikNeja-q3k ปีที่แล้ว +1

    ሰለሁሉም ምክርህ ማመስገን እወደለሁ

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 ปีที่แล้ว +5

    እውነት

  • @ቦረናኢቱብ
    @ቦረናኢቱብ ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @abeba2241
    @abeba2241 ปีที่แล้ว +9

    ተስፋሁን ከበደ በራስህ ትምህርት ቤት ነህ ክበርልኝ ❤

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 ปีที่แล้ว +3

    Yoy,are breliant keep gooing

  • @Zenaneh
    @Zenaneh ปีที่แล้ว +51

    አርትስ! የልቤን የሚነግርልኝ እና የሚያዝናናኝ የሰፊው ህዝብ ድምፅ ነው። ክበሩልኝ።

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu ปีที่แล้ว +1

      Always the best excellent excellent excellent God bless you Tesfish love it keep up the good work

    • @BezabheAlena
      @BezabheAlena ปีที่แล้ว

      አንተ ፍራሽ አዳሽ አይደለህም እእምሮ አዳሽ ነህ

  • @DerejeAyelgn
    @DerejeAyelgn ปีที่แล้ว +2

    በራሴ ስልጣን የክብር ዶክትሬት ሰጥቼሃለሁ

  • @kinfealemu7340
    @kinfealemu7340 ปีที่แล้ว +3

    ገመናችን በሙሉ አደባባይ ውጥቷል

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +11

    ዘንድሮ ጎርፍ አያልፈንም ፍራሹዬ ተስፋ አርጌዋለሁ

  • @meron7563
    @meron7563 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂 eyanebu esiksta yhe new .

  • @saadababow7399
    @saadababow7399 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ahmed.Syed.2015
    @Ahmed.Syed.2015 ปีที่แล้ว +10

    ንገረዉ በቅኔ አህያዉ ቤት ማፍረሡን ቢቆሞ

  • @SolomonTeferi-ut8xs
    @SolomonTeferi-ut8xs ปีที่แล้ว +1

    I don't have any word to express my feeling.
    I love you.

  • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
    @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ ይሕ ትምሕርት ለሕዝባችን 😢ትልቅ ትምህርት ነው ለገባው አማራየ ክዚሕ አረመኔው አብይ አሕመድ ሰይበላሕ ተነሰ ተነግሯሐል በጋራ እንቁም ሰናልቅ😢😢😢😢

  • @Zebiba-v3h
    @Zebiba-v3h ปีที่แล้ว +2

    Yemr andega neh❤❤

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 ปีที่แล้ว +1

    ቤት ለቤት እንደመርፌ ካልተሰጠው ህዝባችን ደንዝዟል ቅኔም አልገባ ብሎታል!

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 ปีที่แล้ว +3

    Like always!!! ,, enem des belojale!!

  • @Habesha214
    @Habesha214 ปีที่แล้ว +4

    Beltsegena 😂😂

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 ปีที่แล้ว +1

    How can I attend this show please?

  • @MaruLalemo
    @MaruLalemo ปีที่แล้ว +3

    ምሰሌህ ታማችቶኛል

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 ปีที่แล้ว +3

    ምን ልበልህ ቃል አጠረኝ እግዛብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @tafesebeiwnetu-2624
    @tafesebeiwnetu-2624 ปีที่แล้ว

    የአህያ ስጋ አልጋሲ አልጋ ሲያስቀምጡት አመድ ይላል።መለሰን ነው የፈለገው

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤የምሳራች፣ እማማ፣ ኢትዮጲጲያ፣ የሕዝብሽ፣ እምባ፣ በመላዓለም፣ ቀረበች😅😢

  • @esnfa
    @esnfa ปีที่แล้ว +6

    እረ እንዴት ነው የመግቢያ ትኬት ማግኘት የሚቻለው?

    • @margaretwangari6206
      @margaretwangari6206 ปีที่แล้ว +1

      ቡና ባንክ ነው ሚቆረጥ

    • @esnfa
      @esnfa ปีที่แล้ว

      @@margaretwangari6206 Thank you. Do you know when will be the next show?

  • @yared33333
    @yared33333 ปีที่แล้ว +4

    የልብ አድርስ ❤ አማላጂቷ አትለይክ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂... Sewis???

  • @mohammedaminawol1286
    @mohammedaminawol1286 ปีที่แล้ว +7

    ሳቅና ለቅሶየን ቀላቀልክብኝ የልቤን ተናግረህ ልቤን ተቆጣጠርክ

  • @peace2all51
    @peace2all51 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ሰካራም እኮ ቀና ብሎ እየተንገዳገደም ይሄዳል እኔ ሳይህ ጆክህ ደስ ይለኛል ግን ላንተ ይደክመኛል እባክህ spinal chordህን አታስጨንቅ: ምርጥ ወጣት!

  • @Ethio-Top-10
    @Ethio-Top-10 ปีที่แล้ว +3

    17:17 😂😂

  • @mmn6040
    @mmn6040 ปีที่แล้ว +4

    ቅኔው ይመቼኛል

  • @kidstkidst2376
    @kidstkidst2376 ปีที่แล้ว +2

    አቤትቅኔ ገልፀህዋል የዘመኑን ፖለቴካ

  • @Fiker123
    @Fiker123 ปีที่แล้ว +2

    ❓️❓️❓️መግቢያ ትኬት የሚገኘው የት ነው ?? እባካችሁ ጠቁሙኝ

    • @danielfekadu3507
      @danielfekadu3507 ปีที่แล้ว

      Keldhale

    • @Fiker123
      @Fiker123 ปีที่แล้ว +2

      @@danielfekadu3507 ዳንኤል እግዚአብሔርን እየቀለድኩ አይደለም በጣም የማደንቀው እና የማከብረው ኢትዮጵያዊ ስብዕና ያለው ወቅቱን የዋዠ ስራ የሚሰራ ጎበዝ ወጣት ነው ኑሮዬ ከበሀር ማዶ ስለነበረ የማውቀው ነገር ስለሌለኝ ነው ከቻልክ ተባበረኝ ግን ካልቻልክ እየቀለድኩ እንዳልሆነ ተረዳኝ ወንድሜ ።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว +2

    ተስፍሽ. ትክክል. ካልደፈረሰ. አይጠራም. ! በተናጠል. ያለክልላችሑ. ቸብለዉ. ሲጨፈጨፉ. የነበሩት. ዛሬላይ. ከአ. አ. አልፎ. ክልላችን. ድረስ. ገብተው. እያጸዱን. አይደል. ? በጣም. ተዘናግተን. እስከቅርብ. ጊዜ. ድረስ. ሙሴያችን. እያልን. አሞካሽተን. ኖረን. ተከዳን. !

  • @kindualemu5117
    @kindualemu5117 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ እሺ በሚያስቀው ውስጠ ወይራውን ባለመረዳታችን ይሁን እንሳቅ እንዴት በሚያሳዝነው ፣በሚያስለቅሰው ፣ በሚያናንድደው ዝም ብለን እነገለፍጣለን ? ኧረ በፈጠራችሁ ። ሀሳቡን መረዳታችን ለመግለፅ ማጨብጨብ ተገቢ ይሆናልና ።

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 ปีที่แล้ว +4

    ምን ያልሆነው አለ 😢

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +3

    Absollutely

  • @funanimal19
    @funanimal19 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋሁን መቼ ይሆን በጥሩ ጎኑ ደሞ ሚያጫውተን 😊

  • @Gegesaw
    @Gegesaw ปีที่แล้ว +7

    አንበሳው የሺ ስው ግምት ።

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 ปีที่แล้ว +5

    😅😅😅Aytewa chelmachini adebabeyi wetetowali.

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 ปีที่แล้ว +2

    😂❤👍💕

  • @ashu1921
    @ashu1921 ปีที่แล้ว +4

    ክበርልኝ ወንድሜ

  • @salimhussien7161
    @salimhussien7161 ปีที่แล้ว +3

    አርበኛ ማለት አንተነህ

  • @natinaelgizchewa6188
    @natinaelgizchewa6188 ปีที่แล้ว

    ጦቢያ ምን ማለት ነው

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +3

    😅😅😅😅😅

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 ปีที่แล้ว +1

    Hahsha😂😂😂😂

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ተጨማሪ የማያስፈልገው እውነትን ያቀፈና ከሞት በኋላ ሕይወት ማለት ምን እንደሆነ ለህዝባቸው ነፃነትና ብልፅግናና ሲሉ እራሳቸዉን ለችግርና ለሰቆቃ አሳልፈው የሰጡ ድንቅ የሀገር መሪዎችን ታሪክ የተደገፈ ማረጋገጫን ያቀፈ ነውና በጣም አመሰግናለሁ!!! መሪዎቻችንና ፖለቲከኞቻችን ቀልብ እንዲገዙና የመረጣቸውን ህዝብ ከሚገኝበት የተመሰቃቀለ ችግር መንጥቀው ያወጡት ዘንድ አጥብቀን እናስገነዝባለን ።ፈጣሪ ሁሉም ይመለከታልና ሰብዓዊነት ይኑረን!!!!

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 ปีที่แล้ว +5

    ፍንትውብሎወጣኮ

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว +2

  • @wubederebe1942
    @wubederebe1942 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Addomagna
    @Addomagna ปีที่แล้ว

    የጤፉን ማሳ አቃጥለህ ነገ በሁለት ቀን አንዴ የምትበላው ታጣለህ ።

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    ከሱ ስለማይሻሉ

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 ปีที่แล้ว

    በደንብ እያሥተማረ ያለ ነው ለጎርፉ ያለውን ቆሻሻ መጣል ብቻ ቆሻሻን አያፀዳም ጎርፉ በሚገባ ቆሻሻውን ጠራርጎ እንዲወሥድ ቦዩን እንፅዳው መሣቅ ጥቅም የለውም

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp ปีที่แล้ว +5

    One thing surprises me about we Ethiopians psychology is we laugh when we been told we are about to be slaughtered by the so called government I don’t know how to describe it whether it’s wisdom courage or extreme fear selfishness but for me the young guy is telling them what is coming while making money for his living ‘lib yalew lib yibel’ wa wa wa what is coming is very scary 😢😢😢

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 ปีที่แล้ว

    ማንም እየተንሳቆሬ እለሁ እያለ የሌለ ያልነበረ ዲሞክራሲ ልክ ኖሮ የተከለከለይመስል

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +1

    ,እሰይ

  • @lulahailu4700
    @lulahailu4700 ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 ปีที่แล้ว +1

    የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ብትለው አይገባውም የራሱ ተራ ደርሶ እሰኪባር ድረስ ደነዝ እና እራስ ወዳድ ህዝብ ነው