I don't know what to say this gentleman is super santairust. You don't have to go for Political Science classes 101, 102 and 201. Take a good seat at the back have a good Capuchino and Mekomkom Isay Desta Asmelash Belo Besak Mezerr New! Genius and what a talented person God Bless him. I have come to find him accidentally on TH-cam 6 months ago and watch him 2 or 3 times per week before I go to bed and make me laugh and sleep very well and peacefull. I can't wait to see him to come to the USA! Good Luck and Keep Working Hard until the Victory.
የሚገርም ተስጦ ያለው ቀኔ የሆነ ልጅ
አቅራቢዋ እራሷ
♥️ ኢትዮጵያ ♥️
ትመስለኝለች በጣም ነው የምታምሪው
Bexam
Sudanawi nat kkkkkkkkkk
ፍራሽ አዳሹ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን ፈላስፋም ቁም ነገረኛም ነው የምትሉ እስቲ ገባ ገባ በሉ እና ቡና አብራችሁኝ ጠጡ
Ewinet bilekal
@@molladesalegn3865 à
@@molladesalegn3865 I u too tf forget me ffs ffs ffs ffs ff ffsuser diffuser
አንተ ትለያለህ እያዝናናህ ታስተምረናለህ የእውነት ምርጥ ሰው ምርጥ አምሮ አለህ፣you are idealist
እንደዚህ አይነት የኪነ ጥበብ መድረክ ማህበረሰብን የመቀየር ሀይሉ ታላቅ ነው ። በርቱልን ።
ተስፍሽ በርታልን እናከብርሃለን እንወድሃለን ።
አዋ አንወደዋለን እናከብረዋለን የሰፈራችን
ነገር ቁጭ ነዉ የሚያደርጋት ጎበዝ ልጅ
ነዉ መልካሙን እንመኘለታለን ሰላም ሁንልን
ወንድማችን
በጣም የማከብርህ ባለሙያ ነህ በማዝናናት ውስጥ የሚኮረኩር ወቅቱን የጠበቀ መልክት ስለምታስተላልፍ ይሁን ይበለ እድሜ ይስጥ ብለናል !
፨፨፨፧፧((((((((፨
I am from Eritrea but I like him more than film 😍😍🤙🇪🇷
ኤጭ ጉራችሁ ሰለቸን የመሬካቶ ኪስአውላቂ ሁላ አምቸ ኤርትራ ምን ይጠበስ ኤርትራ ኢትዮጲያ ነች ።
@@gerageru1388 ሹጣም አቅምህን አታወራም ደደብ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@@gerageru1388 ምነው መብቱ ነው 😠😠አንተ የፍቅር መቀስ ምነው ባፍህ ተፀዳዳህ 😤😤😤😏😏😏😏😏
@@gerageru1388 ምነው በወጉ ምላሽ ብትሰጠው።በጎነት ለራስህ ነው።
@@dagnegetnet3378 ልክ ነህ ክብር አያውቁም ተደጋጌሞብኝ ነው ልክ ማርስ ላይ ያሉ ኢትዩጲያ የማውቁ እየመሰሉ ሲበጠረቁ ሰልችተውኝ ነው ።ትልልቆቹ ሰው አክባሪ ናቸው እነዚህ ኤርትራን እንኳን እረግጠው የማያውቁ ሹጣም ፍኔዳታ ናቸው ።ይቅርታ ለስድቡ አሁንም ወድሜ ።
የቅኔው አባት ተስፍሽ እውነት ነው ።ክብር ይስጥልኝ ።
አንተ ሊቅ የልብ አድራሽ እንኳን ብቅ አልክ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ አንድ ቀን ታዳሚህ ብሆን ደስ ይለኛል ፈጣሪ እብዝቶ ይጠብቅህ🙏🏽
ቅድስቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
hi
፩ኛ
//
አንተን አለማድነቅ አይቻልም እንደ አንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን!
.
በጣም ጎበዝ ነህ ለሚገባው ይግባው
አመሰግናለሁ አንተ የምርጦች ምርጥ ነህ
ዋው በምን ቃል ልግለፅህ የእውነቴ ነው አንተ የምትናገረው ወንጌል ምትስብክ ነው የሚመስለኝ
Hi
ምርጥ ሰው ደጋግሜ ብሰማው ያንተን ስራ አልሰለችም አላህ ይጨምርልህ
Me too; I wonder
የማይሰለች ክርስቶስ ብቻ ነው!!!
የኔ ቅመም የሁላችንም አንደበት ለኔ የምንግዜም ምርጥ እይታዉ ልዩ ባለ ንስር አይን ...!!!!!!!
ምረጡችዬ መጣችሁልን ተመሰገን መፍሲ ይታድሳል እናትን ሰሰማ ሰላማችሁ ይብዛልን የኛ እቆውች ❤❤❤❤❤
" የማታቅ ከሆነ ለምን ዝም አትልም " ለህዝባችን የሚገባ ምርጥ አባባል ተባረክ ወንድሜ 👍
የዚህ ብልሕ ሰው መልዕክት ባግባቡ ሲስተዋል ከአንድ የፖለተካ ሊቅ የተሻለ ትምህርት ላገራችን ሕዘብ ይሰጣል። እያሣቀ ሓቅ ሓቁ ነግኖራል። ጌታ ከክፉዎች ተንኮል ይጠቀው።
fact!!
እውነት በጣም ጎበዝ የጥበብ ባለሙያ ነህ ደግሞ እሚገርመው የሚያቀርባቸው ተውኔቶች የሚደርሳቸው ግጥሞች የሀገርን ሰላም ለመጠበቅና ሁሉም ለመልካም ተግባር የሚያነሳሳ ነውና በርታልን
ወይ አንተ ልጅ ምናለ ሁሌም ብትመጣ ምርጥ አቀራረብ ወድጀህ ልሞት ነው
ተስፍሽ ከኮረና ቡሀላ እንኳን በሰላም መጣህ የልብ የልባችንን ትነግርልናለህ ነገራችን ለያዥ ለገናዥ አስቸግሯል ልክ ብለሀን ልብ ይስጠን የኛ ፈላስፍ
የሚሰማ የለም እንጅ: ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነውን ሁሉ አስቀድመህ በቅኔ ተናግረህ ነበር :: እግዚአብሔር ይባርክህ::💚💛❤️
ከትወና ችሎታው በላይ የሚደንቀኝ ይሄንን ሁሉ ንግግር ሸምድዶ መያዙ በጣም ጎበዝ ቃላት የለኝም የማደንቅበት ስለ ሁሉም ችሎታው።
ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ እናመሰግናለን ተስፍሽ
በጣም አድናቂህ ነኝ።ምርጥ የሆነ የቅኔ አነጋግር ችሎታ ያልክ.በግልፅ ወቅቱን የጠበቀ ጉዳይ የምታስረዳ ምርጥ ሰው ነክ።
እጅግ አስተማሪም፣ መካሪም እንዲሁም ገሳጭ መልእክት ያለው ነው፡፡ እንማርበት እንለወጠጥበት ከዘረኝነት አስተሳሰብ እንውጣ መስማት ብቻ ሳይሆን ማስተዋልም እንጨምርበት ፡፡ተባረክ !!!
በጣም ጎበዝና ቅኑ ሰው ነህ እግዝኣብሄር ያግዝህ
"....አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡....."
(Qur'an Chapter 13 verse 11)
በሂወቴ እንዳንተ አይነት ጎበዝ አላየሁም ፈጣሪ ይርዳህ
ተስፋሁን ምርጥ ሰው ስራዎችህ ሁሉ ያስደስቱኛል ። በርታ ከዚህም በላይ ምርጥ ስራዎች ይዘህ እንደምትመጣ አምናለሁ።።።
እውነት እለሀለሁ እንዴት እንደምት መቸኝ እ/ር የደስታ ዘመን ያርግልህ ትመቸኛለህ
እንኳን ደህና መጣህ 🙏👍👍💚💛❤️👍👍👍💕💕💕💕💕💕 ትልቅ ትምህርት ነው!! ነገን አለማወቅ !!!!💚💛❤️💚💛❤️
ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም የዝምታ ሀይል ለኛ ዝም ለምንለው ነው ሚገባን ይመችክ ብሮ
Zim aynekzim
@@meleseyilma6974 Sźiaioo7 ' p
እውነት ነው የተናግርክው ተስፋሽ
እስከ መቼ ነው የድም
ገብራች የሚቆምው 💛💚❤️
አቤቱ ጌታ ሂይ እንደዚ በቅኔ የሚያስተምረን ሰዉ ሰከሰጠህን አመሰግናከሁ።
ወንድሜ የምታነሳቸው እውነት እና እውነታው ግሩም ነው ሁሉም እንዲረዳልክ ፈጣሪ አስተዋይ እና ቅን ልብ ይስጠን
ስወድህ ምርጥ ነህ እንኳን ደህና መጣህ💚💛♥️💚💛♥️👏👏👏👏👏
ተስፉዬ የኔ ወድ የትንሽ ትልቅ ስወድህኮ 💚💛❤️😘😘😘💪💪
ተስፍሽ ተባረክ ደስ እደሚለኝ !
I love this guy. please bring him out more often. we are in terrible sad moment. he can make us a bit of smile in these scary time.
Bit smile አንጂ bit lesson አልታየህም!!
Wey gud funny style of
dressing@10:11
Subscribe 🙏
@@keepright5232 z ,
B. S ,
@@Elnathanliwam
ጥሩ እይታ!
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።
ፍራሽ አዳሽ እንኳን ደና መጣህ በጣም አድናቂህ ነኝ
ይህ ሰው እያዋዛ እያሳሳቀ በደንብ አርጎ ለአገራችን ፖለቲከኞች ያስገባላቸዋል, ደግ አረክ🙏🏽👏🏽
ተስፋሁን ፍራሽ አደሽ አባቴ ሃሪፍ ስራ ነው አይዞኝ
ይሄ ልጅ የወጣለት ጥበበኛ ነው በርታልን
ዋው እውነትም ደስታ አስመላሽ እያዋዛህ ቁምነገር ያለህ በርታ እናመሰግናለን
ጎበዝ፡ነክ፡ይመችክ
ሰወድህ ስትመቸኝ ሁሌ ቁምነገር ነው የምታወራው በጉጉት የምጠብቅህ የኔ ፍራሽ አዳሽ ኑርልን ❤❤❤❤
ዋው ዋው በጣም ጎበዝ እሰጥግ ድረስ ነገርክልኝ ጀግና ነህ 💪💪💪
ፍራሽ አዳሹ ቀልደኛ ብቻ ሳይሆን ፈላስፋም ቁም ነገረኛም ነው !!!! I love his play
ገራሚ ፍጥረት ነህ ጀግናው
በጣም ጥሩ ነዉ ግጥም እያንዳንዳችን ቁሰል ይነካል ብቻ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አመሰግናለሁ አንተ ምርጥ ነህ
ድህነታችን አውቀነዋል ምናለ ደህንነታችንን ቢተውልን እውነት ብለሃል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን አሜንን
አቦ ምን ልበልህ?! እንዳልከው ዝም ብል ይሻላል።
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!
"የገዛ በደልህ እያዳጠ ይጥልሃል"
አሜን
በጣም ነዉ ማመስግነው እውነትህ ነው ምን እናድርግ ብልህ ነዉ ትምርን አሁን እንደትናግረህው በዝመደ እንጂ የመንግስት ስራ መያዝ የልም
እዳተ አይነት ይብዙ. ምን አይነት. ጀግና ነህ
እንኳን ደህና መጣቹህ ተስፍሽ እረ በጣም ተናፍቃቹሀል ።
ምርጥ ሰው
በዝምታና በሞታችን መሀል እናሸንፋለን!💪💪💪💪 የሰራኸው ግፍ ሁሉ እያዳለጠ ይጥልሃል !!! ምን አለ በለኝ 🙏🙏🙏እውነት ነው ጆሮ ያለው ይስማ
Semta Yalsemachew weyane be tebite tewtera yehew tedfach.
ውይ የለበሺው የባህል ልብስ በጣም ያምራል በእውነት ተውበሻል
በእውነት ትችላለህ
ተስፍሽ ምርጥ ነህ ደጋግሜ ነው ያንተን ስራ ማየው ውድድድድድድ
ትልቅ ችሎታና ምርጥ አገላለፅ ነው በርታ ወንድሜ
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ሰልም ይስጥልን
በጣም ይመቻል ልብ ያለዉ ልብ ይበል ሞኝ ኦዴንስ እየተነገረዉም በራሱ ላይ ይስቃል በርታ ወንድሜ ንገራቸዉ። !!!
ትክክል የሰራኸው ግፍ እያዳለጠ ይጥልሀል ትልቅ መልክት!!!
ግሩም እይታና ትዝብት ነው በርታልን !!!
ተስፍሽ ስወድክ በጣም አድናቂክ ነኝ
ተሠጦ ያለህ ልጅ ነህ ዋውውውው በረታ ናይሰ ለሚገባው👌👌👍👍
በጣም አሪፍ ነው እያሳቀ የሚያስተምር ጎበዝ ነው
የአመቱ ምርጥ መልዕክት🙏
የኔ ጀግናናናናናናና
ወዪጉድ፣ጀግናነህ፣በአጋጣሚነዉ፣ያዳመጥክ፣ትክክልነህ፣አቤት፣ቅኒ፣ትቺላለህ፣ወድሜ
የሰራከው ግፍ አዳልጦ ይጥልካል ምን አለ በለኝ። ድንቅ ነው ተስፍሽ በርታ የሁልጊዜ ምልከታ ይገርማል።
በርታ በጣም ጎበዝ ነክ በምገባ ትችላለህ በጣም እግዚአብሔር ጤና ይስጥክ
ተስፍሻ የሚገርም ብቃት እና ችሎታ እኮ ነው ያለህ አንደኛ
የምርጦች ምርጥ 👍👍👍😀
በጣም ጉበዝ በረታ
ፍራሸ አዳሸን የምትወዱ wowow gobz eko new ❤💛💚
ይህ ፀጋህ ያስደንቀኛል አብዝቶ ይባርክህ አንተ የኢትዬጲያ ትልቅ ስጦታ ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ ልጅ ዝም ብሎ ማለፍ አልቻልኩም ።
ፍራሽ አዳሽ ይህንብቃትይዘህ ለመቆየት እንድትችል እራስህን ከተለያዩ ሱሶች የመጠበቅ ትልቅ ሃላፊነት አለብህ እባክህ ራስህን ጠብቅ 🤙 🤙
እና ብርሌውን ማን ይቀምቅመው
ሀይለኛ የቡና ሱስ አለበት ሱስ ከተባለ
እውነትም ወይ እዚህ ሰፈር እግዚአብሔር ያስበን ምን ይመጣብናል እያልን የምንሰጋበት እማማ አገራችን አድናቂክ ነኝ 🙄🙄🙄🙄🙄😍😍😍😍😭😭😭😭
የቸገረ ነገር
ለሚስት አይነገር
አቤት የኛ ነገር ….
ምጡቅ አይምሮ ይዘሀል ተባረክልን ወንድማችን!!! ፖለቲከኞቻችን አይሰሙም እንጂ ቢሰሙስ ብዙ ያስተምራቸው ነበር።ታዲያ ምን ይሆናል ልባቸው በነጭ ቆራ ተሸፍኗል ደንድነዋል አይሰሙም።
ተስፍሽ የኔ ምርጥ
ድቅ፣ጀግናነህ፣ባለቅኒዉ፣ጀግና፣እድሜናጤና፣ዪስጥህ፣ወድሜ፣ላሰበላጤናጤነዉ፣ትክክል፣አባባልነዉ፣ጀግናዉ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏💚❤💛💚❤💛💕💕💕💕💕💕🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አቤት እንዴት ናፍቆኝ ነበረ
ድንቅ ስራ ነው
አቦ ይመችህ ፈጣሪ እድሜህን ይጨምርልህ
ኢትዮጵያ ሰው አላት ይነጋልናል
በጣም ደስ ይላል...!!
I don't know what to say this gentleman is super santairust. You don't have to go for Political Science classes 101, 102 and 201. Take a good seat at the back have a good Capuchino and Mekomkom Isay Desta Asmelash Belo Besak Mezerr New!
Genius and what a talented person God Bless him. I have come to find him accidentally on TH-cam 6 months ago and watch him 2 or 3 times per week before I go to bed and make me laugh and sleep very well and peacefull.
I can't wait to see him to come to the USA!
Good Luck and Keep Working Hard until the Victory.
ምርጥ:ወጣት:ጀግና:አላህ:ይርዳን:ወድሜየ😭
እንዴት አድሎ ፈጥሮሀል ? ተባረክ።
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😳😳😳💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃😳
እንዴት እንደ ጣፈጥከኝ አላህ እድሜህን ይባርክልህ
betam naw yemadenkik yimechih!!!!
ምርጥ ነህ
ጥበብ የገባህ ምርጥ ሰው
እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ !!
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን እሄ ልጅ የሚናገረው ነገር ለኛም በደንብ ነው ሚገልጸን
You are one of the best stand-up comedians and satirists Ethiopia ever had. Keep it up and speak your mind in such artistic approach.