LTV SHOW : እንኳን የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ የማሊኒም ሙዚቃ አዳምጣለው......... አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ (ክፍል 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2018
  • Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p 4 ปีที่แล้ว +18

    ሀጫሉ አንተ የኦሮሞ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና የብሔር ብሔረሰቦች ነፃነት እምትሻ ጀግና ነክ አንተ ብትሞትም ስራህ መቼም አንረሳውም አንተን በአጭር ያስቀሩህ አውሬዎች አላህ በአጭር ያስቀራቸው በጣም ያማል ያናድዳል ያበሳጫል ብዙ አርቲስቶች አጥተናል እንዳንተ ያሳዘነኝ የለም ደሞ ኮ ቋንቋው ሳላውቀው ያንተን ሙዚቃ ማፍቀሬ ነው በቀን አንዴ ያንተን ዘፈን ሳልሰማ አይሆንልኝም አሳዘንከኝኝኝኝ ❤😭😭

    • @fedilaawelhussen8933
      @fedilaawelhussen8933 4 ปีที่แล้ว +1

      እሱም ይላል ብዙ ጉራጌዎች አድናቂ እዳለው ያምናል ሀጫሉ በጣም ያሳዝናል

  • @tigistgizaw9696
    @tigistgizaw9696 5 ปีที่แล้ว +15

    እንዴት እንደማደንቀው አጠይቁኝ ተኚቶ የነበረን ህዝብ ያነቃ ምርጥ የኦሮሞ ልጅ
    ምንም እንኳን ኦርመኛ ቋንቋ ባላችልም ወኔው ደስ ይለኛል 😍😍😍

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 ปีที่แล้ว +112

    አጫሉ ዘረኛ አይደለም ፡ አንዳንዴም ከልብ ስለማናዳምጥ ነው ፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @WarkaTube
    @WarkaTube 5 ปีที่แล้ว +208

    ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያቶች ስለ ሃጫሉ የተሳሳተ አተያይ ነበረኝ። በዛሬው ኢንተርቪው ግን እይታዬ ታርሟል። ይህ ልጅ ከኦሮሚያ ምድር የፈለቀ ኢትዮጵያዊ እንጂ ጎሰኛ አለመሆኑን ተረድቻለሁ። በርታ ሃጫሏችን 💝

    • @malefzewale5858
      @malefzewale5858 5 ปีที่แล้ว +1

      Infotainment Park yen konjo alademetshewm eske mechershew adamche esh ende mejemeryew mechershe alamarm mar zerga yemalew aygeltawm

    • @kkll6165
      @kkll6165 5 ปีที่แล้ว +1

      So do i

    • @mediasefa2242
      @mediasefa2242 5 ปีที่แล้ว +1

      Anem 🇪🇹💗💗💗💗

    • @mediasefa2242
      @mediasefa2242 5 ปีที่แล้ว +2

      Anem 🇪🇹💗💗💗💗

    • @mediasefa2242
      @mediasefa2242 5 ปีที่แล้ว +2

      Anem 🇪🇹💗💗💗💗

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 ปีที่แล้ว +155

    አጫሉ ሁንዴሳ በተደጋጋሚ ኢትዬጵያዊ መሆኑንና ዘረኛ አለመሆኑን ያስመሰከረ ምርጥ የኪነጥበብ ሰው ነው !!!
    ሁሉም ኢትዬጵያዊ በዚህ ይስማማል !!!

    • @dogi9495
      @dogi9495 5 ปีที่แล้ว

      GUNA ETHIOPIA how he say oromo fristi I think he is boti

    • @rayenchamoun6419
      @rayenchamoun6419 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 5 ปีที่แล้ว

      Abrhame Asemlashe
      ante enatikin bida lela damo achalun leme fokor gena bushtii qit neh isu kehone acee malet be bushtii af ayitaram tortora aram yenatik emsi boti yihun
      awo botii new minab tamatale???
      mejemerya segara qitihen tatab ok? ye setegna adarii Lijjjj

    • @dogi9495
      @dogi9495 5 ปีที่แล้ว

      GUNA ETHIOPIA gala agr mastddri aychlm kbt mtbk enji LGA ltigria seltanun btlku ysalal hahhh

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 5 ปีที่แล้ว

      Abrhame Asemlashe
      gala malet damo kiber new
      sedeb enday mesileh
      kebt new yalkow hhhhhhh
      ayitehal kebtenetachin be abiyy mahmad alii neger gin zermenzerikin eye geza yalew gala new 100%persent 👍👍👏👈
      be tigrey sim litesadeb tanaktobehal ahaya dedeb
      tigrey malet ager qorac ager falac agaer geday nemse gedey leba anbeta kulkalam
      amara damo ebab qomata new zermenzeru eger bado yemihed qoshash safarii bado cinqelat
      miqegna ekelebeletegnii biloyemiyalkis ken ke lelit tesamaman likikhenew minegirik
      ye milinik tirefrafii ante ena tigray tebedu yishalachowal gala ga atimtu atashetun egna 👞👞👞👞👞👞😡😡😡😡😡😡😡😡😤😤😤😤😤❌❌❌❌😠😠😠👎👎

  • @ove6164
    @ove6164 4 ปีที่แล้ว +22

    ነብስህን ይማረው ወንድሜ በጣም ያማል😭😭😭

  • @zmisganaw
    @zmisganaw 4 ปีที่แล้ว +14

    He was a proud oromo and Ethiopian at the same time. RIP my brother!!!

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +21

    እስኪ አሁን ምን አደረገ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው ልቤ ተሰበረ በጣም አመመኝ በእልሜ ነው እያልኩ ነው የእውነት😭😭😭😭😭😭😭

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 29 วันที่ผ่านมา

      ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮😅

  • @givemefreedom396
    @givemefreedom396 5 ปีที่แล้ว +107

    እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን ይህን ልጅ በጣም እወደዋለሁ ኮንፊደንሱ ግሩም ነው የኦሮሞ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም ጀግና ነው እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በንግግርህ በጣም ተደስቻለሁ እወድዳለሁ።

    • @iamalwaysinthelineofethiop2770
      @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ሰው ስለእውነት ይፈርዳል ማንም ሰው ኢትዮጵያ ከሌለች አንኖርም

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 5 ปีที่แล้ว +1

      Africa Ethiopia tikikil amaseginalow more❤👍👍

    • @yenefetashow7322
      @yenefetashow7322 5 ปีที่แล้ว +1

      Tii ashkabch

    • @user-gz1rf2hm2v
      @user-gz1rf2hm2v 5 ปีที่แล้ว

      Africa Ethiopia ክክክክክክክክክ አይደል ዘረኛ ስለሆነ ጀግና ቴዲ አፍሮ ብቻ ነውእሽአትሳሳት አዳሜ

    • @rahimarahima5959
      @rahimarahima5959 4 ปีที่แล้ว

      @@user-gz1rf2hm2v #ዘረኛ_አቺነሽ_እሺ_ይልቅኑ_ቴዲ ቴዲ አትበይ እሡንም አንድቀን ታሥበሉትና ታርፉታላቹ አይ ሠው ዘረኛ ባዮች ዘረኞች ናቹ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว +87

    እኔኮ ሃጫሉን የሚጠሉ ይገርሙኛል
    ምን አጠፋ እስቲ

    • @umuabuketube5554
      @umuabuketube5554 4 ปีที่แล้ว

      ለኔም ጥየቄ ናው እሂቴ

    • @Love-hh8tj
      @Love-hh8tj 4 ปีที่แล้ว

      @@umuabuketube5554 እደ እኔ በእርግጥ አሁንነዉ ያወኩት ሀጫሉን አማራን ሥለሚጠላነዉ ኦሮሮ የራሡሥለሆነ እደማንኛዉም ሠዉ ብሄሩን ያበልጣል

    • @najatwabla2484
      @najatwabla2484 3 ปีที่แล้ว

      غثصصصصصصصصصص

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀጫሉ ላንተ ያለኝ አስተሳሰብ የጥላቻ ነበር ዛሪ ግን ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ ጥሩ ኦሮሞ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +36

    Eeeeeeffff አጫሉ ባንዳ በሉክ ስንት እሚገደል እያለ ስንት የገዛ ልጅን እሚደፍር አባት እያለ አይ ይቺ አለም

    • @user-hg4qg1mb9b
      @user-hg4qg1mb9b 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ማርያምን ስንት ባለየ ሰው እያለ እሱ ሞተ

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 5 ปีที่แล้ว +216

    አቦ ሰፋሪ ወራሪ የምትሉ የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ጉበትና አናታችሁ ያፍርሰው ዝምምምምምም በሉ እግዚአብሔር ካፈር የሰራን ሸክላ ነን ብንወድቅ ተሰባሪ

    • @saram8904
      @saram8904 5 ปีที่แล้ว +3

      kkkkkk yene konjo ewunetshn new

    • @babifibabifi5100
      @babifibabifi5100 5 ปีที่แล้ว

      Tish

    • @user-zy7vw3vz7e
      @user-zy7vw3vz7e 5 ปีที่แล้ว

      ጥብ ጋላ ገብርኤልን መቼም አያውቅም ከሰፋሪ ላይ ወርድ በሉ ።

    • @user-cu2iq7ql8i
      @user-cu2iq7ql8i 5 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ሰላም አንች ለማኝ ካዳማ

    • @tesfamariam7086
      @tesfamariam7086 5 ปีที่แล้ว +2

      @@user-cu2iq7ql8i ለባለጌ መልስ አይሰጥም ዝም ብሎ ንቆ ማለፍ ነው በእውነቱ ማስተዋሉን ያድለን

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ አጫሉ እንዴት እንደምወድህ በተለይ ቀልቢ ኮቲ የሚለውን ዘፈንህን ስወደው ቋንቋው ባይገባኝም ኦሮምኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው

  • @emperor4316
    @emperor4316 5 ปีที่แล้ว +34

    Some how I like this guy. Now, let's use the same energy for the unity of Ethiopian people with one heart. Save Ethiopia

    • @robel8126
      @robel8126 5 ปีที่แล้ว

      Habesha people can never be united with oromos ¡ it doesn't work

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 5 ปีที่แล้ว

      Emperor
      abet moker abezachut eko
      enante bicha new ethiopiawi??
      erasachun mikerut iliqus icicic

    • @A.D.540
      @A.D.540 4 ปีที่แล้ว +1

      @@robel8126 many oromo are mix with gurage & amhara which are habesha so no it works.

    • @hey1232
      @hey1232 4 ปีที่แล้ว

      @@A.D.540 =There is no such habesha lol habesha means burn skin

  • @dechuk3033
    @dechuk3033 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነህ፡፡እኛ ቤተሰቦቻችን ሰውን መናቅና መስደብ አላስለመዱንም ሁሌ ሰዎች ሲሳደቡ ይገርመኛል፡፡

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 5 ปีที่แล้ว +116

    ኢትዮጵያ ዊንት እማራ መሆን ውይም አማርኛ ማውራት የሚመስላቸው ካሉ ከፍተኛ ስህተት ነው እንደዛውም ኦሮሞ መሆን አማርኛን መጥላት አይደለም ከዝያ ያለፈ ብዙ ብዙ

    • @abbyq4197
      @abbyq4197 5 ปีที่แล้ว +3

      If we make english a national language we all find peace. You do not have to learn Amharic, and Amara people will not be blamed to your problem. In my opinion, I do not want you to use my language. I wriite to you in english so that you will not say I forced you. Leave Amharic, and no Amara people was asked when the language became national. You were not forced. You learn it only in school.. Now you do not have to learn it, and poor Amara people will find peace from your hate.

  • @levitateab3206
    @levitateab3206 4 ปีที่แล้ว +25

    Who is watching this after his death!?

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 ปีที่แล้ว +44

    አይ ኢትዮጲያ ጀግናና ሀቀኛ ፊት ለፊት የሚናገር ሰው አይበረክትልሺም በሀሳብ እሚዋጋ ሳይሆን በሺጉጥ እሚዋጋ በዛ አንተን በሺጉጥ የደፉህን እነሡን ደሞ አላህ በመብረቅ ያጥፋአቸው

  • @gezahegnmekonnen5261
    @gezahegnmekonnen5261 5 ปีที่แล้ว +23

    አጫሉ ሁንዴሳ በተደጋጋሚ ኢትዬጵያዊ መሆኑንና ዘረኛ አለመሆኑን ያስመሰከረ ምርጥ የኪነጥበብ ሰው ነው !!!

  • @gebreegzaber9546
    @gebreegzaber9546 5 ปีที่แล้ว +81

    It is amazing that why people are against this guy. He said he is Oromo and Ethiopian. What is wrong with being himself? Can’t a person be Oromo Ethiopiawi or Tigraway Ethiopiawi?

    • @adnandiraniidirani3277
      @adnandiraniidirani3277 5 ปีที่แล้ว +2

      is oromo ethiopia leson💋💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👌

    • @amanandom988
      @amanandom988 5 ปีที่แล้ว

      He can not. He has to speak AMHARIC WAVE ARENGADE BICHA KEY FLAG AND say he is ethiopian wthout mentioning he is OROMO

    • @alemat897
      @alemat897 5 ปีที่แล้ว +2

      He can be Oromo and Ethiopian like all other and different Ethiopian come on people.

    • @adnandiraniidirani3277
      @adnandiraniidirani3277 5 ปีที่แล้ว

      @@alemat897
      qezanam 👎👎👎👎👎👞👞👞👞👞👞👞👞👞👞👞👞👞👞👞

    • @imbosstomylife6806
      @imbosstomylife6806 5 ปีที่แล้ว

      @@amanandom988 hahahah hilarious

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr 5 ปีที่แล้ว +12

    አጫሉ በእውነት በጣም
    ጀግና እና ቆራጥ ነክ።

  • @selamawitregassa7933
    @selamawitregassa7933 5 ปีที่แล้ว

    ሃጫላሁ ሁንዴሳ እውነት እውነት እለሃለሁ በራስህ የምትተማመን በማንነትህ የምትኮራ ጀግና ነህ ረጅም እድሜና ጤና ስኬት እመኝልሃለሁ፡፡ ጀግና! ጅግና!

  • @issaahmed4895
    @issaahmed4895 5 ปีที่แล้ว +34

    hero fireedom fighter hacalu hundessa we love you 50 millio oromo people

    • @amhara483
      @amhara483 5 ปีที่แล้ว +2

      Issa Ahmed 50 million? 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mekditef98
      @Mekditef98 5 ปีที่แล้ว +1

      ቤቲ አማርኛውን ጭምልቅ እደረግሽው ልፍድድ አልሽብን:: ካወራሽው በስርዓቱ አውሪው ካለያ በምትችይው ሌላ ቋንቋ አውሪ::

    • @yemaneawet7684
      @yemaneawet7684 4 ปีที่แล้ว

      Yeah me to

  • @mosinisidarba6057
    @mosinisidarba6057 5 ปีที่แล้ว +47

    Goota ija barbaada hacee gaafa xiiqii ❤

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 4 ปีที่แล้ว +11

    አፈር ልብላ አሳዘንከኝ በሉክ ቡዶች😭😭😭

  • @emmushet
    @emmushet 5 ปีที่แล้ว

    ሃጫሉ በራሱ የሚተማመን፣ በማንነቱ የሚኮራ፣ ኢትዮጵያዊነቱን ሰው በነገረው መንገድ ሳይሆን በራሱ መንገድ የሚያውቅና አገሩን የሚወድ፣ ማንንም የማይፈራ፣ የጥበብ ችሎታ ያለውና ችሎታውንም በተገቢው
    ጊዜና ቦታ ያሳየ፣ ከእድሜው በላይ በሳልና መንፈሰ ጠንካራ ድንቅ ልጅ ነው፡፡ ሃጫሉ - ሁሌም እንወድሃለን፡፡

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔጌታ. ላተጥይትሳይሆን. ዳይመንድነበርየሚገባህ. አተዘረኛሳትሆን. ምርጥኢትዪጼዊነበርክ. ቤተሰቦችህ. መፅናናትይስጣቸው

  • @Man-tb8gu
    @Man-tb8gu 5 ปีที่แล้ว +4

    ሙዚቃ ኦችክን እወድልካለው በርታ አጫሉ ሲንጃለዶ

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 5 ปีที่แล้ว +25

    ሃጫሉ ብላቴን ጌታ ሎሬት ጽጋዬን ገ/መድህንን መውደድ ብቻ አይደለም ነፍስ መቀያየር ቢቻል እንሰጣቸው ነበር አየህ። ያንን ያክል ነው የምንወዳቸው። ደሞ ትክክለኛ ሸዌ ናቸው ኦሮሞ እና አማራ ልዩ ሰው። እንዲህ ቀላል እንዳይመስሉህ። ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን። አሜን።

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g หลายเดือนก่อน

    እኔ አፈር ልብላ ሀጭዬ በልኩ ቡዳወች ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤

  • @dagneassefa5404
    @dagneassefa5404 5 ปีที่แล้ว +5

    ሀጫሉ ደፋር እና የጀግኖች ጀግና ነው፡፡ ክብር ይገባዋል፡፡ ከአርቲስቶች እውነትን ፊት ለፊት ቆመው የተጋፈጡ አንበሶች ቢኖሩ እሱና ቴዲ ብቻ ናቸው ፡፡

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 4 ปีที่แล้ว +5

    በውነት እደዚ አይነት አርቲስት ደፋር ጀግና አላየሁም አልሰማሁም w. O. W

  • @user-id6ng6pr5q
    @user-id6ng6pr5q 5 ปีที่แล้ว +19

    አጩኮ እንዴት እንደምወድህ የኛ ጀግና ሕግዚሐብሔር ከነመላው ቤተሰብሀ ይጠበቅህ😘😘

    • @malefzewale5858
      @malefzewale5858 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ 😆😆😆😆😆

    • @giinchiishawalixaadestakeb1436
      @giinchiishawalixaadestakeb1436 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ amen amen eleleleleleleeeeeeeeeee yaa raabii😭☝✔

    • @busrahkhan8923
      @busrahkhan8923 5 ปีที่แล้ว

      Amannnn

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +6

    አጭዬ የኔ አምበሳ ምን ልሁንልህ 😭😭😭😭😭😭የ እግር እሳት ሆንክብን 😭😭😭

  • @tegesttegest2743
    @tegesttegest2743 5 ปีที่แล้ว

    ሀጫሁ ሁንዴሳ ምርጥ የኢትዮጲያ ጀግና የጀግናም ጀግና ልጅ ሺ አመት ኑርልን እንወድሃለን !!

  • @jesusislord6216
    @jesusislord6216 5 ปีที่แล้ว +9

    Wow good interview I like it thank u achalu ur right I don't understand oromnga but I love to hear ur songs.i love ur confederate.i like way u talk about teddy, both of u our hero and the same time both of u victim by TPLF.i hope one day u and teddy we will see u together one stage. Don't stop fight for ur people.

  • @zkj123
    @zkj123 5 ปีที่แล้ว +42

    Ilma hundeessaa nuuf jiraadhuu
    Leencaa sabaa.

  • @tsehayeassefa9417
    @tsehayeassefa9417 5 ปีที่แล้ว +3

    የምር ሀጫሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ፡፡ ያኔም ብያለሁ በርታልኝ፡፡ ቤቲ አሁንም አድናቂሽ ነኝ ፡፡

    • @user-lw9jj7hn4i
      @user-lw9jj7hn4i 4 ปีที่แล้ว

      ኤረ ቤት ዜረኛ ነገር ናት ኣፈር ያስበላት ዉሻ ኣጠያየቅዋ በጣም ያስጠላል

  • @teferinegash7491
    @teferinegash7491 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው የነፃነት ታጋይ ሀጫሉ ሁንዴሳ

  • @nasiribarhim4293
    @nasiribarhim4293 5 ปีที่แล้ว +19

    Haaccalu the great man of people

  • @magartuualemu5408
    @magartuualemu5408 5 ปีที่แล้ว +33

    Hachee anu ittii sii gutaa ka'een ishiti chapsaa.😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️

    • @kitabie151
      @kitabie151 5 ปีที่แล้ว

      Magartuu Alemu kkkk dbugaa dhaa itii gotii

    • @sifansifan937
      @sifansifan937 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk sittaa tolu

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀጩኮ Am proud of u ጀግና እኮ ነ ለምድረ ቅማላም ትግሬ መድሀኒት እኮ ነህ ኑርኝ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የኔ ውድ አሁንም በርታልን አንተ ለኦሮሞ ህዝብ አንደበቱ ነህ በርታልን!!

    • @Beautyinnature2
      @Beautyinnature2 4 ปีที่แล้ว

      ቅማላም ሻእብያ

    • @Beautyinnature2
      @Beautyinnature2 4 ปีที่แล้ว

      ምን ኣገባህ ስለ ኢትዮጵያ

  • @mulyeteshama5093
    @mulyeteshama5093 5 ปีที่แล้ว

    Thank you for delivering the good news.

  • @seenaawakejirawary5999
    @seenaawakejirawary5999 5 ปีที่แล้ว +79

    Oh my god bless you long life
    Riley I'm so excited to see
    Jritu 😘😍❤❤💚❤❤

  • @Liban8
    @Liban8 5 ปีที่แล้ว +18

    My hero!! I love ur job! Ya done alots for the revolution.

  • @kassaterefe9263
    @kassaterefe9263 5 ปีที่แล้ว +1

    Great discussion and honestly lively I loved you both

  • @sirajalemu40
    @sirajalemu40 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ሀጫሉ የነበረኝ የተሳሳተ አመለካከት በዛሬው ኢንተርቪው ቀይሬአለሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊው ጀግና ነው ::

  • @bekigf489
    @bekigf489 5 ปีที่แล้ว +16

    Maalan si godhaa ace koo 💕💚💕

  • @kennaaraggaasaa9587
    @kennaaraggaasaa9587 5 ปีที่แล้ว +150

    hacee koo ijaa oromoo nuuf jiradhuu lencaa ilmaa abbaa gadaa sanyii Tadee Biruu mee warii hacee onnee irraa jalatan like naa godhaa

    • @rayenchamoun6419
      @rayenchamoun6419 5 ปีที่แล้ว

      Si jaldhera jechike like

    • @kennaaraggaasaa9587
      @kennaaraggaasaa9587 5 ปีที่แล้ว

      @@rayenchamoun6419 naaf jiradhaa ijolee oromoo koo anilee berut jiraa 💞💞💞ilman ayaa 💖💖qaxalewwan koo 💓💓💓

    • @rayenchamoun6419
      @rayenchamoun6419 5 ปีที่แล้ว

      💖💖💖💖💖💖💖

    • @kennaaraggaasaa9587
      @kennaaraggaasaa9587 5 ปีที่แล้ว

      @@rayenchamoun6419 💔💔💔🌷🌷

    • @sunnykhan8444
      @sunnykhan8444 5 ปีที่แล้ว

      Hace sanyii gota❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oumertube1866
    @oumertube1866 4 ปีที่แล้ว +1

    አጫሉ ጀግና

  • @kumsadesisa763
    @kumsadesisa763 5 ปีที่แล้ว +1

    Beti first, I would like to extend my double folded gratitude for inviting artist Hacalu Hundesa. Then, I am happy with interview at all. continue searching for such Ethiopian heroes.

  • @simbootube6806
    @simbootube6806 5 ปีที่แล้ว +44

    Haacee Leencaa ko

  • @obseeabbaashee3974
    @obseeabbaashee3974 5 ปีที่แล้ว +25

    Hacaaluu leenca keenyaa horii bulii jiraadhu

  • @aregaaweke2180
    @aregaaweke2180 5 ปีที่แล้ว +1

    Hachalu: you are Hero, very wise, artistic and amazing bold young Oromo and Ethiopian. I respect you and wish you Long health and Fruitful Life!!!!

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ
    1. አንብበሽ ተዘጋጅተሽ ነይ
    2. በራስ መተማመንሽን በጣም በጣም ማሳደግ አለብሽ
    3. ከኢጎ እራስሽ አርቀሽ በተቻለ መጠን ሰዋመ ባህሪ ለመላበስ ሞክሪ
    4. ድርቅ ያለና ፎርማል የሆነ ጥያቄ አቀራረብ ትተሽ እያዋዛሽ ለማቅረብ ሞክሪ
    5. በማህበራዊ ድረገጽ ሰውን ያሰለቹ ተራ ወሬዎችን መጠየቅ አቁሚ
    6. የሸገሯን መዓዛ በየቀኑ አዳምጪ
    7. ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @hanifekre2108
    @hanifekre2108 5 ปีที่แล้ว +12

    ያቺ ክፍት ጂጂ ይህንን ብታዳምጥ ጭንቅላትዋ ማስብ ትችል ነበር

  • @Aman-ks2zn
    @Aman-ks2zn 5 ปีที่แล้ว +66

    አጬኮ ዘፋኝ ብቻ አይደለም ቆራጥ ለህዝብ የሚታገል ልጅ ነዉ ፣ በሙዚቃዉ ወጣቱን ማነሳሳት የጀመረዉ ከ 7 ዓመት በፊት ነዉ የሚሊኒየሙ እኮ ማገባደጃ ነዉ እንጂ ጅማሬ አልነበረም፨

    • @waalooromo960
      @waalooromo960 5 ปีที่แล้ว

      💪💪💪💪👍👍👍👍👍

    • @TheRasta25
      @TheRasta25 5 ปีที่แล้ว

      Man teyekeh lol gobez sel Tariku . Joro yelewm belh new

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 5 ปีที่แล้ว

      raya rayuma
      ያልተፃፈ አታንብቢ!!! አነካኪ👎🏻👎🏻👎🏻

    • @selamselam5270
      @selamselam5270 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopian Yale oromo ager atonm kemaleth befit erash abb fithn fta wederash temels ethiopia menager enjiy manbb ykerhal

    • @mykeytube9110
      @mykeytube9110 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopia yal oromo sayehon Yale egziabher nw menor matchlew.

  • @romankebede4105
    @romankebede4105 5 ปีที่แล้ว

    You are the best you make the difference for our country your hard work counting for the generations once again thank you keep up the good job every day.

  • @abdulkerimkemal731
    @abdulkerimkemal731 5 ปีที่แล้ว +2

    እሲቲ ቴዲን አቅሪቢልን ❤ሰላምክ ይብዛልን ቴዲዬ

    • @kachaw3779
      @kachaw3779 4 ปีที่แล้ว

      timikitegane hizib fitih kerbo menager ayichile !
      oromo ye ethiopia gind newe! tigentay aydelem!

    • @user-tc3iu2be8i
      @user-tc3iu2be8i 4 ปีที่แล้ว

      አይመጥነውም ንጉሱ ይቺ ድንጋይ አዛ ልታደርገው ሆ

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 4 ปีที่แล้ว

      ልታስገድይው ነው እዚላይ አቅርበሽ ይሀው ለአጫሉም አልሆኑ😭😭

  • @hanakimi306
    @hanakimi306 5 ปีที่แล้ว +9

    hacee koo yene jegena ❤💚❤

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 ปีที่แล้ว +135

    ጂርቱ?
    ኢጆሌን ኢትዮጲያ ጂርቱ?
    ኢጆሌን ቢየኮ(ያገሬ) ጂርቱ?

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦሮሞ አደለሁም ጉራጌ ነኝ ሁሉን ቤሄር እወዳለው ሀጫሎ በጣም ነው ምወደህ ማከብረህ ጀግና ነህ በቃ በማንነትህ አትደራደረም እውነት እውነትን ምታፈርጠው ሀጫሎዬ ቂም ይቅር ያለፈው አልፎዋል ቂም ከያዝክ ጥሩ አይሆንም

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 ปีที่แล้ว

    አጫሉ ምርጥ እና ጀግና ዘረኝነትን የሚገፋ ጀግና አርስቲስት ታጋይ ጀግና ወጣትነው ❤❤❤

  • @feyruzaabdalla636
    @feyruzaabdalla636 5 ปีที่แล้ว +9

    lencaa ilmaa saba rabbin urmi kee nufi haa dheresu💚❤❤❤❤💛💟

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o 4 ปีที่แล้ว +4

    RIP አንተ ወጣት ውለታህ እንዲህ አልነበረም ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭

  • @user-my9ob8wl7m
    @user-my9ob8wl7m 4 ปีที่แล้ว

    ያማመው የደርስበት ብቻ ነው የሚያውቀው ወድሜ በርታልን አሉ ብለህ አሉብህ ባታ ብቻ አትገኝ ቤቲ እናመስግናለን አላህሀገራችንን ይጠብቅልን አሁንካለንበት ውስብስብ በጥበብ ያውጣን

  • @tsnatsolomon1702
    @tsnatsolomon1702 5 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጅ ጀግና በርታ የኔ ልዩ

  • @alamsameera4540
    @alamsameera4540 5 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤አጫሉ ምርጥ

  • @sopiahpiah6002
    @sopiahpiah6002 4 ปีที่แล้ว +7

    ያአላህ እንደት ነዉ የሚያደርጋት ይች ቤቲ 😳😳😳😳😳😳

    • @user-nd7yc3kb6b
      @user-nd7yc3kb6b 4 ปีที่แล้ว

      😀😀😀🤣😃

    • @zxaxshlil3999
      @zxaxshlil3999 4 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ትክክል ነሽ

    • @Love-hh8tj
      @Love-hh8tj 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ገርሞኝ

    • @Love-hh8tj
      @Love-hh8tj 4 ปีที่แล้ว

      አዉርታ እሥከምጨርሥ ጭንቅእና ችኩልእላለሁ

  • @teshwold9634
    @teshwold9634 5 ปีที่แล้ว

    He is the best, Our country Ethiopia need you please kept up

  • @kiyyaarobaa8720
    @kiyyaarobaa8720 5 ปีที่แล้ว +47

    Hacee koo አንበሳዬ

  • @palazplaza6320
    @palazplaza6320 5 ปีที่แล้ว +6

    Jabadhuu sabona keenyaaaa💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @iman2kshow87
    @iman2kshow87 5 ปีที่แล้ว +1

    Haacee koo 🤗❤️💚❤️💯💪🏾 our hero we always proud of you ilmaa abbaa gaada ⚪️🔴⚫️
    We love you 💝 long life Hacaalu Hundessa 💞🥰

  • @tzinatngusa8364
    @tzinatngusa8364 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃጫalu ልክ አንደስምህ ነህ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ ምናለ አርቲስቶች ሁሉ ልክ አንደንናንተ የወገን ህመም ቢሰማቸው ከ እድሜህ በላይ አሳቢ ena በሳል ሰው ነህ ❤

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 4 ปีที่แล้ว

      ምንያርጋል።አፍርነን።ነብስ።ይማር

  • @berhanebekele3413
    @berhanebekele3413 5 ปีที่แล้ว +7

    ጥያቄዋ እራሱ በነገር የተሞላ ነው. ምን ዓይነት የሰይጣን ቁራጭ ነች

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 5 ปีที่แล้ว +36

    ሀጫሉ ዛሬ ወደድኩ ስለ ኢትዮጲያ ስሜትክን ሳቅ

  • @messihailu9240
    @messihailu9240 5 ปีที่แล้ว

    የእኛ ጀግና ሁሌም አቆምህ አንድና አንድ ብቻ ነው

  • @helenh6930
    @helenh6930 5 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful speech i like your song i was listing your music ever day.

  • @dagemawitesfaye5625
    @dagemawitesfaye5625 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቲ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ በምታቀርቢያቸው ግለሰቦች ምን እየተማረኩ እንደሆነ ልነግርሸ አልችልም ሰዎች በአቋማቸው ምን ያህል ሰዎች ጽኑ እንደሆኑ
    ለማንኛውም ቤቲ አቻሉን በጣም የምወደው ዘፋይ ነው ኦሮምኛ አልሰማም እንጉርገሮ ስመወደ የሆናለ ል እነደሚሰማው ሰው የማዳምጠው ግን ወደ ኢትዮጲያዊነት ቢያዘነበል ደስ ይለኝ ነበረ መክንያቱም ኢትጵያዊ ሁኖ ያልተጨቀነ የለምና !!!
    ደግሞስ ስለ ዘራችን በቻ እያወራን እሰከመቼ
    አምላክስ እነዴት ይታረቀን !!
    ለማንኛውም ቤቲ በረቺ አደናቂሽ ነኝ ስራሽን በርቺ !! ጥሪ ጥሩ

  • @turungoosilash7661
    @turungoosilash7661 5 ปีที่แล้ว +32

    bagaa kenyaa tatee gotaa kenyaa 😍❤💪💪💪💪❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚

  • @seadamohamed6841
    @seadamohamed6841 4 ปีที่แล้ว +2

    እፎይ አንጀቴን በላከው
    በዚህ እድሜህ ቅጭፊ አደረጉህ
    የጃቸውን ይስጣቸው

    • @ericbank6410
      @ericbank6410 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ነብሱን ይማረው

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲይ ስለፌስቡክሺን ገፅ በመናገርሽ ደስ ብሎኛል ትስፈሽዬ ጌታ ይስጠው አጫሉይ ለዘመናት ምንም ምክንያቱን ሳላውቅ አልጠላክምም አልውደክም ነበር ከአብይዬ ብሀላ ግን በጣም እንድምውድክ ልንገርኩ😘👌

  • @tilahunfekade4962
    @tilahunfekade4962 5 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል፡ነህ፡ሀጫሉዬ፡

  • @jituubaalee3440
    @jituubaalee3440 5 ปีที่แล้ว +11

    nuuf jiraadhuuu Haceee goota gafaa xiqiii❤❤❤

  • @abdiebrahim7883
    @abdiebrahim7883 5 ปีที่แล้ว

    ሃጫሉ አንተ የኦሮሞ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ይህንንም በተግባር ነው ያሳየከው የሚሊኒየሙ ስራህ አንተ ያመንክበት ስራ ብቻ ሳይሆን መላው የኦሮሞ ህዝብ ያመነበት ስራ ነው ዕድሜህ ይርዘም ኑርልን።

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 ปีที่แล้ว

    Wowowow Wowowow galatomii achaluu hundasa✌✌😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👌💞💞💞👍👍👍

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 ปีที่แล้ว +9

    አጬኮ ዘፋኝ ብቻ አይደለም ቆራጥ ለህዝብ የሚታገል ልጅ ነዉ

  • @hananahmed9194
    @hananahmed9194 5 ปีที่แล้ว +10

    Omg hacee weste nek iko ❤💚❤👍👍👍👍✌✌✌✌

    • @igo1071
      @igo1071 5 ปีที่แล้ว

      Hanan Ahmed 💚💛❤️🙏🏼

  • @jemalmohammed4334
    @jemalmohammed4334 5 ปีที่แล้ว +1

    Great man!.Hachalu you tell the truth!..Thank you!..YOU DESTROY THE EYE OF EVILS!.

  • @ohgadohmygad9902
    @ohgadohmygad9902 5 ปีที่แล้ว +1

    Woooow have the best man love you👌👌👍💜💜💜💜👏👈

  • @kalgebremedhin720
    @kalgebremedhin720 5 ปีที่แล้ว +6

    Thats My Older brother right there.

  • @user-fi2oe6uw4k
    @user-fi2oe6uw4k 5 ปีที่แล้ว +9

    Haacee💚❤

  • @egngenyetasekalewnkerstosi9550
    @egngenyetasekalewnkerstosi9550 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀቼ አምበሳው ጀግና እኮ ነክ እንኳን የኛ ሆንክ ፍቅር የሆንክ የ እትዬ ልጅ በጣም ነው የምኮረብህ ሀቼ ኮ😍😍😍😍 ውስጤ ነክ .

  • @tgcofe2621
    @tgcofe2621 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ልጅ አጫሉ

  • @yonatant.4438
    @yonatant.4438 5 ปีที่แล้ว +37

    tesadabiwoch please ezaw facebook lay
    wede youtube atmtu
    ezih fikir bicha new

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 ปีที่แล้ว

      u are weyan no body talks hier about hate !!! get over your self

    • @konjofatum8490
      @konjofatum8490 5 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhh lol aye hachen yemisadb sawe tenam imselnyim ine

    • @yonatant.4438
      @yonatant.4438 5 ปีที่แล้ว

      betty ketilacha yameleten generetion nen, we are beyond race, we are human beings first
      😎😎

    • @yonatant.4438
      @yonatant.4438 5 ปีที่แล้ว

      Konjo Fatum መዋደድ ስንችል ለምን እንጣላ??💚💛❤

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 5 ปีที่แล้ว +6

    Hacuyeeeeeee ur number one for me

  • @kulleeintaalailuu6262
    @kulleeintaalailuu6262 4 ปีที่แล้ว +1

    Hacce koo jabbaa koo 🔴💚🔴✊💪😭😭☝

  • @mohammedawolaliy8166
    @mohammedawolaliy8166 5 ปีที่แล้ว +2

    Very smart artist....a really creative and courageous artist ever to be with his peoples at trying times.tell me any artist who stand tall as a liberating force in Ethiopian histroy.he should be proud & ultimately his peoples should proud of him....I feel sorry for those against him.

  • @sadhamn5735
    @sadhamn5735 5 ปีที่แล้ว +16

    Unkan baslm maxachu sen xabiq nabaraa😍😘💙👍👂💪