ዘናጯ ዲፕሎማት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 158

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 6 วันที่ผ่านมา +23

    በእውነት እጅግ የምታምር ሴት ይህ ተክለሰውነት የፈጣሪ ስጦታ ነው በጣም የማደንቀው ጭንቅላቷን በእውነት አንደበተርቱ ነሽ አድናቂሽ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @hardsg
      @hardsg 4 วันที่ผ่านมา +1

      አባ እራዎም ?ምን ነካዎት።ምን ሰሩ እንደ ማለት ከንፈርዎት ያምራል ይላሉ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา

      @@hardsg ከንፈር የሚል የተጻፈው የት ጋ ነው? ቅዠታም!

  • @zewduwoldemichael2029
    @zewduwoldemichael2029 5 วันที่ผ่านมา +14

    ገኒ እግዚአብሄር ያክብርልን።አምባሳደር ሙሉ አምባሳደርነትን በተግባር ያሳየችን እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች።ጀርመን የአውሮፓ መሪ አገር ነች።በዚች አገር አምባሳደር ሆኖ መስራት የአውሮፓ አገራትን እንደመወከል ይቆጠራል።አምባሳደር ሙሉ የዘር ፓለቲካው ሳይስባት በኢትዮጵያዊነት ማገልገሏ እና አለባበሷ ያስቀናቸው የውጪ ጉዳይ ዘረኞች በግል ብቃቷ ያስጀመረችውን የኤምባሲ ባለ አምስት ፎቅ ህንፃ አስጨርሳ ለማስመረቅ ጥቂት ወር ሲቀራት አነሷት ለምን? ስለበለጠቻቸው ! ዝናዋ ከፍ እንዳይል ለማሸማቀቅ!እሷ ግን ውበት፣አለባበስ፣በራስ መተማመን፤እውቀት ያላት ስለሆነች ነገ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይም የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አለበለዚያም የባህል ሚኒስቴር መሆኗ አይቀርም።ከተናገርሽው ይልቅ በተግባር የሰራሽው ይበልጣል።እንኮራብሻለን።

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 4 วันที่ผ่านมา +9

    አምባሳደር ለኢትዮጵያ ላደረጉት ሁሉ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 6 วันที่ผ่านมา +11

    ሕግዚአብሄር ይባርክሸ ያጣነው የራሳችንን አለማክበራችን ነዉ

  • @bizuayehuzegeye803
    @bizuayehuzegeye803 5 วันที่ผ่านมา +6

    ሰፊ ጊዜ ወስዳችሁ ብታነጋግሯት በጣም አስደማሚና አስተማሪ እንዲሁም ሀገር ማለትና የሀገር ፍቅር እንዴት እንደሚገለፅ በተግባር ያረጋገጠች ሰው ነች፣

  • @birhanuchanie
    @birhanuchanie 5 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም እናመሰግናለን ሆኖም በዚች አጭር የአየር ሰዓት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞንን መግለጽ ፈጽሞ አይቻልም። አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን (ምሉዕ-ሴት) የማትጠገብ ብርቅ ኢትዮጵያዊ።

  • @debebedesta3732
    @debebedesta3732 5 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም የምትገርም ቀጥይ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሽ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 4 วันที่ผ่านมา +5

    እኝህን እመቤት የአሜሪካን ኢንባሲ አምባስሳደር ብታደርጉልን መንግስትዬ በእውነት አንደበታቸው አክብሮታቸው ወይዘሮ ከድሮም ጀምሮ እወዳቸዋለሁ በእውነት ክበሩልን እመቤታችን :: አከብርዎታለሁ 👌🙏

  • @annatsilidi4829
    @annatsilidi4829 4 วันที่ผ่านมา +3

    በእዉነት የምትከበርና የምትወደድ ድቅ ኢትዮጵያዊ ናት::እድለኛ ነኝ ስላወኩሽ::እድሜው ጤና ይስጥሽ::ጠካራ እሕታችን ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-js8fk5lr5e
    @user-js8fk5lr5e 4 วันที่ผ่านมา +3

    አምባሳደር እጅግ አስደማሚ ድንቅ የሐገር ወኪል አደንቅሻለሁ በራስሽ የምትተማማኚ ውድ ነሽ አከብርሻለሁ!!

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 6 วันที่ผ่านมา +14

    She helped me too much. I was in a problem with the loss of my sister in Germany 🇩🇪 ,thanks, madam mulu

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን በጣም የምወዳት ጀግና ኢትዮዽያዊት እድሉን አግኝቼ በርሊን ላይ ስላገኘሁዋት በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-ml6mj3qj4c
    @user-ml6mj3qj4c 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ ዶ/ርዬ በጣም ነው የምወድሽ ስመጣ ላገኝሽ ቃል ገብቻለሁ:: ለሁሉም እኩል ነሽ እንደ አምባሳደር ሳትሆኚ እንደ ጓደኛ ሁሌም ባለሽበት ደስተኛ ሁኚልኝ .

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 6 วันที่ผ่านมา +45

    አይ ፋና "ስለ ዝነጣ ነው የምታወሩት"ትገርማላቹሁ።ይልቅ "በታላቋ ሀገር አምምባሳደር ሆነው ምን ውጤታማ ሥራ ሠሩ"ብላቹሁ ብትጠይቁ አይሽልም።ስለ መዘነጥ ከምታወሩ።

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 6 วันที่ผ่านมา +9

      በሀገር ባህል መዘነጧ በራሱ ባህልን በማስተዋወቋ ዘናጪ አባሳደር ነች መሀይም ቅናተኛ

    • @ah6121
      @ah6121 5 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@GoldCell-lp4dw
      They don't do anything in their life but they are #1 criticizing others.

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 5 วันที่ผ่านมา +1

      መዘነጧ ግድ ነዉ

    • @Co_equal
      @Co_equal 4 วันที่ผ่านมา +2

      you are right, they need to focus more on the substance. it is nice to wear traditional clothing but the point is talk about successful women.
      zenach as a word is not the right choice of word for big broadcasting service.

    • @SoloTess-ww1rs
      @SoloTess-ww1rs 4 วันที่ผ่านมา +1

      Don't be negative do your part what do you do for your country instead just set and jugen

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት🙏🙏🙏

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 3 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን ተባረኪ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 วันที่ผ่านมา +2

    አምባሳደር ሙሉ ስወድሽ አለባበስሽ ያምራል ሳላገኝሽ በመቀየርሽ አዘንኩ ❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you for what you do for your country. You are an amazing person ❤️ ♥️

  • @zenashgoshu7185
    @zenashgoshu7185 2 วันที่ผ่านมา

    Ambassador Mulu you are an amazing all rounded person. A seasoned diplomat, a poet, an artist, an orator with a sense of humour, a philanthropist and the list goes on and on. You have done a good job representing our country . Your elegance and style says it all. Thank you 🙏

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 วันที่ผ่านมา

    Was jeolous, how my German husban admired her, proud of you Dr. Mulu 🙌🏾, thanks for proofing how great ethiopia 🇪🇹 is.

  • @tenagneworkmekonne5221
    @tenagneworkmekonne5221 5 วันที่ผ่านมา +6

    በተሰማራሽበት የስራ ቦታ ሁሉ ውጤታማ ስኬታማ ሩህሩህ የባህል አባሳደር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 5 วันที่ผ่านมา +3

    You are a beautiful Ethiopian God bless you you are a representative to your country
    😮

  • @solomonteshome1270
    @solomonteshome1270 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከምወዳቸው አምባሳደር አንዶ ነች በጣም መልካም ሰው ለሰው የላት ክብር በጣም እጅግ እጅግ መልካም ሴት የምትወደድ እትዮጵያዊ

  • @user-vj5kn4vd2p
    @user-vj5kn4vd2p 5 วันที่ผ่านมา +2

    በውጪ ጉዳይ ሚ/ር ተቃዋም ውስጥ ብትቆይ ጥሩ ነው። ተፈጥሮአዊ አቃምዋ ብቻ ሳይሆን ባህልዋን ለማስተዋወቅ የምታደርገው ጥረት ድንቅ ነው። መሆን ከአለበት እንዲህ ነው።

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l 3 วันที่ผ่านมา

    እጅግ የምወዳት ና የማከብራት ጀግና ሙልዬ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ

  • @wondwossentiruneh4196
    @wondwossentiruneh4196 3 วันที่ผ่านมา

    አምባሳደር ሙሉ ዛሬም፣ቅድመ ስልጣንም አድናቂሽ ነኝ ! በርቺ።

  • @elenibekele3730
    @elenibekele3730 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ❤

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 5 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያን ለመወከል የሚገባሽ በሐገርሽ የምትኰሪ ክብርት ነሽ። የሁሉንም ኢትዮጵያ ባሕል ልብስ በመልበስሽ ደግሞ ተባረኪ። ኢትዮጵያ የሁላችንም ከነባህላችን መኾኗን መለማመድ አንድነትን ዕውን ያደርጋልና።❤❤❤

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j 3 วันที่ผ่านมา

    የሸዋ ቆጆ ሙሉ ሰለሞን የሀገራ ልጅ ሰሜን ሸዋ መሬ ና ፍቸ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤😊

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 6 วันที่ผ่านมา +3

    Great Great Great

  • @solomonzeleke6246
    @solomonzeleke6246 5 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ የምትደንቅ በሁሉ ቦታ መስራት የምትችል ውድ የሀገራችን ብርቅዬ ልጅ ነች አምባሳደር ጤናና ዕድሜ እመኝሎታለሁ
    ጋዜጠኛ ገነት ቃለመጠይቅ ስታደርጊ more attention እንዲሰጥ ፊት ለፊት ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል
    ፊትሽን ሸፍነሽ ባይሆን ጥሩ ይመስለኛል

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 5 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ የምትደንቅ ሴት ናት ብዙ ያላወቅነው ችሎታ ያላት ሴት ናት ወደፊት የሚገለጥ ነው

  • @anteaye7228
    @anteaye7228 วันที่ผ่านมา

    Beautiful inside out!

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 5 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ጉደኛ ሴት ናት ? ይህች የእናቶች ሴቶች ምልክት ናት። ጀግና ለማለት ኧረ ያንሳታል።

  • @SolomonMoges-EwnetinSikeluat
    @SolomonMoges-EwnetinSikeluat 3 วันที่ผ่านมา

    ወ/ሮ ሙሉ ሰሎሞን 🙏🙏🙏❤️💚💛❤️🇨🇬

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e 5 วันที่ผ่านมา +3

    Well!
    I respect you Madame Ambassador,
    Dressing for success!
    Noone like to talk to you,
    If you are not presentable!
    You are an excellent diplomats!
    You are feminist too.
    You have class Madame Ambassador!
    You have grace Madame Ambassador
    You make your self respected and the country you represents too!
    ThankYou much to hear what you are saying.

    • @HassetViews
      @HassetViews 5 วันที่ผ่านมา

      👏👏👏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @ChombeCho
    @ChombeCho 2 วันที่ผ่านมา

    አናፍቃን ነበር ስላየናት በጣም ደስ ብሎኛል ግን ረጅም ሰአት በመቆም ኢንተርቪዩ ማድረግ ለምን አስፈለገ ? ሌላው አገር የሚቀይር ዕውቀት ስላላት እኮራባታለሂ አንቸመ ያልኩት ቤተሠባዊ ቅርብ እንደሆነችኝ ስለሚሠማኝ ነው አመሠግናለሁ እድሜና ጤና እመኛለሁ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 5 วันที่ผ่านมา +2

    " እወቅ ያለው በ40 ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው 40 ዓመቱም አያውቅም " ብዙ ከማውራት ከማዳመጥ ጠቃሚ ትምህርት ይገኛል የዩኒቨርስቲ ሌክቸር ሆና በምን የምታስተምር ይመስልሻል ? አምባሳደር ሆና ስብሰባ ላይ በምን የምትግባባ ይመስልሻል ??? እንዳንቺ አይተሻት ነው 😅🤭🤫😵🤯😕🤣😃😢😮😁✌️

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙለየ ተፈጥሮሽ ሙለነው ሰምሸ ብቻደለም
    አች ኢትዮጵያዊት ብቻ አደለሽም ኢትዮጵያ ነሽ ምንልበል ሥላች !!!!! 12:29 12:31 ❤💀6❤❤

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    E/R yebarkesh

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤1❤❤❤❤

  • @user-jf9em3nw1q
    @user-jf9em3nw1q 3 วันที่ผ่านมา

    ከበስተጀርባ ያለው ሙዚቃው በዝቶ በጣም ስለሚረብሽ ንግግረቸውን በደንብ ለመስማት ያስቸግራልና ብታስተካክሉ መልካም ነው

  • @wedeyhabrom
    @wedeyhabrom 5 วันที่ผ่านมา +4

    አምባሳደር ሙሉ ከሁሉም በላይ የምትመሰገነውና የምትከበረው በትህትናዋ፥ ለሰው ባላት ክብርና፥ ቅንነት፡ ብቃትና ስኬት በተሞላው አገልግሎቷ ከፍ ያለ ምሥጋና ከአብዛኞቻችን አትርፋለች። እግዚአብሄር የምትሄድበትን መንገድ ሁሉ ይባርክ።

    • @hardsg
      @hardsg 4 วันที่ผ่านมา

      የተማሩት ኮምራስ ስኩል በዲፕሎማ።እንዴት አምባሳደር ሆኑ?😂😂😂😂ለነገሩ ለብሶ ለአመታየት ፖሊቲካል ሳይንስ አያስፈልገውም የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ።ተቀብሮ ያለ ቪዛ ኢትዮጵያዊ ሚከለከልበት ከያለበት ሚባረርበት ዲፕሎማሲ ነው

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa 2 วันที่ผ่านมา

    ሙሉ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ኮፊደንስሽም የምደቅ ነው ለሃገር ብዙ ዋጋ ከፊለሻልም የኢትዮጵያ ባለውለታ ነሽ በጣም ደስ ይላል ለእናቶች እና ለወጣቶች ትልቅ ምሳሌ ነሽ
    ነገር ግን የዕድሜዉ ጉዳይ እንዴት ነው? 25 ዓመት ብቻ የምል ጥያቄ አለኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ።

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ

  • @user-ox3ki1ci5e
    @user-ox3ki1ci5e 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማር ስታምርርር❤❤❤

  • @almazteshle6224
    @almazteshle6224 4 วันที่ผ่านมา +4

    ለቀዳሚ እመቤት ዝናሽ ካንች ትምህርት ትውሰድ ዋው ሁሌም ልበሽ ያምርብሻል ❤

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 3 วันที่ผ่านมา

      የቀዳማዊ እመቤት ያገር ዋልታ ታሪክ የሚዘክራት እንቁ አትዮጵያዊት ስታያት ትናደድባታለህ እንዴ?????

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 วันที่ผ่านมา

    Back ground ሙዚቃው በፍፁም አስፈላጊ አልነበረም::

  • @AlmazTeklu-mg7dv
    @AlmazTeklu-mg7dv วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmatafesse5032
    @girmatafesse5032 5 วันที่ผ่านมา

    Mme Mulu is real Ethiopian delegate. Congratulations!!!

  • @asratyihun3880
    @asratyihun3880 5 วันที่ผ่านมา

    Wow! You look great as always!!! By the way, you don’t get old…

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb 5 วันที่ผ่านมา

    ❤ well done ambassador

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 5 วันที่ผ่านมา +3

    Was she the ambassador in Germany who managed to get Ethiopians out of Ukraine when war broke out with Russia? I remember it was a female ambassador in Europe that looked like her and dressed in traditional outfits like her, that helped many Ethiopians return home in a dignified manner when many countries were worried about mass migration of displaced people.

    • @yohannesAbate-ze4pw
      @yohannesAbate-ze4pw 5 วันที่ผ่านมา +2

      She was the one helped , even she was helping one lady by providing a shelter and finding a job in Germany

    • @abbytamrat1662
      @abbytamrat1662 5 วันที่ผ่านมา

      @yohannesabate, thank you. I was following her on the news and was impressed how she handled the delicate international situation.❤️🙏🏽

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 วันที่ผ่านมา

      Yes, she is

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 5 วันที่ผ่านมา +1

    የሰላሌዋ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ይመችሽ አቦ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา

      ሰላሌ?

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 3 วันที่ผ่านมา

      @@abuhaile6517 አዎ ምነው?

    • @genetbekele515
      @genetbekele515 3 วันที่ผ่านมา

      ወደሰፈር ልትጎትታት ነው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 วันที่ผ่านมา

      @@abuhaile6517what is your problem she is from warra Jarso her husband is a founding member of OLF do you need more?

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 2 วันที่ผ่านมา

      አዎ ማን የናንተ ብቻ አደረጋት የአንዲት ኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት ናት ወዴትም መውሰድ አትችሉም ከነአለባበስዋ እግዜር ይባርክሽ ልጄ

  • @user-rc8xp5ry4z
    @user-rc8xp5ry4z 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምንአለበት ሚዲያን የሚመጥን ቃል ብትመርጡ ? ዘናጭዋ ፣ቅንጡዋ ... እያላችሁ በመንደርኛ አነጋገር ሚዲያውን ታወርዱታላችሁ ! በዚያ ላይ ይህች ሴት ሞዴሊስት አይደለችም ባላት ክህሎት በነጋዴነትዋ በመምህርነትዋ በስራ ፈጣሪነትዋ አሁን ላይ በዲፕሎማትነትዋ ተቀፅላ ፈጥራችሁላት ብታቀርቡዋት መልካም ነበር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา +2

      አዎን የመንደር ዱርዬ ቃላት ነው

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 2 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks 👍 yes word choice! May be they need choices of vocabularies of Amharic words?

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 5 วันที่ผ่านมา

    Mymy!! Yesss....❤

  • @Ethiozala
    @Ethiozala 5 วันที่ผ่านมา +1

    I love her personality! "Germenoch
    aynzebazebum" alech i like the word 😅 she is write to the point nachew

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 5 วันที่ผ่านมา

    Huletum baleseletan ehetoch enede esewa bilebesu ejeg yameralu❤

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 5 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የምትመሰገን ናት የአማረ የሀገሯን አለባበስ ማሳየቷ ደስ ይላል❤❤❤

  • @micheal-cx1iy
    @micheal-cx1iy 5 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም ዘናጭ ቆንጆ ሴት ወይዘሮ

  • @user-ps7nc8sf9j
    @user-ps7nc8sf9j วันที่ผ่านมา

    It's good to see madame ambassador representing her country by wearing traditional ethiopian dress but this interview shouldn't be about her appearance should have been what she had accomplished as a diplomat and how she became an ambassador, her career path, should have been a priority. There are so many issues the ambassador should have discussed... don't know why she preferred to discuss about her personal attire is a bit odd.
    Our country is in crisis, and those on the forefront are failing us and short of leadership material

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 วันที่ผ่านมา

    አምባሳደር ስለ ፖለቲካ እንጅ ስለ አለባበስ መጠየቅ የለበትም:: ሙሉ ስለሞን ሞዴሊስት አይደለችም::

  • @sewenetbekele3295
    @sewenetbekele3295 2 วันที่ผ่านมา

    ብዙ እንድትሰሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t 3 วันที่ผ่านมา

    👌👍👍👍

  • @zufanhussen7849
    @zufanhussen7849 2 วันที่ผ่านมา

    Eski hedachihu sele Amhara yalu sedtegnochin gobegnu le alem asayu!!!!😢

  • @user-om8kh1fm6f
    @user-om8kh1fm6f 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤7

  • @Co_equal
    @Co_equal 6 วันที่ผ่านมา +2

    Fana and EBC need lots if change. fire all cadres and more re training to those newly hired. you tube media do better than ebc and fana..new studio bicha.

  • @yeabutalizmangezu4524
    @yeabutalizmangezu4524 4 วันที่ผ่านมา

    Betam betam tamralech.

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 5 วันที่ผ่านมา

    Wow, a national TV talking about an ambassodor of a nation labeling her as 'Zenach' or identifying her as 'Zenach' not knowing her with her performance. Disappointing!

  • @Rahel-gx3up
    @Rahel-gx3up 2 วันที่ผ่านมา

    Anchin Yefetere Egzabher Yimesgen "KONJO" Nesh "WUBIT"

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 3 วันที่ผ่านมา

    you are so beautiful ❤

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 2 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ሴት

  • @Co_equal
    @Co_equal 6 วันที่ผ่านมา +1

    zenachua..sad to see the education level is declining in Ethiopia. result of woyane school policy is what produce such a backward and narrow scope so called journalists.

  • @SelamawitYemiru
    @SelamawitYemiru 3 วันที่ผ่านมา

    Esuan ensma musicawen?

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 5 วันที่ผ่านมา

    Super Talented Unique Person In Demand (warning; please do not count the first capital letters in this sentence and read)

  • @user-ew7jt9sr7z
    @user-ew7jt9sr7z 5 วันที่ผ่านมา +2

    አፈር ብሉ አሳፋሪ

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 5 วันที่ผ่านมา

    ለኘሬዝዳንትነት አጬነት ታስቦ ነው?

  • @yeabutalizmangezu4524
    @yeabutalizmangezu4524 4 วันที่ผ่านมา

    Lebsu leyou new

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 วันที่ผ่านมา

    አምባሳደር ያህል አኢንተርቪ ሰታደርጊ በክብር ወንበር ብትይዙ መልካም ነበር ለክብሯም አይመጥንም ፣እንደ ተራ ሰዉ ፓርክ አቁመሽ ትጠይያታለሽ ።።

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ዘናጯ? አንቺም አይባልም

  • @merimaahmed6557
    @merimaahmed6557 4 วันที่ผ่านมา +1

    Mulye. Became. Ewedshalehu. Yesterday. Selemon. Menta. Ehit. Nesh. Keturetegna. Enat . ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y 3 วันที่ผ่านมา

    ለምን ይሆን ግን ?የአምባሣደር ሙሉ ሰለሞን አለባበስ ዝነጣ የሚሆነው? በቃ አስተዳደጓ ነው።

  • @MengistuAssefa-sw5wz
    @MengistuAssefa-sw5wz 5 วันที่ผ่านมา

    4:29

  • @user-vp3ub7op1g
    @user-vp3ub7op1g 5 วันที่ผ่านมา

    ሙዝቃው በዛ ከመልእክቱ ይልቅ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 5 วันที่ผ่านมา

    Gobez Ethiopiawit berchi gen sile agerachin nebarawi huneta bitnageri tiru new

  • @alemtaye3164
    @alemtaye3164 2 วันที่ผ่านมา

    Yene weyzero

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena วันที่ผ่านมา

    በየቶቹ ልጆቿ ይሆን ኢትዮጶያ ተከብራ የምትኖረው? በእነ አብይ ወይንስ በሌሎች? በእርግጠኝነት መናገር የሜቻለው በእነአብይ አትከበርም ፈርስርሷ የፈፀማል እንጂ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 วันที่ผ่านมา

    ምን ስሩልን እኝህ ሴት ? ምን አደረጉልን ለታረደው ለተገደለው የስውነት አካሉ ለተበላው ምን ፉይዳ ስሩ እኝህ አዛውንት ሴት ? ሴቶች ለተደፈሩ ነፍስጡር ሴቶች እህቶች ሆዳቸው በሳንጃ ተዘንጥሎ ህፃን ያልተወለደ እንዲታቀፉ ለተደረጉ ሴቶች ለተደፈሩ ህፃናት ለተደፈሩ ወንድ ልጆች ለተደፈሩ ምን አደረጉ እኝህ ሴት ? ቤት ለፈረስባቸው ጎዳና ለወደቁ ልጆቻቸው በጅብ ለተበሉ ምን አደረጉ እኝህ አዛውንት ሴት ? ሀገር ድንበሯ ተቆርሶ ሲስጥ ለሱዳን በሱዳን ወታደሮች ህዝባችን ሲገደሉ ህፃናት ሲታፈኑ ምን አደረጉ እኝህ ሴት ምን ስሩልን ? ይህሁሉ ህዝብ ማይካድራ ወለጋ እጣዬ ቡራዩ ስንቱን እንጥቀስ የስው ልጅ ሲታረድ ይህን ያዩ እኝህ ሴት ምን ስሩልን ? ከዚህ ወዲያ ዕድሜ አዛውንት መሆን ለማመዛዘን ነው ይህች ሴት አንቱ አይገባትም የስው ከንቱ የሀላፊነት ቦታ የማትመጥን ለስው ፍጡር ደንታ ቢሱ ለሀግር መውደቅ መዋረድ የማይቆጫት የሀገር ባህል ልብስ ልታሳይ ነበር ወይ እምባሳደርነቱ ? ይህ ነው ከንቱ አሮጊት ከርፉፉ ዕድሜ ያለካት ያልመዘናት የአብይጭራ የብልፅግና ቄስ የደደበች ባተሌ አስዳቢ ሀገሬን ይህች ከንቱ ሴት ነች ስው እያለቀ እየታረደ እያለቀስ እየተፈናቀለ በኑሮ ውድነት እየማቀቀ ሀገር ድንበሯ ተደፍሮ ህዝ ብ ባንድራችን እንዳይውለበለብ ተረግጦ መግባት መውጣት ምጥ በሆነችበትበደሀዋ ኢትዮጲያ የተፈጠረችው ይህች ባለጌ ሴት የሀገር ባህል ለፈረንጅ የምታሳይ የኢትዮጲያን ችግር የምትደብቅ ድፍን ቅል ቅቅል ራስ ነች ታሪክ ይፈርዳታል አፏማ ጤፍ ይቆላል አብይ ግን ይቆላታል እዛው ሆድሽን ሙይ እሺ !

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 2 วันที่ผ่านมา

      Hodhe yterter chegram lkamyi ysaw lke aykem wata ayinh yiwta blge yblge ljie

  • @azebg328
    @azebg328 4 วันที่ผ่านมา

    በነገረ ልብስ መዋብ ለሐገርም ኩራት ለለባሾቹም ግርማሞገስ ነዉ ዘንጭ. ሥራሽን እየሰራሽ ነዉ ታዲያ
    ከዘረኝነት ጥድት ከሙሰኝነት ነፃ መሆን ብቻ

  • @hardsg
    @hardsg 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ያረግልናል መዘነጥ ጥሩ ሚሰራ ሚተጋ ነው፡ሚያስፈልገን።ሳሙኤል ዘሚካኤልን ማወቅ የተሳናት ሴትዮ ሌላ ምን ልታውቅ ትችላለች።እከካም ሁላ ዘናጭ ምናምን ብሎ ፕሮግራም ይሰራል።አማራ ክልል እንዴ እየኖረ እንዳለ አትሰሩም ሰላም እና ብልጽግና ለምን ጠፋ አትሉም ምድረ መሀይም።ሴትዮዋም የሆነ አቅም የላትም

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 วันที่ผ่านมา

    ታዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ እየተዘረፈ አይዘነጥ እንዴ?ሌቦች

  • @gigi2018
    @gigi2018 2 วันที่ผ่านมา

    ቦታውን ለ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o วันที่ผ่านมา

    leki belshal berase mkurat

  • @MengistuAssefa-sw5wz
    @MengistuAssefa-sw5wz 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዲንቂቷ እትዮጰያዊት ነሽ ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 วันที่ผ่านมา

      She is not ethiopian she is oromo you should know that.

  • @Yakob2016
    @Yakob2016 6 วันที่ผ่านมา +3

    Who cares about her style? What about our diplomacy? You shouldn't focus on such silly things while our diplomacy is suffered from inside and outside enemies. Please focus on the government priorities; #Greenlegacy, #climatechange #homegrownecomey please take action on this video.

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 3 วันที่ผ่านมา

    እግዳ ዘር ትመስላለች

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 3 วันที่ผ่านมา

    እዴት ታሣፋራላቹ የአንድ ግለሠብ መዘነጥ ገረመሽ በግፈ እየታረዘ እና ሠቆቃ ውስጥ ያሉ ወገኖችሽ እትዬጵየውያን የተቀበሉት ግፍ አልገረመሽም ማንም ከእግዚአብሔር እና ከታሪክ አይሠወረም